Тёмный

#ሰበር_ዜና_ሀላፊዉ_ታስሯል 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 143 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 308   
@AMHARA24
@AMHARA24 29 дней назад
#ነጋሽ ይችን አንብብልኝ እውነት ካለማንም ትዕዛዝ ቤተክርስቲያናችንን አሸብሮ አስደንግጦን እና አዛዝኖን አንገት አስደፍቶን ከሆነ እንዳልከው ደስ ይላል ነገር ግን ነገርዮው ይህ አይደለም ሊሆንም የሚችል አይመስልም ምክንያቱም ለምን መረጃውን አወጣህ ህዝቡ እና ምእመኑ ተቃወመን ይህ የሆነው ደግሞ አንተ ሄደህ አሳውቀሀቸው ተቃውሞም ገጥሞናል ብሶት የወለዳት ቤተክርስቲያን እና ምእመናን ሆብሎ ሊወጣ ይችላል በሚል ተገማግመው ሰውየውንም ገምግመውት እና ወደመፍተሄው እንግባ በማለት ሰውየውን ወይም ባለስልጣኑን ማሰር እና ምእመኑን ማረጋጋት እንደመፍትሄ ስለተወሰደ እንጅ ባለስልጣኑ ምንም መረጃ የሌለው ሰው እንዳይመስላቹህ አትሸወዱ ሆኖም ግን በምንተ እፍረትም ቢሆን ቤተክርስቲያናችንን አናፈርስም በማለት የራሳቸውን ባለስልጣን ማሰራቸው እኛን ሊያስደስተን ይገባል በመሆኑም መዘናጋት በፍፁም የለብንም እውነት ያሸንፋል💚💛❤🙏🙏🙏
@hasethaset6453
@hasethaset6453 29 дней назад
የኔም ሃሳብነው
@Tegegench
@Tegegench 29 дней назад
ቲንኪው አመስግናለው
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 29 дней назад
እውነትነው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
@@AMHARA24 እውነት ነው ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 29 дней назад
ትክክል ነው በፍጾም መዘናጋት የለብንም እርግጥ ነው ሃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አለ እንደዚሁም ከሁሉ በላይ ፈጣርያችን እግዚአብሔር አለ እሱ ያስታግሳቸዋል ቤተክርስትያንን የሚያፈርሱ እነሱ ይፈርሳሉ ሁልጊዜ በጸሎት እንትጋ በጸሎት ብቻ ነው ማንኛውንም ነገር የምናሸንፈው
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 29 дней назад
አፍራሾች ይፈርሳሉ ቤተክርስቲያን ትቀጥላለች ክብር ለአምላከ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulunehayele434
@mulunehayele434 29 дней назад
አንተ ብዙ ግዜ አቀራረብህ የጋዜጠኛ ምያ ትምህርት የተማረ አይነት አይደለም።ሌላው ልማትን አንቃወምም ስለተደረገው እንመሰግናለን እኛ ልማትን አንቃወምም ብለሃል።የትኛውን ልማት? መንግሥት ልማት ሳይሆን እያደረገ ያለው አዕምሮው የተበላሸን ሰው ቅዠት ተከትለው አገርን እያፈረሱ ነው።ስለዚህ ያልበላህን አንዴ ሳይሆን ምንግዜም በየዝግጅቶችህ ማከክን አቁም።በደሃ እምባ እምትቀልድ ክፉ ሰው ነህ ንስሃ ግባ።ሌሎችም ክፉዎች እንዳሉ አይተናል
@MiMi-r4r1f
@MiMi-r4r1f 29 дней назад
Amin
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@Nolala-qp4gy
@Nolala-qp4gy 29 дней назад
ነጋሽ ሠውየው ከበላይ አካላት ሣይታዘዝ አያወራም ለማንኛውም የምእመኑን የልብ ትርታ ለማዳመጥ ነው ለማንኛውም እንንቃ ።
@MENYPEOPLE-zc2nh
@MENYPEOPLE-zc2nh 29 дней назад
እውነት ነው
@MeladBirana
@MeladBirana 29 дней назад
እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጽንሰቱዋ በአል አደረሰክ የቤተክርስቲየን አምላክ ይጠብቅህ
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 29 дней назад
ምንም ሳይሰማ ከየት አምጥቶ አወራው ግዴለህም ነጋሽዬ ነገር አለ::
@user-tv7df8vv9t
@user-tv7df8vv9t 29 дней назад
ዝም በለዉማ አይደለም ግን እግዚያብሔር ይመስገን ተረብሽን ነበር
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 28 дней назад
በቃ መልዕክቱን በቃል ከነገሩት በኋላ ሸመጠጡት ክደዉታል ማለት ነዉ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 29 дней назад
ደጁን ያስከብራል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል 👐እግዚአብሔር ይመስገን🙏👐
@alemgena989
@alemgena989 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማሁኝ ጀምሮ ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበርኩም ። ሥራሄ እራሱ በስነስርዓት መሥራት አልቻልኩም ነበር 😢 እንደ እብድ ነበር እየሠራሁ የነበረው ሃሳቤ ሁሉ እዚያ ላይ ሆኖ ጌታ ሆይ መቼ ይሆን ስለ ቅድስት ቤተክርስትያን የምትፈርደው የምትመሰክርላትስ የእውነት ቤት ናት አትንኳት የምትላቸውስ መቼ ነው እያልኩኝ ብቻዬ ስብሰለሰል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 በእውነት ደስ የሚል የሚያሳርፍ ዜና ነው ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ ወንድሞች ኑሯችሁ የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
@S1219M
@S1219M 29 дней назад
ቅዱስ ሚካኤል ያፍርሳቸው!
@user-fh5cl5ho8r
@user-fh5cl5ho8r 29 дней назад
ክብር ለመድሀናለም ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ቅዱሥ ሚካኤል ሁሌም አሸናፊ ነው
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g 29 дней назад
ተመስገን አምላኬ በጣም ከፈቶኝ አልቅሼ ነበር። ነጋሽዬ ዘመንህን ሁሉ ቸር ወሬ ያሰማህ።
@MemeFersha
@MemeFersha 24 дня назад
እሰይ ቅዱስ ሚካኤልዬ እልልልልልልልልልል
@user-fy5ny9zw3d
@user-fy5ny9zw3d 28 дней назад
እሰይ ቅዱስ ሚካኤል ታምሩን አሰማን!!!!!!እልልልልልልልልልልልልልል
@alemkebed7530
@alemkebed7530 28 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አሁንም ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይታደግ ጌታችን ምህረት ይላክልን
@selamethio8557
@selamethio8557 28 дней назад
እልልልልልልልል ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጊዬ ገና ከርቸሬ ውስጥ እያለ እየሔድኩ የፀለይኩበት ነዉ ። ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ለራሱ እኛንም ሁሌም ይጠብቀናል ከመከራ ያወጣናል !🙏🙏🙏 ቅዱስሚካኤል አሁንም ጠብቀን ከመከራም አዉጣን ። እልልልልልል እንኳን ደስ ያለን ቤተሰቦች። ❤️🙏🙏🙏
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 27 дней назад
ነጋሽዬአመሰግናለ ዛሬ እንቅልፍ እተኛለሁ ፈጣሪ ቸርወሬ ሰላሰማኸኝ አመሰግናለሁ አንተንም ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅ ነጋሸ ያሳደገኝ መላክ ሰለሆነ እኔ እፈርሳለሁ ብዬ ነበር ተመሰገን
@mdet1914
@mdet1914 29 дней назад
ቤተክርስቲያን መቸም አትፈርስም ሁሌም ጠባቂያዋ ልኡል እግዚአብሔር ነዉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ በርቱ ወንድሞች
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነገር ነው ቅዱስ ሚካኤል ደጁን አያስነካም
@ElfSaron
@ElfSaron 29 дней назад
እሱማ ብለው ነበር ስላልተሳካላቸው እንጂ መቼም የቅዱስ ሚካኤል አባቶች ሳይባሉ ለህዝቡ አያስተላልፉም ።
@KumenegerYitebetu
@KumenegerYitebetu 29 дней назад
የእኔ አባት ተመስገን አሜን አሁን አንተ ቅደምልን እኛ አቅም የለንም
@AbebawTsega
@AbebawTsega 29 дней назад
ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር እመቤቴን ነው የምልህ ገና የሊቀ መላአት ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ታምር ይሰራል ተመስገን ፈጣሪ ።
@samidan6821
@samidan6821 29 дней назад
ሕዝቤ አትሸወድ ጥናት እየተደረገብን እንደሆነ አትዘንጉ። ተቃውሞ የሚነሳበት እንደሆነ ጥናት ካደረገ በኋላ ሃሳቡን ቀየረ የሚገርም ነው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 29 дней назад
@@samidan6821 በጣም ትክክል። የኦሮሞ ሲኖዶስ ተበዩን ጨምሮ ስንቱን ጉዳይ ነው የህዝብን ሰሜት እያጠና ጉዳዩን እያዘናጋ ያላስፈፀመው ጉዳይ የታለ እና ነው ዛሬም ለማዘናጋት የሚዘላብዱት? የእኛዎቹም አሁንም በሞኝነት '' መንግስን እናመሰግናል። '' እያሉ ህዝብ እንደማንቃት እያዘናጉ ነው።
@elsamengesh-nm7ss
@elsamengesh-nm7ss 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሚካኤልዬ አባቴ
@user-dp2yx1fv9i
@user-dp2yx1fv9i 28 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetteferi9552
@genetteferi9552 28 дней назад
የመላእክት አለቃ ቁዱሰ ሚኢካኤልእሱ ይጠብቃል ቤቱን እልልልልልል አሜንንንንንንን
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 28 дней назад
ድሮም እኮ የሚበጠብጡት ከታች ያሉት እግዚአብሔር ፈረሐ የሌላቸው ናቼው ቅዱስ ሚካኤል ሀይልህን ግለጥ ትግስትህ ይብቃ ብለነው ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@tesgabrhanekifle494
@tesgabrhanekifle494 29 дней назад
እልልልልል ቅዱስሚካኤል ክብሩን ይውሰድ
@Mebrate99
@Mebrate99 29 дней назад
ነጋሽ ሚዲያ ተባረክ!
@sanamiss5234
@sanamiss5234 28 дней назад
ኡነት እደዝእያረጉ ህዝብን መግስትን ሀይማኖትን ከሀይማኖት የሚያፋጁ ዎሮበ በላውችን ፈጣር ያዋርዳቸው ሁልግዜ ተዋህዶን ለማስለቀስ ይጥራሉ ፈጣር ለሀገራችንን ሰላማን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@AbebaMassene-q4g
@AbebaMassene-q4g 28 дней назад
ህዝቡ ምን ይላል በማለት የልባችን ትርታ ለማዳመጥ ከሆነ ቤተክርስቲናችን ቀልድ የለም ዝም አንልም ኦርቶዶክስዊያን በደም የተሳሰርን ነን አትኩን እመብርሃ ቤተክርስቲያ ትጠብቅልን
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 29 дней назад
እናመሰግናለን ነጉ ቃለሕይዎት ያሰማልን
@user-vn4de4vl3x
@user-vn4de4vl3x 28 дней назад
ነጋሽ ወንድሜ መረጋጋትህ በጣም ደስ ይላል አንተ እንደምታስበው ይሁንልን ይህ ሰውዬ ብቻውን ይህን ያደርጋል ብዬ አላስብም ምክንያቱም መልካም ግንኙነት ካለ አልበላሽም ነይ ማለትን ምን አመጣው አለች ይህች እናፈርሳለን ከሰውዬው አይደለም ለዛሬው እግዚአብሔር ይመስገን ለነገው እሱ እኛንም ቤቱንም ይጠብቅልን
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l 29 дней назад
ሲጀመር መቼ ህጋዊ ሆነዉ ወረቀት ይዘዉ የማንን ቤት ሲያፈርሱ ነዉ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ሰወዬዉ ያለምንም ትእዛዝ ይሄን ነገር አላደረገም ነገር ግን ሁሌም እንደሚያረጉት የተናገሩት ህጋዊ ጥያቄ እንዳይነሳበት ምንም አይነት የተፃፈነገር አይሰጡህም አንዲ ነገር ሲከፋ አላልንም ይሉሃል ሰዉየዉንም ያሰሩት ከጥቃት ለመጠበቅ ይሆናል ነገ ነገር ስረጋጋ ይለቁታል ወደስራዉም ይመለሳል ታያለህ
@tigisttadesse3253
@tigisttadesse3253 29 дней назад
እኛ ዳቦ ጨመረ ብለን ሰልፍ አንወጣም በእምነታቸን ግን አንታገሳም
@SelamWondye
@SelamWondye 29 дней назад
ስለሁሉም ነገር ሃያሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 29 дней назад
እግዝያብሄር ይመስገን ሰላሙን ያሰማን❤❤❤
@user-fh4uq1po8s
@user-fh4uq1po8s 29 дней назад
❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቃ ክብድ ብሎኝ ነበር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክብርህ ይስፋ
@welansaali674
@welansaali674 29 дней назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@tinahailu748
@tinahailu748 29 дней назад
Kidus Michael Abatea Tarekihin Sera !Keep praying 👏 🙏 🤲 Hands Off EOTC 🙏 Long live EOTC and It's people 🙏 One God 🙏 One Ethiopia 🇪🇹 One Love ❤️
@zinashzed246
@zinashzed246 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል እማ ደጁን እንደማያስደፍር ሙሉ እምነት አለኝ
@MokeDad
@MokeDad 29 дней назад
በእውነት ደስ የሚል ዜና ነው እንደዚህ ያሉትን አገርንና ህዝብን የሚያባሉ የመንግስት መዋቅር ስር ያሉትን ለፍርድ ይቅረቡ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 29 дней назад
ከልብ እናመሰግናለን ወንድም ነጋሽ
@MesaaMesaa-zc3yu
@MesaaMesaa-zc3yu 28 дней назад
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያንን አጠፋለሁ የሚል እራሱ ይጠፋል
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 29 дней назад
እግዚአብሔር ያያል አይተወንም ነጋሽ የልብህን መሻት ከእድሜና ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ
@sebledejene4184
@sebledejene4184 29 дней назад
Egzlabher Yimesgen Abate kudus Michael Yimesgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@LovelyBoombox-ce9th
@LovelyBoombox-ce9th 29 дней назад
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቃት
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 29 дней назад
ለማስመሰል እንዳይሆን መጠርጠር አይከፋም
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 29 дней назад
Negash you are so so great man in Ethiopian history , big respect my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇬🇧🇬🇧
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
ነገ ሀይሉን አጠናክሮ ህዝብንም አፍኖ ማፍረሱ አይቀርም እግዚአብሔር አምላክ ቀድሞ ብልጽግናን ያፍርስልን እንጁ 😢😢😢😢
@Mezgebework12
@Mezgebework12 29 дней назад
አሁን እኮ ያዳነው መንግስት ነው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
@@Mezgebework12 ቲሽ ቆሻሻ ግም ካድሬ ጡረተኛ ሾርት ሚሜሪውን እሪስህን አታል ከሀዲ
@Mezgebework12
@Mezgebework12 29 дней назад
@@Snako-cb1zn ተረጋጋ ሰውየ እኔ የመሳደብ ድፍረት የለኝም እኔ ያልኩት አንድ ግለሰብ ቤተክርስትያንን ማፍረስ ፈለገ መንግስት ደግሞ ሰውየውን በቁጥጥር አዋለሁ ይሄን ማለት እውነቱን መናገር ካድሬነት ከሆነ ስላልከኝ አይደብረኝም ካፍህ የሚወጣው ግን እርጥብ ያደርቃል
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 29 дней назад
@@Mezgebework12 25 ሺህ የሚድያ ሰራዊት አትጋጋጡ አብይ አውሬ መቼም ኦርቶዶክስን ታድጐት አያውቅም ካድሬ ሁሉንም እናውቃለን
@Mezgebework12
@Mezgebework12 29 дней назад
@@Snako-cb1zn mene honahe now wendema yamehale eda ee bemejemerya sele abeye alaweraneme zalehe azebarekawe seketele enena aneta sele ande 120 milone hezeboche tekelai minesetare yemenawerabete derjaweme seletanume yeleneme ok yeha sew edemewe teleke now bezu temerewale bezu mesereya betochene asetedaderewale militarine chemero ante lehagerhe mene adergehale
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 29 дней назад
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲💚💛❤️ ነገር ግን ከኃላ የሆነ ነገር አለ የተዋህዶ ልጆችን ለመፈተን ነው 😔 የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለብን
@ururur6108
@ururur6108 29 дней назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰጌን ሌባ ልሳሪቅ ስመጣ ከናቀህበት ጥሎ ይሮጣል እንቅልፍ ስወስደን መልሶ ይዘረፋል ስለዝህ እንጠንቀቅ ከእግዚአብሔር ገር ሰለም ለቤተክርስቲያን
@Ayalewwolde-z8v
@Ayalewwolde-z8v 29 дней назад
ተመስገን አምላከ ❤❤❤❤
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 29 дней назад
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን🙏
@helendavid8087
@helendavid8087 29 дней назад
Amen 🙏🏽
@markenhenok7286
@markenhenok7286 29 дней назад
እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-tu5zp3do4b
@user-tu5zp3do4b 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል እልልልልልልልልልል
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o 29 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ❤❤❤❤❤
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 29 дней назад
ቅዱስሚካአልይወረደው
@AYNALEMARETO
@AYNALEMARETO 27 дней назад
እጅግ ደስላል ተመስገን 🙏🙏🙏
@jhonmariam4459
@jhonmariam4459 28 дней назад
ወንድሜ ነጋሽ እውነት ብለሃል እግዚአብሄር ክፉዎችን ያጥፋልን
@user-wv4pr1ku8c
@user-wv4pr1ku8c 29 дней назад
ወንድሜ ነጋሽ እድሜ ከጤና ይስጥክ ሁሌም ስሜቴን ውስጤ ያለውን ብሶት ስለምገልፅልኝ።
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 28 дней назад
አባታችን ጠብቁልን ወድማችንንም እራሳቸውን ይጠብቁ
@RahelMelaku-mm6ov
@RahelMelaku-mm6ov 29 дней назад
ቅዱስ ሚካኤል ቤቱን ይጠብቃል።
@selinamax4108
@selinamax4108 29 дней назад
ጊዜው እንደ ብሉይ ኪዳን ነው እግዚአብሄር ቶሎ መልስ የሚሰጥበት ጊዜ ነው ለቁጣውም ለጩኸታችንም መልስ ይሰጠናል ሉሉም ጊዜ አለው ስለመልሱም (ስላልፈረሰም ) እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 29 дней назад
እሚከተለው አስፍርቶትነው እጂ ሳይሰማ አይወራም የልብ ትርታችንን አይቶ ነው ወደሃላ የሸሹት ያፍረሱ ግዜ ይፍርሳሉ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 28 дней назад
እቅዱ ሚካኤል ይጠብቅህ ጀግና ❤❤❤
@user-qp8qh2js9o
@user-qp8qh2js9o 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 28 дней назад
ተመስገን❤❤❤❤
@FfRrr-ow8rt
@FfRrr-ow8rt 29 дней назад
ሰላም እህት ወድሞቸ ባገርዉስጥም በወጭም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ሰላምችሁን ያብዛልን ነገሽ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልሕ ቤተክርስቲንችንንም ይጠብቅልን ሰላሙን ያምጣልን
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 29 дней назад
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሀይማኖታችን ብዙ መከራ ያሳለፈች ሰለሆነ መሠረቷ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሰለሆነ ተግተን መፀለይ ነው የሚገባን ሱባያቾንን ያበላሸብናል ሰይጣንን ማሸነፍ አለብን ሰለሆነው ነገር እግዚአብሐር ይመሰገን።
@user-ph4qo5nb1d
@user-ph4qo5nb1d 29 дней назад
እግዚሆ ማርህረነ ክርስቶስ
@tigisttadesse3253
@tigisttadesse3253 29 дней назад
ሚካኤልን ተፍታተኑት ሚካኤል የሚሰራው ሰራ ያለ ይመሰለኛል ፍተናው በዝታል
@AyeleMare
@AyeleMare 29 дней назад
አንኳን ደስ አላችሁ? አንኳን ደስ አልን የተዋህዶ ልጆች! ማንጐ ዛፍ ምንም ሳይበድል ፍሬ በማፍራት ብቻ ድንጋይ ይወረወርበታል ምን አጥፊተን ይሆን ስው እንደዝ ምበድለን?
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o 29 дней назад
ህዝቡን አላውቁትምቀድሞ ይሞታልእንጂ በቅድስሚካኤ ቀልድየለም ግን ሊቀመላኩ ቅድሽሞ ታምርሰራ ብዙእልቂት ይኖርነበር
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 29 дней назад
እግዚአብሒር ይመስግን😢😢😢😢😢😢😢
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 29 дней назад
እሰይ እልልልልልልልልልል
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 29 дней назад
Ewinet new bezihe keld yelem! Atinku!!!Tebarek !Emebete deresech!
@MeserteMangesha
@MeserteMangesha 29 дней назад
ተመሥገን
@AbiMaze
@AbiMaze 29 дней назад
Amen amen amen❤❤ ❤🎉🎉🎉
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 27 дней назад
አቦ ፈጣሪ ይባርክህ አንተን የመሰለ ልጅ ሰላላት ኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያን ፈጣሪይባርክህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እኔ ለሰላሳ ሶሰት አመት አውሮፓ ኖሬ አገሪ ኦርቶዶክናት ብዬ ኢትዮያ ገባሁ ነገር ግን በቤተክሪሰቲያን ላይ የሚደረገው ያሳዝናል እኛ አገራችን ኦርቶዶክ ናት ኢትዮጰያ አምላኬ ልቦና ይሰጣቸው ነጋሸ እናመሰግናለን ይፈርሳል ሰባል በጣም አዝኜ ነበር ቸር አሰማህኝ ፈጣሪ ይባርክህ🎉
@almazmathwos7026
@almazmathwos7026 28 дней назад
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል
@mwale8371
@mwale8371 29 дней назад
Negash thank you!!
@AtedeMemngstu
@AtedeMemngstu 29 дней назад
እልልልልልልልል ምንይሳነዋል ቁዱሱ ምካኤል
@mezegbuyikum8550
@mezegbuyikum8550 29 дней назад
ነጋሽ ስለዋሻ ሚካኤል ቤተክርስቲያንም ብታነሳ ደስ ይለኛል የየካ ሚካኤል የነበረበት በአብርሃና አፅብሃ ዘመን ነው የተመሰረተው በጫካው ፕሮጀክት ምክንያት ምዕመናን ተቸግረናል ቤተክርስቲያኑ ከፕሮጀክቱ ውጪ የሚሆንበትን መንገድ ቢፈጠር እንደ ደብረ ኤልያስ እንጦጦ ከታላቅነቱ ከታሪካዊነቱ አንፃር ቢታይልን ብዙ ሚስጥራትን የያዘ ሥፍራ ጭምር ነው
@Semaynesh-xo4ux
@Semaynesh-xo4ux 28 дней назад
❤❤❤ሺ በክንፉ ባለ ሚዛኑ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል
@AsterHaile-pb2wt
@AsterHaile-pb2wt 29 дней назад
ምካሔል .ድረሰ.አንድ.ታምር.እነያለኀ.አውነተኆችን.እጠበቅል.
@SintayuNigatu-yl5ik
@SintayuNigatu-yl5ik 27 дней назад
ነጋሺይ ብርታልኝ
@seralove8471
@seralove8471 29 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f 29 дней назад
Amen 🙏 🙏
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 29 дней назад
ነጋሽ ወንድማችን እግ/ር ይባርክ የድንግል ልጅ ስላሰቡ ለራሱ ቅዱስ ሚካኤል ቅሚ ይዟቸዋል ንሰሀ ይግቡ 🤲🤲🤲🤲
@asterkiros2549
@asterkiros2549 29 дней назад
ኦርቶዶክሳውያን አንተኛ እንንቃ የታሰረው እንደኔ ግምት እኛን ለማረጋጋት ነው ብዙዎቻችን አንገታችን ላይ ያለው ክር ከነ አንገታችን ገንጥለው እስኪወስዱት ለቤተክርስቲያናችን እንቆማለን ስላልን ነው ሁሉም ባቀደው እቅድ አንድ ሰው እስር ቤት ተወረወረ ብለን ልንዘናጋ አይገባንም ምክንያቱም ይኼ ፓለቲካቸው ነው ነገ ይፈቱታል ሁላችንም ተባብረን ነቅተን ሀይማኖታችን እንጠብቅ ለመንግስት ልቦና ይሰጠው!!
@selamselam3065
@selamselam3065 29 дней назад
መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል ለራሱ ያውቃል ይፉርዳልም ግን።።።። አሁንም እንጠንቀቅ ❤
@mesasgeltew5150
@mesasgeltew5150 29 дней назад
እሰይ ቅዱስሚካኤል አባቴ ቅጥሩን ሁሌም ይጠብቃል የበለጠ ቸሩን ያሰማን
@helendavid8087
@helendavid8087 29 дней назад
Amen
@user-zc8tl1mk2m
@user-zc8tl1mk2m 29 дней назад
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እውነቱ እንኳን ወጣሰዉየው ስራው ያውጣው ይጠየቅልን ባለጌ ነው በጾማችን ሰአት እረበሸን ክፉ አናገረን
@Tarikwa-w3r
@Tarikwa-w3r 28 дней назад
Agezaber mesgen
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 29 дней назад
Thanks and God bless. Geta betecresteaynachenen ytebekelen.
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 29 дней назад
ምንሞም ቢባል አላምንም ተዘጋጅቶ መጠበቅ ብቻ ነው የሚያዋጣው ነገ ይፈታል
@GenetZeleke-d8l
@GenetZeleke-d8l 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን !በጣም ጥሩ እርምጃ ነው
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
እንኳን፡ ደስ፡ ያለህ፡ ጋዜጠኛ፡ ነጋሽ! ከሩቅ፡ ሁኜ፡ ስሰማና፡ ሳይ፡ የጂኒ፡ ልጆች፡ ሆን፡ ብለው፡ አገራችን፡ እንድትበጠበጥ፡ ይጥራሉ!
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 29 дней назад
እውነት ያርገው ጀርባው ሌላ እንዳይሆን እግ ቤተክርስቲያንን ይታደግ
@AdaneAlebachew
@AdaneAlebachew 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታችን ይፈር ይዎረድ
Далее
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 45 тыс.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 45 тыс.