Тёмный

መምህርት ጥዕምተ ዜማ ዓይን አልባዋ ዓይናማ : ክፍል አንድ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 479 тыс.
Просмотров 197 тыс.
50% 1

መምህርት ሶስና በላይ የዜማና የቅዳሴ መምህርት

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 465   
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 6 лет назад
በእርሥወ ላይ ያደረው የአብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ላይ ፀንቶ ለዘላለም ይኑር አሜን !!!
@ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ
አሜን አሜን አሜን
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 года назад
አሜን አሜን
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 3 года назад
አሜን እውነት!!!
@alemstay6217
@alemstay6217 3 года назад
Amen amen amen
@እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ
አሜን አሜን አሜን
@marukebede693
@marukebede693 8 лет назад
ማህበረ ቅዱሳን ባይኖር ኖሮ እኒህን የተባረኩ እናት ማን ያስተዋውቀን ነበር። በረከትዎ ይድረሰን። ድንግሊቱ ከእርስዎ ጋር ትሁን።
@bsinegio2333
@bsinegio2333 8 лет назад
ስለ፡ቅ.ቤተ ክርስትያን፡ብትመሰክር፡የት፡በደረስክ።
@dzewedezwede6851
@dzewedezwede6851 8 лет назад
ትክክል. አሜን! !
@marukebede693
@marukebede693 8 лет назад
+b sinegio አንተ ነፍሰ ገዳይ ተሐድሶ ፕሮቴስታንትየቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጠላት።ሉተራዊ የሉተር ውላጅ የሉተር ዲቃላ
@bsinegio2333
@bsinegio2333 8 лет назад
+Maru Kebede ወንድሜ፦የጻፍኩት፡አልገባህምን፧ለማንኛውም፡ "ማኅበረ፡ቅዱሳን፡ወይስ፡ማኅበረ፡ሰይጣን" በዲያቆን፡ሙሉጌታ፡ወ/ገ. የተጻፈውን፡አፈላልገህ፡ረጋ፡ብለህ፡አንብበው። አመሰግናለሁ፨
@marukebede693
@marukebede693 8 лет назад
+b sinegio ሙሉጌታ ወልደ ገብርኤል ሳይሆን ወልደ ሠይጣን አውቀዋለሁ፣ መፍቀሬ ፕሮቴስታንት የሰይጣን ውላጅ ርእሰ መናፍቃን ነው፣ ምናልባትም ከአንተ በፊት አውቀዋለሁ። ግም ለግም አብሮ ያዝግም አሉ አበው፣ የሰይጣን ልጅ የሆነው ተሐድሶ ፕሮቴስታንት መቀበሪያው ደርሷል።
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 5 лет назад
ዋይ ዜማ ዘሰማይኩ በሰማይ እመላዕክት ቅዱሳን እንዘይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር መላዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሃቲከ ። በጤና ያቆይልን እናታችን ።
@meazagebreyes1606
@meazagebreyes1606 8 лет назад
እናታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን።
@lolptigisthfshj7941
@lolptigisthfshj7941 8 лет назад
amennn amennn
@mhretabsbhatu2056
@mhretabsbhatu2056 6 лет назад
አናታችን ረጅም አድሜ አና ጤና ይስጠልን። አግዝኣብሔር ኣምላኽ ንመምህር ሶስና ኣዴና ናይ ኣገልግሎት ዕድሜን ይባረኸልን አግዝኣብሔር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሕ ።ናይ ወላዲተ ኣምላኽ አመብርሃን ቅድስተቁዱሳን ድንግል ማርያም በረከታ ጣዕማን ፍቕራን ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኹን።
@karimakarima474
@karimakarima474 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tesfatrue7757
@tesfatrue7757 8 лет назад
በዚህ ዘመን የሐዋርያት መንፈሳዊ ስራና ተግባርን ማን እያከናወነ ነው ቢባል ማህበረ ቅዱሳን ናቸው!!! እኝህን ድንቅና ውድ ስጦታ እናታችን አሳያችሁን ለማህበረ ቅዱሳን እንከን የሌለበት እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን!!! አሜን!
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 лет назад
ከኛ አይን ካለን መቶ እጥፍ ይበልጡናል እናታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@marimbaba941
@marimbaba941 3 года назад
Amen
@ቲጅዘእመብርሐን
@ቲጅዘእመብርሐን 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እናተ ልዩ ናችሁ በርቱልን
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 8 лет назад
መሀበረ ቅዱሳን አምላከ እግዚአብሔር የአገልግሉት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን። የሚቻል ከሆነ እኝህን እናት በወር ወጭያቸው ላይ መርዳት እፈልጋለሁና ከተቻለ ምክራችሁን ለግሱኝ። ቅዱስ እግዚአብሔር ኤትዩጵያን ይባርካት አሜን ።
@marukebede693
@marukebede693 8 лет назад
የህያዋን አምላክ ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን።
@amanuelberhe8280
@amanuelberhe8280 6 лет назад
በጣም ጎብዝ መምህርት ናቸው። እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።እንደ መምህርት ያልታዩ ስለሚኖሩ ዳስሱዋቸው።
@yordanoseyayu9448
@yordanoseyayu9448 6 лет назад
amlakei hoy mn aynet sew new dislike miyadereg yhen video orthodox bayhones mnu teneka, abetu yeker ybelen
@fetlewerktemam7137
@fetlewerktemam7137 8 лет назад
ለመምህርት እናታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@helenendale3168
@helenendale3168 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት ጥበብን እውቀትን ይጨምርሎት ታድለው !
@fasikaamen8558
@fasikaamen8558 8 лет назад
Egezzeyabehareedemawetnyarezemelenkaleheyewtyasemalenamenamenamen
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 лет назад
Amen Edme Tena Ystewet
@dzewedezwede6851
@dzewedezwede6851 8 лет назад
አሜን, አሜን! !
@alemanuguse2629
@alemanuguse2629 8 лет назад
+fasika amen Amen amen amen
@enatgetacho7510
@enatgetacho7510 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን
@ethioabyssinia9630
@ethioabyssinia9630 2 года назад
በዚህ ጥዑመ ዜማ ብዙ የቅዳሴ መጽሐፍትን እያዘጋጃችሁ በዩትዩብ ላይ ብትጭኑት ህዝበ ክርስቲያኑ በቅዳሴ ሰዓት በተመስጦ እንዲያስቀድስ ያደርጋል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsehsybefkadu2889
@tsehsybefkadu2889 4 года назад
ይገርማል 4አመት ሆኖታል ከተለቀቀ ግን የማህበረ ቅዱሳንን ስለማናይ ነው ያመለጠን
@amenamen1170
@amenamen1170 7 лет назад
ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማህበረ ቅድሳን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@aersamat9115
@aersamat9115 8 лет назад
እውንት አምለከ ቅዱሳን። ምስጋና ይግባህ እንዲህ። አይንት ስራህን ድንቅ ነው። ቀናሁ የመላእክትን ምስጋና። ስእሰማ ዘፈን በአበዛበት ዘመን እህቴችቼ እናቶቻችን። እንማር ለራሳቸን ለልጃቸው እንዲሁ። አምልኮ እናስተምር አምላከ ቅዱሳን ማህበር ቅዱሳን ይጠብቅ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@dzewedezwede6851
@dzewedezwede6851 8 лет назад
did any one notice or hear the Birds singing in the Background? wow How heavenly it sound with the womens singing !
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@I missed this birds sound.almost all churches in ethiopia you can hear.
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 2 года назад
አሜን እናታች ሊቅ ኖት አግዚአብሔር ይጠብቆት መንግስቱን ያዉርሶት
@jshsh8049
@jshsh8049 7 лет назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ጤናወትን ይስጥልን
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 3 года назад
እመ አምላክ እቅፍ ደግፍ ታደርገውት መምህር ሱሰና እድሜ በጤና ያኖርልን እግዚያብሔር አብዘቱ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛለውት
@ደሥይላልH
@ደሥይላልH 8 лет назад
ግርም የሚለኝ የጌታችን ሥራ አካለተ ጎዶሎ የሆኑትን ጥበብን ሚሥጢሪን እውቀትን ይገልጥላቸዋል፡፡ አሁንሥ አክላተ ጎዶሎ በሆንሁ አሠኘኝ ሚሥጢሩን እዲገልጥልኝ፡፡ እናታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@dghdggh551
@dghdggh551 4 года назад
ለኛም ይሰጠን ነበር እምነትና ስራ ቢኖረን
@iloveyoumom4692
@iloveyoumom4692 7 лет назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እናታችን ። ሙሉ ጤናን ይዘን ስንቶቻችን ነን ሰጠከን ብለን እምናመሰግነው ብቻ እግዚአብሔር ከታናናሽ ሰዎች ጋር ነው ያለው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ
መመረጥ እኮ ነዉ ለዚህ እማ እኔም ልጅ ስወልድ ምኞቴ ግዕዝን ማስተማር ነዉ
@bezagebremedhine9086
@bezagebremedhine9086 8 лет назад
May God and His Holly Mother the Virgin Marry Bless you Our mother. How amazing and Graceful is our mother's Beautiful Voice. WOW!!!!
@dzewedezwede6851
@dzewedezwede6851 8 лет назад
ዝማሬ መልአክት ያስማልን.. mehaber Kidusa. you are doing a great job. keep up the good work and may God bless you more on your Effort to protect,preserve and florish of our Beloved Tewahedo Orthodox. church! GOD BLESS!!
@DjTD3841
@DjTD3841 5 лет назад
ውብ ዝግጅት. የጋዜጠኛው ብቃት ተመችቶንኛል. እግዚሆ የስትየዋ ፅናት. እንዴት የተባረከ ማህበር : ማህበረ ቅዱሳን.
@ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
ወይኔ ዜማ ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክልን በርቱ እሰይ
@cityoflovethanks6540
@cityoflovethanks6540 7 лет назад
I hate my past life. we have everything but it's prefer your life mom as you are blessed. having everything in this world is nothing it's empty in side us. as you said brother nothing like God words. but thé way, I love thé naturel voice
@milkesagobena3794
@milkesagobena3794 7 лет назад
ይቺ ነብስ ምን የታደለች ናት ፡ ልቤ ውስጤ ስለ ራሴ አዘነ ዋ ለኔ አቤቱ አምላኬ ይቅር በለኝ በዚህ በማይሞላ ከንቱ አለም ለተዘፈቁት፡የናንተው እህት ከ ካናዳ
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 лет назад
እናታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹ !
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 лет назад
ልብን ደስ የሚያሰኝ ዜማ!
@dzewedezwede6851
@dzewedezwede6851 8 лет назад
+Fereweyni Negash በጣም!!
@degsewworku2663
@degsewworku2663 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን እናታችን
@Meda_7
@Meda_7 8 лет назад
ቃለ ሂወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን
@selamselam4052
@selamselam4052 7 лет назад
እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአቤር ቃለ ህይውት ይሠማልን እናታችን
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የቸርነት ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን እድመን ከጠና ያድልልን እናታችን አሜን💚💛❤
@habtshtube4263
@habtshtube4263 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ልበ ብርሀን ነዎት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ በእናንተ ፀሎት ይማረን በረከትዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@yedengllegmedhanialmtemesg888
@yedengllegmedhanialmtemesg888 6 лет назад
Egziabher kale heyewot yasemaln. CD betazegagu Melkam neber yenatachn bereket endiyadrebn
@gufu3984
@gufu3984 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@sisaymulu8799
@sisaymulu8799 8 лет назад
ለእናታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛሎት
@629ization
@629ization 4 года назад
እንተርቪህ እንደ አለማዊ ኢንተርቪ አደረክው የሚያሳዝኖት የሚያስደስቶት ምንማለት ነው
@haregtilahun9752
@haregtilahun9752 2 года назад
እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@የድንግልማርያምልጅስለናት
amen kale hiwet yasemaln enatachin egziabher tegawun yabzalachewu
@besufikad8924
@besufikad8924 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን የእርሶ በረከት ይደርብን።ረዥም እድሜ ይስጥልን ጤናዎን ይስጥልን።
@marxtgiyorgis3436
@marxtgiyorgis3436 Год назад
እናታችን በረከታችሁ ይድረሰን አምላከ ቅዱሳን በእርሶላይ ያሰየ ክቦር በእውነት ትልቅ ነው ስለቸርነቱ ምስጋና ይድረሰው እድለኛኖት አይ ወዮ እኔ የኔ አይን ምን ይሰራ አምላኬ አይነልቦናዬን ክፈትልኝ በቸርነትሁ ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን
@HananwowwwTamir
@HananwowwwTamir 8 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን እናታችን እድሜውን ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥወት እግዚአብሄር አሜን !!!
@tigistdesie881
@tigistdesie881 8 лет назад
እናታችን መምህርት ሶስና በላይ ቃለህይወት ያሰማልን ለማህበረ ቅዱሳንም እመ አምላክ ብርታት ትስጥልን እማ እኔ እረሰወን ማየት እፈልጋለው
@edomedom4858
@edomedom4858 Год назад
አስራት በኩራት ብናወጣ ኖሮ ጉባዔ ቤቶች የአብነት ትምህርት ቤቶች ባልተበተኑ ተማሪወች እና ሊቃዉንትም ባልተቸገሩ ልመናም ባልወጡ ነበር። ማሕበረ ቅዱሳንን እርዳ እናግዝ።
@bruktawityesemaetuwedaji3152
@bruktawityesemaetuwedaji3152 8 лет назад
እግዚአብሔር አይነ ስውሮችን ጥበበኛ ያደርጋቸዋል. ለእናታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት እናታችን አምላከ ቅዱሳን ሀይማኖታችንን ይጠብቅል አሜን!!!
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 года назад
ዋውውውውውው ድምፃቸው ደስ ስይል እናታችን ረጅም ዕድመ ይስጥል ዛሬ ገርሞኝ ነው ሴት ልጅ ዜሜ ደጉማ ቅነ ማህሌት ይማራሉ እንዴ ግን ምን ይሁን የአሁን ትውልድ ለመልካም ሳይሆን ለመጥፎ ተጠቀመቤት አባቶቻች እናቶቻችን ቀን ከለሊት ስያስተምሩ ልጃቸው ዶሞ ወደ ምንፍቅና ገቢ ከገዳም ወደ ምንፍቅና የምገቤት ግዜ ደርስናል ያሳዝናል
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን እናታችን
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 года назад
እናታችን በረከቶዎ ትድረሰን አምላከ አበው ስምህ ድንቅ ነው ከዘለዓለም እስከዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን የዛሬ 6 ዓመት እንደተለቀቀ ያሳያል እኔግን ገና ዛሬ ነው ያየሁት
@marxtgiyorgis3436
@marxtgiyorgis3436 Год назад
ስላበረረከታችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበሩን ያስፋልን እኔም አምላካችን ፈቅዱ ይህን ቅዱስ ስራ በምችለው ብደግፍ ብሰራ ደስታዬ ነው
@tomashayal
@tomashayal Год назад
የኔ እናት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfayetawoke3800
@tesfayetawoke3800 4 года назад
Berktwt Yedrsegne kalhwet Yasemaln
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
አቤቱ ፈጣሪየ ስራህ አይመረመርም የማይታሰብ ግሩም ድንቅ እኮ ነው እኛንም ጎብኘን እባክህ እንስራ ዝም ብለን ተኝተን አለሁ እየ እኔስ ሁሉን ሰጥቶኝ ግን ሳልጠቀምበት በአይኔም አያለሁ ብየም አላወራ በዚህ አይነት
@ወለተማርያምየሺወርቅ
ዝማሬ መላክ ያስማልን እናታችን
@abdeljalilislamy1283
@abdeljalilislamy1283 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fountainhead18
@fountainhead18 7 лет назад
ቴለፎን ቁጥር፣ የዚህ እናት ብትሰጡን እናመሰግን ነበር። እግዚኣብሔር ይባርካቹ። እንዲያውስ ትንሽ ብናግዝ ኑሮ።
@amilamil1889
@amilamil1889 3 года назад
እኒህ እናት አገር ስገባ አብረውኝ ቢኖሩ ደስ ይለኛል አብረውኝ እየተቀበሉ ሰልክ ካላችሁ
@ወልድዋህድዘ-ሓበሻ
@ወልድዋህድዘ-ሓበሻ 4 года назад
Egziabher erejim edimi ystlgn enati
@anwaralanazi9577
@anwaralanazi9577 8 лет назад
እድሜና ጤና የሰጠልን ለእናታችን
@Haregi849
@Haregi849 2 года назад
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
@tgsttesfaye5766
@tgsttesfaye5766 8 лет назад
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን እናታች በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ከዚ የበለጠ የሚያገለግሉበትን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጦ አሜን
@abrshtadese6487
@abrshtadese6487 6 лет назад
የተቀደሱ እናታችን እግዚአብሔር አምላክ የእድሜ ጸጋ ከነ ሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እውነት ቃላት ያጥሩኛል ልገልጽዎት አልቻልኩም
@AlmiAlmi-k7k
@AlmiAlmi-k7k 4 месяца назад
አቤት ፃጋ የ እግዚአብሔር ስራ እናታቺን በርክቶት ይድርብን 🥰🥰🥰
@helendegefa1333
@helendegefa1333 6 лет назад
ZEM BEYE DEGAGME BESEMACHEW ALETEGBEM "EGZIABHARN MITFELGU HIDU KEDHOCH GAR ALE KETAMEMUT GAR ALE KETASERUT GAR TAGEGNUTALACU" YETEBALEW LEKA EWENET NEW BETAM NEFS YEMIYASDESET SEMAT NEW MISEMAGNE
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 года назад
አይ ይች የቤ/ክርስቲያን እውቀት በችግር ነውየም ትገኘው ለፈቀደለት ነው የሚገባው ስጦታካልሆነ
@angesomabraha2072
@angesomabraha2072 7 лет назад
እግዚኣሄር ይጠብቃችሁ ። ከኔ ይህወት የሚስማማ ነው: ምክንያቱም, የኔ የሃይማኖት መምህር ዓይን የሌላቸው አስተማሩይ ። እስከ አሁን ደረስ ከአርትራ ደብረ ሊባኖስ አሉ ። በጣም ኣመሰግናለሁ:: እግዚኣብሄር የኣገልሎት ዘመናችሁን ይባርክ: ውድ የእግዚኣብሄር ቤተ ሰቦች።
@kokob123fun2
@kokob123fun2 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እናታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@mekdelawittariku7211
@mekdelawittariku7211 Год назад
egziabher enatachnn bebetu yakoyln mahbere kidusann egziabher betbebu ytebkln agelglotachun egziabher ybark
@auorsali9196
@auorsali9196 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😢❤👏👏👏
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 5 лет назад
እውነት ኩራት ተስምቶኛል ለእናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተስፋው መልቶ ኣትርፍርፎ ይስጠልን።
@karimakarima474
@karimakarima474 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችውን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ባንች ላይ ያደር መንፈስ ቅዱስ በኛለይ ም ይደር
@geemayle7969
@geemayle7969 8 лет назад
Endew beegzyabher wendmachewn gabzochew, ale bilewa Sosna. Minaynet birto wendim ehtachewn yastemaro, limesgeno yigebachewal! Enantem egzyabher yabertcoh, ke Sweden.
@Userfortruth
@Userfortruth 3 года назад
"አይን አልባዋ" ጥሩ አገላለፅ አይደለም፤ ማየት የተሳናቸው ማለት ሲቻል።
@yeromeadmasuyerome6113
@yeromeadmasuyerome6113 4 года назад
መታደለሽ እግዚአብሔር መንገዱን መራሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@millen-ze-orthodox2373
@millen-ze-orthodox2373 5 лет назад
Enatachin bedeme betena yetabekelen Amen
@hayatuucp1552
@hayatuucp1552 8 лет назад
Kalehiwot, YASEMALN, YAGELGLOT, ZEMENWO, yarzmelin,E, G, ybarkot
@yemariam2110
@yemariam2110 2 года назад
Enatachen bereketo yedereben,💚💛❤ teume semayawi zema. Zemare melaekten yasemalene. Mahebere kidusane Egziabeher yestachehu.
@romazeleke6685
@romazeleke6685 6 лет назад
እናታችን ፀጋውን ያብዛለውት እረጅም እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አይነነ ብረሀን ከማያደረገኝ ልበብርሀን ቢያደርገኝ ብዬ ተመኝሁ እናታችን ፀጋውን ያብዛለውት ማህበረ ቅድሳን እግዚሀብሔር ይስጣችሁ ማህበራችሁን ፈጣራ ይቆጣጠርላችሁ
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 года назад
በእውነት ጣዕመ ዜማን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት በእዉነት መታደል ነው እናታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እንዴት ድንቅ የሆኑ እናት ናቸው
@የማርያምልጅየአዛኝቷ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናታችን እድሜና ጤናዎትን ባርከው ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን አምላከ እስራኤል ከእርስዎ ጋር ይሁን ማህበረ ቅዱሳን እናተ ባትኖሩ ማን ያስተዋውቀን ነበር እናታችንን እናተንም ወላዲቱ ትጠብቅልን ያኑርለን ተባረኩ በረከታችሁ ይደርብን
@asterabate7743
@asterabate7743 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን በረከተወ ይድረሰን አሜን
@niceboy7269
@niceboy7269 6 лет назад
የድንግል ማርያም ልጂ ሲስቀኑ
@seraphemcherubem6426
@seraphemcherubem6426 8 лет назад
once in life time you get to see this kind of great peoples thanks to God and to mahiberakidusan
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 года назад
ድንቅ የአምላክ ስራ!! እዉነትም ዓይን አልባዋ ዓይናማ!! ጥያቄና መልሱን ያደረገልን ወንድማችን ጋዜጠኛ እጅግ በጣም ስርአት ያለው ምጡቅና ብሩክ ልጅ ነው። እግዚአብሄር ይስጥህኝ ወገኔ::
@ትዕግሥትሰሎሞን
የት ነው የምናገኛቸው በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ
@romazeleke6685
@romazeleke6685 6 лет назад
እናታችን ፀጋውን ያብዛለውት እረጅም እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አይነነ ብረሀን ከማያደረገኝ ልበብርሀን ቢያደርገኝ ብዬ ተመኝሁ እናታችን ፀጋውን ያብዛለውት ማህበረ ቅድሳን እግዚሀብሔር ይስጣችሁ ማህበራችሁን ፈጣራ ይቆጣጠርላችሁ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ኸ5ጸ
ቃለህይወት ይልሰማልን እናታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 года назад
ማሕበረ ቅዱሳን ሁል ግዜም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@የማርያምልኝነኝየኔታየእና
እናታችን እድሜወትን ያርዝምልን
@berhanekahsay6482
@berhanekahsay6482 7 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣዴና ቃለ ሂወት ያስማልን
@hibstdamte5199
@hibstdamte5199 8 лет назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን እናታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መሀበረ ቅድሳን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ኑሩልን!!!
@esubaleabnew2329
@esubaleabnew2329 6 лет назад
እህ ምን ብየ እደምናገር አለመውቅም ለእናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን .
@meserettsedalumeserettsedd8388
እድሜዎን ያርዝማልን እናታችን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 4 года назад
እናታችን በረከትዎ ይደረብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርፕከትዎ ይደርብኝ ከቃል በላይ ነው
@mestawtebalachew7381
@mestawtebalachew7381 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ለእናትችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሜንንንንን
@ermiasermias3862
@ermiasermias3862 5 лет назад
እናታችን እግዚያብሔር ቀሪዎን ዘመን ይባርክሎት ሰላምና ጤና እደንዲሁም እረጅም እድሜ ይስጥልን
@abuchiabuchi750
@abuchiabuchi750 4 года назад
Qale hiwet yasmalin emiye
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 865 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24