Тёмный

መሬው ባላገር - Ethiopian Movie Merew Balager 2023 Full Length Ethiopian Film Merew Balager 2023 

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться 919 тыс.
Просмотров 292 тыс.
50% 1

መሬው ባላገር - Ethiopian Movie Merew Balager 2023 Full Length Ethiopian Film Merew Balager 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Развлечения

Опубликовано:

 

4 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ማነው እደኔ ኮመንት አይቶ የሚያይ👍👍👍 ኑ የመዳም ቅመሞች ሰብሰብ በሉ
@abshs2139
@abshs2139 Год назад
መዳም ፊልም ሁናብኛለች ገፀባህሪዉን እየተወነችዉነዉ
@abebayosef8178
@abebayosef8178 Год назад
ine alew comment yelele film aymachagnim
@sabirabdo7907
@sabirabdo7907 Год назад
5555
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
እኔ ክክክክ
@smallboy6808
@smallboy6808 Год назад
አንደኛ ነሽ ሁሉም ፊልሞች ላይ የአንች ኮሜንቶችን አይቼዋለሁ እምዬ ለዘላለም ትኑር
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Год назад
ገጠሬነቴ እኮ እዴት አደሚያኮራኝ ገጠርየንፁህ ልብ መፍለቅያ ገጠሬዎቹ የትናቹህ 👍👍
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 10 месяцев назад
አለን❤❤
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 9 месяцев назад
በጣም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Год назад
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞ ማነው እንደኔ የገጠር ፊልም ለማየት ጮማ እንዳየች ድመት የሚሮጠው 😍😍😍😍
@meseretyilak8753
@meseretyilak8753 Год назад
ስምሽን ማባብ ይበቃል
@user-is4nj8wm2f
@user-is4nj8wm2f Год назад
😅😅😅😅😅
@sinantube9825
@sinantube9825 Год назад
Ene✋
@abshs2139
@abshs2139 Год назад
የኔቢጤ የፊልም ሱስ ከኔምጋነዉ እስካሁን የህድ አክተር ሁኝነበር በኔሀሳብ ሀሀሀ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Год назад
@@abshs2139 😂😂😂😂😂😂እኔም
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Год назад
አሪፍ ነዉ አይ የከተማ ሰወች ባላገር ስድብ መስሏቸዉ ባላገር ይሉናል ልክ ናቸዉኮ ሀገር አለን የምንወዳት ባለሀገር ነነ ባላገር ሀገር ስትወረር ቀድሞ የሚገኘዉ ባላገር ነዉ አርሶ የሚያበላችሁ ባላገር ነዉ።
@esraeleliku7941
@esraeleliku7941 Год назад
ምርጥ ፊልም ነዉ የሚል እስኪ በላይክ👍
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 Год назад
በጣም ደስሥሥ ይላል ሄኖክ ድንቁ ያለበት ፊልም ሲመቸኝ እኮ 😍
@mebrihat5349
@mebrihat5349 Год назад
የገጠር ሰው እኮ የዋህ ኣስታዊ ናቸው ገጠር ውስጤ ነው 😌🥰
@mekdesastawos2762
@mekdesastawos2762 Год назад
ኧረ መሬው ሀገሬ የምወደው የፍቅር ሀገር መርሀቤቴ የጀግና ሀገር እናመሰግናለሁ ሁላችሁም የተሳተፋችሁ ት የቀጠር ፊልም ላይ ደስ ይላል ❤❤❤
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 10 месяцев назад
ዬገጠር ፊልም ዉስጤ ነዉ ማነዉ እደኔዸደስ ዬሚለዉ ኑ ተመልከቱ ቅመሞችዬ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@binyameshete1129
@binyameshete1129 Год назад
አረ ጎበዝ ምን እየተሰራ ነው ለመሆኑ እሄን ፊልም የፃፈው ኢትዮጵያዊ ነው? ለመኳንንት የተሰጠው ገፀ ባህሪ ምን አይነት ነው? አንድ የገጠር ሰው የልጁን ገዳይ ፊት ለፊት አጊንቶት እንዴት ነው እሱን መግደል ትቶ ህፃን ልጅ ይዞ ሚሄደው አይደለም መሳሪያ ይዞ ባዶ እጁ ቢሆንም እንዲያው በጥርሱም ቢሆን ይነክሰዋል እንጅ በዚያ ላይ በጣም የሚያሳፍረው አንድ ልጁ ወይም አባቱ የሞተበት ሰው ደም ሳልመልስ ከአልጋ አልተኛም ብሎ ከህጋዊ ሚስቱ ጋር ትቶ መሬት ሚተኛ ማህበረ ሰብ ባለበት ሀገር የልጁን እጮኛ ለኔ ትድሩልኛላችሁ ሚል የየት አካባቢ ማህበረ ሰብ ነው? አረ በህግ አምላክ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Год назад
የኔ ሁሉንም እወዳችዋለሁ ግን ሁለቱ እፃኖች ከለቤ ነዉ የማደነቃቸው😍😘💞
@adisstube625
@adisstube625 Год назад
ደስ ይላል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@ohbg8196
@ohbg8196 Год назад
ግን ኮሜታተሮች ሄኖክ አይችልም ምናምን የምትሉ ልጆች በደንብ ነው የቻለበት ደሞ የመጀመርያው አደለም ከዚህ በፊትም ሰርቷን😊
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 9 месяцев назад
ኧረበደብነው የቻለበት ከዚህበላይ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Ethiopia. 🤲🤲። ቸሩ መድኃዓለም እንኳን አደረሳችሁ። ⭐🤔🤔. SUBSCRIBE share.
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.
@hawa-ne
@hawa-ne Год назад
የገጠር ፊልም ስለሆነ እየሮጥኩ መጣሁ እስኪ እንሹፈው🥰🥰❤️
@ergb4238
@ergb4238 Год назад
የገጠር ፊልም ውስጤነው 👍👍
@samiamare9905
@samiamare9905 Год назад
ፍታ ዳኝ የሚለውን ድራማ ተመልከቱት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሄኖክ ባላገር ላይ ችሎታ ብዙም አይመረጥም ልጅቷ ግን በጣም ነው ምችለው በጣም ነው የምወዳት ባላገር ሆና ስሰራ በጣም ጎበዝ ነች ❤️💛💚🌹🥰
@emanseid5684
@emanseid5684 Год назад
ገጠሬ በመሆኔ እኮራለሁ
@hanlove412
@hanlove412 Год назад
ሄናዬ ከልቡ ሰርተከዋል እኮ ትንሿም ልጅ ❤
@ASNAKECHESHIBEL-ex7wp
@ASNAKECHESHIBEL-ex7wp 2 месяца назад
በጣምደስይላል
@uiataamobile5133
@uiataamobile5133 Год назад
ይልመድባችሁ የገጠር ፊልም መስራት
@hanabimrew9473
@hanabimrew9473 Год назад
እርግጠኛ ነኝ 1 ሰአት አልፈጀባችሁም ይሄንን ፊልም ለመስራት ተጫወቱብን
@rahmarahmatemam6252
@rahmarahmatemam6252 Год назад
ዋውውው ደስ ይላል
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
የገጠር ፊልም ውስጤ ነው👌👌👍👍
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Год назад
አሹ ብልሹ ምን ሆናናው ውሻ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Ethiopia ⭐⭐⭐☕🎊
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu Год назад
@ ሰላም ሰላም ፍቅር ሰገጤ ስለሆንሽ ነው እኮ የገጠር ፊልም ምትወጅው፡ እድሜ ለአረብ ሀገር ቅጭጭትሽን ባያራግፍል ኖሮ አንችም እዛው ገጠር አፈር መስለሽ ነበር ምትኖሪው ቅቅቅቅቅ
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Год назад
​@@DD-oh5fuእረየሰደብናዳ የገጠርሰው ምንይወጣለታል
@gudfif9519
@gudfif9519 Год назад
@@DD-oh5fu ጭቅቅታም ገጠርእኮ መታደልነው እሺ
@takileermias9215
@takileermias9215 Год назад
በጣም ደስ የምል ፍልም እትዮጵያ ለዘለለም ትኑር
@natanmulisa7309
@natanmulisa7309 Год назад
ጥሩ ነዉ
@MakmanM9724
@MakmanM9724 Год назад
የገጠር ፊልም በብዛት አይሰራም ሲሰራ ደሞ በጣም ነው ለማየት የሚያጓጓው ይብዛልን በገጠር ውስጥ ያሉትን ሰዎች ፊልሙ ላይ መካተት አለባቸው ትክክለኛውንና ያልተበረዘውን ማንነት የምናየው በነሱ ነው።
@Michaelgashaw1010
@Michaelgashaw1010 Год назад
ተመስገን ጌታዬ ሰላም ያዋልከኝ🙏🙏🙏
@user-zn3nf3yy4h
@user-zn3nf3yy4h Год назад
የድንቁ ልጅ ግርማ ሞገሱ❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
የገጠር ውስጤ የተወለድኩበት የቡርኩበት እናታለም ገጠር❤❤❤ ህፃናቶች ማክቤል መቅድዬ ሄንዬ ስታምሩ ሄንኖዬ ገጠር ውበት ሆኑሃል❤❤
@ohali5668
@ohali5668 Год назад
እናት አለም ገጠር 🤣
@lmemfamily3132
@lmemfamily3132 Год назад
Betam arif asitemar film new beritu
@leulmekonnen4591
@leulmekonnen4591 Год назад
በቃ የኛ ፊልም ድግግሞሽ አይሰለቸውም፤ከገጠር ሰው ከመጣ ሁሌ ይሰርቃል ያለው ማነው።
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z Год назад
በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Месяц назад
ዋዉዋዉ ቆጆ ፊልምነዉ ሔኖክ በደንብነዉ የተወንከ ገጠሬ ሆና ወይ ገጠር ወደጁን ጣለቱንም ለይቶ አየዉቅም ልቡ ኑፁነዉ ገጠሬ ሆኜ በመወለዴ በጠም ደስታኛነኝ
@dubai1280
@dubai1280 Год назад
ዋዉ ሄኖክየ ሥወድህ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Год назад
ሀገሬ ሸዋ መሬ እንሳሮ ለሚ❤❤❤❤❤
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Год назад
ያምራል
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
አሪፍነዉ ጩጨዋ አድጋ ለጋብቻ ደረሰች እኔ በማዳም ቤት😅
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Год назад
😂😂
@semira1210
@semira1210 Год назад
😂😂😂
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 Год назад
በጣም አሪፍ አስተማር ፊልም ነው በርቱ ❤
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Год назад
ደስ ይላል 👏
@firezarabebaw6446
@firezarabebaw6446 Год назад
ፊልሙን አየሁት አንድ ነገር ግን ተዘነጋ ከ12 አመት በላይ የተከለከለ የሚል መግለጫ ቢፃፍ ።ተሳስቼ አይደለም ከ12አመት በላይ አይመጥንም!!
@user-eh4cj6cs2m
@user-eh4cj6cs2m Год назад
አሪፍ ነው
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 Год назад
Wow
@betelehemurim5976
@betelehemurim5976 Год назад
ሄኖክ ድንቁ አልቻለበትም በሱ ቦታ ሌላ ሰው ቢሆን ጥሩ ነበር ካራክተሩ የሚዋጣለት ሰው
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Год назад
ዋው ደስ የምል ነው
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg Год назад
አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን❤❤❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
ሀሪፍ ነው ያው ያገጠ ገፅ ብሀሪ ስልሆነ
@lidutesfaye7375
@lidutesfaye7375 Год назад
Balagre hono babaya Sisera nebrr babaye yena geta nebsehn yemarew
@user-iv6jg7xk1w
@user-iv6jg7xk1w Год назад
ማነዉ የተመቸዉ እደኔ
@bdhd163
@bdhd163 Год назад
🥰🥰🥰🥰
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 Год назад
❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Год назад
አሪፍ ፊልም ነው
@-Ele
@-Ele Год назад
ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌷
@iberahemtessema1930
@iberahemtessema1930 Год назад
በአላህአሥገቢኝ
@-Ele
@-Ele Год назад
@@iberahemtessema1930 ፕሩባይት ተጭነሽ ሂጂ ታገኛለሽ
@meronqumbiiintalaaoromoo1390
❤️💕💕
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 Год назад
ገጠር ❤❤❤
@jafarali1153
@jafarali1153 Год назад
Good
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Год назад
የገጠር ባህሪ ያለው ፊልም ውስጤነው
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Год назад
ሀሪፋ ነው
@girumbekele
@girumbekele Год назад
ያደገ የትወና አቅም አይቻለው ሄኖክ 🙏🙏
@natanmulisa7309
@natanmulisa7309 Год назад
በጣም ደስ ይላል
@user-zz9sm7oe4n
@user-zz9sm7oe4n Год назад
🎉
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 Год назад
❤️❤️💕💕🙏🙏🙏🙏👍🏽👍🏽
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 Год назад
Wow ygetr nuro des yelal
@ahlmsa7819
@ahlmsa7819 Год назад
💋💋💋🌹
@denizbiniyam1014
@denizbiniyam1014 Год назад
ምርጥ ፊልም ነው
@nebyatsweet
@nebyatsweet Год назад
ሄንዬ ያምርብሀል
@user-ck2xb1jd5d
@user-ck2xb1jd5d 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@user-qq1fy2hs1e
@user-qq1fy2hs1e Год назад
Geter betam yameral
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Год назад
❤🥰🥰🥰
@shewitbrhane4322
@shewitbrhane4322 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
መቼ ነው የሚለቀቀው
@senyashenusu
@senyashenusu Год назад
የገጠርፊልምበጣምነዉእምወደዉ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
@@senyashenusu እኔም
@emanseid5684
@emanseid5684 Год назад
ወይኔ ያሹ ቅናት😂😂😂😁
@makdestaye1908
@makdestaye1908 Год назад
Dess emle astemari filem nw
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Год назад
Enie endezih aynet geter lay new menor yemifeligew siyamir uffff auropa astelay
@tzz3890
@tzz3890 Год назад
እኔ ምለው የአቶ ድንቁ ልጅ እደ ዮኔ ማኛ ሁሉንም ተቁጣጠረው ፊልሙን😁
@sharifahshari
@sharifahshari 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c Год назад
ዛሬ እኮ ነው 5 ልቀቁት
@silamlakayalew4649
@silamlakayalew4649 4 месяца назад
ay ye ethiopia film bilachihu bilachihu bahilachinm atifut
@user-ez2qy8rm7j
@user-ez2qy8rm7j Год назад
ዋውውደሰይላል❤❤
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g 11 месяцев назад
ውይ የገጠር ፊልም ስወድ ሄኖክ ግን እንዴት እንደምወድህ ፊልሞችህ❤❤❤❤❤
@sivuyilekewute5442
@sivuyilekewute5442 Год назад
👍
@semira1210
@semira1210 Год назад
❤❤
@Young-Mo
@Young-Mo Год назад
💝💯
@Krm-vm7jg
@Krm-vm7jg 5 месяцев назад
ኤረ ሔንዬ የዛረ ይለያል 🎉🎉🎉
@ehetuayene6763
@ehetuayene6763 Год назад
Best
@kidushabtamu3001
@kidushabtamu3001 Год назад
ay amaregna filem 1.20 kuch bye mayete kochegn
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 11 месяцев назад
🔥🔥👍
@LemaDegafa
@LemaDegafa 12 дней назад
@ExcitedGarterSnake-ux2il
@ExcitedGarterSnake-ux2il 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ermiasmoges2071
@ermiasmoges2071 9 месяцев назад
በጣም አስቀያሚ ፊልም ነው። በሀገራችን የሌለና የቀረ ነገር ነው ያቀረባችሁት። የገጠሩ ሰው ከእናንተ በላይ የሰለጠነ ነው። ከርፋፎች ናችሁ።
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
🥰🥰🥰
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 10 месяцев назад
Ere henok gebere mehon siamerbeh👍👍👍
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 11 месяцев назад
ዋው አገሬ መሬ ደስይላል በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Год назад
ምርጥ ይመስላል ኑ ንየው✍️
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Год назад
እናቴን ደስ ይላል ሂኒ እና አሹ በርቱልን❤❤
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 Год назад
🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@pawulosworku-jt8gf
@pawulosworku-jt8gf Год назад
ፊልም ማየት አስጠላኝ በሄኖክ ምክኒያት እጂጂ አለኝ የምር እኔ ምለው የሱን ፊልም የሚአየው ሰው ግርም ይለኛል ምንም እኮ የለውም
@yabatwa
@yabatwa Год назад
አችም እዚሁ እኮነሽ ወሬኛ
@kirasoltube
@kirasoltube Год назад
er mude meyaze lame beret ayideresim yemeri mekina kkkk adel edi aletesasatekum adel
@user-yq8qd5uv1e
@user-yq8qd5uv1e Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@banjaalamrew2635
@banjaalamrew2635 Год назад
Why not
@user-qe1pr9wz1o
@user-qe1pr9wz1o Год назад
😊ሰላምለሀገርችን❤❤❤❤❤❤
@zinab8096
@zinab8096 Год назад
ክክክክክ
Далее
The lightweights ended Round One with a BANG 💪
00:10
Ах как прекрасно
0:17
Просмотров 30 млн
Шойгу посадят?
1:00
Просмотров 3,3 млн
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Просмотров 28 млн
#PRO_METRO Как надо
0:57
Просмотров 4,4 млн
И что с этим делать?😃
0:14
Просмотров 1,4 млн