Тёмный

ልጆች የሚወዱት ፓን ኬክ.  

shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 272
50% 1

በጣም ቀላልና የሚወደድ የልጆች ምርጫ

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ዲያና ያሳየሽን የፓን ኬክ አሰራር እጅግ በጣም ቆንጆና ልዩ ነው እናመሰግናለን like share ውዴ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 года назад
ስላም ሽዎ ፍሬ በጣም ልዩ ፓንኬክ ነው ያዘጋጀሽው የተጠቀምሽባቸው ግባአቶች በጣም አሪፍ ናቸው እናመስግናለለን ሼር ስላረግሽልን የስሩት እጆች ይባረኩ👌💕
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 года назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሸዋይዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፓን ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ግበቶችሽ እራሱ ለጤና ተስማሚ ናቸው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ
@medihntube
@medihntube 2 года назад
ሸዋ ፍቅር እጅግ በጣም የሚአምር ለአዋቂ እንዲሁም ለልጆች በንፅህና እቤት የተሰራ ፓንኬክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ
@birukmekdi
@birukmekdi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሸዋ እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ የሰራሽዉ ለየት ያለና ለልጆች ተስማሚ ነዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ሸዋዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የፓን ኬክ አሰራር ዮገርት ስለጨመርሽበት የበለጠ ልጆች ይወዱታል ያው ልጆች ዮገርት ስለለመዱ እውነት ነው ይወዱታል ጥሩ ዘዴ ነው ደሞ ቀላል ፈጣን ፓን ኬክ አሰራር ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን እ ናት ለልጆቿ መለኛ ናት።
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@meronwg9509
@meronwg9509 2 года назад
ሰላም ሽዎ ፍቅር በጣም እሪፍ ጤነኝ ፓንኬክ ነው የስራሽው እልመድ በጣም ለጤና ተስማሚ ነው ክሪምም እርገሽበታል በጣም እሪፍ ፓንኬክ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@user-pb4jy8fp8l
@user-pb4jy8fp8l 2 года назад
እንኳን ደና መጣሽ ዋውው እውነት ምርጥ እና አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክልኝ የኔ ባለሞያ በጣም እናአሰግናለን 🙏👌
@zellitube
@zellitube 2 года назад
ማርቲዬ እንኳን ደና መጣሺ ዋው በጣም ጤነኛና ጠቃሚ የፓንኬክ አሰራር ነው ለልጂ ላዋቂ የሚሆን በቀላል የምነሰራው ነው ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን👍👌
@niceworld2181
@niceworld2181 2 года назад
ሽዋየ የኔ ቆንጆ ልክ እንደ ወትሮሽ ምርጥ የሆነ የልጆችም ላዋቂም የሚሆን የፖን ኬክ አሰራር ነው ያዘጋጀሽው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ማሬ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን
@kalkidanethiopia3009
@kalkidanethiopia3009 2 года назад
ሸዋዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ!! ዋዉዉዉ! በእዉነት በጣም ነው የወደድኩት በተለይ ለልጆች በጣም ቆንጆ ነው በዛላይ ሲበሉትም የማይክብድ ፓን ኬክ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ👍👌👌👌
@user-yl9wq2rx1x
@user-yl9wq2rx1x 2 года назад
ዋዉዉ ነው ሸዊ ሲያዩትም ያምራል የጨመርሻቼዉም ግብአቶች ቃጣዉን ጣእሙንም ምርጥ ነው የሚያደርገዉ ይመችሺ የኛ ባለሞያ ሼር ስላደረግሺን ክበሪልን
@user-pb4jy8fp8l
@user-pb4jy8fp8l 2 года назад
ሰላም ሰላም ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ እና የሚያምር የፓንኬክ አሰራር ነው ጤናማ ምግብ ነው የምታዘጋጄዉ እናመሰግናለን 😋
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ሸዋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! ዋዉዉ! በጣም ምርጥ ፓን ኬክ ነው የሰራሽዉ ለልጆችም ለአዋቂም ሊሆን የሚችል ነው በጣም ነው ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌👌
@mesei5315
@mesei5315 2 года назад
ሰላም ለች ይሁን አሰንኳን ደና መጣሺ ቆንጆ ጤናማ የፖንኬክ አሰራር ነው ለልጂ ላዋቂ የሚሆ ነው አለመድ ወተቱ እርጎውም የተጠቀምሺው ተመችቶኛል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሺን👌👍
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад
Shewaye my beautiful sister you made healthy pan cake great recipe thank you for sharing
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 года назад
ሸዋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን በጣም ፈጣን በጣም ቆንጆ የሆነ ፓን ኬክ ከንቁላልና ከዮግርት ጋር ኣብሮ የተሰራ ሼር ስላርግሽን በጣም እናምሰኛለን 🙏🙏👍 ን
@rosatube6848
@rosatube6848 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የሸዋዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ እና ቆንጆ የሆሀ የፓንኬክ አሰራርን ነው ያሣየሽን ተመራጭ ነው ላዋቂም ልጆችም የሚሆን የቁርስን አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👌👌👍👍🙏(💖
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 года назад
የሸዋዬ ለየት ያለ የፓንኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን፣ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለየት ያሉና ብዙ ሰው ሊወደው የሚችል ናቸው ፣ እኔም ባንቺ መንገድ ሰርቼ እሞክረዋለው። ስላጋራሽን እናመሰግናለን😍🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ስታር
@shemistube
@shemistube 2 года назад
ዋውውውው ባለሙያ እናመስግናለን ውደ ስላም የተወደዳችሁ እቁና ብርቅየ የሆናችሁ የምየ ኢትዬጰያ ልጆች መልካምነት ለራስነው እንግዳ ማስተናገዲ ባሀላችነው እጂለጂ ተያይዘን እንደግ እኛው ለኛ ነውጂ ሌላ የሚመጣ የለምና
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ሸዊትዬ! ለቂርስ በጣም አሪፍ ነው , በቀላሉ ልናዘጋጀው የምንችለው ለልጅ ለአዋቂ የሚሆ በልተነው የማይከብድም ጥሩ ቂርስ ነው ።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
ሽዋየ የኔ ጣፋጭ በጣም የማያምር ፖን ኬክ ነው ያዘጋጀሽው ደሞ ልዩ ነገር የጨመርሽው ጣፋጭ ዩገርቱ ያጣፍጠዋልም ሎዩ ጣዕምም ይሰጠዋል ምን ጊዜም የምትሰሰሪያቸው ነገሮች ምርጥ ናቸው እና በዚ አጋጣሚ ይህን የመሰለ አሰራር ሼር ሰላረግሽን እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 2 года назад
ሸዋዬ የኔ ውድ ዋው እጅግ በጣም የሚያምር ፓን ኬክ ነው እርጎ ወተቱ እንቁላሉ ሲዋሃዱ በጣም አሪፍ ጣዕም ይኖራቸዋል ፈጣን ለቁርስ ለመክሰስ ለአምሮት ለህፃን ለአዋቂ የሚሆን ባንኬክ አሰራር ነው ሲያምር👌እጆችሽ ይባረኩ 🙏
@adonahabeshawit8053
@adonahabeshawit8053 2 года назад
ሸዋዬ በጣም ምርጥ የፓን ኬክ አሰራር ነው ዋው ከለሩ ራሱ ሲያምር የኔ ባለሞያ 👌
@rossethiotube
@rossethiotube 2 года назад
በእዉነት በጣም የሚያምር ፓንኬክ የጨመርሻቼዉ ግብአቶች በሙሉ ወድጃቼዋለሁ ሸዊ እንዳልሺዉ ለልጆች በጣም ምርጥ ነው ለአዋቂም ለቁርስና ለመቅሰስ አሪፍ ነው እጂሺ ይባረክልን
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 года назад
ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ እና በቀላሉ ቤታችን ውስጥ የምንሰራው ምርጥ የፓንኬክ አሰራር ነው ያካፈልሽን በጣም ወድጄዋለው ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 🙏👌💕
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ሸዋዬ ዉዴ በጣም ቆንጆ ፖንኬክ ነዉ የጋገርሽዉ ልጆችም ፖንኬክ በጣም ይወዳሉ አንቺም በጣም አሳምረሽ ሰርተሽዋል እንዴት ደግሞ ጣፈጭ እንደሆነ ያስታዉቃል እጅሽ ይባረክ💕👌
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад
Shewaye my beautiful sister you made healthy pan cake great recipe for kids as you said thank you for sharing💕💕🙏
@saradawit
@saradawit 2 года назад
ሸዋ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ ለጤና ተስማሚ ከደጅ ከምንገዛ በቤታችን ውስጥ ሰርተን ለቁርስም ሆነ ለመክሰስ መጠቀም እንችላለን በዛ ላይ እርጎ ማረግሽ አሪፍ ነው ከለሩም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👌💕🙏
@adona16
@adona16 2 года назад
ሸዋዬ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል የፓንኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ለጤና ተስማሚ ተወዳጅ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ልዬ የፓንኬክ ቀለል ባለመልኩ በፍጥነት ሰርተሽ አሳይተሽናል እናመሰግናለን የኔ መልካም👌🙏
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 2 года назад
ሸዋዬ ዉዴ ምርጥ የሆነ ፖንኬክ ለልጅም ለአዋቂም የሚሆን በቀላሉ እቤታችን ዉስጥ ሁላችንም መስራት የምንችለዉ ነዉ አንቺ ደግሞ አሳምረሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ 💕👌
@sarontube1237
@sarontube1237 2 года назад
wow shewa yemgerm tenam pan cake new yeserashlen tekekel betachen yemnazgagu hulu megeb tenam new coluru rashu seyamer egesh yebarekh share seladeregeshn enamsegnaln
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 года назад
Watching😍👌
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 года назад
ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ያሚሚ ገና ሲያዬት ያስጎመጃል ልክ ነሽ እንቁላል ላይ ጥንቃቄ ማረግ አለብን ያውርት እና አልመንድ ወተት መጠቀምሽ ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ 👌💕🙏ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 года назад
ሸዊትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል ! ምርጥ ፓንኬክ ነው እውነት, የጨመርሻቸው ግብዓቶች ፓንኬኩን ለስላሳ እና የማይከብድ የሚያደርጉ ናቸው ። ለማዘጋጀትም ጊዜ ቆጣቢ ነው።
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን ሸዋዬ ቆንጆ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ እና ቆንጆ የሆነ የፓንኬክክን አሰራር ስላረሳየሽን እናመሠግናለን ብሉኝ ብሉኝ የሚል ለልጅ እና ላዋቂ የሚሆን ቁርስ ነን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👍👍💖👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አሜን
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 года назад
Like & share😍👌
@selamselam5203
@selamselam5203 2 года назад
ፖን ኬክ ተወዳጅ የልጆች ምግብ አንተ ደሞ በጣም በሚያምር መልኩ ነው ያዘጋጀሽው ወድጀዋለው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ማሬ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 года назад
ሸዋ የኔ ዉድ ዋዉ የሰራሽው ፓን ኬክ ሲያምር ዱቄቱ በጣም ጤነኛ 👌የተጠቀምሽው የለአልመንድ ወተ ት ይበልጥ ጥቅም አለው ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@karakiphanaa
@karakiphanaa 2 года назад
🤩👍🤝🙏👀🤩ok
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 года назад
Selam edet neshi wde econ selam metashi bewnt betam kelalna team mhon new leloche mhon yazegajdshiln enamedgnalen
@kwtkwt8235
@kwtkwt8235 2 года назад
Selam edet neshi shawaye bewnt German ena sayut erasure betam yasgomejan was betam kelal new aserar erasu ejg betam enamesgnalen
Далее
ለበዓል ይሞኩሩት ያደምቅላችዋል
13:39
Anniversary
9:02
Просмотров 1 тыс.
Starman🫡
00:18
Просмотров 11 млн
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 61 млн
አበባ ይሆሽ
13:39
Просмотров 1,4 тыс.
ሞክረው ካለውቁ ይሞኩሩት
9:42
Просмотров 1 тыс.
Happy Mother's Day 2023
8:35
Просмотров 238
Starman🫡
00:18
Просмотров 11 млн