Тёмный
No video :(

ሰው መሆን ወይም አለመሆን 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ማኅበረ-ሰብዓዊያን ከጥበብ ዘርፍ የተቀዱ ሃሳቦችን ንድፍ እያወጣ፤ በንድፉም መሠረት ወደ መሬት እያወረደ፣ ቀደምት ታላላቅ አባቶች አስቀምጠው እንደሄዱት አሻራዎች እሱም በተራው ዘመናትን ተሻግረው ለቀጣዩ ትውልድ መድረስ የሚችሉ ስራዎችን ለማስቀመጥ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
በዚህ ዶክመንተሪ ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት የዚህን ታላቅ ሃሳብ የእስካሁን አካሄድና የጉዞ አቅጣጫን ለማሳየት ተሞክሯል፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Год назад
ውልደቱ የሚከበረው ላሊበላ ሰርጉ እና ጎጆው ሸዋ ላይ ከሆነው ወገን ነኝ ኢትዮጵያ ላይ እየተገለጠ ያለው ነገር በሰው ልጅ አፍላ የወጣትነት ዘመን እንደሚገለጥ ብርቱ ሀይልና ጉልበት ነው የሚሳለው ። ብርቱ የሚገለባብጥ ለሰው ዘር ሁሉ ነፃነትን የሚያጎናፅፍ።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ድንቅ ቅንብር ነው🙏🏽 ማስተዋሉን ይስጠን 💚💛❤️👍🏾
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Not a single Ethiopian from my circle has this wisdom. I am so jealous of this gathering
@danbole1233
@danbole1233 5 месяцев назад
ይህ ሀሳብ ይስማማኛል።
@abrhamteferi3992
@abrhamteferi3992 Год назад
እያንዳንዱን ሰው ለተረዳው,, ለደረሰበት ነገር,, ክብር አለኝ,,! እነዚህን አምስቱን የጤንነት ሰጠኝ መፅሐፍትን አስፈልጌ ገዝቼ አንብቤአቸዋለሁ,,! መፅሐፍቶቹ,, አንድ ሌላ ያላነበብኩት,, ትልቅና ጥልቅ መጽሐፍ,, ማብራሪያዎች ነው የመሰሉኝ,,! ለአንድ ለእንደዚህ ዓይነት ሃሳብ አዲስ ለሆነ አንባቢ ግራ አጋቢ ይመስለኛል,,! ለነገሩ ደራሲው አቶ ጤንነትም መግቢያው ላይ ካልጠቀማችሁ አታንብቡት ብሏል,,,! ነገር ግን ደፈር ብሎ,, ሃሳቡን,, ብዙዎች እንዲረዱት አድርጎ,, ቢያብራራው ጥሩ ነበር እላለሁ,,! ለሆነ ትንሽ ንጉሣዊ ቤተሰብ የተጻፈ ነው የሚመስለው,,!0!
@user-nv9tj7lp7w
@user-nv9tj7lp7w Год назад
The Truth shall set you Free.
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
ስለእውነት ፣ ስለሀቅ እና ጥበብ ስለሚደረግ ተግዳሮቶች ከልብ ምስጋናና ክብር ይገባችኋል 🙏
@zerubabelderbe
@zerubabelderbe Год назад
KEEP UP
@Abi-fe8rm
@Abi-fe8rm Год назад
Enezih zeru yalachew...wede Enante Lememtat yemiferut neger binoris????(Yetemeretutin Eskiyasit Dires tamrat yadergal ) yihe endayaskerachew mastemamegnachew Mindin New....??? Degmom Lela bota...( Musse Eyasu lay Ejun Chanebet)..yemil Ale
@gabriellaesayas6380
@gabriellaesayas6380 Год назад
አመሰግናለው
@nqat1212
@nqat1212 9 месяцев назад
እንዴት ነው ከናንተ ጋር መገናኘት የሚቻለው ከተመረጡት አንዱ ሳልሆን አልቀርም።በጣም ነው የምፈልገው
@natinati260
@natinati260 Год назад
Yaletaye hasabe
@romanbeyene2736
@romanbeyene2736 Год назад
የተስፋ ምግቦች❤
@metasebiaalemu4304
@metasebiaalemu4304 Год назад
የእውነት ምግብ
@nqat1212
@nqat1212 9 месяцев назад
እዛ ለመሄድ ምንድነው የሚያስፈልገው ገንዘቡስ ምን ያህል ነው
@Behmnet
@Behmnet 6 месяцев назад
Funny, ye sew hymanot eyaskadachu. Seytanoch
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 Год назад
💚💛❤️🙏
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
Thanks 🙏 bro you open our??????????????thanks
@nathanabebe-t1l
@nathanabebe-t1l Год назад
ጋሼ ግን ምንድን ነዉ የተማርከዉ😮😮?
@ethiopiaarchive9437
@ethiopiaarchive9437 Год назад
welede rufael : teru new berta : belohal Tekle Markos
@mulyman
@mulyman Год назад
መች እንዴት ለነማን እኔስ ግን እታች ነኝ እባካችሁ ፈልጉኝ ???????
@zelalemgetinet1035
@zelalemgetinet1035 Год назад
መጽኀፎቹ የት ይገኟሉ?
@Behmnet
@Behmnet 6 месяцев назад
The 😈 devil is working overtime this days
@mathewosfanta2083
@mathewosfanta2083 Год назад
ጥበብ ተገልጣ በምትሠራበት ጊዜ ገንዘቧ ለመሆን
@mathewosfanta2083
@mathewosfanta2083 Год назад
ዘመኑ የጥበብ ነው... ልባሞች ይገለገሉበታል...
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 Год назад
999 999 999
Далее
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 499 тыс.
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 484 тыс.
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 499 тыс.