Тёмный

“እጅ ስጡ እና ያብቃ” የአብይ የከሸፈው ተውኔት! | ከአማራና ኦሮሞ ህዝብ ጋር ብሽሽቅ 05/13/24 

Reyot
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Amhara #Tigray #Oromia #Fano #OLA #ShimelisAbdisa #TewodrosTsegae #TewodrosAsfaw #Reyot
Support Reyot Media through the GoFundMe link below:
gofund.me/a8ae63e3

Развлечения

Опубликовано:

 

12 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@Reyot
@Reyot 9 дней назад
Get your tickets here for an online Reyot appreciation event: www.eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-tickets-875825296037
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 9 дней назад
ቴዲ ፀጋዬ እውነቱን ቁጭ ቁጭ ከማድረጉም ሌላ ይሄን ደንቆሮ ጨካኝ ተራ የመንደር ቁጭ ይበሉ ጠ/ሚ ነኝ ባይ በሚመጥነው ስም ስለምትጠራው Thank you!
@negashkebede6036
@negashkebede6036 9 дней назад
ለምን አንዳንዴ እንኳን ችግሩ ላይ በማነጣጠር መፍትሄ አትፈልጉም? ለስላምስ ለምን አትሰሩም? እንደዚያው እንዳለፈው አገራችንን እንዳፈረሱት እንደ ኢኃፓ ወዘተ....አክራሪዎች መፍትሄ አልባ ሥራ ላይ ብቻ ለምን ታተኩራላችሁ?
@aymenabdu1402
@aymenabdu1402 9 дней назад
አብይ ደጋፊዎችን ግራ አጋባቸው የትኛውን አብይ ነው እሚደግፉት የወለጋውን ወይስ የባህርዳሩን አብይ
@Helensibhat135
@Helensibhat135 8 дней назад
😂😂😂😂 የምር ግራ አጋባቸው እኮ 😂😂😂😂
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 9 дней назад
የመጨረሻ ደንቆሮ መሪ መሆኑን የሚያሳይ ንግግር ነዉ ነቀምት ላይ ካወራዉ ጋር የሚጋጭ ንግግር ባህርዳር ላይ መናገሩ ምን ያህል የሚናገረዉን ነገር እንደማያዉቅ መሆኑን ነዉ የሚያስረዳኝ በተለይ ነቀምት ላይ በተመስገን ጥሩነህ ፊትለፊት ነግሮታል?
@mujtebaahmed3222
@mujtebaahmed3222 9 дней назад
ምርጥ ትንታኔ
@demekesisay5886
@demekesisay5886 9 дней назад
Tedy, you are wonderful journalist!
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 9 дней назад
Mekelle ❤
@teodrostesfay3225
@teodrostesfay3225 9 дней назад
THANKS U SO MUCH
@mza2884
@mza2884 9 дней назад
አንድ አይነት ነው፣ ትክክል።
@abuhayderyesuf6204
@abuhayderyesuf6204 9 дней назад
እንኳን ደህና መጣቹህ
@sem-halmedia2524
@sem-halmedia2524 9 дней назад
I am from Addis Ababa
@gebrelgebre1500
@gebrelgebre1500 9 дней назад
Tewodros tsegaye, well said
@awolumussa3714
@awolumussa3714 9 дней назад
Tedy Tsegaye👍👍👍👍👍
@samiates5057
@samiates5057 9 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 9 дней назад
👍👍👍👍
@Zabdi7882
@Zabdi7882 9 дней назад
አሁን ያለው አካሄድ ለካድሬዎች የተመቸ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም ተጠያቂነት የለም ዘረፋ ላይ ናቸዉ ስለዚህ በማንኛውም መልኩ አሁን ካለው የተሻለ ሁኔታ እንዲፈጠር አይፈልጉም እስከመቼ እንደሚቀጥል ግን እናያለን ህዝቡ በየቤቱ እርሀብ ላይ ነው።
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 9 дней назад
🙏🙏❤️❤️
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 9 дней назад
❤️❤️❤️❤️
@danielsson1994
@danielsson1994 9 дней назад
❤❤❤❤
@reflection9636
@reflection9636 9 дней назад
Abiy's call in Oromia and Amhara to me are a show to the IMF and World bank to show he is calling for peace. Same with what's taking place in Tegray.
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 9 дней назад
የህዝብን የልብ ትርታና እውነትን በሚገባ እየተናገራችሁ ነው። በተለይ ለዚህ በቁሙ የሞተ ብልፅግና ገገማው መሪውን ጨምሮ ሴራና ውሸት በሚገባ እየገለፃችሁ ነውና በርቱልን❤
@genetkebede3379
@genetkebede3379 9 дней назад
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@gimjaamare509
@gimjaamare509 9 дней назад
Thanks Reyot and Tewodros Asfaw. 83 years back General Ojomo,Makielo bombarding Makale by King Haile Selassie Menelik 1/2 Oromo Mengustu Haile Mariam Debub so no Tigrai here but buld Federalism.
@haimanot4049
@haimanot4049 9 дней назад
የህዝብ የቤሄር መከፋፈል ትርፉ አባገናኑችን በስልጣን ላይ እድቆዩ ያረጋል እነሱም ቤሄር ከቤሄር የሚያቃ ቅሩት ስልጣናቸውን የሚያራዝሙበት እኩይ ጥበባቸው ነው!!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 9 дней назад
የአፍሪካውያን ሸክምና ጥቁር ቆዳ የለበሡ የሒትለር ቡችሎች።
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 9 дней назад
Dedeboch atshletletu ewnet btaweru ayshalm
@mengistugebre4948
@mengistugebre4948 8 дней назад
2 ቱም ..ቴድዎች አድናቅ ነኝ...አማራና ትግሬ አገሪን የገነቡ ታላቅ ህዝቦዎች ከለሎች ጋሪ ሰረቷል . .እኔ ደቡብ ክልል ዛሬ ዝም ለምነ ይላሉ ሱማለ ሁሉም ለኢት/ያ መነሳት አለበት አናንተም ..ልደቱንና ለሎች ትግራይ ፖለትከኛ ሁሉም ያገባል የምሉ ከደቡብ ሴሜን ከምስራቅ ከምራብ ቶ ሎ ነገሩን መቋጨት አለበት
@tefwraababe6217
@tefwraababe6217 9 дней назад
He wants to win but more than that he enjoy BLOOD SHADE!
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 9 дней назад
ቴዲ ፀጋዬ እና ቴዲ (ሁለቱን ቴዲዎችን በምክንያት እኮ ነው የምናዳምጠው ?
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 9 дней назад
ባጭሩ የአብይ መልክት ባህርዳርም ነቀምት ያረገው ንግግር ለትግራይ ማስክ እንጂቨ እንዴት ከውጭ ሃገር ጋ ተባብረን የራሳችንን ህዝብ እንወጋለን አይ አብይ ጆካ ከእውቀት የፀዳ መሪ ኢቲ አሁን ነው መሪ ያገኘችው አሁን ነው ይመቻቹ ሺ አመት ይግዛኖች
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 9 дней назад
አብይን እንዲያስተዋዉቀዉ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በቂ ይመስለኛል ከጋዜጠኛ ደረጄ ጋር ያለዉን ማስታወስ ነዉ ስለዚህ አሁንም ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወጥቶ ቢያስተዋዉቀን አሪፍ ነዉ?
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 9 дней назад
He lost everything Abiye
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 9 дней назад
ወገንተኝነት በማይታይ መለኩ አለባችሁ። ለራስ ስቆርሱ አየሳንሱ አይነት + exaggeration & understate (የአየር ጥቃት እዚያ ብቻ???
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 9 дней назад
ይብቃን አንተን ማየት፣መስማት!!!
@gizegizea
@gizegizea 8 дней назад
ስትጣመሩ ራሱኮ ትግሬ ለትግሬ ተፈላልጋችሁ ነው ጉድ እኮ ነው
@reflection9636
@reflection9636 9 дней назад
On his trip in Welega he has tried to get the support of the Oromo by claimg Amhara is coming after them.
@demekesisay5886
@demekesisay5886 9 дней назад
mulu be mulu alitekotaterum nekemitinim bihon.
@haimanot4049
@haimanot4049 9 дней назад
የአይምሮ በሸተኛ ነው! የሚለውን አያውቅም! ወለጋለይ እነኮ/ጌታቸው ጉድና የፆፉለትን ነው ያነበበው! በባህዳር ደሞ ዳኔኤል ክብረት የፆፈለትን ይመላል🤣
@YosafBeshw
@YosafBeshw 9 дней назад
Sbke. Semel.yunte.lesne Bolme.bege.mokte
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 9 дней назад
ና እንሰጥሂለን ይህ አህያ ከሱ በላይ አዋቂ ያለ አንይስለውም እኮ ማንኛችን እጅ መስጠት እንዳለብን እንኳን አያልም
@r-hgman3651
@r-hgman3651 9 дней назад
Just a hopeless man who talks different things everyday. Just unpredictable and most hideous leader the country has ever seen. God help people of Ethiopia to see his back for good. No principles and no moral ground. It is unbelievable that a leader of a country so cruel for the sake personal power. The power belongs to the people and not to the individual. The people shall always triumph against tyranny!!!!
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 9 дней назад
ባህርዳርን ጎብኝቶ መውጣቱ እንዳላችሁት አቅሙን አያሳይም።የፋኖን ድክመት ግን አስጥቶ አጋልጦታል።ፋኖ ከዚህ በሁዋላ በፕሮፖጋንዳ አይነሳም ወይም በጣም ብዙ ግዜ ይፈጅባቸዋል።አዲሳባ እንገባለን ማለቱ ደግሞ ቢረሱት ይሻላል፣ፖለቲካቸው አገላብጠውም አስተካክለውም ብቅ ካላሉ በሰተቀር።
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 9 дней назад
ኮማደር ደምሳሽ ከአሜሪካዉ አምባሳደር ጋር ተነጋግረዋል በአሜሪካ የሚኖሩ የአብይ ተቃዋሚዎችን አሳልፈዉ እንዲሰጡ ስለዚህ እንዴት ነዉ ?
@user-jr3en1jc9x
@user-jr3en1jc9x 9 дней назад
Tew enji😅😅😅
@tilahunfeyisa8647
@tilahunfeyisa8647 9 дней назад
ቀደደ ሁሉ
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 9 дней назад
አጎብዳጅነትን በጣም ያከበደ እብድ አብይ ነው።ደጋፊዎቹ አብዮችን አስታርቀው ለማስኬድ፣ውታፍ ለመንቀል አከበደባቸው።😂😂
@geberdinousman489
@geberdinousman489 9 дней назад
ቴዲ አይኑ ብቻ የታወረ ይመስለኝ ነበር ለካ ልቡም አይምሮውም ታውረሯል !!! Dr Abiye is A Hero Forever !!! He is not Meles Zenawi
@user-iu7yx2of5g
@user-iu7yx2of5g 9 дней назад
እዳተ አይነቱ ነው እውር እያየህ እውነታውን ሽምጥጥ አድርጐ የምትክድ አይደለም ልብህም የታወረው ላነጋገርህ የማትጠነቀቅ ካድሪ ነህ
@RrYy-iy8jp
@RrYy-iy8jp 9 дней назад
ከኦሮሞ ህዝብ አይን ካላቸዉ እሱ ሁላቸሁንም ይበልጣቸኋል የልብ በርሃን አለዉ እናንተ ግን አይናቸሁም ልባችሁም ነዉ የታወርዉ
@salemethiopia2
@salemethiopia2 9 дней назад
በጥላቻ በተሸፈነ እሳቤ ስለምትሔዱ መደረኩን አጨቀያችሁት።
@birhanugedef1666
@birhanugedef1666 9 дней назад
የብልፅግና ደጋፊዎች ልካችሁን ሲነግሯችሁ አትወዱም
@RrYy-iy8jp
@RrYy-iy8jp 9 дней назад
አይ ብልጽግና 000
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 9 дней назад
አንተ የ ፖለቲካ ትንተና ለመግለፅ ገናነህ
@user-jr3en1jc9x
@user-jr3en1jc9x 9 дней назад
Kebt new😅
@negattibulla215
@negattibulla215 10 дней назад
እጅ መስጠት ያለብህማ እንተ ባለጌው ነህ ::
Далее
Китайка и Максим 778 серия😂😆
00:19
2009 Laureate: Gebisa Ejeta
9:31
Просмотров 31 тыс.
እሮብ ግንቦት 14//2016  ዓም
2:37
Просмотров 31 тыс.