Тёмный

መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ሕይወት ውስጥ ድንቅ ትምህርት በዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም 

YHBC Tube
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

#አታጉረምርሙ /መንፈስ ቅዱስ ከአማኝ ሕይወት ውስጥ ድራሹን የሚያጠፋው ማጉረምረምን ነው/
ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም
#YHBC_Tube
Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our RU-vid Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Follow Us on Facebook:-
/ hawassa-yehi .
..
Subscribe Telegram:-
t.meHawassa
Subscribe RU-vid
ru-vid.com/show-UCuNs...
God bless You!!

Развлечения

Опубликовано:

 

23 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@DesalegnDana-zv3rq
@DesalegnDana-zv3rq Месяц назад
ተባረክልኝ የተወደድክ ወንድሜ
@user-vo2dv4xy7j
@user-vo2dv4xy7j 2 месяца назад
Tank you D/r እንወዳሃለን ተባረክ!!!!
@ghideit5931
@ghideit5931 5 месяцев назад
ተባረክልኝ የኔ ወንድም! ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋውን ይስጥህ! ለብዙዎች ለበረከት ሆነሃልና!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ዶክተር አብርሃም የምንወድህ የቃሉ አገልጋይ ጌታ በአንተ ስለሚናገረኝ ጌታን ሰለአንተ እባርከዋለሁ
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 Год назад
እንዳንተ ያለውን ጌታ ያብዛልን
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Год назад
አሜን ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ 👏
@asnakechmebratu3490
@asnakechmebratu3490 Год назад
እወነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በጌታችንና በመዳኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘለዓለም ተባረክ!!!!!!
@adruadre8784
@adruadre8784 Год назад
ደስ ይላል ጌታ. ይባርክህ።
@haimanotbelete
@haimanotbelete Год назад
ከምንሰማው እንቆጠብ ብዙም ወሬም ያጠወልጋልና የእግዚአብሔር ቃል 1000000009999% ድንቅ መልክት ለዘመኑ ዐማኞች መስማት ይገባናል ወገኖቼ እግዚአብሔር በወንድማችን አብርሀም 💕
@danasegamo536
@danasegamo536 Год назад
ጥሩ ትምህርት ሰጪ መልዕክ ነው በተለይም በዕለታዊ የሕይወት ጉዞ ሄደት ላይ በማጉረምረምና በተስፋ መቁረጥ እንዳንወሰድ ያነቃናል። ተባረክ መሳይ!
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 года назад
አሜን ክብር ይሁን ሌላ መንፈስ ይሙላኝ ተባረክ ፓስተር አብርሃም በጣም ደስ የሚል ስብከት
@lifetime200
@lifetime200 2 года назад
ተባረክ ፓስተር አብርሃም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@kidaneyegietalij5028
@kidaneyegietalij5028 Год назад
ኣሜን እየሱስ ጌታ ነው ኣባቴ ፀጋውን ያትረፈርፍልህ ኣሜን፡
@sarabeyene139
@sarabeyene139 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ።ንፁህ ወንጌል።
@YayehyiradAsemrie-eq2mz
@YayehyiradAsemrie-eq2mz 2 месяца назад
Bizza
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ለ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@MekdiChanyalewu
@MekdiChanyalewu 5 месяцев назад
እ/ር በቃሉ መዶሻ እየጠረበኝ ነው በአንተ ትምህርት ዘመንህ ይባረክ ዶክተር እንደዚህ እያስተማርክ ትውልድ እድትቀይር እ/ር ዘመንህን ያትረፍርፈው።
@BuzeMamo106
@BuzeMamo106 5 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከዚህ በበለጠ መገለጥና መግለጥ ተባረክ።
@tamiratitesifay999
@tamiratitesifay999 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 6 месяцев назад
Minegna yetadale saw new ihenin timirt yadamete😢❤❤ eebbifamaa nama Waaqayyoo Dr. Abraham❤🙏
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Amen Anagerumrm
@seniyts3287
@seniyts3287 Год назад
Amenn amenn amenn ameennn lellelllelllellellelellell
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Год назад
እግዚአብሔር አምላኬ ባረካቸው ❤✅🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻
@martasila5996
@martasila5996 Год назад
I thank God for your service in the Kingdom of God. Keep preaching the gospel.
@alemayewkasaye1818
@alemayewkasaye1818 Год назад
አብርሽዬ ከዚህም በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ ዶክተር እብርሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 3 месяца назад
ተባረክ፣ በርታ፣ ተከናወን
@user-np3bi4ez1v
@user-np3bi4ez1v Год назад
❤❤❤❤❤
@eyobelias9658
@eyobelias9658 Год назад
ተባረክልን ፓስተር አብርሽ
@yaditube1860
@yaditube1860 4 месяца назад
Wow ጌታን የሚባርክ ቃል
@comceil5762
@comceil5762 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@helenteklemariam4359
@helenteklemariam4359 Год назад
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ
@tekashteklay4961
@tekashteklay4961 6 месяцев назад
ተባረክልነኝ
@tadessenefso8518
@tadessenefso8518 2 года назад
ABRESH , BE BELLESED
@senaitkibrom4797
@senaitkibrom4797 Год назад
Amen GBU pastor
@mihrettefra2575
@mihrettefra2575 Год назад
Amen Amen
@tesemagudiso1091
@tesemagudiso1091 Год назад
ዶ/ር ፡አብርሀም ፡ ተበረክ
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 Год назад
Dr. God bless you
@user-rp3wq5ks4f
@user-rp3wq5ks4f 8 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር
@user-fr9vh2qe2d
@user-fr9vh2qe2d 11 месяцев назад
ተባረክ
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 Год назад
እግዛብሄር ይባርክህ
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 Год назад
አሜን ተባረክ
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 Год назад
Amen, tebarek
@alem8640
@alem8640 Год назад
Amen Amen Tebarek Doctor
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Eyese Eyese Eyese Hoye Mareni Yekere baleni
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 Год назад
ተባረክ!!
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Год назад
Geta zemenachune yebareke 🙏 ❤️
@betsegayosef98
@betsegayosef98 2 года назад
God bless you Dr abrham
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 Год назад
my God am amazed
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Год назад
Dr stay blessed 🙌 my bro
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Thanks so much ✅ 🤝🏽
@ElsabethasfawElsabeth
@ElsabethasfawElsabeth 7 месяцев назад
ዶ/ር አብርሃም ጌታ ይባርክህ ጥሩ አስተማሬ ነህ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Год назад
Amazing preaching! May GBU more and more ❤
@medinakeder1939
@medinakeder1939 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt 7 месяцев назад
ዕብድ መናፍቅ ውሻ
@tekashteklay4961
@tekashteklay4961 6 месяцев назад
ስድብ የማን?
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm 25 дней назад
ከሀይማኖትህ ያተረፍከው ስድብ ነው??
Далее
Мой инстаграм: v1.ann
00:13
Просмотров 93 тыс.
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
Китайка Шрек поймал Зайца😂😆
00:20
ወደ መገለጥ ይወስደናል...Dr. Abraham
1:04:38
Все ради семьи!❤️
0:55
Просмотров 2,4 млн