Тёмный

ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ዋጋ ያስከፈለው ጠንቋይ የእጁን አገኘ! የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልባችንን አደረቀን! መ/ር ተስፋዬ አበራ Abiy Yilma Saddistv 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 3 месяца назад
መምህርዬ በትምህርትህ ብዙዎችን አትርፈሀል ፈጣሪ አሁንም ወደፊትም አጠንክሮ በብቃት ትምህርትህን ከዚህ በላይ ያስፋፋልን በዚህ ሚዲያ ላይ የምታስተምረውን በራስህ የዩቲዩብ ቻናሎች ላይ በስፋት ዘርዝረህ ብታስተምረን ምክንያቱም በዚህ ቻናል ላይ ሚተላለፈውን የማያውቁ ስላሉ ነው። ፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamkindie
@biniyamkindie 3 месяца назад
እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራን በሌሎች ሜዲያዎች ስታዩት እንደኔ ደስስ የሚላቸሁ።
@EldanaSeilu
@EldanaSeilu 3 месяца назад
ከደስታም አልፌ እኮራለሁ
@biniyamkindie
@biniyamkindie 3 месяца назад
@@EldanaSeilu ❤❤❤❤❤❤❤
@GlobalTechBytes
@GlobalTechBytes 3 месяца назад
me
@Getemeaza
@Getemeaza 3 месяца назад
ክርሥትናን በተግባር እንድኖር ያደረከኝ መምሕሪ በጣም የምወደዉ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሕ ያንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
@Qanunmem
@Qanunmem 3 месяца назад
አንድ ቀን እስኪ አንደ ክርስቶስ ውሸት ሳንናገር እንዋል፡፡ ይህ ችሎታ ፈተና ይቀጥል ሌላ ቀን…ሳናቀው መቀደስ ይመጣል
@saniatube2360
@saniatube2360 3 месяца назад
ቀጣይ ሰለ ዌግ ሄሟን ሄረ የፈረዝ ጭራ ሰለ ሚካፕ ይዛችሁ እድትመጡ ተሰፍ እናደረጋለንየመምህረ ተሰፍዬ ተማሬዎች ችግረ ዬለውም ተምረናል በሬድዮ የሚያዳምጡት ቤዜዬ ላንቼም ማማዬ ዌግ ይቅረብሸ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 месяца назад
እህቴ ራሳቸውኮ በባለፈው አንስተዋል መምህራችን አብራርተዋል ለሰው ይናገራሉ እነሱ አልተውትም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 месяца назад
እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንተን አግኝተን ሐይማኖታችንን አወቅን ፣ማነን ብለን እራሳችንን አየን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👐 ቤዚ ጎበዝ በርችልን ።ሁሌም አለባበስሽ ጥሩ እኔ ሽፉን ያለ ነው ። ዛሬ ፀጉር ቀጥለሻልመሰል ይህ ይቅር አንች ውብ ነሽ በራስሽ ።ስሙአ አያዘኝምአብራችሁ ያለችው እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏👏
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 3 месяца назад
መምህርዬ እኔ የራስህ ቲቪና ሬዲዮ ቻናል ብትመጣ ነው ምኞቴ:: ምክንያቱ አንተ ጋር በጣም ትውልድ መንቃት የሚጠቅም ብዙ ትምህርት አለ:: ያላወቀህ ሁሉ ይወቅህ ያልነቃ ሁሉ እንዲነቃ የዘወትር ጸሎቴ ነው::
@احمداحمد-ك3غ6ج
@احمداحمد-ك3غ6ج 3 месяца назад
ስወዳችሁ እንደ ናንተ ወጣቶችን ለማስመለጥእየሰራ ያለ የለም ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 3 месяца назад
ትንሽ ግርም የሚለኝ የቤዛ ነገር ነው...ፕሮግራሙ የሚያተኩረው ስለ ክፉ መንፈስ-ስለጨለማው መንፈስ አሰራር ማጋለጥና ጥቆማ መስጠት ሆኖ ሳለ በሂውማን ሄር ተዥጎርጉረሽ ስትመጪ ይታያል ብዙ ጊዜ። የጨለማው መንፈስ ካስተማረውና ከሚወደው ነገር አንዱ ይህ አርቲፊሻል ጸጉርም አይደል? ትንሽ ፎርማል ብትሆኚ ብዬ ነው....
@ሰብእከንቱ
@ሰብእከንቱ 3 месяца назад
እኔም ልል ነበር ለምንድነው እስዋ ተናጋሪ ሆና ግን እነሱን የምትወክል ከሆነች 😢😢😢😢
@melat2488
@melat2488 3 месяца назад
እኔም ግርም ነዉ ምትለኝ😭 አንድ ሰዉ ለራሱ ለሰዉ እንዴት አታርጉ ይላል
@honormobile9742
@honormobile9742 3 месяца назад
እኮ😅😅 ግን እንደ ህዝብ መናገሩ ማዉራቱ ሳይሆን ተግባሩ ነዉ ነዉ የከበደን።። ስህተቱን ልክ እንዳልሆነ እኮ አብዛኛዉ ሰዉ ያዉቀዋል ግን መተግበር ነዉ ሞቱ የሆነበት😢
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 3 месяца назад
እኔም እሚገርመኝ ነገር ነው መምህር ተስፋዬ ጋ ሁና ይገብዳል እስኪ ልቦናይስጠን😢😢
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
እኔም ያፈርሁበት😢
@ZereHalefom
@ZereHalefom 3 месяца назад
እንቁ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን እድሜና ፀጋ ጥበብ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ መድሃኒአለም
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 3 месяца назад
መምህራችን ህይወታችን እንዲቀየር ምክንያት ሆነኸናል እናመሰግናለን
@bettykebede5967
@bettykebede5967 3 месяца назад
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች የኢትዮጲያ የእግዚሀብሔር ሰላም ብዝት ይበልልን ❤❤❤
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 3 месяца назад
ሓድሶች እንኳን ዳና መጣችሁ ግን መምህር አብይ ደህና ነው? በሰላም ነው የጠፋው ? በሰላም ለሆነ መልካም እግዛብሄር ይጠብቀው ናፍቆናል
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 3 месяца назад
እናመሰግናለን ግን የምታነሽወ ትምህርት ጥሩ ሆኖ ሳለ የምታነሽው የመናፈስት ሴራ ነው ታድያ ሂውማን ሄር መልበስ ይፈቀዳል
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 3 месяца назад
እናንተም በርዕሱ ዋሻቹን!ርዕሱና ያነሳቹት ሀሳብ አይመሳሰልም.ሰለውሸት ያነሳቹት ሀሳብ ጥሩ ነው....
@saragirma5196
@saragirma5196 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 ሸዋዱን ማለት ነው 😂😂😂
@saragirma5196
@saragirma5196 3 месяца назад
ኧረ በክርስቶስ የት ሄደችሁ ነው ሣድሶች እንኳ ደህና መጣችሁ በሰላም ነው የጠፈችሁ😢
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
የኔ ውድ መምህር እንደውም የሳዲስ ፕሮግራም አቅራብዎች በእወነት በርቱ መምህርዬ እንወድሃለን❤🥰
@ወለተስላሴብዙአየሁ
@ወለተስላሴብዙአየሁ 3 месяца назад
የኔዉድ መምህሪ ሰላምህ ይብዛልህ
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 3 месяца назад
ኸረ በሰላም ነው እየጠፋችሁ ነው በሰላም ይመለስ ተባረኩ
@tilahunademe8851
@tilahunademe8851 3 месяца назад
የውሸት ትልቁ ምሳሌ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የውሸት አባት
@likereslan8459
@likereslan8459 3 месяца назад
መምህርዬ ውድድድድድድድድድ እናረግሀለን እረጅም እድሜን ይስጥህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 3 месяца назад
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@sabamengstu4602
@sabamengstu4602 29 дней назад
መጀመርያ ሚካፓቹህ ይጽዳ ሲጀመር መንፍሳዊ ነገር ሚቀርበው ነጠላ ተለብሶ ተከናንቦ ነው ሚለው መፀሀፍ ቅዱሱ ትኔ በለጥኮችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ አላቅም ግን አሁን ደሞ ለማወቅ እያረኩ ነው ምኖረው አሜሪካን ነው ግን አሁን በጣም ጥሩ ላይነኝ ክርስታነቴን እያሳየሁ ነው ከፈጣሪ ጋር የተሰማኝን ልካፍላችሁ ብዬ ነው አመሰግናለሁ
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 3 месяца назад
ሠላም ለናተ ይሁን መምህርዬ
@sabamengstu4602
@sabamengstu4602 29 дней назад
አሬ ንግን የታየኝ ነገር አለ እቺ እቅራቢ ተብየው ኩል ተኩላለች በዚህ ላይ ባለፈው ያየሁት ጥፍር አርጋለች የሚገርመው መጀመርያ እናንተ እራሳችሁን አፅዱ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Месяц назад
ግን ኮ ይቅርታ ዉይግ ሁማንሄር መጠቀም ሜካብ መጠቀም የለብንም ካልን እሄ አይደረግም ካልን አናድርግ በቃ በተግባር አሳዩን እኛ የመምህር ተማሪዎች ነን ባሀድ ነገር ሰዉነታችን ላይ አናደርግም ዉበቴ ክርስቶስ ነዉ
@destadandana448
@destadandana448 3 месяца назад
እረ በሰላም ነው የጠፋችሁት
@zenayesus-ur8ig
@zenayesus-ur8ig 3 месяца назад
ሳድስ ኣንረሳውም እኮ መፈክራችሁን ፡ሳደስ እውቀት ለስድስተኛ የስሜት ህዋሳችን ይድረስ። ኣምስት የስሜት ህዋስ ኣለን ስድስተኛው ሶስተኛው ኣይን third eye የሚባልው ነው ።Ether መንፈስ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ነው ይላሉ በምስራቆች ።
@KasawNigusa
@KasawNigusa 3 месяца назад
እኔ እወድሽነበር ስለዳቢሎስ ስለጥልቁ 666 ስለ መናፍስት አስተምሮ ሚዲያላይ በሂማንሄር አጊጠሽ ተዥጎርጉረሽ በዚሚዲ መታየትሽ አንድ ያንችን ክብር ሁለት የአብይን ይልማ ክብር ከፍታችሁን ማውረድነው ነዉ ወይስ ሚዲያውን ማስመታትነው ተልኮነው አርሚ
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 месяца назад
ይህ አማካሪ መንፈሳዊ ነወ?የመ/ር ትምህርት የሚከታተል ?ነዉን በጣም ይቅርታ መስታወቂያዉና እዉነትን እያየን ስለሆነ ቢያንስ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለዉ ሰዉ ከሆነ ህሊናዉ ለክፋት አትታዘዝምና በሀገራችን ንብረት ለመያዝ በጣም ተቸግረናል
@KasawNigusa
@KasawNigusa 3 месяца назад
ውሸት ያለው ካንችጋነው ስለ ሰይጣን ስለመናፍስት እያስተማርሽ አንች የመናፍስቱን አለም ግን ተቀላቅለሻል ዊግ ጥፍር መቀንደብ ሽፋሽፍት የሰይጣን ነው ትያለሽ አንችግን ባፍሽ ነው እንጅ ያልሆንሽው ተግባሩላይ ግን አየንሽ በዊግ አጊጠሽ መጣሽ ሾርት ሚሞሪ ማለት አንችነሽ ላርምሽ ካጠፋው የቅርታ ስለውሸት ስለሆነ ፕሮግራሙ መዋሸት ስለማልወድነው
@mlgglm9051
@mlgglm9051 3 месяца назад
ልክ እንዳንቺ ታጥቦ ጭቃ ካንቺ ምንም አንማርም የኛ ቅዱስት ቤተክርስትያን በደንብ ታስተምራለች ግን እናተ ጥቅም ነው ያስተሳስራችው መምህር ተብየው በቃክ በደንብ በልተክበታል የአጋንቱን ስም ምን አለበት ሰውን ሰለ ነገረ መለኮት ብታስተምሩ ሰለአጋናት የማያስተምርን ሰው መዝለፍ ደግሞ የሚገርመኝ የእግራቸውን እጣቢ እንኳን የማትደርስበቸውን ሰወች ኘው የምትዘልፈው ማነው ግን አንተን መምህር ብሎ የሾመክ ጥያቄ
@KokeNegiYemebete
@KokeNegiYemebete 3 месяца назад
ገና ዛሬ አየሁት ደስ ብሎኛል በርታልን❤❤❤
@zenayesus-ur8ig
@zenayesus-ur8ig 3 месяца назад
ራሳችሁም ሌቦች ናቹ፡ኣንዴ ፖለቲካ ፡ዘፈን፡ኢሉሚናቴ፡በሞቀበት የምትገቡ
@tezerashalemu6312
@tezerashalemu6312 3 месяца назад
መምህሩስ ለምን እሷን አስተምሮ ገስጾ ነው እዝህ ቦታለይ መቅረብ ያለበት ጥፍቱ እሱጋ ነው ያለው
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 3 месяца назад
በርቱልን የተዋህዶ ቀኝ እጆች
@HanauNew
@HanauNew 3 месяца назад
የእኛ እንቁ መምህራ እንኳን ደህና መጣች
@tinaethio3885
@tinaethio3885 3 месяца назад
አብችዬ የት ጠፋ ኧረ አትጥፋ እንኳን ደህና መጣችሁ
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 3 месяца назад
እንም እደዛ እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 3 месяца назад
ኣብያችንማ እያሳሰበን ነው ጠፍቷል
@samsonsentuney5427
@samsonsentuney5427 3 месяца назад
ሰላምና፣ጤናቹ፡ይብዛ፡እንወዳችኋለን፡በርቱልን።
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 месяца назад
እንዴት ከረማችሁ ምነው ጠፋችሁ ዓብያችንስ ደህና ነው?
@EdenAraya-jw3jf
@EdenAraya-jw3jf 3 месяца назад
ወድማችን እህታችን የት ጠፍታቹ ነው እንኳን ደና መጥቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 3 месяца назад
እጏዚአብሄር ዬስጥልን
@GetenetBogale
@GetenetBogale 3 месяца назад
.እንኳን ደህና መጣህ
@JhsHh2122
@JhsHh2122 3 месяца назад
ሰለም❤❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 3 месяца назад
ዋናው ጠንቋይ ያላው አራት ኪሎ ነው የኢትዮጵያውያንን ደም የሚጠጣ! ወጋሁ!!!
@HabtamuAbebe-k5u
@HabtamuAbebe-k5u 3 месяца назад
Abey be selamn tefetahel
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 3 месяца назад
BetamastemAri.nebere.bertuln Kememhr.tesfayegar.yemtakerbut.brogram.beteley.enien.ymeleketal.bertuln❤
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Месяц назад
የኔ አባት የኛ ኩራት የኛ አንቁ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 месяца назад
BEALM LAIE BZU WSHETOCH BINORUM KENZIH 4 WSHETOCH MEDF TETEBEQU YALEZA KEMIYATEFACHU EWNETNETN YZACHU NURU EYALU ASTEMARI MELKT YASTELALFULNAL!!!!!!
@tisgeredajote8642
@tisgeredajote8642 3 месяца назад
Selam endemen walahu Bazey
@KokeNegiYemebete
@KokeNegiYemebete 3 месяца назад
አልተገናኘላችሁም
@saragirma5196
@saragirma5196 3 месяца назад
አንድ አንዴ ለመልካም ነገር ይዋሻል ግን ሰው ዝም ብሎ መዋሸት ከባድ ነው
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 3 месяца назад
አሰሩ ተዛዛ ማቴዎስ ላይ የሚገኝ እዴ
@saragirma5196
@saragirma5196 3 месяца назад
ኦሪት ላይ ነው ሉቃስ 7 ቃለ ወንጌል ነው መሰለኝ እርግጠኛ አይደሉም
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 3 месяца назад
@@saragirma5196 አመሰግናለሁ😘❤
@mdibintali9604
@mdibintali9604 3 месяца назад
ጠፋችሁ ግን
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 3 месяца назад
Ye 666 abalat lemen yasmesilalu yiwashalu eunetun yinageru ena yiletilachw ena yirefu
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 3 месяца назад
💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪👆
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 3 месяца назад
ok
@abebayehuyigzaw
@abebayehuyigzaw 3 месяца назад
አብይ ምነው ጠፋ ደህና ነው ግን ?
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 3 месяца назад
ውሸት የአስመሳይነት ሕይወት ተግባራዊ ማሣያ ነው።ተባረኩልኝ❤❤❤
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 3 месяца назад
ወገኖች እውነት የሚናገር ስው ምንም ዘመድና ጕዋደኛ የለውም።
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg 3 месяца назад
Bezawit yehone manfas alebish demitsesh laki ayidelam
@ErEe-o7c
@ErEe-o7c 3 месяца назад
መምህር እየኪዳነምህርትእረጂምእዶሜይስጥልን❤
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 3 месяца назад
Ke hualla yeletefachihut photo men yamelekital
@danielaachayo8993
@danielaachayo8993 3 месяца назад
Enkon bedena metatchi
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 3 месяца назад
Ayi memiher tesfaye tebiyew ate erasih tekoy eko neh
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 3 месяца назад
ጠንቋይ ማለት ስራዉን ቀየረ እንዴ ምኑ ነዉ ጠንቋይ የሚመስለዉ
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 3 месяца назад
እኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት በርቱልን❤❤❤
@mesgbre
@mesgbre 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yegna werkoch nurulin!
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 3 месяца назад
አብዬ የት ጠፋ??🙏💚 ጌታ ካንተ ጋር ይሁን🙏💚
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 3 месяца назад
ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ? መምህር ዐቢይ በሰላም ነው የጠፋው?
@hananaddis9320
@hananaddis9320 3 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነው
@selamteka2751
@selamteka2751 3 месяца назад
Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏🏾 ❤️ ♥️ 😍
@edomedu6549
@edomedu6549 3 месяца назад
የኛ እንቁ መምህር 🙏🙏🙏
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 3 месяца назад
Lemehonu Ahun Bet yemegeza ale Beleh new Sades Medeia
@bereketterefe7936
@bereketterefe7936 3 месяца назад
መምህሬ❤❤❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 месяца назад
የኔ መምህር ❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 месяца назад
👀hmm?
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 3 месяца назад
❤❤
@DinaolTariku-bi4ke
@DinaolTariku-bi4ke 3 месяца назад
እኔን አጋንንት የሚያጠቃው መምህር አያስተምረኝም
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 3 месяца назад
ሰላም ለናተ ይሁን እንዴት ናችሁ ከይቅርታ ጋር አርቴ ፀጉር ነዉ ወይስ ከሆነስ ይደብራል ቢዛዊት
@HagereEthiopia-u7d
@HagereEthiopia-u7d 3 месяца назад
እውነት እግዝአብሔር ነው ብቻ ነው! ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን አንዳንዴ ሊቃውንት አባቶችን ብትጋብዙ ጥሩ ነበር የአጋንት ቸርቻሪ ልጆችን ባትቀላቀሉ መልካም ነበር እየመከራችሁን ይዛችሁን ባትጠፉ ጥሩ ነበር ግን......
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 3 месяца назад
አጋንት መቸርቸር ምን ማለት ነዉ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጣም ተናፍቃቹሃል ❤❤❤
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 3 месяца назад
እኔ አብይን ነው በ ሳድስ ማዲያ ላይ መስማትና ማየት የምፈልገው
@Arsu_2116
@Arsu_2116 3 месяца назад
መጀመሪያ ግን ራስህን አስተካክል ትምህርትህን በተግባር ኑረው ትህትናን ከማርያም ተማር ምን እንዳልኩህ ይገባሀል ራስህን ፈትሽ ሰው ካንተ ይማራል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
ለማን ነው ይህ ምክርሺ
@yemsida1758
@yemsida1758 3 месяца назад
ማን መምህር አደረገው የሰይጣን ምስክር ውሎው ሁሉ ከርኩስ መንፈስ ጋር ያደረገ እንዴ የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል።
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 месяца назад
ወንድሜ ወይም እህቴ አይምሮህን ይክፈትልህ ሰነይጣንን እየካበ ሳይሆን እያዋረደ ነዉ አንተም እንዳትረዳ የሚደረግህ አጅሬዉ ነወና ንቃ ወይም ንቂ
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 3 месяца назад
ቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የሰጠችዉ በምን መስፈርት ነዉ ማነዉ የሰጠዉ ያላችሁት
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
በመጀመሪያ ከጥላቻ ውጪ (ውጣ በደብ እያሰተማረ ነው ዘመኑን ዋጁት ወንጌል በደብ ያስተምራል ግን አንች አንተ ውሸታም ናችሁ ሁሉንም እግዚአብሔር ፀጋውን ስጥቶት በደብ ያስተምራል. አንች አንተ ቅናታችሁ ዑዑዑ ተቃጠላችሁ ወይንም ገቢያችሁ ቀነሰ ጠቋይና ደብተራ ህዝቡ ነቃ ምን ሰርቃችሁ ትበሉ ክፉዎች
@fatidundar5530
@fatidundar5530 3 месяца назад
እናንተ ራሱ ውሸታሞች ናቸሁየየምታወሩትሌላ እርእሱ ሌላ😊
Далее