Тёмный

ለብዙ ጊዜ "አባታችን ሆይ....." እያልኩ ነበር ሶላት የምሰግደው !! || የኔ_መንገድ MinberTV 

Minber TV
Подписаться 555 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
#ለብዙ_ጊዜ_"አባታችን_ሆይ....._"እያልኩ_ነበር_ሶላት_የምሰግደው || #የኔ_መንገድ #ሚንበር_ቲቪ #MinberTV

Развлечения

Опубликовано:

 

24 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 611   
@tigistteshome1017
@tigistteshome1017 2 года назад
እኔም በቅርቡ ወደዚህ ብርሀን እቀላቀላለሁ ኢን ሻላ ☝❤
@ajayibaahbab8979
@ajayibaahbab8979 2 года назад
enshallha
@ajayibaahbab8979
@ajayibaahbab8979 2 года назад
kutereshn lakilegin
@rodamohamed691
@rodamohamed691 2 года назад
አህለን ወሰህላን
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 года назад
ረቢ ይምራሽ እሱ ሲመራ ሁሉም ገር ነው ኢንሻ አላህ
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 года назад
ኢንሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራሻ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
እናትየዋ ጀግና ናት ልጆችዋን አዳነች እናት ለዘላለም ትኑር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@seadaali3117
@seadaali3117 2 года назад
Btm allahmdulillah
@user-vk6jk5no6o
@user-vk6jk5no6o 2 года назад
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 2 года назад
በጣም ወላሂ አላህ ይጠብቃት
@faithgem893
@faithgem893 2 года назад
Allahuma Ameen 🤲
@sameerafadulu4326
@sameerafadulu4326 2 года назад
አልሀምዱሊላ እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው ልጂን በሥልምና እንዲያፀናልኝ ዱዋ አድርጉልኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@EMUHANFA
@EMUHANFA 2 года назад
አብሽሪ አላህ ሂድያ ይስጥው
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
አብሽሪ
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 2 года назад
አላህ ይምራልሽ
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 года назад
ኢንሻ አላህህህህ ያጸናዋል ማማየ ዱአ አናደርጋለን
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 года назад
ኢብራሂም ይሁዳዊም ፣ ክርስትያንም አልነበረም፤ ግን ወደ ቀጥተኛው ሃይማኖት የተዘነበለ ሙስሊም ነበረ፤ከአጋሪዎችም አልነበረም፡፡ከአደም ጀምሮ እስከ ነብዩላህ ዒሳ ድረስ የነበሩ ታላላቅ ነብያት ራሳቸውን ለአንድ አምላክ ፈቃድ ያስገዙ ሙስሊሞች ነበሩ፡፡
@jibreelobna710
@jibreelobna710 2 года назад
Sah
@kuwaitkuwait9388
@kuwaitkuwait9388 2 года назад
Sah
@rewdatube9676
@rewdatube9676 2 года назад
ሰብሰክረይብ ለመድረግ ቸነሊህን ስገበ ቸነል ዬለሀም ኒግግሪህ አጀበኝ👍👍👍👍👍
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 2 года назад
ሳህ
@sartt7576
@sartt7576 Год назад
ሳህ
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 года назад
ታድለህ ሀቢቢ ረሱል ሰለላህ አለይሒ ወሰለምን በህልም ማየት መቻል መታደል ነው ስብሀነላህ ያረብ ሳያዩን የናፈቀን እኛም ምንናፍቃቸው ሀቢቢን በእዝነትህ ጀነተን ወፍቀኸን ጉርብትናን ከረሱል ሰለላህ አለይሒ ወሰላም ጋር አርገን አላህ ቀሪ ቤተሰቦችህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ ያረብ
@user-gd6fj3nf6v
@user-gd6fj3nf6v 2 года назад
አላህ ሆይ የዚህን ባሪያህን አባት ቀጥተኛውን መንገድ ምራው እኛንም መጫራሻችንን አሣምርልን ያረቢ
@k..5723
@k..5723 2 года назад
አሚን
@pentube6273
@pentube6273 2 года назад
ቅዳሜ እለት ስጠብቅ ርቦኝ አደረ ሶፊ አታጓጊን ቶሎ ይለቀቅ ሁሌም እኛንም ሰለምቴዎችንም አሏህ ያበርታን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@user-ij5po9eo9p
@user-ij5po9eo9p 2 года назад
امين مشالله
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 2 года назад
ያረብብብብብብብ ቢኢዝኒላህ አላህ ዱአችንን ተቀብሎ አባትህን ወደ እስልምና መቶ አብራችሁ እደምትሰግዱ ተስፋ አደርጋለሁ ወንድሜ
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@lovely-ct8yc
@lovely-ct8yc 2 года назад
@@kamilawollo7528 ከከወቀወ።ፀፀዘዠጸፀፀጰዘዘዘቀወወወወወጰወዘዘዘዘበጰፀ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
አበትክንም አላህ ቃጥታኛው ማገድ ይምረልክ ወድሜ አላህ ይወፍቃው የራብ
@user-pp6yy1ok5b
@user-pp6yy1ok5b 2 года назад
አሏህ ያንተንም የኔንም አባት ይህንን ብርሀን ያሳይልን ለሌሎችም በጨለማ ዉስጥ ላሉ ሁሉ ይህን ብርሀን እንዲያዩት ምኞቴ ነዉ
@user-mg7sj3hu4i
@user-mg7sj3hu4i 2 года назад
አባትህን ቀጥተኛውን መንገድ የኢስላም ብርሃንን ይምራቸው መሪው አሏህ ነውና
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Год назад
​@@shermarkewalelegn702 አብሽር ወድም ሂድያ ካአላህ ው
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
ሰለምቴወች እኮ ማሻ አላህ ናቸው #አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ #መጨረሻችንን አላህ አሳምረው #ሀገራጽንን ሰላም አድርግልን
@jibreelobna710
@jibreelobna710 2 года назад
Ammmin
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 года назад
በቅርቡ የሰለመችው ጓደኛዬ እኔን ትበልጣለች ማሻአላህ
@nomore6978
@nomore6978 2 года назад
ሀቢቢ ረቢ ሂድያቱ ተውፊቅ ይወፍቅልክ ወንድማችን አብሽር ! በርቱ ሚንበሮች በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ስለሆነ።
@muhaayu8877
@muhaayu8877 2 года назад
ኡፍ ወላሂ በጣም አስለቀሰኝ እኔ አባት ስላባትህ የተናገርከው ያረብ አባትህን ቅኑን መንገድ ይምራልህ
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚንን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
አሚንያረብደምሪኝውድ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
አባትህን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራልህ አብሽር
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
ማሻእላህ መታደል ነው ውዱ ነብይ ለእልም እዝነት ይትላኩትን ታላቅ ስው በይሻራያ ማይት መታደል ነው
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 2 года назад
አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልህ አባትህን ማሻኣላህ እናትህ ረዥም እድሜ ይስጣቸዉ 💔
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን ያረብ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 2 года назад
ይህን ህልም ለማየት መታደል ይፈልጋል አላህዬ እኛንም መልካም ህልም ከሚዩት አድርገን
@semusemu6775
@semusemu6775 2 года назад
በጣም
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 года назад
የአላህ በእዝናትህ በችሎታህ አባቱን ቀጥታኛወን መንገድ ምራለት በረህመትህ (ያረብ እኛንም ወንድሞቻችንን በእዝናትህ ኢማናችንን አጠንክራን ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉባና አላ ዲኒክ ያአ ሙሰሪፈል ቁሉብ ሰሪፍ ቁሉበና አላ ጣአቲክ አሚን)
@faithgem893
@faithgem893 2 года назад
አሰላሙአይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የኢስላም ወንድሜ ሸርማርኬ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አላሚን ወደ ብርሃን ላወጣህ ለሀያሉ ጌታ። ማሻአላህ! አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አሁንም ይጭምርልህ። አባትህንም ሂዳያ ይስጥልህ።በኢስላም ላይ አፅንቶን በጀነተል ፊርደውስ ከነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ይሰብስበን አላሁማ አሚን 🤲
@enattube1181
@enattube1181 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ እናትህ ጅግና ናት አላህ ያቆይልህ ጀነትም ያዘጋጅላቹ አባትህም ቀጥተኛዉ መንግድ ይምራዉ ያረብ
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 года назад
አባትህን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ ወንድሜ አላህ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад
አላጅ ፅናቱን ይሰጣችሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 года назад
ያኔ ማንጋድ ፕሮግራም አንዳኛ የኔ ምርጫ በርቱ
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 2 года назад
አላህ ልባቸውን ልስልምና ይክፈትላቸው ያረብ
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን ያ ረብ
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 2 года назад
አሰለመለኩም
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 года назад
ኡፍ ልብ ይነከል አብሽሪ እንሽአለህ አለህ ይውፍቀቸው አለህ ህደያ ይስጠቸው ማሽ አለህ ደስ ይለል
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 2 года назад
ማነው ሲጠብቅ የነበር እንደእኔ ? ላይክ እንደ ዛሬ ጠብቄ አላቅም ሶስት ቀኔ አይና አይን በማየት ወላሂ ጓጎቼ ነበር በሉ ቦታ ልያዝ ና ለወርፍው ልስማ ና እኮምታለሁ
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 года назад
Me
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
እኔስ ብቲ ቅዳሜ ነበር ተቀየረዴ
@tube8332
@tube8332 2 года назад
እኔስ ከእንቅልፊ ስነቃ ሁላ ነበር የምገባ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
ኡፍፍ እኔም
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 года назад
ሰለምቴዎችን በፍቅር ተከታትሎ መሠታዊ የእስልምና ትምህርቶችን አግኝተው እንደጠነክሩ ማድረግ ላይ በመስኪድ ኢማሞች እና ዑስታዞች ዘንድ ሰፊ ክፍተት አለ፡፡ቅዱስ ቁርአንን የሚያስቀሩ አብዛኞቹ ዑስታዞች ክፍያቸው ላይ የሚያተኩሩ ናቸው፡፡የሰውን ቀልብ ከመጠበቅ ይልቅ የመሬትን ጡሃራ መጠበቅን የመሳሰሉ ሰርአቶችን የሚያበዙ ሙስሊሞችም መስለም ለሚፈልጉ ሰዎች እንቅፋት ናቸው፡፡
@jibreelobna710
@jibreelobna710 2 года назад
Sah tekekel belshail waym blhal bdanbe litay ygabal
@zinetzinet5500
@zinetzinet5500 2 года назад
ወድሜ አብሽር አንተ ብቻ በዶአ በርታ የኛ ጌታ የሚሳነው ነገር የለም አባትህን ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ ምንኛ መታደል ነው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን በህልም ማየት አላህ ለሁሉም የሚደርስ ኢልም ይስጥክ ወንድሜ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 года назад
ያረቢ እኛንም ለማየት አድለን ሀቢቡና ሙሀመድ ስልላሁ አለይሂ ወሰለም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@Sada-pz2gj
@Sada-pz2gj 2 года назад
ግን በሰአቱ ስጠብቅ ስጠብቅ ስላለቀቃችሁ ቅል ብሎኛል ተመልካችን አክብሩ በተረፈ መሽ አላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@Sada-pz2gj
@Sada-pz2gj 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሺ ዉደ
@ruqyatob221
@ruqyatob221 2 года назад
ልክነሽ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይባርክ ፊይክ አሏህ የሁሏችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
ያአሏህ ወንድሜ እንኳን አሏህ መለሰህ እስከ መጨረሻውም አሏህ ያጽናህ አባትህንም አሏህ ይወፍቃቸው አሏህ ልባቸውን ይክፈትላቸው. በቅርቡ ደግሞ አባቴ ሰላመ ብለህ ተደስተህ የምናይህ ያድርገን እናትህንም አሏህ ይጠብቃቸው ጀግና ናቸው ልጆቻቸውን ሰብስበው ወደ ዲናቸው መልሰው ማሳደጋቸው አሏህ ረጂም እድሜ ይስጥልህ
@SaraAli-sd6lk
@SaraAli-sd6lk 2 года назад
Mashallah! Dr Zakir አላህ እድሜህን ያርዝመው 🤲🤲🤲
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን አሚን አሚን ወንድሜ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አልሃምዱልላህ አለ ኒዕመታል ኢስላም ክብርና ምስገና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን።
@MrRanyy
@MrRanyy 2 года назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ዝግጅት የእኔ መንገድ ከምርጥ አቅራቢ ጋ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 года назад
አላሁ አክበር ያረብ ለሁላቺነም አዛኙ ነቢን ያሳየን አባትህንም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራልህ
@user-bg7hn7ws8n
@user-bg7hn7ws8n 2 года назад
😭😭😭💔💔💔💔ውድ ወንድማችን አብሽር አይዞህ ሁላችንም ዱአ እናደርጋለን አባትህን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራል ያረብ አላህ ያስደስትህ ለእናትህም ለሁላችሁም አላህ ሱ.ወ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😍👏
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 года назад
ሜሻ አላህ አላህ ባሪያውን ሲወደው ዲንን እወቀትን ይሰጠዋል ምንኛ መታደል ነው ያአላህ ሙስሊም አድርገህ እንደ ፈጠርከን ሙስሊምም አድርገህ ግደለን ኻቲማችንን አሳምርልን ያረብ የኔ ማር ሰፊ ጣፋጭ እኮ ነሽ ማሻ አላህ ለአለህ ስልል ነው ምወድሽ ለአላህ ብለው ተዋደው አርሽ ጥላ ስር ከሚሰበሰቡት ያድርገን ጀነል ፊርዶስን አላህ ይወፍቀን ያረብብብብብብብብ!!!
@rukiya6481
@rukiya6481 2 года назад
አላህ ለአባትህም ሒድያ ይስጥል ያርብብብብ
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን አሚን አሚን ያራህማ
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 2 года назад
አላህ ላባትህም መገዱን ይግለጥለት ወደኢስላም ያምጣልህያብ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አህላን የኔ መንጋድ እንኳን ደና መጣቹ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@powtoon266
@powtoon266 2 года назад
አላህ ሂዳያ ይስጥልህ አብሽር ለእኛም ኻቲማችንን ያሳምርልን
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 2 года назад
አላህ አባትህን ቅኑን መንገድ ይምራቸው ያረብብብ አላህ ይጨምርልህ ምርጡ ጀግና ለ11 ሰው ሂዳያ ሰበብ መሆን ችለሀል አልህምዱሊላህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 года назад
አህለን የኔ መገዶች ነወርቱነ ማሻአለህ አለህ ሁለችንንም በእስልምነ ለይ የፅነን በዘም መገ ድ ለይ ይግደለን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሺ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 года назад
አብሽር ወንድም አሏህ አባትህን ህዳያ ይስጥልህ በዱአ በርታ አብሽር
@zahranasser5059
@zahranasser5059 2 года назад
መሸአለህ በጉገት ምጠብቃው ያኔ መንገድ ወንድመችን ኡንከን ወደ ተፈጠርከበትኢስልምነ ደህነ መጠሀልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@nyafmohammed4883
@nyafmohammed4883 2 года назад
ወለይኩመሰለም ወረህ ወበረከቱ አህለን የኔ መንገድ ዉድ እህት ሶፊ እንኳን ደነ መጠሽ አህለን አህለን በጠም ልብ ዉስጥ የሚገበ የሂወት መንገድ ነዉ ቀጥይበት ጀሊሉ ይጠብቃቹ ሁለቹንም የአለህ እዝነት አይለየቹ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z 2 года назад
የኔ ና የዚህ ታሪክ እሚያመሳስል ነገር አለው አባቴ ሙሤሊም ሆኖ እናቴ ክርስቲያን ነበረች አባቴ ሲሰልም እቢ አለች እናም አባቴ ልጆቸን አልበትንም ብሎ አብረን እኖራለን በዛን ሰአት 12 አመት እስኪሆነኝ እናቴን ነበር እምከተል ከዛ ቡሀላ ግን አባቴ ቤቴ ክርስቲያን እዳሌድ ይከለክለኝ ጀመር መሥጂድም እድህድ ጧጧት ቀሥቅሶ ይልከኛል ከዛም እዛም እዝህም እያልኩ ቆየሁ ግን በዛ መካከል ሸሀዳ አልያዝኩም እየቆየሁ ወዳባቴ እምነት አደላሁ መሥጂድ መህድ ቁራን መቅራት ዚክር ማለት ሶላት መስገድ በያዳዱ ሁኔታ እስልምና በውስጤ ገባ ከዛም እራሴን በእስልምና ውስጥ አገኘሁ ወላሂ በጣም ታሪካችን ይመሳሰላ ሱበሀን አላህ
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 Год назад
መሸአላ
@user-rt4yd3uv1o
@user-rt4yd3uv1o 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህት ሶፊ 🕋🕋🕋
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
የኔ መንገድ ምርጥ ደስስስ የሚል ፕሮግራም👍👍👍👍👍 አሏህ ሱበሀነወተአላ አባትህንም ወደ ተፈጠረበት ሀይማኖት ይመልስልህ ሂዳያ ይስጠው
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
መሻላተባርክላ።አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።አላሁክበር።አላሁክበር
@etupeyapriya3563
@etupeyapriya3563 2 года назад
ማሽ አላህ ወድሜ አላህ ፅናቱ ይወፍቅህ እናም አባትህም አላሁ ሱብሃነሁወ ወታላ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው
@ameraamrem5842
@ameraamrem5842 2 года назад
الحمدلله علا نعم تي إسلام الله يزيد ويبارك لهم ءنشاء الله
@yusratube7257
@yusratube7257 2 года назад
ሚምበር ፕሮግረም ለይ ይህንን ፕሮግረም ብቻ ነው በጉጉት የምጣብቀው
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 года назад
ያረብ አባታችንንን ቀጥተኛውንመንገድይምራቸውናደስተኛውንያሰማን
@norah.b.b8905
@norah.b.b8905 2 года назад
መሻአላህ ከማስመሰል ወደእውነተኝነት ለመራህ ጌታ አላህ ትልቅምስጋና የድረሰው አባትህም 😭😭😭ሰልሞ በኔመንገድ ፕሮግራምቀርቦ ምናየው ይሁን እንሻአላህ
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 2 года назад
ወላሂ ታድለካል ረሱልን በእልም ስላየክ አባትህንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን አሚን አሚን
@musajemal389
@musajemal389 2 года назад
አላህ አባትክን ቅኑን መንገድ ይምራቸውና ያስደስትክ ያረብ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Год назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ አክበር አላሁ አክበር ረሱልን በህልም ማየት መታደል ምኒህል አላህ ቢወድህ ነው እሳቸውን ለማየት የበቃኸው መታደል ዱአ አድርጉለት አባቱ እንዲሰልምለት ያረብ አላህ ልቡን ይመልስልህ ያረብ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳👍👍👍👍👍👍
@iamethipia7631
@iamethipia7631 2 года назад
ዶ/ር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ🙏
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 года назад
ወንድማችን ማሻ አላህ እንኳን በሰላም መጣህ አላህ በእስላም ላይ ያፅናህ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
#የኔ መንገድ የሁሉም ምርጫ ሶፊ ማሻአላህ አቀራረብሽ ልዩ ኖ ሰላም ለኢትዮጵያ #ፍትህ ለየዋሁ ለወሎ ህዝብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሽ ዉዴ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 11 месяцев назад
ታድለህ እሳቸሁን ማየት ምንኛሀ መታደል ነው ያአላህ 🥰🥰🥰
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 года назад
አስመሳይባንዳ አገርሻጭ
@user-cu4iz8mw4h
@user-cu4iz8mw4h 2 года назад
አሚን
@user-jc7ks2li6c
@user-jc7ks2li6c 2 года назад
ወይ ሶፊ ተይ ቀኑን አታሳልፊ የኔ ቀልብ ጥሩ አይሆንም ክክክ ወላሂ ቀዳሜ ለታ ኩኪሲን ይዠ ተዘጋጂቸ ስልኬን ከፍቸ የኔ መንገድ ብየ ስገባ የለም ወይኔ እንደት እንደተናደድኩ 😂 ብቻየነሰ እንደ እብድ አነጋግሮኝ ወጣሁ
@user-jv2rz3nv4c
@user-jv2rz3nv4c 2 года назад
ክክክክ
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 года назад
ክክክክ በነጋታው ኩኪሱ አለቀ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 года назад
ሀሀሀሀ አረበሳቅ
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu 2 года назад
ማሸአላህ የኔ መንገድ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የሰለምቴዎችን ጥናት ጥንካሬ በምነታቸዉ ላይ ያለዉን ተቅዋ ስስማ እንባ ይተናነቀኛል እኛስ?? ያረብ የተግባር ሠዉ አርገኝ😥ኢንሸአሏህ አባትህንም ህድያዉን ይወፍዉ
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
Mash Allah Mash Allah Mash Allah Allah akber Allah akber Allah akber
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
አህለን. የኔ መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ
@sabaritube3557
@sabaritube3557 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ለአባትህም ህደያውን ይስጣቸው አላህ የስደስትህ ሶፊ ምርጥ ሴት ሁል ነገርሽ ደስ ይላል ማሻ አላህ
@bintseid4429
@bintseid4429 2 года назад
ወላሂ እናቲቱ ጎበዝ ናት ባሏ ወዴኩፍር ሲመለስ ልጆቿን ሲወስዳቸው ልጆቸን ከምለይ ብላ እሷም አለመክፈሯ ለድኗ ጠንካራ ነች ማለት ነው አላህ ከዚህም በላይ ያጠክራችሁ አባትህንም ያረቢ ሂዳያ ይስጥልህ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 2 года назад
ሱበሀን አላህ የሰለምቴወች ጥንካሬ ይለያልኮ ወላሂ እኔ ከእስላም ተፈጥሬ አድጌ በጣም ደካማ ነኝ የሰለምቴወችን ጥንካሬ ወፍቀን ያረብ
@jemiabduusman8501
@jemiabduusman8501 2 года назад
ረበና ይመረዋል ኢንሻ አላህ 💙
@user-es3pi4gu3h
@user-es3pi4gu3h 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ አባታችንም አላህ ኑርን አላብሶ ኢዳያ ይሰጣቸው አላህ ያበርታህ አብሽር ደሞም ኢንሻላህ ይመለሳሉ
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 2 года назад
መሻአሏህ ዶክተር ዛኪር ኸይርስራውን ይቀበለው አብዛኛውን ክርስቲያኖች በዶክተር ዛኪር ሰበብ ነው ሚሰልሙ
@sualih1
@sualih1 2 года назад
The best ever program number 1
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
ማሻ አላህ አልሀምዱላሊህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
ለአበትህ አላህ የኢስላምን ብርሀን የሰየው ልቡን ለኢስላም ይክፈትለት የረብ የአላህ
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ተናፋቂዎች መጣችሁልን አህለን ወሳህለን ኢንሻ አላህ አባትህን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራቸውና ያስደስትህ ምኞትህ ይሳካልህ
@ahmedmi2627
@ahmedmi2627 2 года назад
ማሻ አላህ መታደል ነው ያርብ። አላህ ይዘንልን
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 года назад
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ አባትህንም ወደ ኢሰልምና እነዲመጡ አላህ ይወፍቃቸው አይዞህ በዱዐ ጠንክር
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 года назад
በጉጉት አላህ ይጠበቃችሁ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 года назад
አህለን ሚንበሮች ❤❤❤ የኔ መንገድ 👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@nirakml9385
@nirakml9385 2 года назад
ደስ ያምል ያእኔ መንግድ ማሸ አላህ ሶፊ አላህ ይጫምርልሽ
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 года назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ እስከመጨረሻ ያፅናህ ወንድሜ አቧትህንም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ያረብ ሶፊ ስውድሽ በጣም ነው በርችልኝ እማ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 года назад
አለህ ለንተም ፅነቱን ይስጥህ.አበትህንም.አለህ ቀጥተኛውን ማንጋድ ይምራቸው
@shermarkewalelegn702
@shermarkewalelegn702 2 года назад
አሚን
@anshatube
@anshatube 2 года назад
አህለን እኩን ዲህናመጣቻሁ አላህ አገረችን ስላም ያረግለን እስኪይ ሁላችን በዱአ እንብረታ አላህ የውሎ ህዝብ ስቅያ እና ግፍ በቃ ይባለ የውሎ ህዝብ ስሚያ ያጣ ጫህት ሆኑ በግፍ እይለቅ ነው
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 года назад
ማሻ አላህ ደስስ ስትሉ በርቺ ሶፍዬ ጠንክሪ ይህ ፕሮግራም ለሰዎች ጠቃሚ ነዉ
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
ሶፊ ለቦታው የተገባሽ ደስስስ የሚል አቀራረብ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
የአላህ ያረብ ያረብ ኢሻ አላህ አይዛችሁ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ሲል ያረብ አላህየ ለሰው ልጅ ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ መራልን
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 года назад
ድሬ ድሬ ሀገር አህለን ድሬ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
ማሻ አላህ ቤተሰቦችህ ፋዘርህንም አላህ ይህድልክ ሲሯጠል ሙስተቂም
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 года назад
ማሻ አላህ ይሄ ፓርግራም ድሥሥ ሢል ወንድማችን አላህ ኢማንን በኢማን ላይ ይጨምርልህ ያረብብብብብ
@user-iv7or8mk6c
@user-iv7or8mk6c 2 года назад
አንደኛ አህለን
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 года назад
In Shaa Allah , your father understand you !! May Allah bless you more and more Ameen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@faithgem893
@faithgem893 2 года назад
Allahuma Ameen 🤲
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
አላህ አባትህንም ይመልስልህ ያረብ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
አህላን ውዶች በጉጉት ምጣብቃው ፓራግራም በርቱ ሶፍ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትትዎዎየ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 года назад
እዴት መታደል ነው ሀቢቢን ማዬት
Далее
Ranking The Most Painful Crashes
00:19
Просмотров 3 млн
This or That 🛍️
0:52
Просмотров 8 млн