Тёмный
No video :(

" .. ሕወሐት መሪዎቹን ይሸኛል ኢህአፓ ግን በግፍ ይገድላል! " // ክፍል 2 @Miraf@Nahoo Television 

Nahoo TV
Подписаться 328 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

" .. ሕወሐት መሪዎቹን ይሸኛል ኢህአፓ ግን በግፍ ይገድላል! " // ክፍል 2 @Miraf@Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
For more:
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com

Опубликовано:

 

7 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 месяца назад
ይሄ ሰዉ በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ እዉነቱን በትክክል አቶ ቢኒያም በጣም ልትመሰገን ይገባሀል ትዉልዳችንን አገራችንን እዚህ ደረጃ አድርሰዉ ለሞት የተጠጉ ሰዎች አሁንም ጀብደኛ ትምክህተኛ ሆነዉ በሚታዩበት ግዜ አንተ በመገኘትህ እግዚአብሄር ይመስገን
@DESTAification
@DESTAification Год назад
መደመጥ የሚገባው ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው። የጨለማው የጥፋት ስራ በየቦታው መከሰቱ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው። እውነት ለማሳየትስለጣራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። የሀገራችን መተኪያ የሌላቸው ክሬሞች እንደ ድፎ ዳቦ ከላይም ከታችም እሳት ወርዶባቸው መሰዋእት መሆናቸው እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ ክስተት ነው።
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 месяцев назад
አቶ ኤልያስ ዕወነትን ለመውጣት የምታደርገውን ጥረት አመሰግናለሁ።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Год назад
ኤልያስ እናመሰግናለን 🙏 ጌታዬ እናመሰግናለን መኖር መልካም ነው ሃቁን ስለነገሩን እናመሰግናለን 🙏 ደርግን ጨካኝ ያደረገው ኢሃፓ ናት።
@samsongebru4945
@samsongebru4945 4 месяца назад
Ato Biny is the 1st guy close tob the reality. Wonderful Biny
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Год назад
እናመሰግናለን ኤሊያስ በልዩነት የዛሬውን እንግዳ በማቅረብህ … ብትችል" የኢሕአፓ እንቆቅልሽ " መፅሐፍ ደራሲን ብታቀርበው ጥሩ ነበር
@abrhamkebede3084
@abrhamkebede3084 4 месяца назад
Ato Binyam Really I appiriciated you.for unhiden information which serched for and I didnt achive .Thank yiu very much I am your batch of age.
@minassiedejenu6177
@minassiedejenu6177 10 месяцев назад
Bunyan I thank you for your true testimony. There is no such faction.(Anj) These are victims of Zeru Kishens atrocities.
@tilahunalemu9574
@tilahunalemu9574 Год назад
በእውነት በሽተኞች ናችሁጥላቻችሁ የመረረ ነው አህመድ ሸንኬ በከተማ እያለ ብዙ ስህተት ላይ እየወደቀ ወደ ህዋስ ወርዶ እንዲሰራ የተደረገ ነው
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Год назад
Thanks for your honesty.
@markosabere6010
@markosabere6010 4 месяца назад
9:38 😮 13:24
@mesfintekle9676
@mesfintekle9676 Год назад
Thanks a lot
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 10 месяцев назад
ኤሊያሰ በርታ አጠያየቅህ ድንቅ ነው ተከራክርህ ለሌላ ስው ግልጽ ታደርጋለህ። በጥያቄዎችህ አንድ ችክ ያኩባቸውን ነገሮች እራሴን እንድጠይቅ አርጎኛል
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Год назад
* THANK YOU, Ato Benyam Bogale!!!!! *THANK YOU, Journalist ELIAS AWOKE!!!!!
@admassuhailu7180
@admassuhailu7180 11 месяцев назад
I am friend of one of the victims and thank you for exposing EPRP’s dictatorial rule!
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 10 месяцев назад
Amazing history
@user-cd9re3nx4z
@user-cd9re3nx4z 4 месяца назад
ይህ ሰው ታሪክ በትክክል እንዲቀመጥ አይፈልግም ይፈራል እንደዚህ አይነት ቆራጥ ያልሆኑ ፈሪወች ናቸው ድርጅቱን ያፈረሱት
@solomonmulugeta-uo6pp
@solomonmulugeta-uo6pp Год назад
Mr Ellias I hope you will interview Mr Haile Loul about ganta 44 and why he didn't want to mention about it on his book.Thanks.
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 Год назад
ሌላው በረከት ነህ
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 Год назад
Military tribunal አልቀረቡም እኮ ነው ብሎ የሚዋሸው
@mikejones176
@mikejones176 4 месяца назад
Think twice before you made statements...first listen
@HS-oh5fi
@HS-oh5fi Год назад
በትክክል እንደ ዘሩ ክህሽን እና ክፍሉ አምባ ገነን ገዳዮቾ ናቸዉ ኢህአፓን ያፈረሱት።
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 Год назад
የበረከት ወንድም ነህ
@genet-nh3po
@genet-nh3po Год назад
It is true
@keadmasmado9566
@keadmasmado9566 Год назад
የነ ዘሩክሼን ምሸረሻቸው እንዴት፣ እያሱ ተስፋይ ቃለመጠይቅ አቅርቡልን ኤልያስ አጠያየቅህ ደስ ዪላል በርታ
@samsongebru4945
@samsongebru4945 4 месяца назад
Keep up ,write it all facts in book .thanks
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 7 месяцев назад
tplf,eprp,derg, olf,opdo, etc were the sources of all kinds of problems Ethiopia is facing now .All kinds of political and ideological killings came or originated from these groups . Because of these groups, Ethiopia is still in serious social and political crisis.
@reeemamniel7322
@reeemamniel7322 Год назад
በጣአም አሰተማሪ ታሪክ ነው ኤልያስ ለትውልድ በጣአም ጠቃሚነው ና እየጊረጊርክ እያመጣአህ አሰማን እባክህ ጠቃሚነው እንግዳህን እና መሰግባለን አቶቢኒያሚን
@berhaneaklilu-jz2mo
@berhaneaklilu-jz2mo Год назад
ይሄ ግለሰብ አንጃ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን ቢያሰረዳን እንዴት እዚያ ከፍተኛ የፓርቲ መዋቅር ውሰጥ የነበረ ሰው አንጃ የሚባል የለም ብሎ በሙሉ ልብ ይናገራል አንድ በግልፅ መናገር ያልፈለገበት ጉዳይ አለ ማለት ነው ግልፅነት ይጎድለዋል
@abrahambeyenne7032
@abrahambeyenne7032 Год назад
ሰዎች ግን ከጊዜ የሚማሩት መቼ ነው? አዲሱ ትውልድ ካለፈው ትውልድ ትምህርት ወስዶ ተመሳሳይ ስህተት እንዳይደግም መስሎኝ ታሪክ የሚፃፈው? ለምን ይሆን ሰዎች አንድ እግራቸው ጉድጓዱ ጫፍ መድረሱን እያዩ ዕውነቱን ለመናገር ህሊናቸው የማይደፍረው? አቶ ኤሊያስ ቃለመጠይቁን ማድረግህ ጥሩ ነበር። ግን ጎን ለጎን ተቃራኒ ሀሳብ ያለውን ብታቀርብ ዕውነቱን ማግኘት ይቻል ነበር። የሆነው ሆኖ ግን ግለሰቡ ሙሉውን ዕውነት ሳይሆን እየተረከልህ ያለው እርሱ የደገፈውን ወገን እንጅ የሳንቲሙን ሁለት ገፅ አይደለም። ለምሳሌ አንጃ አልነበረም ብሏል። አንጃ ግን ነበር። አንጀኞቹ ግን በመረጃ አልተጋለጡም። በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ የተጠረጠሩት አልተዳኙም ብሏል። የሆነው ግ ከስ ተመስርቶባቸው ጠበቃም ቆሞላቸው በክርክር ላይ ሳሉ ወያኔ በኢህአፓ ላይ ጦርነት ስተከፍት ፍርዳቸው ሳይቋጭ ተገደሉ። ይህን ሂደት ሠራዊቱ ባመዛኙ ተቃውሟል። ሰውየው ግን ይህን አልነገረኽም። ለምሳሌ ብርሀኑ ነጋ ከተከሰሱት አንዱ ነበር። ግን በወቅቱ ከ18 ዓመት በታች ስለነበር መዳኘት የነበረበት በjuvinile ህግ ስለነበር ከትልቆቹ ጋር እንዳይገደል ሆኖ ተሰናብቷል። የተገደሉትም ጦርነቱ ስለተነሳ እንጂ አንዳንድ ነፃ የሚሆኑ ሰዎች ነበሩ። ወያኔ አይገድልም ኢህአፓ ይገድል ነበር የሚለውም ስህተት ነው። ሁሉም ገድለዋል። ከወያኔ ያልተገደሉ ግደይ ዘራፂዮንና አረጋዊ በርሄ ናቸው። ብዙ ሺህ በጉድጓድ ታስረው ተገድለዋል። ብቻ ግን የነበረውን እንደወረደ ማቅረብ ለምን ይከብደናል?????
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 5 месяцев назад
ተክሉ ሐዋዝ፣ አታክልቲ ቀጸላ፣ ዋልታ ገብረመድኅን፣ ክንፈ ገብረመድኅን ፣ አጽብኻ ዳኘው ጥቂቶቹ የህወሓት ሰለባ ናቸው።
@markosabere6010
@markosabere6010 4 месяца назад
13:54
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Год назад
አሮጌ መጻሕፍት ከጀርባ፣ ክራቫት ባንገት ላይ የምትደረድሩ ምሁራን፣ እባካችሁን እያለቀ ባለው ህዝባችና እየፈፈረሰ ባለው አገራችን ላይ አተኩሩ። አትቀልዱብን፣ አታስታውኩብን፣ አትበጣጠሱብን አደራ።
@alexz4231
@alexz4231 Год назад
የታፈነ ጥላቻዉን ዘረገፈው አንጃው አንጃ ብሎ ነገር የለም አለ እኮ !!!
@markosabere6010
@markosabere6010 4 месяца назад
ክፍሉ እራስክን አጋልጥ
@Antsokia-co2vy
@Antsokia-co2vy Год назад
ተፈርዶበት እንኳን ቢሆን የሞት ፍርድ እቃወማለሁ ነገር ግን ህወሃት የገደለው ደርግ ከገደለው ይበልጣል ይባላል ባይገድል ኖሮ ለዚህ አይበቃም ነበር ሁለቱም የሰሩት ወንጀል ነው በክፍል ሁለት 29፥55 ደቂቃ ጀምሮ የጌታቸው ማሩን ገዳዮች አውቃለሁ ብለው ደም መቃባት ይመጣል ህይወት እርምጃ ልትወስድ ትችላለች ይሉና ለህይወት ለብቻዋ እነግራት ነበር ይላሉ ትንሽ ቆይተው ደግሞ ። እንዲህ ያለ ሰው የዕድሜም ጉዳይ አለ ባይጽፉ ይመረጣል በተፃፉት ላይ ሪሰርች የሚሰራ ሰው በፃፈው የኢሀአፓ አባላትን አውቅ ነበር በጊዜው በትምህርታቸው ዳይናሚክ ነበሩ አንዱ ለሌላው ራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ነበር ሰዉየው ወሬ ነው ይሚያወራው ትንተና አይደለም ግን ብዙ የማናውቃቸው ጉዳዮች ነግረውናል እንደታሪክ ጥሩ ነው ትውልድ በማስጨረስ ከተጠያቂነት እርሳቸውም አያመልጡም
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 10 месяцев назад
የሚገርመው ግን የድሮዎቹ ምንም ጸጸት የለባቸውም።
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Год назад
ታዲያ ይህ ድርጂት ኢትዮጲያን ቢመራ ኑሮ ከደርግ እጄግ በጣም የከፉ ይሆን ነበር ኮምፕረማይዝ የሚያደርጉ አረመኔ ሶብስብ የነበረ መሆኑን መረዳት አስፊላጊ ነዉ ኤልያስ እንዳልከዉ ገላልጦ የመናገር ባህልን ማዳበር አለብን የአቶ ቢኒያም ጄምር የሚደነቅ ሰዉ ነዉ ኦጅግ በጣም የሚመሠገን ሠዉ ነዉ መፀሀፉ ፃፉ
@haileselassieamaremersha6176
Brother Elyas i thought you reed the book written by Dr Ayalew mergiaw. He wrote about Ganta 44. He was also in Asimba. So you will get his name from the book. Remain Blessed
@asnakeabdi
@asnakeabdi 7 месяцев назад
Please take this comment into consideration Majid Abdela/Ayalew was one of the first of the armed band members
@habtamuteshome5753
@habtamuteshome5753 11 месяцев назад
ይህ ሰው እውነትን ይፈራል
@marigoldan1
@marigoldan1 4 месяца назад
EPRP members አሁንም ሰዎች እውነት በመናገራቸው መዛት እና ማስፈራራታቸው ምን ያክል super መሰሪ እንደሆኑ ያሳያል ደግሞ አመራሮቹ እንኳን በመፅሀፎቻቸው ምንም እንዳልነበሩ እራሳቸውን መደበቃቸው፣ ብዙ የተሰቃዩ እና የቅርብ ሰዎቻቸው የተገደሉባቸውም እስካሁን ለፓርቲው ይሸፋፍናሉ።brainwashing at its worst.
@tilahunalemu9574
@tilahunalemu9574 5 месяцев назад
5:30 በእውነቱ ቀን የሰጠው ቅል አፈ ታሪክ እየሰበባችሁ የምታመነጅኩ ሀይ የሚል በሌለበት የገንዘብ መስሪያ ማደረግ አልተመቸኘም
@buzuayehumulatmengistu3177
@buzuayehumulatmengistu3177 Год назад
እውተኞ፡ታሪክ፡የሚናገርም፡ሆነ፡የሜፅፍ፡የለም፡ኢህአፓ፡አገር፡ህዝብ፡የደገፈው፡ፓርቲ፡ነበር፡
@astet9820
@astet9820 Год назад
ይህ ሰውዬ በጣም ይዋሻል ።ብዙ የማያውቀው ነገር አለ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
ንገረዋ ዝምብሎ ሾላበድፍኑ አያቅምማለት?
@samsongebru4945
@samsongebru4945 Год назад
And was critised for his doing .
@HalfCUST
@HalfCUST Год назад
ኢህአፓ እኮ ጆሊጃክዚም ትከታተላለህ ብሎ አዲስ አበባ ውስጥ ልጆች ገድሏል
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
እንዴ ትምህርት ቤት የሚሄዱ ምንም ፖለቲካ ያልገቡ ልጆች ት/ቤት ስለሄዱ በጩቤ ተገለዋል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 месяцев назад
Ehapa ye zeregnoch ye tebaboch ye Ethiopia telatoch mishig new teblowal. Ehapa tsere hizb new bilowal.
@Getahunmerga
@Getahunmerga Год назад
ከዋነኞቹ ተገንጥለው የሚወጡት ምክንያታቸው ምን ምን ነበር።ያንንስ ለማስተካከል አልተሞከረም ?
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
The introduction of communism among students of Haile Selassie University in the mid 1960's had implicitly labelled Amharas as enemies to fight against. Those who espoused communism were divided into two camps : those who supported class struggle and national struggle upto secession like EPRP implicitly declaring Amharas as enemies, and those who supported national struggle openly labelling Amharas as enemies like TPLF. The latter won the political game, and many of the leaders of EPRP joined TPLF as its lackeys labelling Amharas enemies to fight against. To the bane of Amharas, most of the rulers of Amhara region are these lackeys and their political children. The adoption of communism by Ethiopian students has brought disaster after disaster without end. Tigrayans, Amharas, Oromos, and the rest of Ethiopia are suffering from the consequences of their communist beliefs. Particularly, Amhara students were fooled by 'scientific communism' and fought against the interests of their patents including future interests. Now, at old age, the old communists and their families are undergoing oppression and persecution as aliens by the people whom they fought for. This is a typical example of 'little knowledge is dangerous'.
@Getahunmerga
@Getahunmerga Год назад
ኤሊያስ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ። ያልተሸራረፈ ታሪክ አለው የምትለውን መጽሐፍ ብትገል ጥሩ ነበር ።ለማንኛውም ምስጋና ይገባሀል ።
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 Год назад
ቢንያም የመረጃ ቋት ነው። በተለያዩ አስቸገሪ ሁኔታ ውስጥ አልፏል። ምዘና ላይ በወለል ላይ ባለ ጉዳይ ይወሰናል። እስካሁን ድረስ ፍራቻ አለቀቀውም።በዚህ ወጉ ያወጋን ግማሹንም እነዳልሆነ መገመት አያዳግትም። የሱ ቃለለመጠይቅ ለአንዳንድ ጅምር ሥራዎች ግብአት ሊሆን እንደሚችል አልገመተም። ድርሻውን በወጉ አልተወጣም!
@bessottamer3808
@bessottamer3808 Год назад
አቶ ቢነ
@bessottamer3808
@bessottamer3808 Год назад
አቶ ቢኒያም ትውልድ ሊማርበት የሚችልን የኢህፓ ታሪክ ሸራርፈው በማቅረበዎት የውስን ሰዎችን ማስፈራሪያ ሊያመልጡ ይችላሉ በተመሳሳይ መልኩ የተወሠኑ ሰዎችን ከታሪክ ተወቃሽነት ለማዳን ብለው ሙሉ መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ያለመሆነዎት ከታሪክ ተወቃሽነት አያመልጡም።
@SileshiWorku-hr2bt
@SileshiWorku-hr2bt 6 месяцев назад
በዚያን ጊዜ ቀይ ባንዲራ ዛሬ ብንያም የሚለውን ሁሉ በድፍረት ታግለውት ነበር። ይህን ጉዳይ ግን ጠያቂውም ሆነ ቢኒያም ዘለዉታል ለምን??
@user-pj2eg2sh3b
@user-pj2eg2sh3b Год назад
አሁን ስንት የሚሰራ ስራ እያለ ይኸን አርሲ ኩርስ ማቅረብ ምን ተፈልጎ ነው?
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
We learn from the past !
@michaelkindie636
@michaelkindie636 3 месяца назад
ኤሊያስ ቢኒያም ትክክል ነው።ታሪክ ሆኖ አይደለም የሚያልፈው ለረጅም ጊዜ ታሪክ እየተሰራ ነው የሚያልፈው።ቢኒያም ቢናገሩ ገዳዬ ወር አይቆይም የተገዳዬ ቤተሰቦች ደግሞ ሌላ.....
@JjJj-rg1xo
@JjJj-rg1xo Год назад
ሰላም፡ የኢህኣፓ ትውልድ ቢኖር ንሮ ዛሬ, ጌታቸው ረዳ (ኩርኩር) (የግብረ ሰዶማውያን ቡቹላ) በባህርዳር ይገደል ነበር።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
The piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution coming Islamic Arabic republic Eritrea
@Jarreso1
@Jarreso1 3 месяца назад
ጸጋዬ ደብተራው በምን አይነት በማን ተገደለ??
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
How and why Tselote Eskiyas killed 😊
@gezuabebe8096
@gezuabebe8096 Год назад
ይህ የጋንታ መሪ ቶርቸር ሲያደርግ መረጃ ካለ ተከሶ ለህግ መቅረብ ይኖርበታል ይህ ወንጀለኛ በነጻነት እንዴት እዚህ የነጻነት አገር ይኖራል
@astatsehaie3299
@astatsehaie3299 Год назад
ለማሰተካከል ሃለዋ ዓረብኛ አይደለም ትግርኛ ነው ሰውራ ዓረብኛም ትግርኛም ነው
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
The piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution coming Islamic Arabic republic Eritrea
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m 10 месяцев назад
በፍርሀቱ. የታወቀነው. በተጋዳዩ. አይታመንም ነበር
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 5 месяцев назад
ነብስ ገዳይ የአመሪር አለቅላቂ ፣ለሰው ግድ የሌላችሁ
@EHSNA5381
@EHSNA5381 Год назад
የኢሕአፓ መሪዎች ማለት ድርጅቱ ኢሕአፖን ማለት ነው የሚለው አስተሳሰብ በጣም የተሳሳተ ነው። ኢሕአፖ ማለት በጽሁፍ የወጣው የአቅጣጫ ወይም የትግል መመሪያው ነው። ይሄ የጅምላ ተጠቃሽነት አስተሳሰብ እንዴት መስተካከል እንዳለበት ብዙ መመራመር አይጠይቅም። ኢሕአፖ እኮ ሰው አይደለም የፖለቲካ አስተሳሰብ አቅጣጫ ወይም ቀጤ ነው። አንዳንድ የኢሕአፓ አመራር አባላት ማለት ይቻላል እንጂ በጅምላው ድርጅቱ ማለት መሪዎቹ ማለት ነው ማለት አይቻልም። ምክንያቱም የድርጅቱ መሪዎች በአንድ አይነት አስተሳሰብ ወይም ባህርይ የተጎናጹፉ አይደሉም። ሰላሳ አመራሮች ቢኖሩ ሰላሳ ኢሕአፖ ሊኖር አይችልም። ሁሉም እንደየስራው ሁሉም እንደተግባሩ መመዘን ይኖርበታል እንጂ ባጠቃላይ ፖርቲውን በመሪዎቹ ልክ መስፋት አይቻልም። ድርጅቱ ግረፍ ማጭድ አግለህ ተኩስ የሚል መመሪያ የለውምና በርካታውን የኢሕአፓ አባል በነዘሩ ክኽሸን ጫማ ማስገባቱ ትክክል አይመስለኝም። ቢንያም እንኩዋን ለዚህ አበቃህ። ስለ ጌታቸው ማሩ አሙዋሙዋት የሰጠኸው አስተያየት የተሙዋላ እይደለም። ምናልባት የጉዳዩ ባለቤት ዝርዝሩን ያወጣውና የበለጠ አስደንጋጭና አሳዛኝ ዜና እንሰማ ይሆናል።
@JjJj-rg1xo
@JjJj-rg1xo Год назад
የ ኢህኣፓ ትልቅ ስህተት የ ኤርትራ የኣገር ጥያቄ ውድቅ በማድረጉ ደጀንነት ከሻብያ ማጣቱ ነው።
@greenlife4790
@greenlife4790 5 месяцев назад
Your many efforts are appreciable and bravery, but don't interrupt your interviewees very much, don't finish their sentences, don't put your words in their mouth, and don't force them too much to answer your questions.
@tesfayedessie-ff5om
@tesfayedessie-ff5om 15 дней назад
አቶ ነብዩ ጥሩ ሄደህ ሄደህ እነ ጌታቸው ማሩ ላይ የተደረገው አሰቃቂ ግድያ ላይ ስድትደር ስ ወደሃላ ማፈግፈግህ ቅር ቢያሰኘነኝም ጥሩ ነገር መናገርህ መልካም ነበር።መፀሐፍህ ውስጥ እንደምትጠቅሰው ተስፋ አደርጋለሁ ።
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m Год назад
ብንያም ውሽታም ነው ጋንታመሬው. ማን. ነው
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 7 месяцев назад
ትልቅ ሥራ! ኤልያስ !
@Kereyeze
@Kereyeze Год назад
የዘሩ ግሽን የዕውነት ሥም ምን ይሆን ?
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
ዘሩ ክህሽን
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
​@@kedist1978 it looks u know the history of ehapa if u know could u answer me how and why Tselote Eskiyas was killed
@mesfinmulugeta2791
@mesfinmulugeta2791 Год назад
I struggle to understand the political motivation behind conducting interviews with individuals who can be described as dimwits, despicable opportunists, and counter-revolutionaries. Their involvement cannot diminish the profound significance of the Martyrs' story, which is forever engraved in blood and cannot be tarnished. The attempt to present figures like Binyam, whose account raises numerous doubts, will not alter the history of EPRP. It's worth noting that Binyam is the younger brother of Paulos Bogale Walelu, who was indicted in absentia for the horrendous crime of killing school children. As of now, preparations are underway to extradite him from Central Canada back to Gamu Gofa, where he will face the full force of the law. It is crucial to understand that EPRP is not a relic of the past, as some may want to believe; it is a vibrant and active organization that continues to represent us
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
Really???
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
Since you went to a great length to protect the legacy of EPRP would you please explain why did the party killed so many senior members like Yirga Tessema and so many others??
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf Год назад
Your shameful presentation of guilty by association of Binyam with Paulos Bogale is a poverty of logic. The fact is while Paulos serving the military regime of Mengistu in southern Ethiopia Binyam was in northern Ethiopia fighting against the military regime. That means direct or indirectly Binyam and Paulos were fighting each other. During the Ethiopian Revolution, this is not an isolated case. I am 100% sure Binyam was not aware of his brother's position while he was ambushing in Asiba or in Gonder. The problem with Mesfin and his likes of EPRP worshipers is they have been in long prayer in the party church. Their Saints the party leaders always praised and adorned. This was the science of Marxism fully converted to idealistic dogma. In fact,, the party is supposed to be considered a machine or a tool whereas the party leader and members use and abuse it. Whenever the tool is overused or no more in use you throw it into the garbage dump. You don't need to build a temple for the party to become the high priest.
@user-cd9re3nx4z
@user-cd9re3nx4z 4 месяца назад
ኤልያስ እራሱን ነፃ ያላወጣ ስም የማይነገር ኢህአፓ ከመቃብር ወጥቶ ይገሉኛል ብሎ የሚፈራ ግራ የገባው ሰው ነው
@yokishmedia
@yokishmedia Год назад
ኤልያስ ጎበዝ ቢሆንም ለነ በረከት ያለው ጥለቻ ነፍሱን ቀፍድዶ ስለያዘዉ ስለ በረከት ብዙ ጥያቄ መጠየቅ እየቻለ በተለይ ብር የለዉም አሁንም በመንግስት ቤት ነዉ የሚኖረዉ ከተፈታ ቦሀላ ሁለቴ ጠይቄዋለሁ ሲለዉ ባልሰማ ነዉ ላሽ ያለዉ
@anteneh41
@anteneh41 9 месяцев назад
ታዲያ በረከት ምን ያላረገው ነገር አለ በ27 አመት ውስጥ ይሄ ግፈኛ
@kalhone320
@kalhone320 Год назад
አቶ ኤልያስ ግትር ሆንህ። እንደገና ልታጋድል ነው? የኢትዮጵያን የደም መመለስ ባህል አታውቅም?
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m 10 месяцев назад
እባክህ. ይህን. ቦዘኔ. ፈሪ ስው. ነው. ምሳሌ. የሚአቀርበው በአለፉ. ነው. ለምሳሌ. መገርሳ. ስለምን. ስጠይቀው. ስድብ. ነው. የቀደመው. ትልቅ ቦዘኔ. ነው
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 5 месяцев назад
ንግድ ገዳይ አለቅላቂ ፣አረመኔ ሰው በላ!
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Год назад
Why don't you interview the head of Ghanta-44 Woldelul Kassa? The late Ayalew Yimam described vividly the torture and cruelty in his book decades ago. Don't overlook the role of the late Mezegebnish Abiu whilst. massively condemning the late Zeru Kishen. Maybe Ayalew Kebede Tessema, who is articulate enough, should write his seminal experience with EPRP in Assimba so much so that Ethiopians will rest in peace once and for all.
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
Thanks for the information do u know also how and why Tselote Eskiyas killed
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Год назад
This man is conniving and full of vile intrigues. Why is he not upright? He has a political axe to grind. Girmachow Lemma, Nolawi Abebe, Kiflue Tadesse, Surafel Kaba,and Mezgebenish Abiu were largely responsible for the death of Getachow Maru as the noose tightened around their necks by Kebeles.
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 5 месяцев назад
U are one of killer,evil!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
Do u know how and why Tselote Eskiyas killed
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 месяцев назад
አቶ ኤልያስ እቫክህ ፩: ክፍሉ ታደሰን እና ዘሩ ክህሽንን ፪: የጋንታ ፵፬ ን ኃለፊ ወልደልዑል ካሳን ፫: አቶ ቢኒያምም ስለ..ጌታቸው ማሩ ግድያ ያለ ፍራቻ በግልፅ እንዴአወራ ወደ አንተው መድረክ ለውይይት አቅርብልን። ምክንያቱም ህዝብ የሀገሩን ታሪክ የማወቅ መብት አለው እና። በአቶ ቢኒያም ፀጋዬ ገብረመድህን -ደብተራው የጎጃም ሰው ነው ያለው ወሻት ነው። ፀጋዬ ደብተረው የጎጃም ሰው አይደለም።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
Thanks for the information do u know also how Tselote Eskiyas was killed
@012345678952645
@012345678952645 Год назад
ዘሩ ክህሸን ሕይወት አለ እንዴ ?
@dinqtube3727
@dinqtube3727 4 месяца назад
Dead
@girmakana6552
@girmakana6552 Год назад
ተስፋዬ፣ ድሮም የምታሳዝን ዘላባጅ ኢንፋንታይል ነበርክ ። የድርጅት ጥላቻህን ሰራዊቱን በመበተን ተወጥተኸው ነበር። አሁን ደግሞ ያንድን ትውልድ ታሪክ እያቆሸሽክ ነህ። አንተ መደበቅ እንጂ አደባባይ ልትወጣ አይገባህም ነበርኮ! ምነው እድሜ እንኳን አልገራህም?
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 5 месяцев назад
አንተ ተደበቅ ነፍሰ ገዳይ ሁሉ አረመኔ ፋሽስት
@famel9098
@famel9098 Год назад
አንተ በዘነዘና ተገደለ አልክ። እሷ ግን ይህን አላለችም? ለመሆኑ አንጃዎች ኢሕአፓ ሳይነቃባቸው አዲስ አበባ ውስጥ ምን ያህል ልጆችን ለደርግ ጠቁመው እንዳስገደሉ ለምን አልነገርከንም? የፓርቲውን መሣሪያ በደርግ ያስያዙት? እንቅስቃሴዎችን እንዲሰናከል ያደረጉት? ይሄንንም ንገረን።
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 Год назад
ኢህአፓም ሆነ መኢሶንም የማሰብ ችሎታቸው(IQ) ከፍ ያሉትንና፤ ህዝብ የሚወዳቸውን ሁሉ ጨርሰው ሲያበቁ፤ እንደለመዱ አሁንም ወጣቱን የማስፈጀት ፍላጎታቸው ከፍ ያለ ፤ በውነት ለህዝብ የቆሙትንና የዋሆቹን፣ በሬ ከአራጁ ይውላል እንደሚባለው፤ ጓዶቻቸውን የበሉ፤ አምነዋቸው አብረው የነበሩትን የጨረሱ፤ በአባይ ጠንቋይ የሚመሩ፤ በባዶ ሎጂክ ዛሬም ነጻ አውጪዎች ነን እያሉ ህዝቡን የሚያወናብዱ፤ የድርጅት ስም በመለዋወጥ አሁንም ወጣቱን እያሳሳቱ ናቸው ፤ ምናለ በቃን ቢሉ? አሁንም ለኢትዮጲያን የለውጥ እንቅፋት እና ሃገሪቱን ወደኋላ የሚጎትቱ እነሱ፤ የሚገድሉና የሚያስገድሉ እነሱ ናቸው እንጂ ለሀገር የሚያስቡ አይደሉም። ሁሌም በጦርነትና በሰቆቃ አዋጅ በደሃው ልጆች አእምሮውን እንዲፈዝና እንዲደነዝዝ በማድረግ በውላጆች ስቃይ የሚደሰቱ ናቸው። ምንም ስለመንግስት አሰራርና ደንብ የማያውቁ የሀገር እድገት ጠላቶች እንጂ፡ ለኢትዮጲያ የሚበጁ አይደሉም።
@HalfCUST
@HalfCUST Год назад
እንደ ኢህአፓ አይነት ፋሽስት ተፈጥሮ አያውቅም
@wechecha
@wechecha Год назад
ይሄንን ፈሪ አቅርበህ ወሬ ብቻ:: ለሞቱት እንኳ ድምጽ ለመሆን እድሉን ቢጠቀምበት
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
ስለተገደሉት እየተናገረ መስሎኝ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Год назад
እባካችሁን አታስታውኩብን። ኢሕአፓ ለሥልጣን ሳይሆን ለዲሞክራሲና ለመሬት ላራሹ ነው። የተጠቃው በፋሺስት ደርግ፣ በሻቢያ፣ በወያኔ፣ ወዘተ የኢትዮጵያ የውስጥና የውጪ ጠላቶች ህብረት ነበር። እዚያ ላይ ከመለፋደድ አገርና ህዝብ በሚደመስሱ አምባገነኖች ላይ ማተኮር ይሻላል።
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m Год назад
ውሽታም. ግርሙ. መቸ. ነው. የምተው ሌላው ውሽት. አለማየሁ. አየርወለድ. ነውያስለጠነን. አለ ትጥቅ አልነበረም. አለ. ውሽት. ነው ኤልያስ. ይህ ስው. አይምሮው የተነካ. ነው
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 9 месяцев назад
በራስህ ማንነት ብቅ በልና እውነት የምትለውን ንገረን። በተረፈ ተደብቆ የሰው ስም ማጠልሸት አይሆንም።
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 Год назад
ወረኛዎች ናችሁ።
Далее
ДЖЕФ ВСЕМ ПОМОЖЕТ🤓
10:33
Просмотров 789 тыс.