Тёмный

ሰበር ዜና-|አብይ ልመና ጀመሩ-ጉድ ተሰማ-|የአዳነች ደሞዝ ጉድ አስባለ-“ይቺ ብቻ ናት”-|የአብይ ድርጊት ህዝብ አ*ስ*ቆ-ጣ-|የአዳነች ጠባቂና ጋዜጠኛው ከዱ 

Addis News
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Artist: audionautix.com/

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@user-sr7yr6dq7z
@user-sr7yr6dq7z 14 дней назад
የሚተክለው ችግኝ ይርዳ ገና በክራች ነጠላ ዘርግቶ ይለምናል ከማንጋ እንደተጋጨ ይወቅ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@mulugetataa
@mulugetataa 14 дней назад
'' 0 ' ' ' 0' '' ' '''0 '' '
@Miron-hz2lt
@Miron-hz2lt 13 дней назад
አሜን እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከ አማራው ጋር ይቀላቀል ይህ የሰው አውሬ እግዚአብሔር ያዎርደው ተቃጠልን እኮ ጎበዝ
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 14 дней назад
ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️
@user-nebo79
@user-nebo79 14 дней назад
አማራ ነኝ ለያውም ፋኖ ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-iy4yd1ty9s
@user-iy4yd1ty9s 14 дней назад
ድል ለተገፋው አማራ❤❤❤❤❤
@MickaelSHIMELIS
@MickaelSHIMELIS 14 дней назад
ድል ለፋኖ
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q 14 дней назад
ድል ለተጨቆነዉ አማራ ድል ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@EsabellaEmanuelson
@EsabellaEmanuelson 14 дней назад
Fano is the winner💪💪💪
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 14 дней назад
አብይ የሚባል ሰው በለቀቀና ፋኖና ወያኔ በለየላቸው አይቀርም
@user-pl8ll9ey2q
@user-pl8ll9ey2q 14 дней назад
ፋኖያሸንፋል አብይይዋረዳል
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 14 дней назад
ድል ለአማራየ ፋኖ አንድ ሁኑልን ጀግኖቻችን እናተ አንድ ስትሆኑ ጠላትም ይከስራል ወዳጂም ይደሰታል ደስ ብሎናል ወጣቱ አሁን የፋኖ ትግል ገብቶቷል አሁንም ንቁ የአማራ ወጣት ሆይ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 14 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@luluyoutube1982
@luluyoutube1982 14 дней назад
ድልለተገፋዉ ለአማሀራዉ ፋኖ
@rukykassa210
@rukykassa210 14 дней назад
ህዝቡን ሳይወድ በግዱ ያስከፍለዋል።
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 14 дней назад
ፋኖኖየ ወዴፊት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
እዉነትም ህዝቡ ካዋጣ ህዝቡ የዘንዶዉ መንፈስ ተጭኖታል
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 14 дней назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 14 дней назад
በሰአት ሀያ ሸ ብር ጥሩ ብር ነው አደነች ደደቤ
@elaybright8884
@elaybright8884 14 дней назад
OK መገንባቱን ይገንባ ሀገር ነው የሚሰራው እልከኛ መሆኑን ይቀንስ ያዳምጥ ህዝብን አይናቁ ብልግናወች ይሄ ነው ችግራቸው ።
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 14 дней назад
ፋኖ! ወደ አራት ኪሎ ::
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 14 дней назад
አዳነች ገደለች ዘረፈች ዋሸች ቀጠፈች ወዘተ ወዘተ ወዘተ አበቤ የጫማ ጠራጊዋን ደሞዝ ይመስላል የነገረችን። ልብና ህሊና ያለው ልብ ይበል ሌቦቹን ነቅሎ ያስወግድ።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 14 дней назад
ጉደኞች ናቸው😂😂
@sie-hl5fg
@sie-hl5fg 14 дней назад
ለእውነተኛዋ ኢትዮጵያውያን ግንባታ ሰለቤኬርተኝነት ሳይሆን ስለአንድነት እንዲሁም ስለነፃነት ሁሉም በእኩል የሚኖርባትን ኢትዮጵያ ለመገንባት ፋኖን መቀላቀል ግድ ይላል
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 14 дней назад
ሰዉ የሚቀምሰዉ የሚልሰዉ አጥቶ መናፈሻ መስራት ምን የሚሉት ነዉ ? አዳነች ማንን ነዉ የምትፎግረዉ ? አይ ቀልድ ?
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 14 дней назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 14 дней назад
ያላግጣሉ ሰው መኖር አቅቶታል ያ ሁሉ ቢሊዮን ብር ቤተመንግሥት ከሚሠራ ለምን አስቸኳይ ላለው አያውለውም
@tsehaysisay-oi9uu
@tsehaysisay-oi9uu 14 дней назад
እግዜ አብሔር ያዋርዳቸው ብልፅግናን
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 14 дней назад
❤❤❤ሞገሴ ጀግናችን
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 14 дней назад
አብይ ጀዝባ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 14 дней назад
አዳነች እኮ እኔ ሳውቃት 3,000 ተከፋይ ነበረች በኮንጎ ገብታ 20,000 ቢከፈላት ሌላ ፕላኔት ላይ እንደኖረች ነው የምታስበው የአዲስ አበባ ህዝብ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እስኪ አሁን እንኩዋን አምጹ ሰው እየራበው ሽንት ቤት ላይ ቢተኛ ለሱ ምኑ ነው? ከፈለገ በራሱ ደሞዝ ያሰራው ማፈሪያ መንግስት የሀገሬ ህዝብ ካበደ መንግስት ጋር አትበድ ይበቃል በል ፣ ፋኖን ደግፍ የፋኖን መንገድ ጥረግ የተሻለ ቀንን ለማየት!
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa 14 дней назад
የጊምጊም ሁለ
@user-ek4nw5db8c
@user-ek4nw5db8c 14 дней назад
በስህተት ነው የአንድ ቀን ነው ማስተካከያ ይደረግ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 14 дней назад
ጤና ያለው አማራ ወይም ኢትዮጵያውያን ሰዉበላዉ አብይን የሚፋለም ነዉ ነፃነት ከሁሉም በላይ ነዉ ፍኖ ያቸንፋል አብይዝም ይወድማል።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
አዳነች ብትሞት ምን አለ ልጆቿን ሳታዋረድ
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f 14 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል!!
@negatucheru9792
@negatucheru9792 14 дней назад
Bravo wollo fano and others who made integration for the struggle to be one step ahead what left is road map and strategic planning.
@FikaduJemal-py7cw
@FikaduJemal-py7cw 11 дней назад
ማንም መቀደደ ይችላል ተቀደድ
@user-nu7ui4qh7d
@user-nu7ui4qh7d 14 дней назад
ተሳስታነውጎበዝእስኪእንደገናጠይቋትየ1ቀንገቢነው?ነውየ30ቀንተሳስታነውየሚሆን1እድልሰጧት
@user-cv1ep2ry1y
@user-cv1ep2ry1y 14 дней назад
እርሳቸው ቅንጡ መኖሪያ ቤተ መንግሥት እየስሩ ፤ ከእኛ የሺንትቤት ማሰሪያ ???😢😢😢😢
@user-qp4rn5vn4s
@user-qp4rn5vn4s 14 дней назад
ከጽዱ በፊት ሰላሟ የተጠበቀአገር መፍጠር ይቅደሞ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
መቀበርያዉ ያድርግለት
@user-nu7ui4qh7d
@user-nu7ui4qh7d 14 дней назад
የኢትዮጵያህዝብንቃንቃንቃደሞበዚመጣ
@hayathahamad164
@hayathahamad164 14 дней назад
ዲልለፋኖ❤❤❤
@TheEthiolion
@TheEthiolion 14 дней назад
ከፋኖ: ጋር: መቀላቀሉስ: ባልከፋ: ግን: እፁብ: ድንቅ: የሚሆን: የነበረው: ታሪክ: ስርቶ: ቢሆን: ኖሮ: በጣም: ይጣፍጥ: ነበር::
@dktube21
@dktube21 14 дней назад
በስንቱ ሆዳም ይህች አገር ተበላች ይህ የበሰበሰ ስርአት እስከሚጠፋ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 14 дней назад
አንጎል የሌላቸው መሪዎች ህዝቡ ያሳዝናል
@user-nu7ui4qh7d
@user-nu7ui4qh7d 14 дней назад
አንተበመጀመሪያለስልጣንየማትመጥንሰውነህእወቅከነጌታቸውገርእልክተያይዘህነውየገባህበት!!
@wzdluv5318
@wzdluv5318 14 дней назад
እባካችሁን አትፍዘዙ ።ድንዝዝ አትበሉ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሎ ነገር የለም።
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 14 дней назад
የኔደሀአታላይአዱካ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 14 дней назад
የመንገድ ፅዳት ገንዘብ አያስፈልግም። ዘር ለማፅዳት ለማካሄድ ጥይት መግዣ የቸገረ ስለሆነ መለመን ጀምሯል።
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 14 дней назад
ኸዋት ይግባ መውጣቱ መቸገሩ አይቀሬ ነው
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 14 дней назад
Yes FANO good job 👏 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
ገሏት ነበር መቀላቀል
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 13 дней назад
እዉነት ብለሀል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
ትግሪ ለትንሽ ቀን ነዉ የሜፈነጨዉ በትግስት ጠብቁ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 14 дней назад
ሰኦቹ ግን ይኤንን ያህል እሊና የላቸውም ማለት ነው በእዝብ የሚያላግጡት እንኮን ለነሱ በአካባቢያቸው ላለው ውሉ በዘረኝነት አሰመጪና ላኪ እያደረጉ ከጥይት የተረፈው በረአብ ወገን እያለቀ እነሱ ይቀልዳሉ ጭራሽ ብር ያዋጣ ሰው ከኑሮ ውድነት የተነሳ ብቻውን በየመንገዱ እያወራ ነው😭🤔
@tglovefire3659
@tglovefire3659 14 дней назад
ድል ለፋኖኖኖኖ ግን እኔ መግባት ፈልግ ነበረ እዴነዉ ማገኛቸዉ የምታዉቁ ንገሩኝ
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 14 дней назад
ለቀህ ዉጣ በፊት ነበር ፤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
የአዳነች ደመወዝ ከጉቦ ዉጭ ደመወዟ 60 ሺሀ ነወ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
ለምን ይጠይቃሉ ያስገባቸዉ አብይ አይደለም
@assefajudah8559
@assefajudah8559 14 дней назад
The poll. Many Ethiopians expect , Fanos, soon, the would be Ethiopian Army, Ethiopian Army. Unity the source of Strengths !!!
@maminenabel4056
@maminenabel4056 14 дней назад
ቤት እያፈረሱ "ፅዱ ከተማ" ለማን?
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
መራራ እድሜልክህን ስትባዝን ኑር አብይኞ ማስገደል እቅቷችዉ እንደ ጀዋር ለፍልፈህ ቀረህ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 14 дней назад
የአዳነች ደመወዝ ወይስ አበል?????😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cv1ep2ry1y
@user-cv1ep2ry1y 14 дней назад
ምንጩ ባልታወቀ ብር ቤተመንግሥት ፤ ምንጩ የሕዝብ ሽንት ቤት 😅😅😅😅😅
@menberelakew4238
@menberelakew4238 14 дней назад
የሚያዋጣ ፀረ ሰላምና ረሀብን ማስፋት ነው
@Kenerie
@Kenerie 14 дней назад
ውሸት ጥላቻና ቅጥፈታቸው ብዙ አያራምዳቸውም። ወያኔም ሆነ ብልጽግና ለሕዝብ የሚጠቅም አንድም ነገር የላቸውም።
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 14 дней назад
በዚህ ኑሮ ውድነት ላይ መንግሥት የርዳናል ስንል አረደን
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 14 дней назад
መቼነው ያተፌልም አልቆ ለህዝብ ይፋ የሚሆነው
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 14 дней назад
Adanech pays at minimumt $300 which is 17, 259.52 Ethiopian Birr for one pair of shoes. She is insulting our intelelgence whith her salary amount.
@berhanetefery1842
@berhanetefery1842 14 дней назад
ሕዝብን ለመዝረፍ የተነሳው ብልጽግና ሕገወጥ ተግባር በመሆኑ ዜጎች አትሞኙ ጦርነት የደቀቀው በሕዝብ ኪስ ስልጣን ለማስጠበቅ በመሆኑ እምቢ የማለት የያንዳንዱ ዜጋ በፅናት በመቆም ይህን ዘራፊ ቡድን ማሳፈር ይኖርብሃል
@tamenagirma
@tamenagirma 14 дней назад
❤❤❤❤❤
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 14 дней назад
በቀልደኞች ላይ የወደቀች ሀገር 5:55
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 14 дней назад
በሰአት ነው 20000😅😅
@yemanetse4602
@yemanetse4602 14 дней назад
የ ትግራይ ዩንቨርስቲ አስተማሪዎች የ 17 ወር ደመወዛቸውን ካዋጡ ቆዩ
@YitbarekMamo
@YitbarekMamo 13 дней назад
ይሄ አጭበርባሪ 👌 ግራ የገባው! Game over! No more oromuma!👍👍👍2
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 14 дней назад
ሚሊወንእላለሁብላነው
@user-ty5pl3bs2f
@user-ty5pl3bs2f 14 дней назад
ልጆቻ ምንሊበሉነው አደነች ደመወዟን የሰጠችው¥
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 14 дней назад
😂😂😂
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 14 дней назад
መሳሪያ መግዣ ነው ;
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 14 дней назад
አዳነች ግን ፊቷን ሰርጀሪ ተሰርታለች ማለት ነው ?
@taddessegmichael367
@taddessegmichael367 14 дней назад
Dell lefano
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 14 дней назад
Endayawata hezbu birr eyashesh new yeha laba wenjlgnaw abiy ahemd birr eyashesh new laba new hezbun amarew zerfew lishesh new endatestut
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 14 дней назад
መመሪያዉን አትቀበል በርሀብ ለሜቀጣህ መንግስት እሽ አትበል
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f 14 дней назад
ህፃኑ መሪ 😂😂😂መቸ ይሆን የሚያድገው?
@user-hm2ld7sf4p
@user-hm2ld7sf4p 14 дней назад
where is 40 million birr deposited from unknown individual before 3 years
@user-nu7ui4qh7d
@user-nu7ui4qh7d 14 дней назад
የጥይትነውየድሮንበየቦታውቀረጥእያልክየምታዘርፈውሳለምሳሌያክልሞጆመግቢያያለውዝርፊያአይንያወጣትቀዝናለህእጅአይቀረለትም
@abdi9388
@abdi9388 14 дней назад
20,000 ብር ለሜካፗም አይበቃትም እንኳን ወርሃዊ ደሞዟ ሊሆን። የፊቷ ዱቄት በራሱ የሃገሪቷን በጀት እያወደመዉ ነዉ።
@romanmebratu5490
@romanmebratu5490 14 дней назад
አሁን ነውዴ ሀገሬን መግባት አልቻልኩም የምትል አህያ
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 14 дней назад
ቤት የሚያፈርስ የሚገድል አሸባሪ 1ቁጥር እሱ ነው!
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 14 дней назад
አላሕያፈናቀለውየንፀሐንደምየጨፈጨፈውአላሕየስራውንይስጠው
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 14 дней назад
ገንዘብ ካዋጣህ ከኃላው አማራ ለመውጋት ዝመት ሊመጣልህ ይችላል ኖ ኖ ኖ መንገድ የለም ብልጽግና ይዎጣበት መልስህ ይሄ ነው!
@user-up4sc7fg7q
@user-up4sc7fg7q 14 дней назад
፣❤❤❤
@tesfayetefera1764
@tesfayetefera1764 14 дней назад
አብይዝም ይውደም ፋኖ ያሸንፋል
@meretwork
@meretwork 14 дней назад
hezebun menorya yasata aremene gefegna benuro neberetu eyawedem ena eychefehefe sekayun eyaye lanete genzeb yesetan bet mesereya diyabilos yatafahe yensuhe dem
@abebe7532
@abebe7532 14 дней назад
20 ⁉️😄
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 14 дней назад
medre laboch bekerbu yejachewun yagegnalu laboch yelaba sebesbe
@EsabellaEmanuelson
@EsabellaEmanuelson 14 дней назад
Aragu Abeyot/Abey Ahmed lemena lemadu new🤣🤣🤣
@alemwesenabebe
@alemwesenabebe 14 дней назад
🎉
@user-oh4tt7wo6d
@user-oh4tt7wo6d 14 дней назад
afer yasebelah lante new menawataw kosahsa seytan abiy mewged new yalebh ante le fano enwatalen
@menberelakew4238
@menberelakew4238 14 дней назад
ለአዳነች ጎፈንድሚ ይከፈት
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 14 дней назад
😂😂
@Atifra1532
@Atifra1532 14 дней назад
የመለስ ሚስት ደሞዜ ትንሽ ነው ብላን ነበር አዳነች ከቀኝ ኪሴ ሰርቃ ለአብይ ሞቅ 😮ወይ መረባረብ ንጩን እንጂ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 14 дней назад
ere ginbarun fano yemigeba rasun matref nw
@pente717
@pente717 14 дней назад
Mn chįgr alewu,,ye1misa tiresigana, yeshro wechee binawata,,kemiserawu sra antsar????
Далее
👩‍🦱🤦‍♀️  #droidcheatgaming #8
00:41
Просмотров 736 тыс.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
59:26