Тёмный

“ደርግ ከሰራው ትክክለኛ ነገር አንዱ ኃይሌ ፊዳን መግደሉ ነው ብሎ የፃፈ ድርጅት ነው!”|ነገረ መጽሐፍ | Negere metsehaf 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
D/ryeraswerkedmassie#እንዳለጌታ ከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@yosefnegsh7934
@yosefnegsh7934 Месяц назад
እኔ የምለው እንደው ግን እንደዚህ የሚተነፍስ ሙሉ ሰዎች ባይኖር ኖሮ የኔ አይነቱ ደንቆሮ በምን የህዋላውን ያገኝ ነበር ። እድሜ 44 ባየው ብሰማው ያለንበትን አልገባህ ቢለኝ ወደህዋላ መስማት ማንበብ ስጀምብር መረዳት የጀመርኩ ይመስላል ።ተመስገን ኑሩልን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Месяц назад
ትክክክል
@sabri5460
@sabri5460 Месяц назад
ቂቂቂቂቂ እስከዛሬ የማይገባቸው አውሬ ዎች!! ዕብዶች!!
@belaynehabate7832
@belaynehabate7832 Месяц назад
Still these senior citizens are defending their party by denying the then truth.
@tigistuderese664
@tigistuderese664 Месяц назад
እኔ የሚገርመኝ ትውልድን አጠቃሎ መናገር ትክክል አይሆንምና ከዚህ ካሁኑ ትውልድ መሀከል ስለዚያ ትውልድ ሲነሳ በደንብና በጥልቀት አንብበው፣አዳምጠው አስተያየት ከመስጠት ይልቅ በጥራዝ ነጠቅነት ትውልድን መሳደብ ዕውቀት የሚመስላቸው ሰዎች ይታያሉ! በአካል አይቶ የሚጠይቃቸው የለም እንጂ ስለዚያ ትውልድ ምን አንብበሃል? ምን ታውቃለህ ብትሏቸው ጫፍ ይዞ ከመሮጥ በቀር ምንም ግንዛቤ የሌላቸው ሰዎች ናቸው! ያሳዝናል!
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Месяц назад
ዘረኝነትማ ነበረ እንጂ አሁን ስልጣን ላይ ያሉ ያንጊዜ የመኤሶን አባል የነበሩ የንጉሱ አማራ ባለስልጣኖች እንዲገደሉ ያደረጉ የደም እዳ ያለባቸው ገዳዬች አሉ
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 Месяц назад
ብዙን ግዜ የኢትዮጵያ አብዮት ሲነሳ እናውቃለን የሚሉ ሲዋሹ ይደመጣል ከመኢሶን ሃረር የተመደበው ህዝብ ድርጅት ጽ/ቤት ሃላፊ ከኢህፖ የበለጠ ወጣቶችን የጨፈጨፈ ሰው ነበር እንጅ እንደተነገረው አይደለም
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Месяц назад
ንጉሱ ላገር ይጠቅማሉ ብለዉ የትምህርት ጥቅም ገብቷቸዉ ቢያስተምሩዋቸዉ ፡በንጉሱ ላይ ሴራ አድማ ሰርተዉ ወጣቱን ሁሉ አነሳስተዉ ወታደሩን ክፉዎችን ወደ ስልጣን አምጥተዉ ሁሉም ተፈጁ ትዉልዱ በሙሉ ተረሸነ እናንተም ባጋጣሚ ለታሪክ ተረፋችሁ ስህተቱን ማመን ይጠበቅባችኋል እስካሁን ያ ጦስ ይኽዉ ትዉልዱን አገሩን ለለፉት 40 አመት ያለማቋረጥ እየተሰቃየ ነዉ መኤሶን ምንም የሚያኮራ ታሪክ የለዉም ሀይሉ ይመኑ የቀይ ሽብር ዋና አዛዥና ኦፕሬተር ነበር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
በጣም ትክክል ነህ። የተሻለ ሃሳብ ሳይኖራቸው ንጉሱን ጠላት አድርገው እርስ በርስ መስማማት ሳይችሉ ቀርተው መኢሶን ህዝብ ድርጅት በሚባል ድርጅት የደርግ ኮንዶም ሆኖ ትልቅ ጥፋት አድርሷል። ኢህአፓም በበኩሉ የከተማ ትግል በሚል ትልቅ ስህተት ብዙ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ወጣቶችን ማግዶ አስጨፈጨፈ
@girmawongele
@girmawongele Месяц назад
ሃይሉ ይመኑነው ወይስ አለሙ አበበ?
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 Месяц назад
ዴክትር ፍቅሬን የገደለው ደርግ ነው ማለቷ ነው:: አረ እየተስተዋለ::
@hiwotasfaw3754
@hiwotasfaw3754 Месяц назад
ዘመን አልፏል ተብሎ በዚህ እድሜ መዋሸት ምን ያደርጋል? መኢሶን ወጣት ለጋ ልጆችን የጨረሰ የፋሺስቶች ቡችላ የነበረ፤ለሆዱ ያደረ ስብስብ ነበር። የነበርን እናውቀዋለን። የዛን ጊዜው መኢሶን ስብስብ የዘንድሮው ብአዴን ማለት ነው። ይታያችሁ ብአዴን ከአመታት በኃላ መጥቶ እንዲህ ነበርን ብሎ ለፋኖ ታጋዮች ቢተርክ!!
@wedeyhabrom
@wedeyhabrom Месяц назад
በዚህ ዕድሜ መፀፀትና ንስሐ መግባት እንጂ፣ እንደገና አሳፋሪውን የወንድማማቾች የግድያን ታሪክ ለማሳመር መሞከር ነውር ነው።
@adamushagermosusha2910
@adamushagermosusha2910 Месяц назад
Ethiopia at war with itself for generations
@askalemekonnen9643
@askalemekonnen9643 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🏾
@baheilu
@baheilu Месяц назад
As some who finished high school under the Dereg I am fascinated about the political parties who fought each other for the betterment of Ethiopia. I learn a lot from excellent NBC Tv program. I live and watch the Tv program from western Canada, Thanks a lot
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 Месяц назад
“for the betterment”? በነዚያና አሁንም ባሉት አብዮተኞች አትከየፍ:: አገሩን የማያውቅ አገር አፍራሽ ትውልድ ነው:: ዛሬ ደግሞ ደቀመዝሙሮቻቸው ሶስተኛው አብዮት ላይ ናቸው!
@Anjulo959
@Anjulo959 Месяц назад
It was for the worse, my dear. They were bonkers, utopians, and unrealistic fantasies fanatics. Regrettably, i was one of them . Upon reflection now, I sometimes bang my head against the wall, how I was decived, and how many of my compatriot genuis yougesters of the time were perished. Worse is when some of the remnants (as seen here) come out and speak about it as if it was patriotic cause. Just mindless still now as they were by then ( a moral fault). I am 72 years old, and I have seen it all. "Patriotism is the last refuge for a scoundrel" Samuel Johnson
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Месяц назад
I disagree on the notion they were fighting for the betterment of Ethiopia. That generation was trying to implement a foreign political concept they did not adequately understand themselves. We now know none of that borrowed political system even work for counties they broowed it from. Even the failed ethinic ideology we currently have is the product that came from that generation. They were ego driven and I know it all characters. They put their personal feeling and ego ahead of the interest of the nation. They were too young and hot headed. Derg was killing them while they were killing the Derg. They were just over taken by the Derg. If they had the upper had, they would have turned killers as the Derg was. The worst part is the politicians that came after did not learn from the mistakes of that generation. The guy we have in office today is probably wose than the 60's politician. The fact that he couldn't learn from them makes him worst. Abiy is as egotistical as those that came before him. That's the tragedy of Ethiopian politics.
@wt2676
@wt2676 8 дней назад
​@@binizmelekot2911*_FACT !!_*
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Месяц назад
ትልቅ አስተዋይ ሴት ነች።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Месяц назад
ያበድንበት ዘመን ! እንደ አውሬ እርስ በእርስ ተባላን :: በመጨረሻም የዛሬውን አስከፊ ዘመን አዋለድን :: ያኔ ገና ወጣት ነበርኩኝ:: ዛሬ ላይ ሆኜ ሳየው ያኔ እንደ ጠላት የተቆጠረው መኢሶን በውስጡ ብዙ በሳል ምሁራን ነበሩት ::
@user-lb2fi6bw9t
@user-lb2fi6bw9t Месяц назад
አልጀሪያ እና ቤህሩት ላይ የተደረገዉ ውዝግብ በ ቦሌ ወይስ በ ባሌ እንግባ ነበር። የመኢሶን መስራቾች የኢህአፓ መስራቾችን ጠበንጃ ነካሽ በሚል ወንጅለው በ ቦሌ ገቡ። የኢህአፓ መስራቾች በፍልስጤም ነፃ አውጭ ድርጅት (ከግብጽ ርዳታ ወጥቶ የማያውቀው)ሰልጥነው በሻዕቢያ ሜዳ ቆይተዉ ወደ ትግራይ ገቡ።መኢሶን በከተማ የጥይት መዐት ጨረሰዉ። ኢሕአፓ በገጠርም በከተማውም ተመሣሣይ ዕጣ። የተረፈዉን ሕዝብ የብሔር ፖለቲከኞች እስከዛሬ ከጫፍ እስከ ጫፍ እያናወጡት ይገኛሉ። ይህን ታሪክ ለመለወጥ በቀና መንፈስ መነሳት ወይስ አዲስ ውንጀላ ዘመን መጀመር። ኧ!አገሬ ኢትዮጵያ ፣አሁንም እጅሽን ወደ እግዚአብሔር አንሺ!
@tulu027
@tulu027 Месяц назад
ግሩም ነው:: በተጨማሪ ግን የምለው የተናጋሪዎችና ( ጥቂት ተናጋሪዎች ራሳቸውን ያስተዋውቁ ቢሆንም) 33:46 የአስተያየት ሰጭዎች ሙሉ ስም ከነትምህርት ማዕረጋቸው ተሟልቶ ቢነገር እጅግ ጠቃሚ ነው ስምና ታሪካቸውን በደንብ ለማገናዘብ በበለጠ ያግዝ ዘንድ ::አመሰግናለሁ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Месяц назад
🙏🙏🙏
@gezehagneassefa7603
@gezehagneassefa7603 Месяц назад
እናንተ ታሪካችሁን እውነታውን አቅርቡ እንጂ አሁንም መቀሳሰር በናንተ አያምርም የፈረጠጠውም የሞተውም ባለመግባባት ለመጣው ቀውስ ዳግም እንዳይደገም ለመጭው ትውልድ መመርያ የሚሆን ብትነግሩን
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Месяц назад
ጂኒየስ
@BeteWoldeyohannes-sk2uo
@BeteWoldeyohannes-sk2uo Месяц назад
The beginning of fascism was ushered the day an eighty five year old man was pulled out of his home which happened to be a palace and get murdered killed under suspicious circumstance ; The indifference of the public to the emperor’s death ushered a new era called “the red terror “… here we are half a century later our flourishing harvest is war, pestilence, perpetual rebellion against law and order; only a few months ago we created a condition in the country that led to a senseless war that led to the decimation of close to a million Ethiopian citizens in Tigrai… the more things change the more they stay the same… God save Ethiopia…
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 дней назад
ደርግ ግቢ መግቢያ ነበረኝ የሕዝብ ድርጅት ሠራተኛ ነበርኩ ሐይለ ፊዳን መሥፍን ካሡን ንግሥት አዳን ..ታፈሥወርቅን ዓለሚቱ ቸሬን የማወቅ ዕድል ነበረኝ ዶር ነገደን ሥደት ዓለም ነዉ ያወኩት በቀለሞላ ዓርባምንጭ ከተኛኹበት ተቀሠቀሥኩ ለካ ፍተሻ ዐሣ ነበር የሚገርመዉ ፈታሾቹ የማዉቃቸዉ ነበሩና ይገርመኛል ዕሥከ ዛሬ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 дней назад
ሠዉ የሚመቸዉን ማመን ይቀለዋል
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Месяц назад
በኢትዮጵያ ታሪክ የእርስበርስ ግድያ ጠንሳሽ ድርጀት ኢህአፓ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
60 ሰዎች በመጨፍጨፍ የጀመረው ደርግስ?
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 Месяц назад
ደርግ ኃይሌን መግደሉን የመሰገነ ድርጅት በሰይጤን የተመሠረተ እንጂ በሰው አይደለም እነዚህ ሰዎች የሀገርቷ ብርቅዬዎች እንጂ መንገደኞች አልነበሩምና የዶሮ ያህል እንኳ የማያሰቡ የሚጨፍሩባት የሆነው የሥርዓቱ ሥሪት ነው
@addisworku6054
@addisworku6054 Месяц назад
ያ የተረገመ ትውልድ፣በደም ፍላት ተጉዞ፣ሶሻሊዝምን ኬክ አስመስሎ ሲቀላምድ ስንቱን የተማረ በልቶና አስበልቶ ሀገሪቷን አዛብቶ እብደት ውስጥ ከቶ ትቢያ የሆነና ዛሬም ስህተቱን የሚያሞካሽ ከሀዲ ባንዳ ትውልድ።sad
@sisay1996
@sisay1996 Месяц назад
መኢሶን የኦነግ አባት አይደለም እንዴ? ጥያቄ ተጠይቀህ ነበር ነገር ግን አጭበርብረህ አለፍከው።
@TheDibaba1
@TheDibaba1 Месяц назад
All of them were agents who didn't know what they were doing. At the end, all was the victim of ' exporting violence to the peripheries' political philosophy. History rhymes.
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Месяц назад
Haile fida ye German guday asfetsami !!!
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw Месяц назад
yegerman kilis neber
@binyamwongel1744
@binyamwongel1744 Месяц назад
ቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉስ
@tilewak9225
@tilewak9225 Месяц назад
መጽሀፋ የት ማግኘት እንችላለን??
@wt2676
@wt2676 8 дней назад
*_"ያ ሸ ን ፋ ል !"_* *VS* *_"ያ ቸ ን ፋ ል !"_* 😢
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 дней назад
የሚሄድበትን የማያዉቅ መንገድ ዓይጠፋዉም
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n Месяц назад
አሁን በስማ በለው ይነግሩናል፡፡
@anwarjemal7779
@anwarjemal7779 Месяц назад
አጨበርቢሪ ትውልድ ፈፅሞ ለይቅርታ ያልተዘጋጀ ጅብ ትውልድ
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 Месяц назад
Let me ask one question.Why did they fled to the forest?
@solsol1873
@solsol1873 Месяц назад
ምንድን ነው የሚያወራው ያልተጠየቀውን ነው የሚያወራው
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 дней назад
አቶ ብሩክ ገብሬ የጀነራል ታደሠ ገብሬ ወነድም ዓባታቸዉ ግቢ የሠሩት ቤት ተወርሦ ተከራይተዉ ኑረዋል የሚገርሙ ኢትዮጵያዉያን ዓሉ ደር ያየራድ ቅጣዉ የሐና ጉተማ ባል ከፍተኛ ኮሚሽን እያለ የእሕቱ ልጅ ለትምሕርት ዕድሉ ኩባ ደርሥዋት ሙቀቱን ፈርታ እነዲያዉቅ ቢደረግ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊ እነዳለ ሠምቻለኹ ልጅቱን ባዉቃትም አላነሣሁባትም ኣግባብ ሥለማይኾን በወቅቱ
@ahmedze3330
@ahmedze3330 Месяц назад
Wow, what crazy guys You are supposed to be regreatd for what you did attrocities We witnessed the red terror that was carried out by maison
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Месяц назад
Leba! You are old person but you are still lying about history. Believe lij tedla is better than you by providing accurate historical evidence.
@biratuolika574
@biratuolika574 Месяц назад
wez ader belelebet ager ye wez ader tiyake, meret larashu sayihon meret lewerashu neber, geberew lemin tekawimo aliwetam, enante man wekil aregatchu
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
Greetigs tlo all...i left ethipia in 1987.i was ZEMACH EDIGET E HBRET...TO see to it merate larashu was implemented. i was also in metekel in 1984. i am 67 now and i ay mekoyetdegu... i was in alembekagne with dr negedes youngest bother "golja.." negedes brother in la lema and dr eyasu goeze. . am so very please with Dr.yeras werk whom i know in berson and a frind of my latefriend solomon gebre ...it is a very good work.well done.... .esheu chabo... ethiopia tikdem... devonshire hill lanelodon
@MyD1010
@MyD1010 Месяц назад
ጎልጃ ጎበዜ ከሞተ ቆየ ነፍሱን ይማረው ጎበዝ ተማሪ ነበር ፣
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
rest in peace golja has passed away a while ago.he ws so ery bright a student.​@@MyD1010
@waltajiterfa1594
@waltajiterfa1594 Месяц назад
I do not see the importance of this discure.
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 Месяц назад
Why Haile Fida and his group fled to the forest.
@user-zv2em6ky5c
@user-zv2em6ky5c Месяц назад
Meret le Ärsche blaschehu le oromo asrekebaschu
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 Месяц назад
አንዳንዳነድ ሰው እንሜ አንኳን እውነትን አያሣያቸውም፡፡ሁለተኛዋ ተናጋሪ "በእነኃይሌ ፊዳ ጊዜ የዚህ ብሄር የሚባል ነገር አልነበረም" ብላ ስለ ትልቅነታቸው ብቻ ትለፈልፋለች፡፡ አዝናለሁ ኃይሌ እኮ ቁቤ የተባለውን ፊደል ባህር ተሻግሮ የኦሮምኛ ፊደል አንዲቀየር መሠረት የጣለው፡፡እርሱ እጅግ ጠባብ ባይሆን የአማርኛ ፊደል ራሱ ለኦሮምኛ ምቹ ነበር፡፡ በአማርኛ አስቸጋሪው መጽሐፍ "መጽሐፍ ቅዱስ" ተተርጉሟል፡፡የተቀሩት ፊደላት እንዳሉ ሆነው "በዳዳ" የሚል ስም ለመጻፍ የደረሰብንን ችግር አንድ ተጨማሪ ፊደል ማከል ብቻ በቂ ነው ብየ አምናለሁ፡፡ ቁቤው በፊደላት ድግግሞሽ ማስቀረት የወረቀት፣የጊዜና የወጪ ቅናሽ ያስገኝልናልና ይታሰብበት፡፡ ምክንያቱም በአገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሉ ይህንኑ ፊደል ቢጠቀሙ ለአንድነትም በጤም ጠቃሚ ነው፡፡የአገር ኢኮኖሚም ከንቱ መባዘንም ይቀራል፡፡
@dmarkos963
@dmarkos963 Месяц назад
ሻዕቢያ በወኪሎቹ ከጀርባ አጀንዳ ሰጪ ነበር። የተማሪ ፖለቲከኞቹ አዙረው ማየት አልቻሉም። ስሜት እንጂ ብስለት አልነበራቸውም። ሻዕቢያም ጢባጥቤ ተጫውቶ ጉዞውን ሲቀጥል ተማሪዎቹ ተሰው።ይህ ነው እውነቱ።
@samsonethio4428
@samsonethio4428 Месяц назад
ምንድን ነው የምታወሩት መኢሶኖች እኮ ከደርግ ጋር አብረው ከጀርባ ኢህአፓን ያስጨረሱ ናቸው
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Месяц назад
ኢህአፖ በአብዛኛዉ እርስበርሱ ነወዉ የተገዳደለዉ።የከተማ የትጥቅ ትግል መጀመሩ እስካፍንጫዉ በታጠቀዉ ደርግ ላይ የግድያ ሙከራ መሞከሩ ወጣት ተከታዮቹን አስፈጅቷል።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 дней назад
የማይተዋወቅ ዓይጣላም
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 Месяц назад
እናንተን ይመሩ የነበሩት የሰሜን ሰዎች የባንዳ ልጆችና ጭፍሮች እንደነበሩ ታቃለክ ? ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ በል የእናንተም መሪ በሙሉ ናቸው አጥና።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Месяц назад
ኢህአፓ ግን ከሱማሌ ጎን ቁሟል
@DMDIGITAL-ti3bl
@DMDIGITAL-ti3bl Месяц назад
chequne chequnene ayewegame eyalu Tateqe tore sefere yesbeku enednbre
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
Ethiopian university students of the 1960's were the one who set the ground for the present political problem of Ethiopia. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, TPLF, and OLF is not a science which was falsely claimed to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, these communists denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people. These groups had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas as 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest of the ethnic groups. In addition to the lie of scientific socialism, they falsely named the student movement a 'revolution'. In addition,these communist groups lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, alternating seasonally between the factory and their farms. They were also more than 75% illiterate. Many of these groups claimed to be a party of this group. They used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, these communists were based on fantasy world of their own making. Moreover, they moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against their birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason. In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by communists had wreaked havoc on Ethiopia, and still those wrongs are haunting the country. In light of these facts, they have no achievement to celebrate or to be proud of. In fact, the time should have been reflection time; time to do carefully consideration to fix thoughts, admit wrongs, give lessons, and set a good example for the coming generations.
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 Месяц назад
👍👍👍😀😀😀
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw Месяц назад
viva the Ethiopia revolution if it wasnt for grass-rooted revolution your father and your generation would have been serfs till date. viva Derg viva Mengey and the revolution is not over yet not untill Amhara chauvinism is wiped out for ever.
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
@@Tefera-hf8fw It was a student uprising, NOT grass-root revolution. It was also Amhara students who were mainly behind the uprising and who paid the ultimate price for the false revolution, and their descendants are also being persecuted until now. Sadly, that false revolution has produced crazy hate-filled cruel brutes who garbage out their garbage crushed thoughts refusing to accept the truth and stand for justice. It is no wonder we have such gruesome killings in Ethiopia, particularly in Oromia, in the presence of such brutes who instill extreme brutality on innocent citizens.
@amaramediacentre
@amaramediacentre Месяц назад
ትክክልኛ ገለፃ ነው።
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 Месяц назад
መሬት ለአራሹ በትክክል በሥራ ዋለ ወይ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
መሬት ለአራሹ አልተሰጠም። መሬት ለመንግስት ተሰጥቶ ገበሬው የመንግስት ጭሰኛ ሆኖ እየማቀቀ ይገኛል።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Месяц назад
ሀይሌ ፍዳ መወገዱ መጥፎ አይደለም
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 Месяц назад
የአገር አጥፊዎች ስብስብ
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 Месяц назад
A community that dont agree on anything ends in a distruction sorry
@012345678952645
@012345678952645 Месяц назад
ዶክተር ራስ ወርቅ ከታላቅ ከበሬታ ጋር ትልቁ መልስ ያጣው ጥያቄ እነዚያ የምሁር ስብስቦችን አጭቆ የያዘው መኢሶን ወደ ሕቡዕ ትግል ለመግባት ሲወስን እንዴት አስቀድሞ የመሸሺያና ትግሉን የመቀጠያ ቤዝ ኤሪያ ሳያዘጋጅ ቀረ ? ይኼ ትልቅ ስሕተት እንዴት ሊፈጠር ቻለ ?
@user-wt3go8vw1p
@user-wt3go8vw1p 6 дней назад
...
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Месяц назад
Keep quiet
@assafakaasa5354
@assafakaasa5354 Месяц назад
ውነቱን ተናገር ሃሌ ፊዳ ቂቤን የሠሬው ሀይሌ ፈዳነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
አሁን መጥተው ኢኚኚኚ ሲሉ የማያፍሩ ቅ፣ሌታሞች ባልገባቸው ርዕዮት ሲንበጫበጩ ህዝብ የፈጁ ያስፈጁ የጠማሞች ስብስብ። እግዚአብሔርንም የካዱ እርኩሶች ።
@yohannestadesse2503
@yohannestadesse2503 Месяц назад
Folks let us get informed and study b4 u open your mouth
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x Месяц назад
ክፍሉ ታደሰኮ መሪዎቹ በደርግ እንዲገደሉ ያቀነባበረ : ጌታቸው ማሩን በጠረዼዛ ላይ በአሲድ ያቃጠለ ሞት እምቢ ያለው በአገር ውስጥ ሆኖ እስካሁን አገር የሚያውክ ተውሣክ ነው።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Месяц назад
Zeru kihshen too 😊
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 11 дней назад
መኢሶን: 60ዎቹ: በጭካኔ:ሲገደሉ: አልተቃወመም: ጭራሽ: ከደርግ: ጋር: በመተባበር: ለመንግስቱ: ኃይለማሪያም: አባገነን: ሥርዓት: እንዲጠናከር: ከፍተኛውን: ሚና: ተጫውተዋል::
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 Месяц назад
ፍቅረ መርዕድ በ ኢህአፓ የተረሸነዉ የኢሰማ ሊቀ መንበር ነዉ??
@Bio650
@Bio650 Месяц назад
ፍቅሬ መርዕድ የህዝብ ድርጅት ጉዳይ ሀላፊ እንጂ የኢሠአማ ሊቀመንበር አልነበረም የኢሠመማ ሊቀመንበር ቴዎድሮስ በቀለና ተመስገን ማዴቦ ነበሩ።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Месяц назад
​@@Bio650 thanks it looks u have knowledge about the 1960s generation history if u know could u elaborate about the demise of Tselote and his wife also Tsegaye debteraw thanks
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Месяц назад
አሮጊታ ምንድነው የምትቃዠው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
🤣🤣🤣🤣
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 дней назад
የራሥ ወርቅ ብርሐኑ ሠርፁ የብርሐኑ ከበደ ዐባዲና ባች ብኻኑ ሊገለዉ ዓሥቀምጦ ያንዱ ብርኻኑ ሞት ብርኻኑ ሠርፁን ዐዳነዉ ብርኃኑ ሠርፁን የኢሕአፓ ቀረቤታዉ ሣይጤን ሊገደል ነበር ተሯሩጠዉ ነዉ የበላይ ዐካላት ያተረፉት ዐንድ መጽሐፉ ላይ...አንዳንድ ዕዉነቶች ወደመቃብር ተይዞ ይኬዳል ይላል በነገራችን ላይ ከዉጭ ጉዳይ የታሠሩ ማሞ እና ካሣየ በሻሕ ሞት ቅጣት ተፈፅሞባቸዋል ተብሎ ፖሊሥና ዕርምጃ ላይ ታትሞ ወጥቶ ጋዜጣዉ ከርቼለ ገብቶ ሞታቸዉን የገዛ ሞታቸዉን አንበዉ ሞቱ 43 ቁጥር ዐብረዉኝ ነበሩ. ሞትም ይሙት ኣለ ፀጋዬ ፀጋዬም ሞተ
@TeresaTujuba-ou2kk
@TeresaTujuba-ou2kk Месяц назад
ሀሰት ስለ ተባዛችና ስለ ተሰራጨች ፈጽሞ እውነት አትሆንም፣እውነትም ስለ ተሰወረች ፈጽሞ ሀሰት አትሆንም።
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 4 дня назад
መግደል መገዳደል ወጣቱን በተለይ ምን እንደሰራችሁት ታውቃላችሁ ግን ለምን? ሃገሪትዋ አንድ አባት አጣች? ምድሪትዋ የደም አረንቋ ሆነች የደሐ ልጆች አለቁ። እናንተ እንኳን በልታችሁ ጠጥታችሁ ባልበላ አንጀቱ ..........በቃ ሞት በቃ! አሁንም አልተማራችሁም? መንግስት የሚሰርውን ያውቃል፣ አሁንም ሞት የምትጠሩ ከሆነ ለሀገሪትዋ ከማትወጣበት ድቅድቅ ጭለማ ውስጥ እንዳትከቷት እፈራለሁ፤ የሞቱት ሞተዋል እና እርስ በርስ ደሐው ተገዳድሎ ይለቅ? ካለሞት ጠረጴዛ ዙርያ ተወያይታችሁ ለመኖር ህልም አጣችሁ፤ እኔ የማንም ፖለቲካ ደጋፊ አይደለሁም፤ በውሸት ትርክት ሀገሬ እንድትጠፋ ዝም አልልም ።
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 Месяц назад
ልጅ ተድላ መልስ ሰጠክ እሱን ስማና ተመለስ እናንተም ኢህአፓም ደርግም ይሁን የነጭ መጫወቻ ሆናችሁ አገር የገደላችሁ ናችሁ ትውልድ አጠፋችሁ።
@sabri5460
@sabri5460 Месяц назад
ቂቂቂቂ የድድብና ጥግ!!
@sabri5460
@sabri5460 Месяц назад
ቂቂቂቂቂ አውሬዎች!!
@girmawongele
@girmawongele Месяц назад
ደርግም እናንተም ለትውልድ እልቂት ለሃገር ውድመት ምክንያት ናችሁ
@anwarjemal7779
@anwarjemal7779 Месяц назад
ወስላታ ትውልድ
@samsonethio4428
@samsonethio4428 Месяц назад
ይሄው የዘር ፖለቲካ የመኢሶንና የህወሀት መርህ ነው መኢሶን የወደቀ ታሪክ ያለው መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም
@DabaTugie
@DabaTugie Месяц назад
አሁን መኢሶን የሚተቹ ምሁር ባይ የዛ ጊዜ በቀለም ትምህርታቸው ደካማ የሆኑ ናቸው። በወቅቱ ጥሩ ሥራ እየሠሩ ነበር መሬት ለአራሹ ወሳኝ የሆነ። መኢሶን አባላት አደርባዮች አይደሉም በህይወታቸው ላይ የፈረዱ ምሁራን ነበሩ። ዜረኝነት አልነበረበትም ይህን ያመጡት በኋላ ነው። ያሁኖቹ እጅግ ፈሪ ና አደርባዮች፣ ሐመተኞች፣ ሥልጣን ፈላጊዎች ናቸው ፅንፌኛና ዜረኛ ናቸው።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
ኧረ ባኮትን ኣላወቅንም ነበር ኣባባ 😅😅😅
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
መኢሶን አድርባይ ናቸው። ለስልጣን ብለው ከደርግ ተጠግተው ኢህአፓን ከጨረሱ በኋላ ቀጥሎ ደርግ እነሱኑ ማሰርና መግደል ጀመረ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Месяц назад
መንግስቱ ሐይለሰይጣን በምሁራን ተከቦ ያንን መከታተል ስለከበደው ቀላሉ ዘዴ ማስወገድ ነበር። እግዚሀርን ካዱ ናጠጡ አወቅን አወቅን አሉ መጨረሻው ሽመልስ አብዲሳና አቶ አብይ ላይ ጣሉን
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw Месяц назад
President 💚💛❤✊Col Mengistu H/Mariam
@ejiguetana2153
@ejiguetana2153 Месяц назад
what is the importance of this panel/dialogue concerning Haile Fida,still every coming socalled government is killing all icon Oromo?
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Месяц назад
Is this Amhara racist media?
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 Месяц назад
Amhara derg 0:43 killed hyle fidha because of his being oromo,it was a big mistake,now we are enemies to each other.good luck
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Месяц назад
​@chuksokadigbo4750 eta nab aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit ne aboka bi meakor himam ketilato niskum akele hamasen seraye jeberti rashaida saho elkum tefiekum agame isayas ewn lambadusa atfiekum gena eta ne aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit gud alewa gena gena solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea 🇪🇷 then Erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊babene alora kalas sakit mara fnistra endiayamo 😊
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r Месяц назад
Ante geme gala,go to hell. Fano will soon send back to madagascar
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r Месяц назад
Nebyu mohammod is enjoying 72 virgins in jannat,ante kosahasha go to him
Далее
💋🧠
00:38
Просмотров 64 тыс.
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19
Средний палец и собака 🤯
0:25
Просмотров 3,4 млн