Тёмный

ማንነቴ 5 MANINETE 5 NEW ETHIOPIAN BEST DRAMA 2020 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

ተወዳጁ ሀገርኛ ድራማ ተለቀቀ ይመለከቱት ይወዱታል

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 590   
@martamarta799
@martamarta799 4 года назад
ማነው የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል 👍👍 አሳዮኝ
@hayatali858
@hayatali858 4 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ልዩ ሁሌም ደስተኛ ሁኒልኝ
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 года назад
እኳን ደሥ አለሽ 😍ሁሌም ደሥታሽ ይብዛ
@jemilawasu8415
@jemilawasu8415 4 года назад
እኳን ደስ አለሺ እኔም ደስ ብሎኛል እህቴ ወልዳ
@martamarta799
@martamarta799 4 года назад
@@jemilawasu8415 እኳን እመቤቴ ማረቻት እልልልል
@martamarta799
@martamarta799 4 года назад
@@hayatali858 አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ
@رحمبينتسيد
@رحمبينتسيد 4 года назад
ድቡሸዋ ስወድህኮ እደኔ ድቡሸን የምትወዱ ሰየው ዝብሎ ያስቀኛል.
@alemalem3356
@alemalem3356 4 года назад
እኔም ሰውደው
@barakabaraka5443
@barakabaraka5443 4 года назад
እንይ ስወደው
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад
እኔም
@seadahussen201
@seadahussen201 4 года назад
እስኪ ገጠር በመወለዱ እሚኮራ ላይክ ግጩኝ 😍
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 4 года назад
የት ነሽ ማሚ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@seadahussen201
@seadahussen201 4 года назад
@@fkreyashnfale5325 ወሎ
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 4 года назад
@@seadahussen201 እኔም ወሎነኝ sis
@seadahussen201
@seadahussen201 4 года назад
@@fkreyashnfale5325 ወይኔ ደስ ሲል
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 4 года назад
@@seadahussen201 የት ነው የምትኖሪው
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
ገና ላየው ነው ግን በናታችሁ በዝች ትንሽ ክፍሎች ውስጥ አትጨርሱት እስኪ ቶሎ ይቀጥል እምትሉ ሀብታሙ ኑርዩ ስወድህ እኮ ቃላት የለኝም የመሰረቴ ወንድም
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 года назад
ene
@hayetube3461
@hayetube3461 4 года назад
Seanyt Seanyt እኔም ስወደዉ ወድም የለኝም እንደት እንደቀናሁ
@ambahcewkassa
@ambahcewkassa 4 года назад
እኔም
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
የገጠረ ልጆች የት አላችሁ ኑኑኑኑ እንየዉ🏃‍♀️🏃‍♀️ የገጠረልጅ ባልሆን ይቆጨኝነበረ. 👍👍 ገና አላየሁትም የስድት ጎድኞች ኑልኝ. ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ. ሁላችንም ዉድድድድድድ የገጠረ ሰዉኮ ፍቅረ ነው 😍😘😘😘
@tjg8041
@tjg8041 4 года назад
መጣንልሽ፡ማማዬ
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
እሽ መጣን ውዴ
@ፋጡማየራሱልወዳጅ
@ፋጡማየራሱልወዳጅ 4 года назад
አሚን
@rabiaali7455
@rabiaali7455 4 года назад
እኛም ውድድድድድ የኔ ልዩ
@ኡኽትሙባረክነኝወሎየዋ
የወሎ ያገሬ ልጅ መጣልሽ
@Cityboy-n8j
@Cityboy-n8j 4 года назад
እስኪ ነገረኛውልጅ እንደኔ የሚወደው በ👍👍👍👍እንያችሁ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
ያለ ድንቡሼና ያለ መሰረቴ ድራማው አያምርም ያደመቁት እነሱ ናቸው
@gjfgvhh8488
@gjfgvhh8488 4 года назад
ሰው
@tabas4253
@tabas4253 4 года назад
ዲቡሸ ሥወዲህ
@Fቤተሰቦቸንናፋቂ
@Fቤተሰቦቸንናፋቂ 4 года назад
አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ እውነተኛ ፍቅር እስኪ ማነው እደኔ ልርሳቢባል የማይረሳ ፍቅር ያለበት በልቡ ያረብ ያአላህ አላህ እውነተኛ ፍቅርን ያድለን
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
እኔስ ልቤ ሜዳ ላይ ቀር ከአንዱም ሳልሆን የሚወደኝንም አጥቼ የምወደውንም አጥቼ አይ
@ፋጡማየራሱልወዳጅ
@ፋጡማየራሱልወዳጅ 4 года назад
@@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ ወይኔ ሀቢቢ እኔም እዳቺ ነኚ ወላሂ በጣም ተጉድቻለሁ ዱአ አድርጉልኝ
@Fቤተሰቦቸንናፋቂ
@Fቤተሰቦቸንናፋቂ 4 года назад
አይዛችሁ የወደድኩትን ካልፃፍክልኝ የፃፍክልኝን አሶድደኝ ብላችሁ ዱአ አድርጉ እኔም እደናንተውነኝ ለኛ ያለውን አላህ ይሰበናል ኢሻአላህ
@ፋጡማየራሱልወዳጅ
@ፋጡማየራሱልወዳጅ 4 года назад
@@Fቤተሰቦቸንናፋቂ አዎ አላህ የወደድነውን ሳይሆን የሚበጀንን ነው እሚሰጠን አላህ የሰጠንን ያስወድደን ግን ታቅሜ በላይ ሆኖብኛል
@ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር
እኔ አለሁልሽ ይሄው ከልቤ አሎጣ ብሎኝ
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
የአደፍርስ መቀየር ያስደሰተው እውነት ይቅርታን የሚያክል ነገር የለም ይቅርታ እኮ እረፍት ነው
@fasica5354
@fasica5354 4 года назад
በጣም እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
እኔም
@ቲነኝየእማናፈቂቲነኝየእማ
ዎይይ ድቦሽ እነተም ድቦሽ ስታምሪ እናመስግናለን ዛሬ ባይከፈኝም ድስ ብሎኛ ስደት እና ጥርስ ህመም እስኪ ይማርሽ በሎኝ
@መቅድየማርያምልጅመቅድየማ
እፍ ስወዳችሁ እንኳን ዴህና መጣችሁ እስኪ ማነው የገጠርልጅ እዴኔ ትዝታ ያለበት ❤❤❤❤👍👍
@mayyyuuuma7868
@mayyyuuuma7868 4 года назад
ዋውደስይላልቀጥሉበት
@ኩሩኢትዮጵያዊ
@ኩሩኢትዮጵያዊ 4 года назад
እኔ
@tsegad5188
@tsegad5188 4 года назад
ማሮችዬ መጣችሁ እፍፍፍፍ ሱስ ሆናችሁብኝ ግን እዳታቋርጡት አደራ
@zizutube4534
@zizutube4534 4 года назад
አወ እንዳታቋርጡ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
በጣም
@سميرهاحمد-ف4ل
@سميرهاحمد-ف4ل 4 года назад
ያደፍርስ እህት ምርጥነች ወይኔ ወደድኳት
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
ማሻአላህ ደሥሥትል አስታራቂአይጥፋ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
እኔም
@Fቤተሰቦቸንናፋቂ
@Fቤተሰቦቸንናፋቂ 4 года назад
ማንነቴ መጣችሁልን እንካን ደህና መጣችሁ እስኪ ማነው እደኔ የሚወዳቸው ዘና የሚል በማንነቴ
@መልካምየድንግልልጂ
ማነው እንደኔ የገጠር ልጂ ለማየት የጓጓ ገጠር ውበት ነው ትዝ አለኝ አገሬ
@mayyyuuuma7868
@mayyyuuuma7868 4 года назад
እኔአለሁ
@fatiyoutube6459
@fatiyoutube6459 4 года назад
እኔም እኮ ተጠልፌ ነበር 😳like ግጩኝ✊
@hayubintali705
@hayubintali705 4 года назад
🌹🌹 አበባም ጨመርኩልሽ
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 года назад
Kkkkk
@الحمدلله-م5ر
@الحمدلله-م5ر 4 года назад
ውይ የዛሬው ደሥ ይላል ቀጥሉበት
@ወለተማርያምወይንሽት
እንቅልፌን ትቸ ስጥብቃች ከች አላችሁ ውዶች ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እናቴ ናፈቀችኝ ከተልፕየሁት 7 አመት ሞላኝ
@halimetawell1472
@halimetawell1472 4 года назад
አይዞሽ እኔ ይሄው ስምን አሜቴ ጥር አለፈ እማ😔
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 года назад
አይዞሽ ሁላችንም ያው ነን እ/ር ላይነ ስጋ ያገናኛን ማሬ
@hawahawa566
@hawahawa566 4 года назад
👍👍👍👍❤❤❤
@treered583
@treered583 4 года назад
Ayzosh
@توكلتعلاللهوالحمدلله
አይዞችሁ አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ እኔስ አሏህ ጀነተልፍርዶስን ይወፍቅልኝ አስራ አራት አመት ሆነን እናቴን ከተለየኅት ምንም ማድረግ አልችልም ገና በጧቱ በወጉ ሳላውቃት አይይይይይይይይይ ምን ይደረጋል መቀበል ነውና. ዛሬስ በትዝታሽ በናፍቆትሽ እንዴት ልታገሰው የይማ የኔ ውድ እናት
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 года назад
ድቡሽ ልቁም ልስማ ልሩጥ ልንገር የሆንክ ልጂ ታስቀኝ አለህ ነገር ወዲያ ወዲህ እያርክ
@hayattube798
@hayattube798 4 года назад
😂😂
@semusemu6775
@semusemu6775 4 года назад
ጊዜያችንን በፊልም አንጨርስ ውድ ሱመያወች ወደራሳችን እንመለስ ኑ ወደቻናሌ እንማማር የ"አንኑን አሳኪናህ" እና የ"አትተንዊን" ህግጋት ━═══ ❁❁ ═══━ 📑 #ትርጓሜ ▪️✔️ 1ኛ "አንኑን አሳኪናህ" "አንኑን አሳኪናህ" ፦ ማለት መሰረታዊ የሆኑት አናባቢ ምልክቶች (ሐረካት) ማለትም "ፈትሐህ ፣ ከስራህ እና ደምመህ" የሌላት ‘ﻥ ‘ "ኑን" የተሰኘችው የዐረብኛ ፊደል ነች። "አንኑን አስሳኪናህ " በቃል ወይም በቃላት መካከልና መጨረሻ ላይ ትመጣለች። 🔖 ምሳሌ፦ ( ﻣﻦ ‏) ‏( ﻋﻨﻬﺎ ‏) ▪️✔️ 2ኛ "አትተንዊን" "አትተንዊን" ማለት፦ በቃል መጨረሻ ላይ የምትመጣ ከአናባቢ ምልክቶች (አልሐረካት) ጋር አብራ በመምጣት ተጨማሪ ድምጽ የምትፈጥር ወይም እንዲፈጠር ምክንያት የሆነች "አንኑን አስሳኪናህ" ስትሆን በፅሁፍ ሳትኖር በቃል ብቻ ትነበባለች። "አንኑን አስሳኪናህ" በተጨማሪነት መምጣቷን የምናውቀው መሰረታዊዎች የዐረብኛ ፊደሎች አናባቢ ምልክቶች እያንዳንዳቸው በፊደሉ ላይ ጥንድ ፣ ጥንድ እየሆኑ ሲመጡ ነው። 🔜 እነዚህ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው። 🔊 ሁለት ፈትሐዎች "አል- ፈትሐተይን " ምሳሌ ፦( ﺍً ) (አን) , 🔊 ሁለት ከስራዎች "አል- ከስረተይን " ምሳሌ፦ ﺍٍ ) (ኢን) , 🔊 ሁለት ደምማዎች "አድ-ደምመተይን" ምሳሌ፦ ( ﺍٌ) ( ኡን) ተነባባሪ የ"አንኑን አስሳኪናህ" እና " አትተንዊን" ሕግጋት ═ ❁☀️❁❁ ═ ❁❁☀️❁ ═ ሁለቱም ተመሳሳይ የሆኑ አራት ሕጎች አላቸው። እነሱም፦ * 🔮 1ኛ አል ኢዝሀር 🔮 2ኛ አል ኢድጋም 🔮 3ኛ አል ኢቅላብና 🔮 4ኛ አል ኢኽፉእ ናቸው። ተከታታይ ትምህርት እለቃለሁ ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ
@hayattube6540
@hayattube6540 4 года назад
ትክክልዉደበረች,ደመረኩሸ
@TataTata-yd9ig
@TataTata-yd9ig 4 года назад
💛💜👍
@najatmo5853
@najatmo5853 4 года назад
ማሻአላህ
@gjfgvhh8488
@gjfgvhh8488 4 года назад
Qer
@ትዝታነኝሰለምቴዋእስኪስም
የመሰረቴ ወንድም ጎበዝ ደራሲ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ እንጠብቃለን በርታ አይ ድቡሽ በሳቅ ጨረስከኝ ክክክ
@jellklutz2376
@jellklutz2376 4 года назад
መሸአላህደስሲሉ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ምርጦች መጣችሁ የገጠር ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ሚሚየ የኔ ምረጥ ስወድሽ ❤️😘🌹 ጠፈሽ በሰላምነዉ. ባለሽበት ፍጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ምረጥ. ሳላዉቅሽ በዮቲብ የማዉቅሽ ምረጦ እህቴ ❤️ዉድድድድድድ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት አለሁልሽ ማሬ አሜንንንን ስላምሽ ይብዛ የኔዋ መልካም እኔም እወድሻለሁ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 года назад
እዲው እህትሁለም ሳይሸ ኮሜንትሸ ደሰ ይለኛል ሚሚ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@sadahasn8921 😘😘😘😘😘
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
ክክክ በደስታ ፍጥዝጥዝ አልኩ ሲታርቁ ጉድነው የኔ ብቻየን መሳቅ ምን ይሉታል
@fasica5354
@fasica5354 4 года назад
ደስታ እኮ ብቻን ያስቃል በመታረቃቼው እኔም ደስ ብሎኛል
@ሊዲያየሰማዕቱልጅ
@ሊዲያየሰማዕቱልጅ 4 года назад
محمد ادم እኔም ነኝ ኧረ ሆይይይይይ ጓደኛም ካለኝ ጥሩ ነው እኔኮ እየገረመኝ ነበር እነሱ ለታረቁት
@reemahmed8678
@reemahmed8678 4 года назад
ጥሎብኝ ፊል ም አልወድም ማሪያምን እነዚህ ግን ሀገሬን ስለሚያስታውሱኝ ስወዳቸው በርቱ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 года назад
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው👌 ይቅር ባይ ብቻ ሳይሆን ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ጠያቂ የበለጠ ያስደስታል
@edenabate4997
@edenabate4997 4 года назад
የገጠር ልጅ በመሆኑ ማነው እደኔ እሚኮራው
@davedavid566
@davedavid566 3 года назад
እንደ መሰረቴ ዓይነት ቀይ ድንቡሽቡሽ የገጠር ልጅ ባገኝ .....እኔም ባገባሗት ነበር
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
ይሀ ነገረኛው ልጅ ስያስቅ
@mmedina6068
@mmedina6068 4 года назад
ድቡሸ ክክክክክክ ከዛም ከዛም ያሯሩጣን ወሬ
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
@@mmedina6068 አወ በጣም ፈታ ያረገኛል
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 года назад
ይሄ ሾካካ የሆነ ልጂ እንደው ምንሻለዋል ብቻ የድራማው ውበት ነህ አቦ
@رحمبينتسيد
@رحمبينتسيد 4 года назад
ፍቅር ያሽንፋል
@ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ
እዚህ ፊልም ላይ ብቻ ኮሜንት አላነብም ፊልሙ ምስጥ ነዉ የሚያረገኝ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ስወዳችሁ እንደዝህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@yasinketube7644
@yasinketube7644 2 года назад
ይሄ ሀብታሙ ኑርየ የሚባል ልጅ ይመቸኛል እንደስምህ ሀብታም ያድርግህ ድርሰቶችህም ትወናህም ሎኬሽን ምርጫህም ምርጥ ነዉ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 года назад
Betam ameseginalhu nuriligni abate
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 года назад
ድቡሼ ክክክክክክ
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ነበር ተባረኩ ቀጥሉብት ማንነት ከሁሉም ነገር ይበልጣል
@successdonsignal1380
@successdonsignal1380 3 года назад
Ysedtegawa mcersa gni miniw sayglise tebki nber erkulay eswami tmtalhe bye
@abdullamasoud7544
@abdullamasoud7544 4 года назад
እስኪ የመሰረቴን ወንድም የሚያደቅ ለይ ይቅጩ እኔ ♥👈
@حياةعبدالله-ح5م
@حياةعبدالله-ح5م 4 года назад
😂😂😂😂😂. አይ ድቡሸዋ. ፍቅረ. የሆክ. ልጂ. 💓💓💓💓💓💓. ደስ ስትሉ. እውነት. 💋💋💋💋💋💋💕💔💓
@tjg8041
@tjg8041 4 года назад
እረ፡ድቡሸን፡ወደድኩት፡ምን፡ይሻለኛል????
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 4 года назад
ጥሩ ነው
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 года назад
Me to🙆🙆🙆🙆
@sameriaahmed318
@sameriaahmed318 4 года назад
ማንነቴ ደስ ስትሉ አሁንስ ከመዳብ ቤት የሚያስኮበልለን ባል ነው ያማርኝ
@abdurahmantube2403
@abdurahmantube2403 4 года назад
ከመዳም ቤት የሚያስኮበልል ባል መች አለና ምኞት ብቻ ሆነ
@sameriaahmed318
@sameriaahmed318 4 года назад
ኸረ አሁንስ መረረን ከመዳም ብኮበልልም ያችው መዳም ምን ይሻላል ደሞ ባሉን መምከር እንጅ መዳምስ ጥሪዋ ስልችት ብላኛል ውይይይይይይ
@seada2648
@seada2648 4 года назад
ወይኔ ደስስትሉ ይቅርታ ስትደራረጉ በጉጉስጠብቅ መጤችሁ በርቱ ፍቅር ሰላም ለሀገራችን
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
ክክክክክክክክ ስታምሩ ነጭ ለባሹ በተለይ ሲመች ነገረኛ ካራክተር መርጠው የሰጡት ብቻ ያምራል ቀጥሉበት
@ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ
እደው ድብሻ ነገር ስታመላልስ እግርክ ቀጠነእኮ ክክክክክ
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 4 года назад
የምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ በጣም ታምራላችሁ በርቱ በተለይ ይሄ ጋውን ለባሹ ወደዛወደዚክ ቱስቱስ ስለሚል በጣም ነው የሚመች የሚያስቅ
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 4 года назад
ካካካካካ ድንብሸ ታስቀኛለህ😂😂😂
@እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
ስወዶችሁ እደዝህ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ ♥
@ssnuranelanatuabelanawetaf9713
@ssnuranelanatuabelanawetaf9713 4 года назад
ዋውውውውውውውውውው እጅግ በጣም ትምርትን ፍቅርን አንድነትን ይቅር ባይነትን የሚይልስተምር ድራማ ነው እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ ከምንም በላይ የገጠር ልጅ በመሆኔ አምላኬን ከልብ አመሰግነዋለሁ እጅግ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እሽ ድራማውንም ላቅረባችሁልን ለመላው ብርቅዬ ለሆናችሁ ሁሉ ከልብ ከልብ። አመሰግናለሁ ግን ድራማውን በቴሌቭዥን በተከታታይ ብታቀርቡት ከተማ ላለው ህዝብ ትልቅ ፍቅርን ያስተምር ነበር ዋውውውውውው በርቱልኝ ምርጦቼ
@abineth7417
@abineth7417 4 года назад
ድቡሸ የ ሰፊ ወድክ ሁለነገርክ ❤❤❤❤ ልብሱደግሞ የፓክሳታኒልብስ ክክክክክ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
ሰላም የምናፍቃችሁና የሚወዳችሁ የዛሬው ፓርት በጣም ደስ የሚል ነው አደራ መውደዳችን እየጨመረ ስለሆነ ቀጣዩን ክፍል እንዳታዘገዩብን በተለይ ሀብታሙና ደሜ ፊታችሁ አነጋገራችሁ ትክክለኛ የገጠር ልጅ ተመስላላችሁ ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት ቀጥሉበት ግን ከይቅርታ ጋር እነ ደሜ ምነው ቀሩ?የገጠርን ባህል ከልቤ ስለምወደው ነው ሰላማችሁ ይብዛላችሁ።💚💛❤🌻👍🕊
@rahmahr9634
@rahmahr9634 4 года назад
ማንነቴን በጉጉት እደኔ ማነው እስኩ እሚጠብቅ እስኪ ማነው በማንነቱእሚኮራ
@እኔነኝየእናቴንአፍቅሪእኔ
ወዋ ማርቼ እንኳን ደን መጣችሁ በጠም ምወዳችሁ እኔ ኮመንት ሰጥቼ አለውቅም ውስጤ ነች ማነው እንዴእኔ ገጠር ልጁቾን ምትወዱት 💓💓
@Halima-uu4ox
@Halima-uu4ox 4 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት
@መኳንንትመንበር
@መኳንንትመንበር 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ እውነተኛ ማንናችን ስለምታሳዩን እናመሠግናለን ባላችሁበት ሰላም ሁኑ ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 4 года назад
አይ ድብሸዋ ስወደዉ ፎቃ ገባኝ መሰል😃😃😃😂😂😂
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ
እንኳን ደህና መጣሁ በጉጉት ስንተጠብቃች ነበር መሰረቴ መጨረሻሽ ምን ይሆን ድቡሼ ስወድህ ደህና አቃጣሪ ነህ
@rabiaali7455
@rabiaali7455 4 года назад
ክክክክክ
@dgfcvv1000
@dgfcvv1000 4 года назад
ዋው አሪፍነበር የኔምርጦች ቀጥሉበት ሐፍታሙ ኑርዬ እንወድሐለን በርታ ካተብዙ እጠብቃለው የኔመልካም
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
ዱምብሼ ክክክክክክክክክክክ ግን የገጠር ልጅ ማተብ ያስራል መስቀል እስሩ እንደ አስታያት ነዉ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ደቄቃ ጨመረ አረጉበት👉👍👍 ባይው የማይሸለች የገጠረ ድራማ ነው 😍😍 ፍቅረ ፈደሉ 3 እሱ 🤔ግን ያየ ያቀዋል 😎😎😎
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 4 года назад
ምንእደምልአላዉቅምዋዉአደኛሁሉም፣በቅረብእሪከረድእደምሰብሩ,አልጠጠራጠረም
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 4 года назад
እስቲ የዝክ ቤተስብ አባል የሆነ ስወዳቸው ያገሬልጇች እድሜና ጤና ገና ብዙ እንማራለን ሀብታሙን እሚወድ ላክ
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል በጨረሻ አስለቀሳችሁኝ በይቅርታ የይቅርታና የፍቅር ልብ ያድለን በውነት ፍቅር አሸናፊ ነው በርቱ
@ትቴምየድንግልልጅ
@ትቴምየድንግልልጅ 4 года назад
ዋው ደስ ስትሉ ሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን ይስጣችሁ ከምንም በላይ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው 😘😘😘
@burtukanbeza4454
@burtukanbeza4454 2 года назад
ውይ ድቡሼ ደስ ስል ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት 🥰🥰🥰
@አፀደማርያም-ፐ7ኘ
@አፀደማርያም-ፐ7ኘ 4 года назад
አይገጠር ደስስል በነገራችንላይ መሠረትና እኔ ተመሳሳይ ታሪክአለን
@alexyenatulij1246
@alexyenatulij1246 4 года назад
አስመለሽ ከ አደፍርስ ጋ ዱላ ገጥሞ ማየት ስናፍቅ ነበር ከዚያ በሗል ይቅርታ መባባል ግን የናተን ባላውቅም
@ዜድነኝቤተሰቦቿንናፋቂዋዜ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ድራማ ነው በርቱ የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ነው ሀገሬን የምታስታውሱኝ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
አይ ትወና በርቱ ዋው የገጠር ልጂ ቁጪ ወዶ ከመ ለየት አምላክ ይጠብቀን እስከመጨረሻው በፍቅር ያዝልቀን💚
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
እኳን ደና መጣችሁ ዛሬስ ኮሜቶች ቀድማችኃል ዉድና እቁ ያገሬ ልጆች ናየማንነቴ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ዉድድድ በርቱ እኔ አድ ጥያቄ አለን ?? ለገጠር ልጆች ከቅልፋችሁ ስትነሱ ምን ትዝ ይላችኃል _______________
@geye3686
@geye3686 4 года назад
መጣችሁ ኑልን የስደት ማስረሻወቸ በርቱ እኒም የገጠር ልጅነኝ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 4 года назад
Weyeni dese sel adese nege teqebeloge yegeter lege nege
@maricelvaldez1126
@maricelvaldez1126 4 года назад
የሚመቸኝ ድቡሸ የሚሉት ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ የሚፈራ እሱ የሚአሳያቸው እሱ ክክክ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
ድቡሽዬ ድቡሽቡሼ ስኖድህ ከልባችን ነው የኛ ነገር አመላላሽ ውድ ነህኮ😀😀
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 года назад
ወይኔ የሮጡባት ድልድይ ስታስፈራራ
@seidahmed4492
@seidahmed4492 4 года назад
አስሜዋ አድናቂህ ነኝ ፍቅርን በትክክል ችለህበታል ምናለ የእውነት ቢሆን
@vbb9255
@vbb9255 4 года назад
ይሄ ወሬኛው ልጅ ነው የሚያስቀኝ
@የማራምልጅስደተኘዋ
አወ ጥሩ ነው ተብሎ ለቃችሁታል ግን በየ ቀኑ ቢሆን አሪፍ ነበር
@ወለተማርያምወይንሽት
ድንቡሽ ስታስቅ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 года назад
በርቱ ጎበዞች ባህላችንን እዳይረሳ
@aschalewkebede8842
@aschalewkebede8842 3 года назад
በጣም እምወደዉ ድራማይሄነዉ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
አይ ይሄ ድቡሽ ነገር እያመላለሰ ጨርሳቸው
@ኢክሩየደሴዋ-ቈ8ተ
@ኢክሩየደሴዋ-ቈ8ተ 4 года назад
ይሄ ቶስታሣልጅ 😂😂😂ወይነገረኝነት
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ
ዋው በጣም ምርጥ አጨራረስ ነው ምእራፍ ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን
@መቅደሥየማሪያምልጂ
የወደድንማግባትመታደልነውሥወዳችሁቀጥሉበት
@melakuteka4415
@melakuteka4415 4 года назад
ድንቡሸ በጣም ነው የሚችለው
@rahmaa4003
@rahmaa4003 4 года назад
ቃላት አጠረኝ በጣም ወድጀዋለሁ
@ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
@ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 года назад
ክክክክ አደፍርስን የቀየር ጌታ የኛንም ሂወት ይቀየርልን በኸይር ስራ እምንሳተፍ ያርገን ተዲራማዋ በላይ
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
ኢ ዳይ ወድ ኢስላም ቻናል ወደ ኢቅራ ዳይ
@መቅድየማርያምልጅመቅድየማ
ይሔንን ነገራኛውን ልጅ ስወደው😂😂😂
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
የወድ ሽታም ሴት ብልጥ ነን ሰሩለት ክክክክ አቦ ይመቻችሁ እና መሲየ ሀሀሀሀሀ
@messiyemariamlejemobile5690
@messiyemariamlejemobile5690 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን በተስፍ ስጠብቅ መጣችሁ እንኳንም በሰላም መጣችሁ
@alemalem7864
@alemalem7864 4 года назад
ደስ ይላል ቀጥሉበት እናመስግናለን
@amelakaza8655
@amelakaza8655 4 года назад
ይቅርታ የማይፈታው ነገር የለም ምነው አገራችን የሚያምሱ ወድምና ወድም ይቅር በተባባሉ ከፀብ ምን ጥቅም አለው ወገኖቸ ልብ ይስጠን እስኪ
@KsaKsa-wi4kg
@KsaKsa-wi4kg 4 года назад
እኔብየሚያስቀኝ. ይህ ነጭለባሹ አቃባጪ ያቀኛል
@daniabera7506
@daniabera7506 3 года назад
አቡሺ ግን ዎጥቶለታል
@አልሀምዱላሊሂ
@አልሀምዱላሊሂ 2 года назад
አይይትዝታ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@menztube6207
@menztube6207 4 года назад
👉#ፍቅር_ይቅር ባይነት ነው፣ እስኪ ፍቅር ይኑረን !!!!!!!!!!! #ፍቅር_ታማኝነት ነው፣ #ፍቅር_ቃል አክባሪነት ነው፣ #ፍቅር_ከእውነት በላይ ነው። #ይቅርታ የፍቅር ገመድ ሲሆን #ታማኝነት እና #ቃል አክባሪነት የእውነተኛ አፍቃሪ መግለጫዎች ናቸው💝💝💝 #መልካም ምሽት ይሁንላቹ።💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@menztube6207
@menztube6207 4 года назад
ቅን የሆነ ብቻ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዩቱብ ቻናሌን ስብስክራይብ (subscribe)አድርጉልኝ እና ስራ ልጀምርበት እህት ወንድሞች ተባበሩኝ ዉድድድድድድ አደርጋችኋለሁ 🙏😍
@gjddknnvvc5248
@gjddknnvvc5248 4 года назад
ፍቅር
@ለይላስደተኛዋY3
@ለይላስደተኛዋY3 4 года назад
ደስ የሚል አጨራርስ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በስደትም ያለነው ፍጣሪ ላገራችን ያብቃን
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
አሚንን
@ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ
ማንነቴ ደስ ስትሉ ስወዳችሁ የዛሬውስ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት....... ውድ የኦርቶዶክስ ተከታይ ውድ ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ ለኤካቲት ኢየሱስ ዓመታዊ ክብረ ብዓል
@rabiaali7455
@rabiaali7455 4 года назад
አቸ ኦርቶደክስ ምናምን. እጭ
@ቃልየተዋህዶልጅ-ቀ8ጸ
ፍቅር ካለ እኮ ሁሉም ነገር ሙሉ ነዉ ምንም ነገር ቢፈጠር በፍቅርና በይቅርታ ማለፍን የመሰለ የለም ገጠር እኮ ፍቅር ነዉ እስኪ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ እንያችሁ
@አልሀምዱላሊሂ
@አልሀምዱላሊሂ 2 года назад
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰ቀጠይ
@utbe9334
@utbe9334 4 года назад
ዋው ዋው በጣም ነው እሚያምረው ተጀምሮ እስኪጨረስ አቦ አብዝቶ ምችት ድልት ይበላችሁ እደድንቡሽ እሚያስቀኝ እደመሰረቴና ወድሟና አስሜ እሚያሳዝነኝ እደ አደፍርስና እደመሰረቴ አባት እሚያናድደኝ የለም መጨረሻው ግን ሁላችሁንም ውድድድድ እውነተኛ የብዙወቻችን ማንነት ነው በርቱልን አደራ ምእራፍ ሁለትን ቀጥሉልን በተረፈ ውድድድድድ በርቱልን ዋሽንቷ ግን ሁሌም አትለያችሁ
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 года назад
ደብሸ ስወደዉ አፈቀርኩት መሠለኝ🤔🤔😂😂😂😂
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 года назад
ስልኩን ልስጥሽ ወይ
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 года назад
@@fayselnurye9238 ክክክክ እንዴ ምንጥያቄ አለዉ ቶሎ ዱቅ
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 года назад
ክክክ
@ጠይባየቱብ
@ጠይባየቱብ 4 года назад
አፍቅሮ ማጣጣት ክባደነው አስሚ ምስኪን እኮን አግኝሃት
@LL-nf1ic
@LL-nf1ic 3 года назад
ክላሢካሉ ዉስጤ ነዉ
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
አሪፍነው፣ቀጥሉ
Далее
ማንነቴ 4 MANINETE ETHIOPIAN best DRAMA 2020
23:32