Тёмный
No video :(

መልክዓ-ሃሳብ: ባዶነት 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

መልክዓ-ሃሳብ: ባዶነት

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@Jabel17
@Jabel17 Год назад
ቃሎቶች የሉኝም አንተን ለመግለፅ ጤንነቴ አውንም እውቀትን አብዝቶ ይግለፅልክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እንዲሁም አብይና ኪሮስ ተባረኩ አዘጋጁንም ጭምር 🙏🏾🙏🏾💯💯💯‼️
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 2 года назад
እውነትን ጥበብን እንድንፈልግ ሰለረዳህን ጤንነቴ በጣም እናመሰግናለን
@ramagekyume
@ramagekyume Год назад
❤️
@King-tm9yu
@King-tm9yu 2 месяца назад
ሃሳብ በራሱ በሃሳብ ዓለም ያለ እውነተኛ ህይወት ሲሆን ክንውኖች እንቅስቃሴዎች እና ማንኛቸውም ተግባሮች በራሳቸው የራሳቸው እውነቶች ያላቸው ናቸው ባይ ነኝ። ሁለቱ የሃሳብ ዓለምና የተግባሩ አለም የግድ አንድ ናቸው ማለት አልችልም። በራስህ ሃሳባዊ ዓለም ውስጥ ደስተኛ ህይወት ሊኖርህ ይችላል ነገር ግን የተግባራው ወይም ተንቀሳቃሽ ዓለም ማስረጃ ስጠኝ ሊልህ ይችላል ያኔ ከሃሳባዊ ዓለም ፍንጥዝያ ተንኮታኩተህ ልትወድቅ ትችላለህ። ነገር ግን ማንም ሊረዳህ እንደማይችል ይህም ለጥቂቶችና ብቻ የተሰጠ እንደሆነ ከተረዳህ አትወድቅም። የተከልካት የብርቱካን ፍሬ ብርቱካን እንድታፈራ መተከል ብቻውን በቂ አይደለም ለምን ዓይነት አፈር ላይ ወይስ ጭንጫ ላይ ወይስ እሾህ ላይ ወይስ ምን ላይ ተከልካት???መጠየቅ አስፈላጊ ነው። ጭንጫ ላይ ተክለህ ብርቱካን አይደለችም ብትል ምን ልልህ እችላለሁ። እውኑተኛን የሃሳብ ዓለም አለኝ ካልክ በሃሳቡ ዓለም ውስጥ ፍጽም ዕረፍት ሊኖርህ ይገባል የተደሰትክበት የሃሳብ ዓለም እስክትነካካው መጠበቅ በራሱ ውድቀት ነው። ህይወት ካለው በራሱ በእንተ ውስጥ የሚወለድና የሚያድግ ነው። ዞረህ ለማየት ስትሞክር ተንሸራተህ ትወድቃለህ። ግን እርግጠኛ ሁን በሃሳብ ዓለም ባለ እውነተኛ መረዳትህ እርግጠኛ ሁን ያኔ ዕብድ ትሆናለህ።ዕብደቱ ለአንተ አይደለም ለተንቀሳቃሹ ዓለም ነው። እንድየውም ማበድን ስለምትፈሩ ለውሸት ህይወት ትሳሱለታላችሁ ችግራችሁን አያችሁት ?? የመጣልህ መረዳት ራስህን እንድትጥል ቢሆን ትንሽዬ ምርኩዝማ መያዝ ዓለብኝ ትላለህ። ራቁትህን የሚያስኬድ መረዳት ቢመጣልህ አይ ሰው ምን ይላል ትልና ቢያንስ የውስጥ ሱሪና ልብስ ላድርግበት እንጂ ትላለህ ለመጣልህ እውነተኛ ሃሳብ አልተገዛህም። ቀስ በቀስ የምታደርገው ይመስልህና ቀስ በቀስ ሱሪና ሱፍ ጋቢና ኩታ ያስለብስሃል። እርቃን መሆንና ዕብድ ነህ ከመባል ለመዳን የእውነተኛ ሃሳብ ተክዳለች። ሰው እርቃኑን መሄድ አለበት የሚል መረዳት ከመጣልህ ቢያንስ ስትለብስ ሊያቅለሸልሽህ ይገባል። ልበስ ግን ያቅለሽልሽህ አትውደደው የቱ ያምርብኛል ከሚል አባዜ ውጣ።
@senayamelake7483
@senayamelake7483 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-bt5qu7qo4g
@user-bt5qu7qo4g 3 года назад
የወደፊቱ ዓለም መሪ መስመር🙏
Далее
መልክዓ-ሃሳብ፡ በረከት
55:13
Просмотров 4,2 тыс.
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22