Тёмный

ሰባት ቤተክርስቲያናትን ያሰሩ ትልቅ አባት ሊቀ ሕሩያን ሕስቅኤል አስፋው ጋር ያረግነው ጥሩ ቆይታ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@user-de7ww1wz4c
@user-de7ww1wz4c 3 года назад
1ኛ ነኝ ዛሬ ሜሉየ በርችልኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@tekluhailu598
@tekluhailu598 3 года назад
ሜላትዬ በርቺልን ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንሽ ነች እህት አለም
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ፍቅር ሜሉዬ ቤዛዊቷ ትማርሽ በርቺ ማማዬ
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 3 года назад
በጣም ነው ደስ እሚለው ሜላትዬ ፀጋውን ጥበብን ያድልልን. በርቺ. አባታችንም ረጂም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን. እንደ እነዚህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን. የእማ አምላክ በረከት ይደርብን. እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው👏👏👏👏👏👏❤
@betebelacw6038
@betebelacw6038 3 года назад
አባታችን ብራኬው ይደረብን
@almazarega6085
@almazarega6085 3 года назад
እግዛብሄር ይበርታችሁ በቤቱ ይቆያችሁ ደስ የሚል የበረከት ስራ ነው
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዉቱ ቃለሔወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርሎን ያገልግሎዋት ዘመነወትን ይባርክልን የተዋህ እቁ እህታችን በፈጣ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@mememem3737
@mememem3737 3 года назад
Amen amen amen ❤️❤️❤️⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 года назад
አባታችን እንደናንተ አይነት አባትነው የሚያስፈልገን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 года назад
ሜሊ እታችን በርች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
አሜን አሜን አሜን!!! አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖቶን ያርዝምልን እህታችን ፍሬሽ ይባረክ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ትጠብቅሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ፀጋሽን ያብዛው እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን
@yonasdw4361
@yonasdw4361 3 года назад
የምፅፈው እራሱ ግራ ገባኝ ሜላት እግዚአብሔር ይባርክሽ አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ተመኝሁላቹህ እደናተ አይነት አባት ይብዙልን ለሀገራችን ስላም ያመጣልን እግዚአብሔር
@user-hr8wi9hu9t
@user-hr8wi9hu9t 3 года назад
አባታችን ይፍቱኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉዬ የኔ መልካም በርች በጣም ግሩም ነው
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 3 года назад
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@shiferawlibay7874
@shiferawlibay7874 3 года назад
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን፣ሜሉዬ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እመቤታችን በስራሽ ሁሉ ከፊት ትቁምልሽ🙏🙏
@fatimaalmansoori4265
@fatimaalmansoori4265 3 года назад
ሜሉ ላንቺ ቃላት አጣሁልሽ እግዚአብሔር በረከቱን ሁሉ ያድልሽ 💚💚💚💚💚
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ሜልዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በርቺልን በምታቀርቢአቸው ፕሮግራምሽ ሁሉ ትልቅ ትምህርት እየቀሰምኩ ነው ተባረኪልን
@user-vt1if9bg2i
@user-vt1if9bg2i 3 года назад
ሜሉ በርቺ የኛ አንደኛ የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ የታላችሁ
@kimeenuguseewataagariiyada2594
@kimeenuguseewataagariiyada2594 3 года назад
Ameenn Ameenn ameenn 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዞልን ✝️💒💘💘💘💘
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይችላል 😍
@terstadefris655
@terstadefris655 3 года назад
ሜላት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዘርሽ ይብዛ ቃላት ያጣረኛል በእውነት ዘመንሽ ይባረክ
@merondubai7959
@merondubai7959 3 года назад
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ንቁ ሰው ሜላትዬ
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 3 года назад
በውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ በረከታችሁ ይድረሰን ♥ አምላኬ ሆይ ቤተ መቅደስህ ናፈቀኝ 😭
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 3 года назад
Abatachin Erejim Edemina tena yestilen Edereso yalutin Abat yabezalen meluye yena konjo Egziabher yemareshe merchi Enat
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️🙏🙏🙏💐💐💐💐😍😍
@user-vu2mh4qh9e
@user-vu2mh4qh9e 3 года назад
kesisya EGZIABHER yabertawot melkam ena kene abate FETARI rjem edema yadelelgn
@ghgrgf1837
@ghgrgf1837 3 года назад
ይሄን ፔጅ በጣም መታየት ያለበት ነው ግን በጣም ይገርማል የተወሰነ ሰው ነው በረከቱን የሚያየው ሚሉዬ ይሄን ሁሉም እዲያውቀው ትልቅ ሚድያ ባላቻው ማእዶትን አስተዋውቂው ላንቺም እድሜና ጤናውን በረከቱን ይስጥሽ አሜን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 года назад
ያሳደገን መላክት የቅዱስ ሚካኤል አባት የኔም አባት ቀሲስ ሕሰቂሄል
@makdsm8979
@makdsm8979 3 года назад
አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰን እህታችን በርችልን እመቤቴ ጉልበት ትሁንሽ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@kidstmule9442
@kidstmule9442 3 года назад
አባታችን ብራኬውት ይድርስን ሜሎዬ እግዚአብሔር ያበርታሸ ቸሩ መድሐኒያለም ከፊት ይቅደምልሸ
@michaelabraham4503
@michaelabraham4503 3 года назад
የጭንቀት፡ቀን፡ሳይመጣ፡በጕብዝናኽ፡ወራት፡ፈጣሪኽን፡ዐስብ፤(መክ ፲፪:፩)። በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሥራ ነው ሜሉ🙏🌹🙏
@marie9698
@marie9698 3 года назад
እግዚአብሄር አምላክ አባታችን እህታችን ሜሉየ ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርችልን እህታችን
@user-bt1zr1uu4q
@user-bt1zr1uu4q 3 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥሽ እታችን ሜላት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜው ይስጥልን
@user-vi7nd8qg4w
@user-vi7nd8qg4w 3 года назад
አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎት ሜሊ ጎበዝ በርች ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አባታችን ይፍቱን እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ፍጻሜውን ያሳምርልን ቤተክርስቲያናችንን🇪🇹👐🌿
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት ሜሉየ በርችልኝ ከጎንሽ ነን
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 года назад
እግዛብሄር እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጣችሁ በበጎ አላማ ለምትሳተፋ ሁሉ ኢትዮጲያየ የጠላቶችሽ ሀይል ይድከም ሰላምሽ ይመለስ ፈጣሪ ሆይ ከጥፋት መልሰን
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 3 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን
@susuethio9202
@susuethio9202 3 года назад
ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን🙏🙏🙏
@hannalema3703
@hannalema3703 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሜሉዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@Btech-qn3cf
@Btech-qn3cf 3 года назад
Egziabher mechereshashen yasamrew bebetu yatnashe yene asteway
@emebettube4583
@emebettube4583 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@moniecole759
@moniecole759 3 года назад
በቤቱ ያጽናሽ ሚሊዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር የሁን በርቺ
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 3 года назад
ሜሉዬ ለቤተክርስቲያን ለምታደርጊው ድጋፍ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርች እህታችን ከጎንሽ ነን 🥰🙏
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 года назад
ይፉቱን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ያለ እርሱ ፍቃድ የበላ ደስ ብሎትስ ተድላን የቀመሰ ማን ነው ሁሉም በእርሱ ሆነ ተመስግን እግዚአብሔር 👏👏👏❤❤❤ ሜላትየ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ከቤቱ አያውጣሽ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 года назад
አሜን አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን እህታቺን እግዚአብሄር ይማርሺ 😭እሰይ እልልል
@sifiyagonsisay6148
@sifiyagonsisay6148 3 года назад
አሜን አባ ዕድሜ ይስጦት
@arish4855
@arish4855 3 года назад
Meuleyyy swedish god bless you sweet❤❤❤❤💘📿📿📿📿🙏🙏🙏
@girumhaile17
@girumhaile17 3 года назад
ሜሉዬ አንችም በርችልን አባታችንም እድሜና ፀጋ በረከቱን ያድላቸው
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተዋሕዶ የዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አገር ኢትዮጵያዊ ሰላም ይብዛልሽ 😍😍😍😍😍😍😍
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሸ ሜልየ እመብርሃን ከጎንሸ አትለይሸ አች ልዩ ጠንካራ ሴት ነሸ እንዳች ዓይነት ያብዛልን አሜን የአባታችን በረከት ተካፋይ ያርገን አሜን 👏👏👏✝️✝️✝️🥰🥰🥰👏🤲🤲🤲
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 3 года назад
አሜን ሜሉ እንኳን በቲውብሽ ተገናኘን በጣም አሪፍ ቲውብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ
@Anna-21
@Anna-21 3 года назад
Amen amen🙏🙏🙏
@weynshetbekele1103
@weynshetbekele1103 3 года назад
ሜላት በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያስምርልሽ
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 3 года назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታችን ሜላት
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 3 года назад
ሜሊየ በርችልን እግዚአብሔር ያበርታሽ እማምላክ ትማርሽ
@tewahdoyoutube936
@tewahdoyoutube936 3 года назад
Berchi ehtachin
@user-gi4be8ng2g
@user-gi4be8ng2g 3 года назад
Ammeenn elllellllelllelllell ellellelllelll esyi
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 года назад
ሥልካችሁን ሥላገየው ት በጣም ደሥ ብሎያአል
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 года назад
አሚን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
ተመስገን ሚሉየድንግል ልጅ የተባረከ ቶዳር ትስጥሽ ልጅሽንም ታሳድግልሽ በእዉነት የምትስሪዉ ለሌላም አሮቲስቶች ምሳል ነሽ ተባረኪ ከነ ባልደረቦችሽ
@solomonzergawgami2513
@solomonzergawgami2513 3 года назад
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ኃላፊነታቸውን የሚወጡ አባቶችን ያብዛልን።እህታችን ሜላት አንቺንም እግዚአብሔር ያክብርልን(በቤቱ ያፅናሽ) please Subscribe, share, like ማዕዶት ዘኢትዮጵያ
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 3 года назад
Maleya egzabehar yemaresh aba kalaheyewat yasamalen edem katona yesetelen
@selambirsh5161
@selambirsh5161 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር አቅም ጉልበት ይሁንሽ በርቺ ፤ለአባታችንም ላንችም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሃኒአለም ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@user-zw5dy5jp3t
@user-zw5dy5jp3t 3 года назад
የእውነት ሲል እምዬ ኦርቶዶክስ ዝም አልልም በምን እንገናኛለን እግዚአብሔር ይባርክች
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 года назад
በርከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏 መሉዬ የኔ ቆንጆ 🙏❤
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
በሰላም ተሰርቶ ግቢ ድንግል ማርያም እናቴ በሸታው ጠርነቱም አበጣውም አጥፊልን ባማላጂነትሽ አንቺ ያልሸው ይሆናል
@wudineshwalelgn5038
@wudineshwalelgn5038 3 года назад
Melatye berchlen endench yalsw yabzalen fetari ybarkeshp
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 года назад
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ማማዬ
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 3 года назад
Amen Amen Amen
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@elfneshalemu8588
@elfneshalemu8588 3 года назад
Egizaber yimasegen egnem leza yabiken ewunet berikete takifaye yaderigeni
@tg8182
@tg8182 3 года назад
ሜልዬ መላኩ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@kassechalemayehu4850
@kassechalemayehu4850 3 года назад
ሜሉ እግዝአብሕር ያበረታሸ
@Sara-ob5ji
@Sara-ob5ji 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ በምልጃዋ አትለያችሁ በርቺ ሜላት እድሉ ከገጠመኝ ከሄዳችሁ ኢትዮጵያ ስመጣ አብሬያችሁ ቢሄድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን አባታችን በረከትዎ አይለየን 🙏🏾
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 года назад
Good job
@user-vi7nd8qg4w
@user-vi7nd8qg4w 3 года назад
እኔም ዬኛ ሀገር ቤተክርስቲያን እዴዚክ ፍርስርስ ብሏል ገብርኤል ቤተክርስቲያን ይባላል እሚያግዘኝ ሰው ባገኝ አቤቱ አንተ እርዳን🙏አሜንን🤲🤲🤲
@missimissi3603
@missimissi3603 3 года назад
ሰላምሺ ይብዛ
@mahmoud1122332
@mahmoud1122332 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@Tube-oj5gw
@Tube-oj5gw 3 года назад
ሜሉዬ የተቀደሰ ሀሳብና የተቀደሰ ስራ ነው የምሰሪው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በርች እህቴ
@melakeaeshete6355
@melakeaeshete6355 3 года назад
i know how difficult life by itself is but with all that you are doing a great job god bless you your family and effort i will do my part too
@user-gi6zi7rj2p
@user-gi6zi7rj2p 3 года назад
በርቺ የን እህት
@tg8182
@tg8182 3 года назад
የተውዶ ጀግና ሜልዬ ሰማህታ አርሴማ ትጠብቅሽ በመገድሽ ሁሉ ክፋትሽ ትቅደም
@tejitugebeyehu4108
@tejitugebeyehu4108 3 года назад
እግዛብሔር አምላክ አገራችንን እዝባችንን ምድራችንን ከክፉ ከጥፋት ይጠብቅልን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን ሜልዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ ለጠላት እጅ አትስጪይ በርቼ ትጋትሽ ደስ ይለኛል እህቴ
@user-gs4po7zm2d
@user-gs4po7zm2d 3 года назад
አባታችን ቡራኪዎ የደርብን ሜላትዬ አችን ለማመስገን ቃላትያጥረኛል እመብረሀን ከነቤተሰቦችሽ ሰላምን ፍቅርን ታብዛልሽ እዳች ያሉትን ያብዛልን❤
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 3 года назад
ሜልየ በርችልን እኛም እያየን ነው
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 года назад
ሜልይ በልጅ ቢኒ ቱዪብ ነው ይገረም ቃለ መጠይቅ ስታረጊ ሰብስክራይብ ያረኩሽ አላማሽ ትልቅነው እግዛብሔር አብዝቶ በቤቱ ያፅናሽ እጅግ በጣም ደስ የሚል የነብስ ነው::
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም አባቶቻችን ያብዛልን በጣም ነው ደሰ ያለኝ የበርከቱ ተካፍይ ሰላደርጋቹኝ አመሰግናለሁ ❤🙏 ሜልዬ በርቺ ለአገራችን ሰላም እና አንድነትን ይሰጥልን 💚💛❤
@ethiopiawitube8339
@ethiopiawitube8339 3 года назад
❤️meluye tadeleshe kenawbshe be ewnte
@astersharew5771
@astersharew5771 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mironmiron2200
@mironmiron2200 3 года назад
መዳኒያለም ሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 3 года назад
Amen Amen Amen 🤲🙏
@aschetop2003
@aschetop2003 3 года назад
May almighty God bless you!!
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 года назад
የግዛብሔር ቤት እዲሆኖ ማየት ይከብዳል ያላየነውን እንድናይ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 3 года назад
Egzabher yemsgan yembetachin betwam teserto aleko lemayet yabekan ye aserat ageruan tasbilen agerachinen selam yargilen maleuye egzabher tegawen yabezalesh embrhan temaresh labatachin erjem edeme ena tena yestilen
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 3 года назад
ሜላትዬ ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ
Далее
Similarities Between Arabic and Sicilian
14:11
Просмотров 1,2 млн
DIY rocking horse for your kid #diy #parenting
00:57
Просмотров 3,4 млн
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00