Тёмный

መውሊድ || ከዝንባሌና ከስሜታዊነት የጸዳ ማብራሪያ በኡስታዝ ወሒድ ዑመር ||  

አልኮረሚ / Alkoremi
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ ለዳዕዋው ስፋትና ለቻናሉ እድገት አስተዋፅኦ ያድርጉ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
---
በፅሑፍ እንደሚከተለው ቀርቧል።
---
« መውሊድ »
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
7፥3 *ከጌታችሁ ወደ እናንተ የተወረደውን ተከተሉ*።
“መውሊድ” مَوْلِد‎ የሚለው ቃል "ወለደ" وَلَدَ ማለትም "ወለደ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ልደት” ማለት ነው፥ "የልደት ቀን፣ ቦታ እና በዓል እራሱ "መውሊድ" ይሉታል። በተለይ ነቢያችን”ﷺ” ተወለዱት ተብሎ የሚከበርበት ቀን "መውሊድ" ይባላል። ይህንን የመውሊድ እሳቤ ለማወቅ ከዝንባሌ ነጻ ሆነን ስለ ሸሪዓችን ጠንቅቀህ ማወቅ ይጠበቅብናል፥ “ሸሪዓህ” شَرِيعَة ማለት “ትክክለኛ ሕግ” ማለት ነው፥ መፍረድ ያለብንም ከአላህ በወረደው ሸሪዓህ ብቻ ነው፦
5፥48 ወደ አንተም መጽሐፉን ከበፊቱ ያለውን መጽሐፍ አረጋጋጭና በእርሱ ላይ ተጠባባቂ ሲኾን በእውነት አወረድን፡፡ በመካከላቸውም *”አላህ ባወረደው ሕግ ፍረድ”*፡፡ እውነቱም ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን አትከተል፡፡ *”ከእናንተ ለሁሉም ሕግን እና መንገድን አደረግን”*፡፡
እዚህ አንቀጽ ላይ “ሕግ” ለሚለው ቃል የገባው “ሺርዓህ” شِرْعَة መሆኑ አንባቢ ልብ ይለዋል። “ፍረድ” ለሚለው ቃል የተጠቀመበት “ፈሕኩም” فَاحْكُمْ ሲሆን “ሑክም” ለሚለው የግስ መደብ ነው፥ “ሑክም” حُكْم የሚለው ቃል”ሐከመ” حَكَمَ ማለትም “ፈረደ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን ፍርድ” ወይም “ሕግ” ማለት ነው። “አሕካም” أَحْكَام‎ ማለት ደግሞ የሑክም ብዙ ቁጥር ሲሆን “ሕግጋት” ማለት ነው። በኢሥላም አሕካም በአምስት ዋና ዋና ክፍል ይከፈላል፥ እነርሱም፦
1ኛ. “ፈርድ” فَرْد‎ ማለትም “የታዘዘ” ግዴታ ነው።
2ኛ. “ሙስተሐብ” مُسْتَحَبّ‎ ማለትም “የተወደደ” ሡናህ ነው።
3ኛ. “ሙባሕ” مُبَاح‌‌‎ ማለትም “የተፈቀደ” ሐላል ነው።
4ኛ. “መክሩህ” مَكْرُوه‎ ማለትም “የተጠላ” ድርጊት ነው።
5ኛ. “ሐራም” حَرَام ማለትም “የተከለከለ” ድርጊት ነው።
እነዚህ ሕግጋት ቁርኣን እና ሐዲስ ላይ በተቀመጠው መሠረት ብቻ ዒባዳህ ይፈጸማል። “ዒባዳህ” عِبَادَة ማለት “አምልኮ” ማለት ሲሆን፥ ዒባዳህ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝባቸው ሥስት ሸርጦች አሉት፥ እነርሱም፦ ኢማን፣ ኢኽላስ እና ኢትባዕ ናቸው። “ኢትባዕ” إِتْبَاع‎ የሚለው ቃል “አትበዐ” أَتْبَعَ ማለትም “ተከተለ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “መከተል” ማለት ነው። ያለ ኢትባዕ ማንኛውም ዒባዳህ ተቀባይነት የለውም፥ ኢትባዕ ቁርኣን እና ሐዲስ ላይ በተቀመጠው ብቻ ዒባዳህን መፈጸም ነው፦
6፥106 *ከጌታህ ወደ አንተ የተወረደውን ተከተል*፡፡
7፥3 *ከጌታችሁ ወደ እናንተ የተወረደውን ተከተሉ*።
“ተከተሉ” የሚለው ቃል “ኢተቢዑ” اتَّبِعُوا ሲሆን “ኢትባዕ” ማለት ከአላህ ወደ ነቢያችን”ﷺ” የተወረደውን ብቻ መከተል ማለት ነው። ሙሥሊም የተወረደውን ብቻ ሲከተል ሁለት ብቻ ዒድ ያከብራል። “ዒድ” عِيد የሚለው ቃል “ዓደ” عَادَ ማለትም “ተመላለሰ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ምልሰት” ማለት ነው፥ ይህ “መደሰቻ” ወይም “በዓል” በየዓመቱ ስለሚመላለስ ይህንን ስያሜ አግኝቷል። ነቢያችን”ﷺ” የነገሩን ዓመታዊ በዓል ሁለት ብቻና ብቻ ናቸው፥ እነርሱም፦ ዒዱል ፊጥር እና ዒዱል አድሓ ናቸው፦
ሡነን አቢ ዳዉድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 745
አነሥ ኢብኑ ማሊክ እንደተረከው፤ የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” መዲና ሲገቡ የመዲና ሠዎች የሚደሰቱባቸው ሁለት በዓላት እንዳሏቸው አወቁ። እርሳቸውም እነዚህ ሁለቱ ቀናት ምንድን ናቸው? በማለት ጠየቁ፤ ሰዎችም በጃሂሊያ ጊዜ እንጫወትባቸው የነበሩ በዓላት ናቸው አሏቸው። የአላህ መልእክተኛም”ﷺ”፦ *"አላህ ከእነርሱ የተሻሉ ሁለት ዒዶችን ሠጥቷችኋል፤ እነርሱም፦ ዒዱል ፊጥር እና ዒዱል አድሓን። አሏቸው"*።
ጃሚዒ አት-ቲርሚዚህ መጽሐፍ 8, ሐዲስ 121
ዓኢሻህ”ረ.ዐ.” እንደተረከችው የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *“ዒዱል ፈጥር ሰዎች ጾም የሚፈቱበት ነው፤ ዒዱል አደሐ ደግሞ መስዋዕት የሚያቀርቡበት ቀን ነው"*።
ጃሚዒ አት-ቲርሚዚህ መጽሐፍ 8, ሐዲስ 91
አቡ ሰዒደል ኹድሪይ እንደተረከው፥ የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” *"በሁለቱ በአል በዒደል አደሐ እና ዒደል ፈጥር መጾም ከልክለዋል"*።
አሥ-ሠለፉ አስ-ሷሊሑን የሚያከብሩት እነዚህን ሁለቱን በዓላት ብቻ ነበር። የመጀመሪያው ትውልድ “ሰሓቢይ” صَحَابِيّ ሲባሉ የነቢያችን”ﷺ” ውድ “ባልደረባ”companion” ናቸው፣ ሁለተኛው ትውልድ “ታቢዒይ” تَابِعِيّ ናቸው፣ ሦስተኛው ትውልድ “ታቢዑ አት-ታቢዒን” تَابِع التَابِعِين ናቸው። እነዚህ ሦስት ትውልድ “አሥ-ሠለፉ አስ-ሷሊሑን” ٱلسَلَف ٱلصَالِحُون ማለትም “መልካሞቹ ቀደምት” ይባላሉ፦
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 83, ሐዲስ 72
ዒምራን ኢብኑ ሑሰይን እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” አሉ፦ *”ከእናንተ ምርጡ የእኔ ትውልድ ነው፥ ቀጥሎ ያሉት እነርሱን የሚከተሉት ነው፥ ለጥቆ ያሉት የሚከተሉትን የሚከተሉ ናቸው”*።
አሥ-ሠለፉ አስ-ሷሊሑን በመንሀጃቸው ውስጥ ስለ መውሊድ አላስተማሩም፥ መውሊድን አልተገበሩትም። “መንሀጅ” مَنْهَج ማለት “ፍኖት” “ፋና” “መንገድ” ማለት ነው። በታሪክ እንደሚታወቀው ለመጀመርያ ጊዜ "የነቢያችን”ﷺ” የልደት ቀን" ተብሎ መከበር የተጀመረው ግብፅ ውስጥ በፋጢሚዩን በአራተኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ ነው። ስለዚህ ሦስተኛ በዓል መውሊድ መጤ እና ቢድዓ ነው። “ቢድዓህ” بِدْعَة የሚለው ቃል “በደዐ” بَدَّعَ ማለትም “ፈጠረ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ፈጠራ” ማለት ነው። ቢድዓህ የኢትባዕ ተቃራኒ ነው። “ቢድዓህ” ማለት አላህ ሳያዘን እና ሳይፈቅድልን ዝንባሌአችንን ተከትለን የምናደርገው አዲስ አምልኮ ማለት ነው። ያለ ኢትባዕ የአላህን ውዴታ ለመፈለግ ተብሎ የሚደረግ ማንኛውም አዲስ አምልኮ ቢድዓህ ነው፦
ሡነን ነሣኢ መጽሐፍ 19, ሐዲስ 23
ጃቢር ኢብኑ ዐብደላህ እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” ኹጥባቸው ላይ እንደተናገሩት፦ *“አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም፥ አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናውም። ከንግግር ሁሉ በላጩ የአላህ መጽሐፍ ነው፥ ከመመሪያ ሁሉ በላጩ የሙሐመድ መመሪያ ነው። ከሁሉ የተጠላ ነገር ቢድዓ ነው፥ ቢድዓህ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ የእሳት ነው*።
ከሁሉ የተጠላ ነገር ቢድዓህ ነው፥ ቢድዓህ ሁሉ ጥመት ነው፥ ጥመት ሁሉ የእሳት ከሆነ ካየን ዘንዳ ቢድዓህ የሚያራምድ ማንኛውም ሰው በዐሊሞች በያን ከተደረገበት “ሙብተዲዕ” مُبْتَدِئ ይባላል። ቢድዓ ደግሞ ምንጩ ዝንባሌን መከተል ነው፥ በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፦
79፥40 በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
79፥41 *ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት*፡፡
አላህ ከዝንባሌ ይጠብቀን፥ ከቢድዓህ እርቀን በኢትባዕ ብቻ እርሱ የምናመልክ ያርገን! አሚን።
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
t.me/Wahidcom
ወሠላሙ ዐለይኩም
---
አልኮረሚ / Alkoremi
ይከታተሉን || follow us:
ዩትዩብ || bit.ly/32DX97o
ፌስቡክ || alkoremi
ቴሌግራም || t.me/alkoremi
#መውሊድ #መንዙማ #ወሒድ_ዑመር

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@faezabekri7999
@faezabekri7999 Год назад
جزاك الله خيرا
@fatumfathum3986
@fatumfathum3986 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይር
@عايشهعمر-غ2د
@عايشهعمر-غ2د 3 года назад
ጀዛከሏህይርን
@seadihabeshawit9509
@seadihabeshawit9509 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@sharaalter8783
@sharaalter8783 3 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይራ
@nejatswet6133
@nejatswet6133 3 года назад
ጀዛኩሙላህ ኡስታዝ
@hidaya1212
@hidaya1212 3 года назад
ማሻአላህ ጄዛከሏህ ኸይር
@zeharaomar4607
@zeharaomar4607 3 года назад
Masha allah
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 3 года назад
እኛንም አበረታችን እህት
@meyiramawol5993
@meyiramawol5993 3 года назад
Mashe all
@negnselemte4891
@negnselemte4891 3 года назад
🌺🌺
@theman535
@theman535 3 года назад
wallahi batam dasiyamil timirt nw jazakallah
@user-gg6ek7hq3v
@user-gg6ek7hq3v 3 года назад
ጀዛኩሙላህኸይረን ወንድማችን
@ኑራያእናቷናፈቅ
ማሻ ماشالللهﷺمرحبا ﷲ
@lubabahassan7784
@lubabahassan7784 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@user-qg7re2ze2x
@user-qg7re2ze2x 3 года назад
መሻአላህ ጄዛክላክ ኡዝታዝ በረታን ወዴ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@zdhasen
@zdhasen Год назад
ماشاء الله تبارك الله صلى الله عليه وسلم عليه الصلاة والسلام جزاك الله خيرا جزءا
@goodhop8614
@goodhop8614 3 года назад
🤔 አቤት አቀራረብ የተማረ ( የቀራ ) ይግደለኝ እባካቹ ምታከብሩ ሰዎች ስሜታዊ አትሁኑ ስሜት ለሸይጣን በጣም የቀረበ ነው ማታከብሩም ሰዎች እንዲህ ባለ ግልፅ ማስረጃና ውይይት ግለፁ እንጂ አትሳደቡ ዞሮ ዞሮ ሁላችንም የአላህ ባትያ ፊዳከ ወኡሚ ወኣቢ የነብያችን ተከታዬች ነን ✋ አላህ በሙስሊሞች ላይ የሸይጣንን ተንኮል ያርቅ አሚን
@abduljelilalemar8996
@abduljelilalemar8996 3 года назад
amin
@semirajemal2216
@semirajemal2216 3 года назад
ከንግግር ሁሉ በላጩ የአላህ መፀሀፍ ነው:: ከመመሪያ ሁሉ በላጭ የሙሐመድ(ሰዐወ) መመሪያ ነው:: ከሁሉ የተጠላ ነገር ቢድዓ ነው:: ቢድዓህ ሁሉ ጥመት ነው ጥመት ሁሉ የእሳት ነው:: ማሻአላህ አላህ ከቢድዓ የሙስሊሙን ኡመት ይጠብቅልን ከዚህ ቀደም ቤተሰቦቻችን ባለማወቅ መውሊድን ሲያከብሩ ነበርና አላህ ይዘንላቸው ዛሬ ላይ አልሀምዱሊላ ሸሪዐው በደንብ ተብራርቶ ሙስሊሙ መንገዱን መለየት የሚችልበት ትልቅ እድል አለ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን የተማርነውን ለወዳጅ ቤተሰቦቻችን ለሁሉም እንዲደርስ የራሳችንን አስተዎፅኦ እናድርግ አልኮርሚወች አላህ ኸይር ስራችሁን ይውደድላችሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ ገና ብዙ እንማራለን ነፍሳችንን ከዝንባሌ እንከልክል ኢንሻአላህ ጀነት መኖሪችን ትሆናለች JZK
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 3 года назад
ልክ ብለሻል እኛምጋ ነይና አበረታችን
@abdilselamhussencoffee8286
@abdilselamhussencoffee8286 Год назад
ህንሸ አላህ
@Umufulan
@Umufulan 2 года назад
جزاك الله خيرا betam tiru new bert
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 2 месяца назад
ማሻአላህ ጀዛከላኸ ኸይር አላህ ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራን ያረብ❤
@امسيترا
@امسيترا 3 года назад
ጄዛከሏህ ኸይር
@ahmedargobatube192
@ahmedargobatube192 3 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ወሂድ ና አልኮረሚ እየሰራችሁት ያለዉ ድንቅ ስራ በጣም ልዩ ነዉ በርቱልን
@jamalhassan5634
@jamalhassan5634 3 года назад
ጀዛከአሏህ ኡዝታድ ጤናና እድሜ አላህ ይስጥሕ
@user-oq9qt9ce7y
@user-oq9qt9ce7y 3 года назад
አሁንም አልቀረምዴ ይህ መውሊድ የኔ አባቴ ያወጣ ነበር አሁን ተው ተባለ ተወ አልሀምዱሊላህ። ከተገበርንው ሱናው በቂነው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 года назад
ማሻአላህ
@ghjhjg4090
@ghjhjg4090 3 года назад
ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ኸይረ
@fatimasaed6021
@fatimasaed6021 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@yamrotmulugata7830
@yamrotmulugata7830 3 года назад
ጀዛክ አላህ ሀይር
@user-vg3ud9mt1c
@user-vg3ud9mt1c 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@yademaadisse5500
@yademaadisse5500 3 года назад
Masha allah jaza kallah Kier
@user-cw4st5uw1t
@user-cw4st5uw1t 3 года назад
ጀዘክ አለህ ኡስተዝ
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 2 года назад
ማሻ አላህ ለቤታችሁ አድስ ነኝ ከfb አግኝቻችሁ ነው የመጣሁት የሡና ወንድም እህቶች አላህ ያብዛችሁ
@ኢስላምዲኑሳላም
@ኢስላምዲኑሳላም 3 года назад
ጃዛ ካላሁ ካይራን💔💔💕💕💕💕💪
@عايشهعمر-غ2د
@عايشهعمر-غ2د 3 года назад
አህሌን ኡስታዜዝዬ
@AaAa-tn6er
@AaAa-tn6er 3 года назад
ማሻ አላህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 года назад
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኬይራል ጀዛእ ፊዱኒያ ወል አኪራ::
@msanker7024
@msanker7024 3 года назад
በረከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@hfhhguety3209
@hfhhguety3209 3 года назад
ማሻአላህ ተባረከሏህ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወንድሞቸ
@hawabintebrahime5106
@hawabintebrahime5106 3 года назад
ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛኩም አላህ ኽይር አላህ ከሽርክ ከቢድአ ያውጣን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
አህለን ጀዛከላህ ከቢዳአ ይጠብቀን
@abukifunny5357
@abukifunny5357 Год назад
Slezih Mewlid makber yibeqal malet new
@Alkoremi
@Alkoremi 5 месяцев назад
ቢድዓ ነው። እስልምና ሙሉ ሆኖ እያለ፣ አይ ይችን እንጨምራት ተብሎ የተጨመረ መጥፎ ተግባር ነው።
@SM-ie1ef
@SM-ie1ef 3 года назад
jezakelah ahi allah lebachen yekftlen besmanew yemntekmm yargen
@omaradnan9845
@omaradnan9845 3 года назад
بسم لله الحمد لله الحمد رب العالمين اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين سبحان الله الله يحفظك يارب جزاك لله خيرا ياخي
@user-gt6kr1kb7m
@user-gt6kr1kb7m 3 года назад
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛከሏህ ኸይር በኡስታዝ
@user-hx7sq5kx8e
@user-hx7sq5kx8e 3 года назад
حفظك الله من كل شرة اخى الحبيبى
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 3 года назад
አህለን ጀዛከላህ ኸይር
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@user-zg8ss3yz6q
@user-zg8ss3yz6q 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@sab9241
@sab9241 3 года назад
MASHA ALLAH MASHA ALLAH
@fatimasaed6021
@fatimasaed6021 3 года назад
አህለን ኡስታዝነ ጀዛኩምአላህ ኽይር
@user-xd6st3my4y
@user-xd6st3my4y 3 года назад
ማሻ አለህ በጣም ነው ሚብራራው ግን ሙስሊሞች የት ነው ያለነው ያሳዝናል ወላሂ
@user-xd8ip8yc1d
@user-xd8ip8yc1d 3 года назад
ጀዘከለሁ ኸይራን
@user-ym5vd5iz8o
@user-ym5vd5iz8o 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላች ውድ ሙስሊሞች እሄን የመሰለ ቻናል ሊንኪን ኮፒ አድርገን በየተለያዩ ቦታዎች ሼር ብናደርግ አሪፍ ይመስለኛል እኔ ጀምሬያለሁ ከእንግዲህ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 3 года назад
እኛንም አበረታችን
@zeynebashifa5000
@zeynebashifa5000 3 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለሏሁአለይ-ወሠለም ማሻ-አለሏህ አላህ ይጨምርል ሀቅ ነው ሱብሀን-አለሏህ አሚን አሚን
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን የምወዲህ ወሂዲ ዉዲወዲሜክ
@lubababiyn7485
@lubababiyn7485 3 года назад
جزاكم الله خيرا
@user-lw8oy6wg1l
@user-lw8oy6wg1l 3 года назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩላም ኩላኸይህሪ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@nefisanefisa5464
@nefisanefisa5464 3 года назад
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 3 года назад
اهلن وسهلان ابو عبدالرحمن
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 3 года назад
masha Allah
@Ee-fh6er
@Ee-fh6er 3 года назад
متعرف تعلم ታዓም ገና ነሂ አክተሪ ሸይ ብዳዓ ነዉ ከዛባ 😜👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😜😜😜😜😜😜😜
@مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ
መዉሊድ ሱና ተወዳጅ ነዉ የነቢﷺ ሐድራ ነዉ አሏሕ ያልማልን
@ሀዩነኝወሎየዋኩንሰለፍይ
ክክክክ ምን እየተማርሽ ሱና ነው ትያለሽ ቢድአነው ሁሉም ቢድአ ጥመት ነው ሁሉ ጥመት የሳት ነውውውው ተባልሽ
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 года назад
እናከብራለን በ ዑለማዎች መሠረታዊ
@zdhasen
@zdhasen Год назад
🙄🙄🙄😏
@edrisseid5024
@edrisseid5024 2 года назад
@ሀዩነኝወሎየዋኩንሰለፍይ
ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ እላይ ላይ ፖስት የተደረገውን ሳይ መውሊድ ይፈቀዳል ሊል ነው ብየ ደንግጨ ነበር ምነካው ብየ እናንተስ ማነው እደኔ የመሰለው
@user-lw8oy6wg1l
@user-lw8oy6wg1l 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👌
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 3 года назад
አህለን
@muhidinahmed2372
@muhidinahmed2372 3 года назад
Yekerhal atna
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر
አህለን መተናል እራስ በራሴ ማሻአለህ
@fuadmamo5630
@fuadmamo5630 Год назад
Wusheti nehee walahi
@hawabintebrahime5106
@hawabintebrahime5106 3 года назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንዴት ናችሁ
@omaradnan9845
@omaradnan9845 3 года назад
ኧረ ተዉ ሙስሊሞች እድህ ያሉትን ሚዳዉች ለይእደትነዉ አይይይ የሰዉልጅ እሚቅመዉን ትቶያመጠቅማጋር
@hekimahiyar9789
@hekimahiyar9789 3 года назад
የመውሊድ ቀን ምን መስፈት አለው?
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 2 года назад
ማሻላህ ኣቀራራባችሁ በጣም፡ቆንጆ ነው።ደስ ይላል።ከስሜት ያወጣል።ኣላህ ይጠብቃችሁ ውሂድና ኣልኮረሚ። ግን ያልገባኝ ነገር ኣለ።የ ነቢያችን ልደት መከበር የጀመረው ብ4ኛው ክፍለ ዘመን ተባለዋል።በ ምን ኣቆጣጠር ነው? በ ሂጅርያ ነው ወይስ በፈረንጆቹ ነው?
@begonetub2590
@begonetub2590 3 года назад
ቁርአን እና ሀዲስን ነብስያቸው እንደፈቀደ ሌላውን ሀሳብ ደፍጥጠው ለነብስያቸው አመቻችተው በዘመናዊ ትምህርት ታግዘው ሌላውን ለማሳጣት ነይተው የሚንቀሳቀሱ እንደ ውሀብያዎች አላየሁም አሁን ሚድያ ላይ ጃሂሎች ተማሪዎች ሊመቻቸው ይችላል በሃላ ግን ሀቁን ሲያቁት ዲናችን ብዙ ቂያሶች እንዳሉ ሲረዱ የውሀብይ አስተምሮት ምክንያት እና ማንነት ሲረዱ ያኔ ሀቁን ከባጢል መለየት ይጀምራሉ
@fedilamohammed968
@fedilamohammed968 11 месяцев назад
ሀቅን ለሚፈልግ የቁርአንና ሀዲስ ማስረጃ በቂ ነው ስሜቱን ለሚከተል ግን 1000 ማስረጃም ለሱ ምኑም ነው አላህ ወደ ሀቅ ይምራህ
@ሶኒያነኝሰለምቴዋ
@ሶኒያነኝሰለምቴዋ 3 года назад
ኡፍፍ አንጀት አርስ እኮ ነህ የኔ ምሁር
@ኢስላምዲኑሳላም
@ኢስላምዲኑሳላም 3 года назад
This Can'it Played In The Background እላኛል ላሚንዲነዉ?
@Alkoremi
@Alkoremi 3 года назад
ዩትዩብ ውስጥ ለማየት ሞክር።
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 3 года назад
የዙህ ቃሪዕ ስም የምታውቁት ንገሩኝ
@Alkoremi
@Alkoremi 3 года назад
Mohammed Ayub
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 3 года назад
ጀዛከአሏህ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 года назад
አህለን አል ኮረሚ
@gjgvhd350
@gjgvhd350 3 года назад
መውሊዲ ዲቃላነው እባካቹሁ አላህን ፍሩ
@user-gg6ek7hq3v
@user-gg6ek7hq3v 3 года назад
መዉሊድ ቢዳአነዉ ፈጠራነዉ
@ዚነትአብዱS
@ዚነትአብዱS 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ አድ ጥያቄ አኝ በድጋይ የሚሰግዱ ሰወች ምድን ናቸዉ ከምንስ የመጣ ነዉ ዉዱም አያደርጉ በቀን ሶስት ጌዜ ነዉ የሚሰግዱት የግመል ስጋ ሀራም ነዉ ይላሉ ከቻልክ መልስልኝ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ
@zkeriyanesre1417
@zkeriyanesre1417 3 года назад
ሺኣዎች ናቸው
@abdulwehabzeznedine3629
@abdulwehabzeznedine3629 3 года назад
መውሊድን የጀመረው ፋጢሚዮች ሳይሆኑ " ንጉስ ሙዘፈር " እንደሆነ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪ ኢብኑ ለሲር " ቢዳያ ወንኒሃያ " ላይ አትተዋል ።
@negnselemte4891
@negnselemte4891 3 года назад
ለምን ማስታወቂያ በየምሃሉ አታስገቡም የሚመጣው እኮ ለራሳችሁ እንኳን ባታደርጉት ለተለያዩ አስፈላጊ ለሆኑ ነገሮች መደገፊያ ማድረግ ትችላላችሁ
@zamzamet4296
@zamzamet4296 3 года назад
ጀዛኩም አላሁከየረን
@Alkoremi
@Alkoremi 3 года назад
ጥሩ ሀሳብ። ኢንሻአላህ።
@user-vm3qr1zh5u
@user-vm3qr1zh5u 3 года назад
በመውልድ ቦታ ለይ ብዙ ሺርክ የሰራሉ ከዘም ሴት እህቴች ድግልነን ምየጡት በመውለድ ቦተ ለይ ነው መውልድ ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም የሰጣቸውን የልደት አለከበሩም በጭረሽ መውልድ መለት ድብን የለ ብደአ ነው።።።።
@user-it5qr3kf7i
@user-it5qr3kf7i 3 года назад
ጂኒ ኢገለኢ አይመለከትሽም ሰይጣን
@user-vm3qr1zh5u
@user-vm3qr1zh5u 3 года назад
@@user-it5qr3kf7i ጀዘክ አለህ እኔን ሴጠን አለርገኝም አለህ እነቴ ብትሰይሙትም
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 года назад
እኔ ጥያቄ አለኝ የትፍጥሮ ጥርሳችውን የሚያሳሰሩ ውይም የሚያሰትካክሉ ሃራም ነው ውይ?
@Alkoremi
@Alkoremi 3 года назад
ብሬስ ማድረግ ማለትሽ ነው?
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 года назад
@@Alkoremi ሰሙን ቡዙም አላቅውም ግን በሺቦ የሚያሳሰሩት ሃራም ነው ውይሰ አይድልም?
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@@zamzamzamzam7194 🙋 የኔምጥያቄ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 года назад
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ሃያቲ እኔም ግራ ግብቶኝ የሚምልሰልኝ አጥቼ ነው ሰውችን ሰጥይቅ ምን ችግር አለው መዋብ የላሉ እኔ ግን ምንም ሊዋጥልኝ አልቻልም
@ebrahim3975
@ebrahim3975 3 года назад
የወሒድ ኡመር ቁጥር ላገኝ ይችላለሁ ?
@Alkoremi
@Alkoremi 3 года назад
ኡስታዝ ወሒድን በፌስቡክ አካውንቱ አናግሩት።
@ebrahim3975
@ebrahim3975 3 года назад
@@Alkoremi ከፌስቡክ ሌላ አድሬስ የለውም
@Alkoremi
@Alkoremi 3 года назад
በሱ መገናኘት ነው የሚመርጠው።
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 3 года назад
-አብይን የተደገፈ ተቀጠፈ: ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NBo22qnZNmo.html
@uhail1262
@uhail1262 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@امسيترا
@امسيترا 3 года назад
ማሻአላህ ጄዛከሏህ ኸይር
@muohtube9435
@muohtube9435 3 года назад
ማሻ አላህ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zizumohammed3065
@zizumohammed3065 3 года назад
አህለን
@user-xl7ke9ir5p
@user-xl7ke9ir5p 3 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 года назад
ማሻ አላህ
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:21
Просмотров 602 тыс.
Сколько стоят роды мечты?
00:59
Просмотров 803 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:21
Просмотров 602 тыс.