Тёмный

መሞታቸው ሳይሆን የሞቱበት አላማ ምን ነበር? _ የመኢሶን ሰማዕታት _ ዶ/ር የራስ ወርቅ አድማሴ | ነገረ መጽሐፍ @NBCETHIOPIA 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#negeremetsehaf #endalegetakebede #ነገረ መጽሐፍ #megabehadiseshetualemayehu#መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ#ethiopianbookstor
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 Месяц назад
የሚባለው መባል አለበት። ታሪክ የአመራር መንበሩን በአጋጣሚ በሰጠው የፖለቲካ ቡድን አመለካከት ብቻ እየተቀነጨበ መረጃዎች ተድበስብሰው መቅረት የለባቸውም። እኔስ ምን እላለሁ በሚል ቀናኢነት ታሪክን ማዳበር ይጠበቅበናል።
@AbrahamIdrisHibties
@AbrahamIdrisHibties Месяц назад
Athegebie Atdresu Kusĺu!
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Месяц назад
እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚሉት የሁሉም እውነተኛ ገጽታ መጋለጹ አይቀሬ ነው
@girmawongele
@girmawongele Месяц назад
የትውልድ ህልም ቀርጥፎ የበላ ትውልድ !
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Месяц назад
የሸዋሉል መንግሥቱ የጥላሁን ገሠሠ ' አካም ናጉማ ' የሚባለውን ዘፈን ግጥም ደራሲ ናት። የአማርኛ ግጥሞች ሰርታለች
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Месяц назад
ለሰማዕታት ተብሎ በኢህአዲግ ለራሳቸው ፖለቲካዊ ጥቅም ሲባል የተሰሩ መታሰቢያዎች የዘመሙ ስለሆነ መቃናት አለበት መቃንቱ ዛሬ ባይሳካ ነገ መቃናቱ አይቀሬ ነው !
@aberalemma
@aberalemma Месяц назад
ትክክለኛ ሚዛናዊ አስተያየት ነው
@GetuRidek
@GetuRidek Месяц назад
የ ቀይ ሽብር መታስብያ ማላታችሁ ነው ታስባላችሁ እንጂ አይሳካም መኢሶን በ ሺ ህፃናትን የገደለ ነው
@AbrahamIdrisHibties
@AbrahamIdrisHibties Месяц назад
His Father Named him YRAD and he name his son YAYEH So Yaheh got a name YAYEH YIRAD! Like Shiferaw Shiguthie! Wow, Etiopian way of naming?! Peace loving nation! Very sarcastic!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Месяц назад
አይደለም የእርሱ ስም ዶር ያየህ ይራድ ነው:: የአባቱ ስም ቅጣው ነው:: ትርጉሙም የሚመለከቱህ ይፍሩህ ይንቀጥቀጡ ማለት ነው::
@natiman5130
@natiman5130 Месяц назад
meason, ehapa yetelyayeu partwoch sitaye tirue bemeselem gen kebade ahune lalwe ye ethiopia wiitenkete menesha yemeselgale..... bezu sewochen asatetonale.... yeweche hayiloch talka gebenet alebet beteleye UK mission nw mimeslege..... ya generation yalta derage waga kefelwal . yahunw generation kezgawe generation temeren ye hagerachinen yekedmo tarike be meredat ke sematawenet weten yekedmone ye hagerachinen kefeta memelese yenorbenal.
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 Месяц назад
Thank you
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Месяц назад
They always tell us lie. None of them regret. I am so tired of their lie
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv 26 дней назад
ኢህአፓ መሥራቹን ጌታቸው ማሩን አሰቃይተው እንደገደሉት ማለት ነው
@Tube-iu9fl
@Tube-iu9fl Месяц назад
እንዳለ እባክህ ከቻልክ ሰርቅ ዳንኤል የት ነው! እሱን ነፍሱ የት ነች! ቆንጆዎቹንና የቃየል ጽፎ በዛው ጠፋ... አያ ሙሌን ተከትሎ ነው ብለን አስበን እኛም በዛው ሄድን ...
@GeorgeKassa
@GeorgeKassa Месяц назад
መኢሶንና ደርግ ሀደ እዩ
@GetuRidek
@GetuRidek Месяц назад
The moderator is biased.These guys used the motto one meison cadre will be exchanged for thousand eprp children.
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Месяц назад
Thank you all.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Месяц назад
ወንድሜ አቶ አበራ የማነአብን እስኪ ከቻልክ አቅርበው የህይወቱ ውጣ ውረድ እጅግ የሚያሳዝን ነው::
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Месяц назад
የሚገርምነው አቤት
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Месяц назад
መኤሶን: የህቡ ድርጅት: አይደለም: በሃሳብ: የሚለዩትን: ከድርጅቱ: ያስወጣል: እንጂ: ሌላ እርምጃ: ሊወስድ: አይችልም:: የመኤሶን: ትልቁ ስህተት: ከመንግስት ጋር: እየሰራችሁ: መንግስቱን: ለመገልበጥ: ማሴራችሁ ነው:: መኤሶን ፓርትያችን: ነው: ብላችሁ: ወዛደሩን በማሰለፋችሁ: ዋጋ አስከፈላችሁ:: ሌላው 60 ዎቹ ባለስልጣናት በግፍ መገደላቸውን: እያወቃችሁ: ከደርግ ጋር: አብሮመስራት መወሰናችሁ: የተወሰደውን እርምጃ: መደገፋችሁን: ያሳብቃል:: በሚያሳዝን: ደረጃ በሚኤሶን አመራር ላይም የመንግስቱ የግፍ በትር: ደረሰ::
@Atrsaw
@Atrsaw Месяц назад
"ሚኤሶን" ደግሞ የቱ ነው?
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Месяц назад
​@@Atrsaw chat bet naw 😊
@MyD1010
@MyD1010 Месяц назад
ጌታው ምንም ሆነ ምን እርሶም አሉ ሌሎች ኢህአፖም ፃፈ መኢሶንም ፃፈ ሁሉም ታሪክ ፃፉ እንጂ አንዳችውም ታሪካዊ ስህተቶቻችውን ለትውልድ ለመንገር አልደፈሩም ፣ በዘመኑ የሆነውን ስናስብ ስንሰማም ሆነ ስናነብ የሁላችሁም ግብግብ እና ጭካኔ ለዛችው ለፈረደባት ሥልጣን ነበር ፣ ጌታው ተራርዳችኃል ለሆነው ሁሉ ሁላችሁም ጥፋተኞች ናችሁ Period
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
chigru Temriwochu ye wechi kiteregnoch..gosegnoch ena Tebaboch neberu !! sele hager yemyasibu alneberum..megentelin yedegfu neber..ye somali wetera yedegfu neber.
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 Месяц назад
ሆን ተብሎ ወደአንድ አቅጣጫ እንዲያጋድል ተደርጎ ሲነገረን የኖረውን "የዚያን ትውልድ" ታሪክ የሚያክም ጥሩ መፅሀፍ እና ማብራርየ ……ሁለቱንም ዶክተሮች ( ተጋባዡን እና አወያዩን ማለቴ ነው ) ያለማመስገን አይቻልም ….የእኔ ጥያቄ መፅሀፉ ገበያ ላይ አለ ? የሚለው ነው………
@sabri5460
@sabri5460 Месяц назад
ቂቂቂቂቂ የማታፍሩ SUBHMAN. . ..!!!
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
Ethiopian university students of the 1960's were the one who set the ground for the present political problem of Ethiopia. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, TPLF, and OLF is not a science which was falsely claimed to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, these communists denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people. These groups had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas as 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest of the ethnic groups. In addition to the lie of scientific socialism, they falsely named the student movement a 'revolution'. In addition,these communist groups lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, alternating seasonally between the factory and their farms. They were also more than 75% illiterate. Many of these groups claimed to be a party of this group. They used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, these communists were based on fantasy world of their own making. Moreover, they moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against their birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason. In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by communists had wreaked havoc on Ethiopia, and still those wrongs are haunting the country. In light of these facts, they have no achievement to celebrate or to be proud of. In fact, it is high time to do some reflections and careful consideration of one's thoughts and admit wrongs, and give honest lessons and set an example for the next generations.
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Месяц назад
መኢሶን ብዙ ኢሃፓዎች ላይ ቀይ ሽብር አድርገዋል
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 Месяц назад
Who started assassination first?
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 Месяц назад
EPRP
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 Месяц назад
I like to participate in such matured and balance event.
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Месяц назад
አገር:የሚያድገው: በስራ: እንጅ:የ ሰው: መሬት: የ ሰው: ንብረት: በመውረስ:አይደለም:: ብዙዎቹ: ለትምህረት:ተ ልከው :አ ጥንተው: የመጡት:አገ ር: :ለማፍረስ::ነበር:::አ ገራችን: : ድሃ :ሆና:የቀረችው::: ብዙ ዋቹ:በውጭ: ሃገር: ጥሩ:ኑሮ:አ ላቸው:: እስኪ: ብዙ: ንብረት: አላቸው: እስኪ:ከንብረታች ን:ያካፍሉ????? ሁሉም:አገር:ያደ ው:በትምህርት:ነው:: አብዛኞው:የኢትዮ ጵያ: ምሁራን:ከ አ.አ በባ: : መቼ: መውጣት: ይፈልጋል::
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Месяц назад
I think this dude got an Alzheimer’s
@AY-vp2cy
@AY-vp2cy Месяц назад
የናንተ(በአጠቃላይ የ60ዎቹ ተብዬዎች) ጦስ አሁን ድረስ ዋጋ እያስከፈለን ነው። በከንቱ ህይወታቸውን አጥተው አሁንም ከ50 ዓመታት በኃላ በአንድ አይነት አዙሪት ውስጥ መሆናችንን ለተመለከተ እጅግ ልብ ይሰብራል። አቤቱ አምላካችን ሆይ በቃ በለን ቸርነትህን አውርድ።
@berhaneberaki1565
@berhaneberaki1565 Месяц назад
አነዚህ አርፈው ቢቀመጡ ጥሩ ነበር
@elaybright8884
@elaybright8884 Месяц назад
Well ይሄ ን የሻገተ ታሪክ መስማት አንፈልግም እኔ የዛ ትዉልድ ተከትሎ የመጣው ትዉልድ ነኝ ሀገሬን በዉጪ ሴራ የተሸወዱ የዉጭ ሰላዮች ጉዳይ አስፈጻሚ ተማሪዎች ትዉልድ ን ሀገርን ከላይ እስከ ታች አዘበራረቁብን 60 አመታት ሙሉ መፈታት ያልቻለ የፈረንጆች ሰይጣን የቀመረዉ ሰይጣናዊ ቀመር ነው በጠበጡን ብቻ ዉሸት ባህል ተደረገ ቀጣፊ ሁሉ ጭቃኔን ባህል ተደረገ በሀገራችን በማይታወቅ ሁኔታ ያለ ገደብ መገዳደል ብቻ በቃ አዲስ ነገር ማየትና መስማት ነው የምንፈልገው ይሄን የውሸት ፖለቲካ መስማት ሰልችቶናል ሀገር አጥፊዎች ናችሁ ሁላችሁም ማንም ከማንም አትለዩም የሀገር ጠላት ሴራ ስራ ነው የሰራችሁት በቃን አቦ ሀገር የተደፈረችው በናንተ በኩል ነው።።።።
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 Месяц назад
Absolutely you are right my dear!
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 Месяц назад
ነውረቢስ ስለሆኑ ነዉ ያልፃፋት ።
@tsegayetibebu1417
@tsegayetibebu1417 Месяц назад
እነዚህ ሽማግሌዎች ካልጣለ የመኢሶን የኢሠፓ እያልክ እያቀረብክ ለዚህ ትውልድ ማስተዋወቅ አያስፈልግም። 1960 ትውልድ የማይረባ ገለባ ትውልድ ነበር።
@sisay1996
@sisay1996 Месяц назад
መኢሶን ማለት የኦነግ አባት ማለት ነው‼️ስለዚህ የቀረበውም እንግዳ የዚህ እርኩስ ትውልድ አባል ነው። ሀገራችንን ለዚህ ያበቁት እነዚህ መርገምቶች ናቸው‼️ግን መቼ ነው ኢትዮጵያ ከእነዚህ መርገምቶች የምትገላገለው⁉️😡
Далее
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00