Тёмный

ሰበር ሰበር - አሜሪካ ቀኑ ተቆረጠ አለች ለሊቱን ከኢራን የተሰማው ሰበር መረጃ ሊባኖስ እስራኤል 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 334   
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 28 дней назад
ሠላም ዓለም ሁሉም ይሁን ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 28 дней назад
እግዚአብሔር አባታችን ይድረስላቸው ጣልቃ ይግባበት 😢😢😢😢😢😢🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤲🤲🤲😭😭😭😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AbubekerSirag
@AbubekerSirag 28 дней назад
😂 😅
@user-uc7nj3of1s
@user-uc7nj3of1s 28 дней назад
❤❤❤
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 28 дней назад
ቀድማችሁ በቅዘን ልትሞቱ ነው
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 28 дней назад
🤝❤️🇮🇱💪
@AbubekerSirag
@AbubekerSirag 28 дней назад
@@RihemaMustefa Palestine 🇵🇸 ♥️
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 28 дней назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 28 дней назад
❤😢
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 28 дней назад
ወይነ እራን እትይጵያን አመቱ ጌታ ኢየሱሲ በምሸፊን አባ አባ አባ እግዝአቢሔር በወጀብና በአዉሎንፋሲ ዉጦመገድአለክ ጋርዳቸዉ እትዮጵያን አካለቸዉሚም እንዳህፈጠር ጋርዳቸዉ አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solopolo5241
@solopolo5241 28 дней назад
እስራሄል እና አሜሪካ አጋር ሳይሆኑ ሁለት ስም ያላቸው እንድ አገር ናቸው
@bateldamte
@bateldamte 28 дней назад
በጦርነቱስ አንዱን እየደገፍን አንዱን እየታቃወምን ተናገርን በተፈጥሮ ለሚደርሰው አደጋስ ሁላችንም በየምነታችን እጸይ ፈጣሪ ማሀሪ ነው እና ይቅር ይለናል እግዚኦ ማሀረነ ፈጣሪ 😢😢😢😢
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 28 дней назад
ቤሩቶች እንደት አደርችሁ መታ ደግሞ ምንጉድነው አረ ልናልቂኖ መሳልኝ. እስራኤል ሰይደርስ እዝህም ልናልቅ ነው 😥😥😥😥
@jhggvbh8669
@jhggvbh8669 28 дней назад
ምን ነበር ማታ ውዴ አልሰማሁም እኮው?????
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 28 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ😢😢
@helulove8941
@helulove8941 28 дней назад
​@@jhggvbh8669 መሬት መንቀጥቀጥ ነበር ማታ
@helulove8941
@helulove8941 28 дней назад
አይዞሽ
@SobhSobh-tj2kj
@SobhSobh-tj2kj 28 дней назад
​@@jhggvbh8669እንካን ያልሰማሽ ፈጣሪ ይወድሻል
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 28 дней назад
ደኅና አደራችሁ ? እግዚአብሔር ይመስገን ።ቤሩቶች ማታ መሬት መቀጥቀጥ ነው እስቲ የሰማችሁት ካለ እንኳን አደረሳችሁ ለአብራሙ ስላሴ ወራዊ ክብረ በአል❤❤
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 28 дней назад
አዎ መሬት ተንቀጥቅጧል ሶሪያም ጨምሮ
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 28 дней назад
አዎ
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y 28 дней назад
😢😢😢😢😢😢
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 28 дней назад
አወ እኔም ቁጭ ብየ ነበር ተቀጠቀጠብኝ አመመኝ እንዴ ብየ ነበር ወይኔ ፈጣሪ ይጠብቀን
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 28 дней назад
አዎ እኛ 10ፎቅ ለይ ነበርን በጣም ያስፋራል😢😢
@merodaeyuel6711
@merodaeyuel6711 28 дней назад
ብዙ 24 ሰአቶች ተጨነቅን።ከእውነት አምላኬ የንፁሃንን ጭንቀትና ስቃይ ተመልከት።የጠገቡ ሲራገጡ ምን በማያውቁት ነገር የሚረጋገጡ ንፁሃንን ደግመህ አስብ።!ከብዙ ጦር ሰራዊት ይልቅ የአንተ ምህረትና ጥበቃ ይበልጣል ና አሁንም አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ አስበን።!!!!
@asdpeh3842
@asdpeh3842 28 дней назад
አሁንም ቢሆን ሚጎዱት የጠገቡት ሣይሆን የተራቡት ናቸው 😢😢😢
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 28 дней назад
ሰላም ለሰዉ ልጆቹ ሁላ ይሁን ቸር አሰማን እኛ ቤሩቶቹ በሰቀአቀን መኖሩ ጀምረናል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 28 дней назад
አይዞአችሁ አምላ ከጎናችሁ ነዉ፣፣
@mahamudtigabu9487
@mahamudtigabu9487 28 дней назад
ቨቨ፤😊😊ዠ​@@TemesgenShanko
@AberashEthio
@AberashEthio 28 дней назад
ፈጣሪ ማሰተውልን ይሰጠችው የደሀልጀ አለቅ ገታሁይ ይቅር በለን🙌🙌🙌🙏🙏
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን😢
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 28 дней назад
ወገኖቼ ብታምኑም በታምኑም የመጫረሻ ዘመን ቀሪቦል ንስሐ ግቡ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳ ግል አደኝ አድርገችሁ ተቀባሉ ::
@ggmm5931
@ggmm5931 28 дней назад
😂😂😂
@comcell3831
@comcell3831 28 дней назад
ከንች ቀድመን ተቀብለናል እናት ያለው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነገስታት ንጉሥ መህኑን ቀድመን ተቀብለናል የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድኃኒታችን ፈጣሪያችን ፈራጃጅን ነው።
@ggmm5931
@ggmm5931 28 дней назад
@@comcell3831አወ እሱማ ሰላሳ አመት ጡት የጠባ ጎረምሳ ብዙ ነው ታሪኩ😁😁
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 28 дней назад
ኢየሱስ የግል አይደለም የፍጥረት ሁሉ ነው አትቀባጥሩ ሉሲፈሮች።
@kukw9428
@kukw9428 28 дней назад
😂😂😂በዬትኛውም የመጽሐፍ ጥቅስ ላይ ነው ክብርና ምስጋና ይሁን እና ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኛ አድርጉ ብሎ የሚናገረው
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 28 дней назад
ድል ለኢራን
@user-uc7nj3of1s
@user-uc7nj3of1s 28 дней назад
Israel tashenfalechi💪
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 28 дней назад
የራሷ እየረረባት የሰው ታማስላለች ማለት እኛ ሀበሾች ነን ስለሰው አገር ምን አገባችሁ የራሳችን ህዝብ ሰላም አቶ እየታመሰ እረ እናስተውል
@abirhamtadesa8891
@abirhamtadesa8891 28 дней назад
Qoshasha
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 28 дней назад
ቤሩት ችግሯ ይበቃታል ፈጣሪ ሆይ ሰላሟን ስጣት 🙏
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 28 дней назад
እንዴት ነው ሰላም የሚሆነው 400 እሰከ 500 ሮኬት በቀን ወደ ሰሜን እየተኮሰ ይህ ደደም ህዝቦላ መሪው ሀሰን ናሰራላ ገደል ተቀብሮ ህዝቡን ለማሰጨርሰ ነው እንጅ ዴንታም የለው ለህዝቡ እሰራኤል ደግሞ ለህዘቡ ሰጋት ሰለሆነባት ነው የምትገጥም እንጅ ጦርነት አትፈልግም
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 28 дней назад
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ሁለችንም እንፀልይ ቤሩት ያለን ሁለችንም ወደ ፋጠሪያችን አንፀልይ ሁሉን የምችል አምለክ አለን 😢 ዬለልቱ የመሬት መንቀጥቀጥ መን አቆመው እግዚአብሔር አይደለም አሁንም ወደ አምለካች እንጩህ😢😢😭
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 28 дней назад
@@ASTERyoutube3945 እውነት ነው ይችን ቀን የሰጠን እሱ አይደል አይተወንም የኛ ጌታ የድንግል ማርያምል ክብሩ ይስፋ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 28 дней назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ሻሎም 🙏🤝
@barakabaraka4762
@barakabaraka4762 28 дней назад
ሁለ. በማስፈራራት. እግዚአብሔር. ሆይ. በቃ በለን
@sayameen760
@sayameen760 28 дней назад
ኣሜን
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs 28 дней назад
የማይናኬስ ዉሻ ጩሃት እንደምያበዛ ሁሉ ኢራን ፉከራና ዛቻ ብቻ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 28 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ሊባኖን አንተዉ በደም ሽንናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ghfddftftff1303
@ghfddftftff1303 28 дней назад
😢😢😢
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
አሜን
@ASRAR_MD
@ASRAR_MD 28 дней назад
በወሬ ጦርነት አለቅን አሁንስ
@user-qo4mf7vb5p
@user-qo4mf7vb5p 28 дней назад
😂😂😂
@user-tz2nq3ek6l
@user-tz2nq3ek6l 26 дней назад
እውነት ይታያል እስራኢል እደምጠፋ እምሰራውስራ ያስታውቃል እስራኢል ጠፊናት
@wubitji3349
@wubitji3349 28 дней назад
ሰላም ለዓለም ጌታ ሆይ በምህረትህ አስብ
@zd820
@zd820 28 дней назад
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መለግናለን በርታ
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 28 дней назад
አምላኬ ሆይ ጠላት እንዳለ ሳይሆን አንቴ ያለከዉ ይሁን፣፣ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን አሜን፣፣፣
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx 28 дней назад
ኢራን ጦርነቱን ከጀመረች ትጠፋለች ።
@AbubekerSirag
@AbubekerSirag 28 дней назад
😂😛
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 28 дней назад
😂😂😂😂
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 28 дней назад
👍👍👍👍
@HussenKedir-r7r
@HussenKedir-r7r 28 дней назад
😂😂😂😂ማን ነው የሚያጠፋት ባክህ
@AbdurehmanSeid-vz5bc
@AbdurehmanSeid-vz5bc 28 дней назад
ጀግና ማለት ብቻ ለብቻ መግጠም ነው ኢስራኤልን ጀግና የሚያደርጎት ሰዎች አፈሩ አጋሮቼ ድረሱልኝ ጨርቄን ማቄን አለች😂😂😂
@user-qo4mf7vb5p
@user-qo4mf7vb5p 28 дней назад
ምን አገባህ ከዛው እራስህን ቻል አለቅላቄ
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 28 дней назад
እኮ ብቻዋን እማ በድንጋይ ያሯሩጧታል አይታናቸዋል የፍልስጤም ሴቶች ብቻ እንዴት በድርጋይ ሲያሯርጧቸው አይተልም ድል ለኢራን ሞት ለእስራኤል
@HananHanan-dj6rp
@HananHanan-dj6rp 28 дней назад
Er irane bechawane nate eneda 3 hagerate eko nw lseraelen medebedebe yemifelegute gen ayechilume ened Muslim kezename yelem meder fesame😂
@HananHanan-dj6rp
@HananHanan-dj6rp 28 дней назад
@@user-de2pi1wq6p jezeba mehayem lemen irane bechawane ategetemme lseraelen nate be tera neger le dengaye yemetetrotw tenagerhe mutehale ened Muslim jezeba yelem kkkk
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 28 дней назад
ኢራንስ አጋሮቿን እየሰበሰበች አይደል ደግሞ አንዴ የመን አንዴ ሊባኖስ አንዴ ኢራቅ እያለች ለነገሩ ከማውራት ውጪ ምንም አታመጣም አሁንም ዝም ብላ ታወራለች እንጂ ምንም አታደርግም
@rossross6520
@rossross6520 28 дней назад
ኢራን ከባድ ስለሆነች ሳይሆን በምክንያት ሊመቷት ስለሚፈልጉ ነው አለቀ
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 28 дней назад
በትክክል
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 28 дней назад
ኢራንም ከሁዲ የባስች ተንኩለኛ ናት
@abduljelilali568
@abduljelilali568 28 дней назад
Betam tikikil.
@rossross6520
@rossross6520 28 дней назад
@@haleemadubai2406 እኮ ተፈርታ ይላሉ እስራኤል እኮ ብቻዋን ከ ሄዝቦላ ከኢራን ከ ሁቲ የተጋፈጠች ገራሚ ሀገር ናት
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 28 дней назад
@@rossross6520 ክክክክክክክክ አሜርካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጆርዳን ሌሎችም ምራባዊያን የት ደብቅሀቸው ነው የሁዲ የቢቻዋ የምትል ወታደር ሳይቅር ነው የምረደዋት የሁዲ ሀገር በምራባዊያን እገዛ የቆመች ሀገር ናት እነሱ ሰሸሸዋት የአርብ መጫወቻ ትሆናለች የሁዲ እንሻሏህ እንድህ የፈላበት የጀራ አባቶችዋ ሰለምጠብቅዋት ነው ቢቻወ ሀማስ መገጠም አትችልም የሁዲ
@tegeist1858
@tegeist1858 28 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አተጠብቅን የስዶቶኝች አምላክ አተ ጥብቀን ማርን እግዞኦኦኦ😢😭😭😭
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 28 дней назад
እግዚአብሔር ስላምን ላክልን በቃ በለን ጌታ ሆይ 😢ስውን 😢
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 28 дней назад
የኢራን ማጥቃት አይፈፀምም እስራኤል አላህን ጭምር ትገላለች ጥቃት ከተፈፀመባት
@user-xd5br8td1r
@user-xd5br8td1r 28 дней назад
ምን
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
ምን?ሆ
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 28 дней назад
እረ ወይኔ ኮሜንት 🤣🤣🤣🤣🤣አላህን ትገላለች 😢😢😢አረቦች ካላረፋ የጨለማውን ንጉሥ አላህን ያስገድሉታል 😎😎😎😎👍👍👍👍😂😂😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱✡️✡️✡️✝️✝️☦️☦️🛐😇😇😇
@user-xd5br8td1r
@user-xd5br8td1r 28 дней назад
@@user-uj4vq2wd5p ደደብ
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 28 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን በጸሎታቹ አስቡን ስቀቅን ጨርስን😢😢😢😢😢
@helulove8941
@helulove8941 28 дней назад
አቤል በነካ እጅክ ወይ ጀምሩት ወይ አቁሙት በልልኝ😂😂
@user-by8yb5yn1h
@user-by8yb5yn1h 28 дней назад
አቤል ቀኑን መናገር አለብህ እና ደሞ የእስራኤልን ምላሽ እንድታዩ ሊባኖስ ወደ ድንጋይ ዘመን ትቀየራለች
@AbubekerSirag
@AbubekerSirag 28 дней назад
😂😅
@MubarekNuriye
@MubarekNuriye 28 дней назад
Ddb
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 28 дней назад
ትክክል እሰራኤል ካለች እንደማትመለሰ እሰከሁን ያያችሁትን ማርጋገጫ ነው እሰራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፉም
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 28 дней назад
Allah be alem yalu tenkolegna atfiwochn yatfaln🤲🤲🤲
@user-zv5dh2yc6k
@user-zv5dh2yc6k 28 дней назад
ድል ለስራኤል❤❤❤❤
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 28 дней назад
🤝🇮🇱❤️💪
@HabibJemal-cc4fe
@HabibJemal-cc4fe 28 дней назад
ጦርነቱን ኢራን ባትፈልግ እንኳ አይሁዱ አለም አይተዋትም።ለሩስ እና ቻይናም ተፈላጊ ጦርነት ሳይሆን አይቀርም
@user-hg7kz5te7s
@user-hg7kz5te7s 28 дней назад
ድረሺልኝ ኣሜሪካ
@MinadAbazinab
@MinadAbazinab 28 дней назад
😅
@user-gr6pe2kq7p
@user-gr6pe2kq7p 28 дней назад
እኛ እስራኤል ፡ ቸኩለናል ኢራን ጦርነቱን ጅንድትጀምርልን❤
@zeydashamil7438
@zeydashamil7438 28 дней назад
ኡኡኡድረሱልን😂😂😂😂😂
@elhamworku198
@elhamworku198 28 дней назад
ለአንድ ኢራን እንደዚህ መቦቅቦቅ ኢራን ታሸንፋለች ምእራባዊያን ጒግማንጉግ አሜራካን ጨምሮ ኢራን አልደረሰችባቸዉም ለተበደሉት ነዉ የቆመችዉ እዉነት ያሸንፋል
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 28 дней назад
አሞ እስራኤል ሃይ !
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 28 дней назад
ምዕራባዉያን በዚህ ሠበብ የኢራንን የኒዉክሌር ፕሮጀክት ድምጥማጡን ለማጥፋት ቋምጠዋል ኢራን ብቸኛ ስለሆነች ከንቱ መንጠራራት ቢቀርባት ጥሩ ይመስለኛል ሩሲያ እንደሆን ከገባችበት ጣጣ ገና ስላልወጣች ድጋፏ አያስተማምንም አቅምም የላትም ኢራን ግድየለም ይቅርብሽ !!!
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😅
@AbdurehmanSeid-vz5bc
@AbdurehmanSeid-vz5bc 28 дней назад
እስራኤል እና አሜሪካ ተብሎ የሚወራው ጉዳይ እንደት ነው።አሜሪካ ማለት እኮ እንግሊዝም እስራኤልም ናት በሶስት አገር የሚኖሩ አንድ ሀገር ማለት ናቸው።
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 28 дней назад
እስላም ሃይማኖት መጥፋት አለበት አሸባሪ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 28 дней назад
ምራባዉያን አዉቀዉ ነዉ ጦርነቱን ይፈልጋሉ ኢራን ስጋታቸዉ ስለሆነች ግን ኢራን ለምእራባዉያን እጅ አትሰጥም ጀግና ናት
@jhggvbh8669
@jhggvbh8669 28 дней назад
ቤሩቶች ሰላም አደራቹህ እኔ ማታ ተኝቸ ነበር እና በህልሜ ነው ወይስ እውነት ነው መሬቱ የተንቀጠቀጠ መሰለኝ የእኔ ችግር ነው ወይስ የሀገሩው ነው😊
@helulove8941
@helulove8941 28 дней назад
ማታ የመሬት መንቀጥቀጥ ነበር
@user-yd7pp6qw6n
@user-yd7pp6qw6n 28 дней назад
@@helulove8941ውጥ ከሱ
@user-uf1er6ud6h
@user-uf1er6ud6h 28 дней назад
ትክክል መሬት መንቀጥቀጥ ነበር
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 28 дней назад
አውነት ነው መሬት መንቀጥቀጥ ነበር
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 28 дней назад
የኔ ቢጤ እኔም ሴትዮየናት ጦት መሬት መቀጥቀጥ ነበር ያለችኝ
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 23 дня назад
ሰላም,ለሁሉም,ሀገራት,እመኛለው🙏🙏🙏
@TameratAbdi-p8z
@TameratAbdi-p8z 28 дней назад
ለምታደሰን መርጃ ከልብ ነገር ግን ሀገራችን ለይ ያልተፈቱ ብዙ ስንክሠሮች አሉ እና ትኩረቱን ወዲ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 28 дней назад
ጌታዬ ሆይ ህዝብህን አድን🙏🏽🙏🏽
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 28 дней назад
የሰው ልጅ ሆይ ስማ የምንጠብቀው ኢየሱስ በደጅ ነው እውነትም መንገድም የሆነውን ጌታ በልባችሁ ተቀበሉ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ነው።
@user-sw2hz1xf4d
@user-sw2hz1xf4d 28 дней назад
አይዟችሁ ፈጣሪ ይጎብኛችሁ🙏🏽
@kukw9428
@kukw9428 28 дней назад
በስመ አብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያወርድልን እስራኤል የሚጠብቃት አይተኛም አያቀላፋም
@user-ux9cf2hd3k
@user-ux9cf2hd3k 28 дней назад
አይዟቹሁ ቤሩቶች እግዚአብሔር አለ
@abelabel757
@abelabel757 28 дней назад
😅😅 አሜሪካ ድረሺልኝ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 28 дней назад
ማረጋገጫ አሥካልተሠጠ ድረሥ ከመቀደም መቅደምን የመሠለ ነገር የለም አሥተያየት...
@Mamtv11
@Mamtv11 28 дней назад
ኢራንና ፋኖ አድናቸዉ ሁሉም ወሬኞ ተግባር ወፍ😅😂 እስራኤል ብቻዋን አለምን ትገጥማለይ💪💪🦁
@user-uc7nj3of1s
@user-uc7nj3of1s 28 дней назад
Jil Israel fano nachew 💪💪🤣🤣
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 28 дней назад
​@@user-uc7nj3of1s😂😂😂😂🇨🇬🇨🇬🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😂😂😂😂eko❤ fido yeselelale qixune eytgerefe😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
​@@user-uc7nj3of1s😂😂😂😂😂keti meto😂😂😂fido asma newe😂😂😂
@user-je6xg4sj5d
@user-je6xg4sj5d 28 дней назад
አሁንስ ዜናህሰለቸኝ በተለይ የአያቶላወቹ ዛቻ 😢😢😢😢😢
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
ናስናራ ከተደበቀበት ገደሉ ተምሶ ከዛው ይዳፈናል ጠብቁ😂😂😂😂
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 28 дней назад
😂😂😂🤲🤲🤲🤲👍👍👍
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😂😂😂minota newe😂😂😂
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 28 дней назад
ምነው ትላንት የመሬት መንቀጥቀጥ ነበር በዛው ቢያደፈነው ከተቀበርበት
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
@@zerthunabay6955 አረ ሳይዳፈን አይቀርም ሀሀሀሀሀ ለማነኛውም ያርገው አሜን አሜን
@jhggvbh8669
@jhggvbh8669 28 дней назад
ሰላም ያሳደርክ ሰላም አወለን አምላክየ
@Hanylove6542
@Hanylove6542 28 дней назад
ይሁዳ እኮ ያለ ባይደን ቅዘን ናቸው 😂😂😂 ይጠብቃታል የምትሉት ተኝቶ ባይደን ሆኗል የሚጠብቀው ይሁዳን😂😂😂
@Daniel-cs2iw
@Daniel-cs2iw 28 дней назад
የአሜሪካ ባለስልጣን አቅዛኛው እስራኤል ናቸው አንተ ንቃ ለዛ ነው ሚተጋገዘው
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i 28 дней назад
ኢራን ካደረገቺው ሐሙስ ቀን/ማታ ላይ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል። ግድያንና ደም ማፍሰስን ጌጡ ያደረገው አይሁድ ሰለም ባይወድም ሰላሙን ያምጣልን።
@user-tt5xy5yg4u
@user-tt5xy5yg4u 28 дней назад
በወሬ አሳቀቁን እኮ ወይ ይለይላቸው በቃ 😂
@user-yu4ps6iy9j
@user-yu4ps6iy9j 28 дней назад
እስራኤል ብቻዋን ገጥማ ያቸነፈችው ሀገር የለም
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😂😂😂😂liyweme mulu hrbi bicawane be 6 qene ok ate fesame iraqe irane libanone jordane sawedi soriya ejpit kuyati kater honcu litorati bilcu alaqatcume liyweme be 6 qene xoreneti iserael king💪😍😘
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 28 дней назад
Abel!! you are Ethiopian proud. God bless and thank you
@lalatube9327
@lalatube9327 28 дней назад
Don't touch Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@mole576
@mole576 28 дней назад
በጣም ይዎህ ነህ ልበለ ሀገሪ እይታምስች አንት ለማን ነው እምታውራው
@rorororo7967
@rorororo7967 28 дней назад
እሱ ስራውን እየሰራ ነው ቢሰሙት ባይሰሙት እሱ ብሩን ይሰራል።
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs 28 дней назад
አላህ ከበደለኞች ጎን ነው አላህ ለሰወው ልጆች ሁሉ ሰላም ይሁን ጥፍት ለጦር ጠማቃዋ USA💔💔💔🙏🙏🙏
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 28 дней назад
ስላም ሃይማኖት በዓለም ላይ መከልከል አለበት መጥፎ ሃይማኖት ሰው በመግደል የሚያምን ሃይማኖት ነው
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 28 дней назад
የአሜሪካ መውደቅ በቅርቡ እንደሆነ ብዙ ሰዎች እየተናገሩ ነው።
@user-yd7pp6qw6n
@user-yd7pp6qw6n 28 дней назад
😂😂😂😂
@RoseSani-f8l
@RoseSani-f8l 28 дней назад
Insha Allah
@selamawitworku6302
@selamawitworku6302 28 дней назад
Good morning
@hagaasuwaqoo7709
@hagaasuwaqoo7709 28 дней назад
ኢራን ልክ እንደ ሄሮሺማ የሚል አንድ ልክ/ዘመኑ ታሪክ ይፃፋል በለና
@aluuy1825
@aluuy1825 28 дней назад
ዮርዳኖስ እንዴት ነሺ
@Omerta-life
@Omerta-life 28 дней назад
ኢራን ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት
@user-yd7pp6qw6n
@user-yd7pp6qw6n 28 дней назад
እውነት ነው ለአለም ሁሉ ናቸው
@citydubai9621
@citydubai9621 28 дней назад
ያረብ በዳዮች ከምድረገጽ አጥፋቸው የሰውን ደም ያለአግባብ ሚያፈሱት የንጹሀን ደም እደጎርፍ ይውሰዳቸው ፍትህ ከአላህ ነው ምጠብቀው ኢሻአላህ
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
ፍርድ ሚጀምረው ከአረብ ነው ምክንያቱም የእግዛብሔርን ፍጥረት በሰይፍ ሚቀሉ ህፃን ልጂ በሳት ሚያቃጥሉ የሞተ አስክሬን ግብረ ስጋ ሚፈፅሙ ዘግናኝና አስቀያሚ ፍጥረት አረቦች ስለሆኑ ፍርዱን እየተቀበሉ እያየን ነው
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
ዘመናቺሁን በሙሉ ለሰው ሞት ስለምትመኙ የተመኛችሁትን እናተ ትቀበላላቺሁ
@HussenKedir-r7r
@HussenKedir-r7r 28 дней назад
​@@user-py5yb9xi7q😂😂😂ሞት ለአጥፊዎች መመኘት አረመኔዎችን መቃወም ምኑ ነው ስህተቱ አው ከምድረገጽ ይጥፉ አጥፊዎች
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
@@HussenKedir-r7r እኮ ያጥፋቸው ለነገሩ እየጠፉ ነው ትናት ቤሩት የመሬት መቀጥቀጥ ነበር አሉ ናስናራ ተዛው ተቀብሮ ነው ሚሆን
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 28 дней назад
@@HussenKedir-r7r አተም ቤሩት ተሆንህ ተጠቀቅ ማዳሞች በሩን ቆልፈውብህ እዳይሄዱ ዛሬ ማታ እራን ጦርነቱን እጀምራለሁ ብላለቺ የሊባኖስና የቤሩት ማዳሞች እግሬ አውጭኝ እያሉ ነው ተዛው ዘግተውህ አመድ ሁነህ እዳትቀር ነቅተህ ተኛ ሀሀሀጀ
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 28 дней назад
ድል ለእስራእል ሞት ለኢራን
@user-qo4mf7vb5p
@user-qo4mf7vb5p 28 дней назад
@@dawitjenbere9329 አለቅላቄ ውሻ መጀመርያ ለልህበት ህዝብ ቁም እስራኤልን ለቀቅ ምን አገባህ
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 26 дней назад
@@user-qo4mf7vb5p አንቺ ምናገባሽ ለአሸባሪ ሕዝብ ደደብ
@user-qo4mf7vb5p
@user-qo4mf7vb5p 26 дней назад
@@dawitjenbere9329 አሸባሪው ማነው
@yohannesmkfk38
@yohannesmkfk38 28 дней назад
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
@Tekaheru
@Tekaheru 28 дней назад
ሰላም ለአገራችን ስላም ለአለማችን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 28 дней назад
ኢራን ጥቃትእዳታደርስምኘቴነው
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 28 дней назад
ለምን ያጓጉናል ጀምረው ይደበላለቅ
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 28 дней назад
ይገርማል ራስህ ትመታለህ ራስህ ታለቅሳለህ ኣጉዙኝ ብለህ ኣሮጳ ሙሉ ትለምናለህ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 28 дней назад
አቤል ራሱ ጦርነቱን አስጀምሮ ጨረሰዉ እኮ
@helulove8941
@helulove8941 28 дней назад
😂😂😂😂😂
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-xd5br8td1r
@user-xd5br8td1r 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😂😂😂😂😂
@sebayohannes
@sebayohannes 28 дней назад
የኢራን መጥፊያ ጊዜ ቀርቧል ድል ለእስራኤል ለሐገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 28 дней назад
ከመካከለኛው ምስራቅ ጥርግ ጥርግርግ ብለው የሚወጡበት ጊዜ ደርሷል የህፃናት ደም ፈሶ አይቀርም በምድርም በሰማይም
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 28 дней назад
ዳይፐር አዘጋጁ ለመቅዘኛ ቱ ኢራን በወሬ ብቻ አበጫበጨቻችሁ😂😂😂😂😂
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-vi5kk1yq6r
@user-vi5kk1yq6r 28 дней назад
ድልለኢራን
@ASRAR_MD
@ASRAR_MD 28 дней назад
እስራኢል እውነት ሀይል አለኝ ካለች ለብቻዋ ለምን አትጋፈጥም
@user-qz2ry9rx3x
@user-qz2ry9rx3x 28 дней назад
ኢራንስ ብቻውን ነው እንዴ ልትዋጋ ያስበችው? እራን ታወራለች እስራኤል ስራ ላይ ነች።
@abebatewabech9622
@abebatewabech9622 28 дней назад
ኢራን ሁቲ ሂዝቦላአፍጋኒስታንተን ምን ልትላቸው ነው ይልቅስ ስለሰላም ፀልይ ለማንም አይበጅም
@ASRAR_MD
@ASRAR_MD 28 дней назад
መቼም ሁቲም ሂዝቦላህም አፍጋኒስታንም ሌላም ብትል ከአሜሪካን ጋር በምንም የማይነፃፀሩ ናቸው ለመላይ የሰው ልጅ ሰላሙን እመኛለሁ በተለይ ለንፁሀን ጦርነትን አልደግፍም እስራኢል ግን ንፁሀንን በግፍ እየገደለች መሆኑን አትካዱ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 дней назад
@@user-qz2ry9rx3x አረብ ሀገራትም በድብቅ ይረዳሎ ከኢራን ጎን አደለንም ቢሉም ውሸታቸውን ነው አረብ ለዘሩ ይሞታል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
​@@ASRAR_MDenzase bihonu lismati newe😂😂 argoci😂😂 iserael king❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 28 дней назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ስላም ለአፍሪካ ሐገራቶች ስላም ለአለማችን እናመሱግንሃለን ወንድማችን እቤሎ blessed 🙏🙏🙏🙏
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 28 дней назад
አይ ኢራን የሁዲ ጭንቅ በጭንቅ አርገቻቸው😂
@SikoSalo-dy6ol
@SikoSalo-dy6ol 28 дней назад
ጦሪነቱበወሬብቻነው
@user-il7ef6sm2r
@user-il7ef6sm2r 28 дней назад
ምነው የኢራን መግስት እደአብይሆነ ቶለ አጀ ም ረ ዉም አዴ ጉራበቻ
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
አሜረካ.ደላላ
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 28 дней назад
የልባቸውን እየሰሩ አሜሪካና እስራኤል ለድርድር እየተዘጋጀነነው ይላሉ ምን አይነት ሰይጣን ናቸው እናተሞኝ እኛ ብስል ሆነ ነገሩ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 28 дней назад
inshallah ምንም ነገር አይኖርም !!! ወሪ ብቻ ሆኖ ይቅር
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 28 дней назад
Israel metfatuwa aykere neew
@user-fj6xn1zd5i
@user-fj6xn1zd5i 28 дней назад
24-48ሰአት ሠለቸኝ😂
@BeleteHayile
@BeleteHayile 28 дней назад
ዜናው ስትዘግብ አንድን ቃለቶች መደጋገም አያስፈልግም ደቂቃ ለማራዘም ተብሎ ቃለት በመደጋገም ሳንቲም ለመሰብሰብ ተብሎ ሰው አታዝጉን አጥር ምጥን ዘገባ ዘግብ አታዝጉን
@amnenmekonenasefa
@amnenmekonenasefa 28 дней назад
ሳስፔንስ
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 28 дней назад
ሃማስ ሬሳ ሆኗል ታጋቾችን ይዞ በየጥሻው እየፈረጠጠ ነው ችሎ ጥይት አይተኩስም
@Hanylove6542
@Hanylove6542 28 дней назад
😂😂😂 ይሁዳን የሚጠብቀው ተኝቶ ባይደን ሆኗል ጠባቂው 😂😂😂 ይሁዳ ያለ ባይደን ቅዘን ማለት ነው…..ጀግና ኢራን🇮🇷💪🏽🇮🇷💪🏽
@user-uc7nj3of1s
@user-uc7nj3of1s 28 дней назад
hamasn ashenfa ahun degmo Iran tornet sergua new Israel jegna nech mannm atferam💪💪❤️❤️❤️
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 28 дней назад
ክክክክክክ እያየን ነው ሀማስ የሁዲ ዳይፐር እንዴት ወደ ጀሀንም እንደሚልካቹ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v 28 дней назад
የስራኤል የግዚአብሄር አለች
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 28 дней назад
ሀሀሀሀሀ የአሁኗ እስራኤል ክርስቶስን የካዱ።ማይረቡ።እግዚአብሔር አያያቸውም።አውሬ መንግስት
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 28 дней назад
ጌታሸ ተብየውን ቀጥቅጠው የገደሉትን 😂😂
@HananHanan-dj6rp
@HananHanan-dj6rp 28 дней назад
​@@freePalestine-oo1vbjezeba 😂 eyesuse yete edale Quran yenagerale eyesuse be semaye nw yalew ened Muhammad afer alebelwem Muhammade gen jehanem nw yalew seyetanochu kitun eyebedute 😂😂
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 28 дней назад
አይሁዶች እኮ ክርስቴኖችን አትውድም ምድር ገልቱ ሁላ
@HananHanan-dj6rp
@HananHanan-dj6rp 28 дней назад
@@kamellaseid6508 zem beye anechi ye kezenamu ye gematamu ye Muhammad buchila zem belshi tebu Muhammade yefelsefew hayemanote teketeye
@tsegayezeleke6730
@tsegayezeleke6730 28 дней назад
No No…Remember… The Six Day War
@user-mp9tj8jf7c
@user-mp9tj8jf7c 28 дней назад
ቆይ እስራኢል ብቻዋን አትገጥምም እደ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😮qoye irane bicawane atigxmeme ymin huti yemene soriya iraqe libanone asktila mitbexbixewe😂😂fesame
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 28 дней назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ እባካችሁን ኢትዮጵያዊያን ድል ለእስራኤል ወይ ደሞ ለኢራን አትበሉ ምንም አያገባችሁም የዚህ ጦርነት አላማ የሃይማኖት ጦርነት አይደለም የሀገር ጉዳይ ወይም ደግሞ የመሬት ጉዳይ ይመስለኛል የሐይማኖት ጉዳይ ቢሆን ሩስያ እና አርማኒያ ኢራንም ባልደገፉ ነበረ እግዚአብሔር በሙሉ ሰላም ያድርግልን 🙏👈
@rozazouba7538
@rozazouba7538 28 дней назад
😮ena arminya tycewe enesu asqabaci nacewe jerusalme mertu yema newe ye iserael ok ensu ko mertun wesdewe ye eysuse smineme liyxfu newe minotacewe ina ensxacewe enane ymlketale mikinytume melawe hrbi ye iseraele xelati newe arminya asqabaci nacewe asmceweme ok
@user-po6ds1fp5z
@user-po6ds1fp5z 28 дней назад
ኢራን ጉራ ብቻ በለፈው ከ300 በላይ ሚሳል ወርውራ የአንድ ሰው ሂወት ብቻ ነው ያጠፋች ለዚያውም የገዛ እስላም ወንድሟን ኢራን አሁን ከጀመረች የመጥፊያዋ ስአት እንደደረሰ ማወቅ አለባት አሽቃባጮች ለሀማስ ስታሽቃብጡ ነበር አሁን ከሀማስ ጋር አብራችሁ ታለቅሳላችሁ ነገም ከኢራን ጋር አብራችሁ እንደምታለቅሱ እወቁ ድል ለእስራኤል እስራኤል ታሸንፋለች።
@user-hi8sm2gu8t
@user-hi8sm2gu8t 28 дней назад
Abeala❤❤❤
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 28 дней назад
ኢራኖች ምነው ያዙን ልቀቁን ማለት አበዙ ? ድል የእግዛብሄር ነው ። መፍራት አያስፈልግም ኢራን የጦር መሳሪያ ሊኖራት ይችላል እኛ ደግሞ እግዛብሄር አለን ። ስንት ሺህ ሮኬት ከሃማስና ከሂዝቡላ ሲተኮስብን ነው የተተኮሰብን ግን ባየር ላይ ሲቀር ነው ያየነው ። የሚተኮስብን ሮኬት ሁሉም የኢራን ናቸው እናውቃቸዋለን ። ላኩትና እንተያያለን ። ሲተኮስ ያላየነው ሮኬት የእስራኤል ስለሆነ ማየት እንፈልጋለን ። አመድ ቲቢያ ሆና ኢራን ታሪክ እንድትሆን እናደርጋታለን .....። ድል ለእስራኤልና ለእግዛብሄር ልጆች ህዝበ እስራኤል ይሁን ።
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 28 дней назад
ነገሮች ከሰው በላይ ናቸው ነገር ግን ከእግዚአብሔር በታች ናቸው ❤❤❤ እስራኤል ሆይ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው ድልም የእግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪
@teddykahsay5307
@teddykahsay5307 28 дней назад
Jegena ande Iran alemen adenaberech wende nate esti wende kohonu becha le becha yegetemewate feri hula tuletula
Далее
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 623 тыс.
Как вам наши образы?🥰🥰🤍🤍
00:10
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44