Тёмный

"መንግስቱ ሀ/ማርያም ከሞት ያመልጠው ዘሎ ታንክ ውስጥ ገብቶ ነው" @Nahoo TV 

Nahoo TV
Подписаться 343 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@shimelistadesse-micael8473
@shimelistadesse-micael8473 Год назад
ጠያቂውም ተጠያቂውም የማታውቁትን ነው የምታወሩት ። ጠያቂው የጥየቃ ማይክሮፎን ከመጨበጥህ በፊት አንብብ ። ሻንበልም የማያዉቁት ማብራራት አያስከብርም ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
መንጌን እስከዛሬ ያኖረው እግዚአብሄር ይመስገን!! ሰላም ለሀገራችን፣ መልካም የዓደዋ በዓል!!!!
@amtewTessema
@amtewTessema 3 месяца назад
አማን የተገደሉት 60ቹ ለምን ተረሸኑ ብለው ስለተቃወሙ ነው ብሎ ጠየቀ። 60ቹ የሚባሉት አማንን ጨምሮ በአንድ ሌሊት የተገደሉትን አንጂ በተለያየ ጌዜ አነፈይደለም። ሰውየውም ተራ ሰው ስለሆኑ አያርሙትም።
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 2 года назад
በእርግጥኛነት የባላባት ልጆች ብቻ ነበሩ የከፍተኛ ትምህርት ወደውጭ የሚያገኙት ብለህ ትጠይቃለህ? እነ አክሊሉ ሀብተወልድ ግርማሜ ነዋይ እና መንግስቱ ነዋይ እነ ኮረኔል በዛብህ ወርቅነህ እና በሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችን በተቻላቸው አስተምረዋል:: ሰውየውም እየነገሩህ ነው ታረም::
@enactfaa
@enactfaa Год назад
ጥራት ነጠቅ እውቀት ይጎዳል።ስውዬው ጠጅ ሲጠጣ የኖራ የጠጅ ቤት ወሬ ነው።አንዱም የሚያወራው የተጨበጠ አይደለም ።ሜዳልያው ከመርካቶ የተሰበሰበ ነው።የመኮንን ድራማ ትዝ አለኝ።" ስጥ እንግዲህ "
@yacobs6245
@yacobs6245 2 года назад
ሰውዬው የደኃ ልጅ ስለነበሩ ሰው ለፍቶ የሠራውን ቤት መውረስ ጥሩና መመስገን አለበት ባይ ናቸው ፤ ለምን አሁን አይወረስም ? እንዲህ ዓይነት ጠማማ አስተሳሰብ ያለው እስካሁን መኖሩ እኮ ነው ያሁኑ ትውልድ የማይለወጠው።
@shimelistadesse-micael8473
@shimelistadesse-micael8473 Год назад
የተነገሩትን ስተቶችን ለማረም ሌላ ቃለ መጠይቅ ያሰፈልጋል ።
@dawitbeyene1697
@dawitbeyene1697 2 года назад
አረ በህግ አምላክ አባባ! ራስ መስፍን ስለሺ የተገደሉት በደርግ እንጂ በጄኔራል መንግስቱ ንዋይ አይደለም ::
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ዳዊት በደርግ የተገደሉት ልዑል አስራተ ካሳ ሲሆኑ ራስ መስፍን ስለሺ በጀነራል መንግስቱ ኩዴታ ነው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ከባባ ሳይሆኑ ጀግና ሻምበል ናቸው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
በህግ አምላክ ማለት ለምን አስፈለገ?
@enactfaa
@enactfaa Год назад
አይይይይ መቼም ሰው ያለውን ከወረወረ ንፉግ አይባልም በሚለው ልያዘው እንጂ ውይይቱ አንድም እውቀት አያስጨብጥም። የማውቀውንም አስጠፉብኝ
@mesfinkebedegonfa580
@mesfinkebedegonfa580 2 года назад
Why nahoo tv allow such unprofessional journalist
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ለዚህ ነዉ ደርግ ታስሮ የተፈታዉ ዲያቢሎስ እንደሆነ በማስረጃ መግለጽ የምንፈልገዉ!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
መገዳደል ብቻ?! ለዉጭ ጠላት ህዝባቸዉንና ሀገራቸዉን አሳልፎ በመስጠት የሚያስወጉ፣ የለገሪቷን ሀብት ለጠላት አሳልፎ መስጠት መገለጫቸዉ የሆኑ የሀገር ዉስጥ ባንዳዎች የሀገርን ታሪክ ማጉደፍ ብቻ ሳይሆን፣ ማጥፋትን ጎላቸዉ የሆነ ምንነት ጥርት ብሎ እስኪታይ !!!!
@Masinqo
@Masinqo 2 года назад
ድንቅ አለባበሰ!
@amtewTessema
@amtewTessema 3 месяца назад
በመግስቱና በገርማሜ የተፈጸመው ጭፍጨፋ የሀገርን የለውጥ ሂደት ወደኋላ የጎተተ የስልጣን ጥም ነበር።
@engilyas44
@engilyas44 Год назад
የአማራ ገዥ መደብና የጭቆኞች ጊዜ አከትሞዋል ካራማራ የአማራ አገር አይደለም የንጽ ሱማሌ ብሔር አገር መሆኑን ፋሽስቶች አይዘንጉ የራስን እድል የራስን መወሰንና እስከ መገንጠል ድረስ አትዘንጋ መብትም ግዴም ነው ክልል 5 የኛ ሱማሌ ህዝብ እንጅ የአማራ ገዥ መደብ አይደለም ስለ ገንደርና ጎጃም አዉራ ከወያኔ ነጻ አውጡ
@endriasgebrehiwot4123
@endriasgebrehiwot4123 2 года назад
ጀነራል ተፈሪ እና አጥናፉ በአንድ ጊዜ አልተረሸኑም ጋዜጠኛ መድሃኒ ዓለም ትምህርት ቤት 1924 ዓ.ም የተከፈተው እናት አባት ለሞቱባቸው ለችግረኛ ልጆች ነበር ።
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 2 года назад
Mengstum hone grmame geginoch libaalu aychillum. Chefchafiwoch enji.
@abemike7780
@abemike7780 2 года назад
Shame on Naho Tv, for bringing this interview neither nor a purpose nor context. I am of the opinion that this interviewee has been vetted because of his ethnic background.
@haileb4545
@haileb4545 2 года назад
What's his ethnicity
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ኧረ ጌታየ በማስረጃ ኢሀፖ ኤርትራን መገንጠል ደግፎ አብሮ የሚያሰራጨዉ ፋንፍሌት አለ! ይሄን ከካዱ፣ ሌላ የበለጠ ትኩረት ሊደረግባቸዉ ይገባል!!! በእጃቸዉም የንጹሀን ደም ስላለ፣ ኢሀፖ በኢትየቀጵያ ፖለቲካ ላይ ምንም አይነት ተጽእኖ ልታደርግ አንደግፍም!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ውሸት
@samir7657
@samir7657 Год назад
Lier Shame on u that why he remain captain on this age with out promotions . He was to be a general.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
እዉነት ነዉ! ሰዉ የሆነ ሰዉ ምን እንደተሰማቸዉ እንደአንድ የአይን ምስክር ሆኖ መግለጽ አይከብድም!
@Masinqo
@Masinqo 2 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ፤ ባለመልካም እሳቤ።
@sabri5460
@sabri5460 2 месяца назад
ዛዛታም ነው ሆስቱ! COMMON SENSE የሚባል ነገር አይነካውም!!
@benzm6583
@benzm6583 2 года назад
1829
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Год назад
"በኔ ኣንደበት የሚነገር ጉዳይ ኣይደለም" ትልቅነት ነዉ።
@estifanosgedefaw812
@estifanosgedefaw812 2 года назад
yibe anten kezih mayetachin betam des blonal .yeteshale siket endeminorih alteraterim tilk akim aleh berta.......
@דודצקול-ג9ג
@דודצקול-ג9ג Год назад
0
@דודצקול-ג9ג
@דודצקול-ג9ג Год назад
0
@דודצקול-ג9ג
@דודצקול-ג9ג Год назад
0
@samir7657
@samir7657 Год назад
This old man is lier. He lied on Ethio - Somali war in 1964
Далее