Тёмный

“ሳይንስንም፣ ሀይማኖትንም ፍልስፍናንም የሚጠቀልለው ንግርት (Myth) ነው፡፡ ክፍል - 1 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ደራሲና የማዕከለ-ሰብ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ በቅርቡ ለአንባቢያን ባቀረባቸው ሁለት መጽሐፎቹ ዙሪያ መሰረታዊ የንግርትን ባህርያት አሳይቶናል፡፡
አንባቢያን በመጽሐፍቱ ሃሳቦች ላይ ደራሲው በመድረክ ላይ የሚሰጠውን ጥልቅ ትንታኔ ለመታደም ከፈለጉ ዝርዝር መረጃዎችን እነሆ
1. ንግርተ-ፍጥረታት
2. ንግርተ-ሕያዋን
ቀን፡ ህዳር 2 / 2016
ቦታ፡ በኤረር ተራራ
መግቢያ፣ ትራንስፖርትና ምሳ፡ ብር 950
ለመመዝገብ በስልክ ቁጥር 0923 668102 ይደውሉ

Опубликовано:

 

7 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@jojo1325-w1m
@jojo1325-w1m 8 месяцев назад
ያላቹህ ስለማያልቅ በተቻለ አቅም ቶሎ ቶሎ ስጡን የህይወት ሙላት ናቹህና🙏
@muluarebo164
@muluarebo164 8 месяцев назад
ስልኬን ይዤው ኖቲፊኬሽኑ ቢመጣስ፡ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡ ናፍቃቹኝ ነበር
@alem5097
@alem5097 8 месяцев назад
.ብዙ. እንደጠፋችሁ. አውቃችሗል. እንዴት. እንደማርፍበትና. ሰላሜን. እንደማገኝ. በዚህ. ፕሮግራም. ተረዱኝ. እንኳን. ደህና. መጣችሁ
@Zenawizena
@Zenawizena 8 месяцев назад
ጤንነትን በሬድዮ ከምሰማው ድምጽ አንፃር፤ፊቱን ሳየው በጣም ያልጠበኩት ሆኖ ሳገኘው በጣም ገረመኝ፤የምትሰጡት ሀሳብ ግን እጅግ በጣም ምርጥ፥ገንቢና አስተማሪ ነው!
@azebtefera9561
@azebtefera9561 8 месяцев назад
ቤተሰቦች ሃሳብ ብቻ ሳይሆን መረዳትም ያድጋል 🙏🙏
@user-rt2cp7zv3p
@user-rt2cp7zv3p 8 месяцев назад
ሌላ ነገር መስማት እስኪያስጠላኝ ድረስ በዚ ሀሳብ ተለክፌያለው ከብዙ መጥፋት በኋላ ስለ ተመለሳችሁእጅግ ደስ ብሎናል በርግጥ እኔ ቤት24 ሰአት መልከዓ ሀሳብ ብቻ ሰለሚሰማ የማስበውም የምኖረውም እስትንፋሴ ሁሉይሄ ሀሳብ ሆኗል እናም ጤናችን ሆይ ያ ሁሉ ልፋትና ድካምህ በፍፁም ከንቱ አልቀረም
@azebtefera9561
@azebtefera9561 8 месяцев назад
ጠፈችሁ ሰላም ነው እንኳን ደህና መጣችሁ🙏 👌🥰🇪🇹
@danbole1233
@danbole1233 8 месяцев назад
እውነት ነው::በየሚድያው ስለማንኛውም ነገር ....አስተያየት ሲጠየቁ እምናየው ዶ/ር እከሌ ....ፕ/ረ እከሌ.....!ሲባል ሁሌም ይገርመኝም ...አልፎም ያበሳጨኝ ነበር::ትክክል ብለሃል ::እናመሰግናለን::በዚህ እሳቤ መሰረት ሁሉም ሰው ዋጋ አለው::ብቸኛም እይደሉም እና::እናመሰግናለን::
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct 8 месяцев назад
ያክብርልን !!!!❤❤❤❤
@fredjean4506
@fredjean4506 8 месяцев назад
እንኻን አየዋችሁ እድሜ ይጨምርላችሁ
@ethiopan-diary
@ethiopan-diary 8 месяцев назад
እንደገና ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል...!!!
@samrawitadmasu7483
@samrawitadmasu7483 8 месяцев назад
እኳን ደና መጣችሁ ደስ ብሎናል
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 8 месяцев назад
ጥዉም ጣፋጭ ፕሮግራም
@rahelzewde7625
@rahelzewde7625 8 месяцев назад
ጤንነቴ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ግን አረ ድምፅ የለው እባካቹህ
@gashawa.g6274
@gashawa.g6274 8 месяцев назад
Nice to hear you.
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 8 месяцев назад
Well come back....
@andualemfeleke9298
@andualemfeleke9298 8 месяцев назад
Ere....betam new yetefachehute...😮😮
@fekadu-cx3hn
@fekadu-cx3hn 8 месяцев назад
ከ አራት ወር በኋላ አንኳን ደህና መጣችሁ
@sintayehumekuriya7715
@sintayehumekuriya7715 8 месяцев назад
እባካቹ ቶሉ ኑ
@alemyheu
@alemyheu 8 месяцев назад
I have been worried about you guys all month when you did not upload new videos. I hope you are all safe. Please make one video a week don’t disappear on us and when is your book coming out?
@user-qn7uq8il2q
@user-qn7uq8il2q 8 месяцев назад
የዘመናችን ጉዱ ካሳ ጤንነት ሰጠኝ
@alem5097
@alem5097 8 месяцев назад
ወንድሜ. አባል. ለመሆን. ማድረግ. ያለብኝን. ብትነግሩኝ. ለምን. የለሁት. ውጪ. ነው
@user-qy2wv6ti6h
@user-qy2wv6ti6h 8 месяцев назад
ድምፅ የለውም
@loariftube206
@loariftube206 8 месяцев назад
ምንም አይነት ምክንያት ምክንያት ቢኖራቹ በዚህ ደረጃ መጥፋት አልነበረባችሁም
@wrkk6525
@wrkk6525 8 месяцев назад
It's better if you talk with evidence, ዝም ብለህ ነው የምታወራው እንዴ
@yesewamba
@yesewamba 8 месяцев назад
እናንተን ስሰማ የሆነ የመኖር ተስፋዬ ይጨምራል።እና እባካችሁ አትጥፉ።
@azebtefera9561
@azebtefera9561 8 месяцев назад
መፀሀፍ ቅዱስ ሚዝ ነው በተለይ ሰለሞንና የሳባ ታሪክ?
Далее
መልክዓ-ሃሳብ:  ባዶነት
1:22:24
Просмотров 4,2 тыс.
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.