Тёмный

ያልተነገረለት የታሪክ ማህደር እንጦጦ ደብረ ኤልያስ 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

በማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያይት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያጋሩን።
እናመሠግናለን
የእንጦጦ ኤልያስ ደብር የባንክ አካውንት
1000277472574 እንጦጦ ቅርንጫፍ
1000003517539 አራት ኪሎ ቅርንጫፍ

Видеоклипы

Опубликовано:

 

22 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 года назад
እኔ ግርም የሚለኝ አሁን ሌላ ቦታ ስንት ላይክ ና ኮሜት በሰጣችሁ አረተው የኦርቶዶክስ ልጆች ለመንፈሳዊ ነገር ተባበሩ
@user-di6mc6hp4e
@user-di6mc6hp4e 3 года назад
በጣም እኛ እኾ አሽቃባጭ ነን እህታለሜ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ብቻ
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
@@user-di6mc6hp4e አሜን፫
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 года назад
እውነት ነውኮ ለስድብ ቢሆን በብዙ ሺ ነበር ምንረባረበው ግን እ/ር መልካም ነው ልባችንን ይመልስልን ሌላ ምን ይባላል
@user-zf4sn5gb8z
@user-zf4sn5gb8z 3 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏
@selammamo4166
@selammamo4166 3 года назад
Egiziabihar yibarikishi
@selammamo4166
@selammamo4166 3 года назад
Abatachini Burakawo yideribini
@madesign21
@madesign21 3 года назад
ግሩም ልጅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠርጥሬ ነበር እዝህ ደጅ ስትታይ በተደጋጋሚ ኣንድ ነገር ይዘሽ እንደምትቀርብ ቀድሜ ኣውቀያለሁ ዘመንሽ ይባረክ ኣምላከ ቅዱስ ኤልያስ ይጠብቅሽ እመብርሀን ልጄ ወዳጄ ትበልሽ ከኣሜርካ!
@tgistlove5653
@tgistlove5653 3 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጥት ነሽ የናትና አባቴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rj8ry9ve4k
@user-rj8ry9ve4k 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንእግዚአብሄእድሜዎንያርዝምልንበድሜበፀጋያቆይልንአሜንእኛንምአምላካችንላገራችንያብቃንአሜን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
ሜልየ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ይባርከው እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን የአባቶቻችን በረከት ተካፋይ ያረገን አሜን 👏✝️🤲
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 года назад
የኔ መልካም በርችንልኝ የአባቶቻችን እርደት በርከታቸዉ ይድርሠት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጥላትሽ ቢበዛም ለዘላለም ትኖራለሽ
@addisalem7810
@addisalem7810 3 года назад
ሜሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሀገራችን እንደ ቀደሙት ጊዜያት ቤተ ክርስቲያንን የሚጠብቁላትን መሪዎች ያስነሳላት😍
@ageriemuluneh3634
@ageriemuluneh3634 3 года назад
ደብረ ኤልያስ ብርቱና ጠንካራ አባት እንደገኘ ሁሉ ሌሎችም አድባራት እንደአባታችን ያለ ጠንካራ መሪ ይግጠማቸው ይህን ቤተክርስቲያን ሲአድሱ የደረሰባቸውን መከራ በትእግስት የተወጡ አጋንንትን ያንበረከኩ አባት አሁንም ልጂዎት ከጓንዎነኝ
@ethiopia5096
@ethiopia5096 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት የሚደንቅ ነው። በጣም ነው የምናመሰግነው እህታችን በርችልን የእመቤቴ ጥበቃ አይለይሽ። ውድ ኢትዮጵያን ትልቅ ታሪክ ያላት አገር አለን እንጠብቃት።
@tube-kl3wz
@tube-kl3wz 3 года назад
እመቤቴ ትጠብቅሽ ጥሩ ስነምግባር ያለሽ ልጅ አን ዳንድ ሰዎች ለዉበታቸዉ ሲጨነቁ ይዉላሉ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርምልን እግዚአብሔር አምላክ ዉለታሽን ይክፈልሽ ዘመንሽ ይባረክ
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 года назад
ሜሉ እግዛብሄር ይባርክሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥሽ ከነቤተስብሽ እመብርሀን ያስብሽውን ታስከልሽ አሜን
@cherutesema601
@cherutesema601 3 года назад
እጠርጋለሁ ላንተ ውለታ... አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። በቤቱ ያቆይልን። በርቺልን እህታችን።
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏🙏🙏 ሚሊዬ ድንግል ትጠብቅሽውዴ❤❤❤
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 года назад
እግዚያብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እኛም እምላከ ኤልያስ ለደጁ ያብቃን
@solomonzergawgami2513
@solomonzergawgami2513 3 года назад
እህታችን ሜላት እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እጅግ በጠም ታሪካዊ ጥንታዊ ልዪ አስደናቂ ሕንፃ ትልቅ የበረከት እና የቃል ኪዳን ቅዱስ ቦታ ስላሳየሽን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ስለ ቅዱስ ራጉኤል ወኤልያስ ሲል አገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅ አንቺንም ያስፈፅምሽ። አሜን!!!
@merrymeron24
@merrymeron24 3 года назад
ጎበዝ እና ለገንዘብ የማታጎበድድ ጠንካራ አረቲስት መበረታታት ያለባት ልጅ ነች እግዚአብሄረ ያበረታሽ ዘንድ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏🙏
@emuyetd5861
@emuyetd5861 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት እታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 года назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልሸ እህት አባታችን በርከቶትን ይደርብን አሜን
@EriRedSea
@EriRedSea 3 года назад
እግዚኣብሄር ይባርክኪ። ዕድመን ጥዕናን የሃብኪ፡ ጸጋኺ የብዝሓዮ።
@sdgd5754
@sdgd5754 3 года назад
እግዚአብሔር ያክብርሽ ሁላችንንም ቤቤቱ ያፅናን ያኑረን
@tigstethio2500
@tigstethio2500 3 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@user-ue8et1dd9p
@user-ue8et1dd9p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 года назад
እህታችን ሜሊ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀነሽ ቃል ህይወት ያስማልኝ
@masarathelo2633
@masarathelo2633 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉ እኛንም ለበረከቱ ያሳትፈን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ🤲 መልካም የመስቀል በአል ይሁንልን🌼🌼🌼
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 года назад
ሜሎዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜሽን ረጅም ያድርገው ሀገራችንን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mrphone5460
@mrphone5460 3 года назад
እምየ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በክፉ የሚያይሽን አንናቸዉን ጥፊያችዉ ሜላት የእዉነት ከምለሽ በላይ ትልቅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ትሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@vdkjggh3165
@vdkjggh3165 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@user-hr6yv9tu3i
@user-hr6yv9tu3i 3 года назад
ቅኖችን እናበረታታ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን
@Abenezer653
@Abenezer653 3 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ውድድ ነው የማረግሽ የተዋህዶ ምርጥ ቆንጅዬዌ እና ጨዋዋ እህታችን።
@SamrawitHadish-bi7cx
@SamrawitHadish-bi7cx 7 месяцев назад
የኔ ባለቤት በቅርቡ እዚህ ደብር እያገለገለ ነው እናም ወደዚህ ቤ/ክ ገና እግሬ ሲረግጥ ስገባ መንፈሴ ሐሴት ይሰማኛል ግቢው ራሱ እጣን እጣን ይላል እጅግ በረከት ያለበት ነው፡፡ ይላል፡፡
@mekdesaregay5847
@mekdesaregay5847 3 года назад
ድንቅ የሆነ የነብዩ ኤልያስን ቤተክርስቲያን አሳይተሽናልና እግዚያብሄር ይባርክሽ ሜሉ፤፤ ይህ ቦታ ከታሪካዊነቱ ባሻገር መንፈስን የሚያድስ እንዲሁም ልብን በመስበር ወደ መንፈስ የሚመልስ ልዩ ኃይል አለው፡፡ የፀበሉን ቦታ አብረሽ ብታሳይ ደግሞ መልካም ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በምስራቅ ጎጃም ዞን ከደብረማርቆስ ከተማ ወደ 27 ኪ.ሜ አካባቢ የሚርቀውን የደብረ ኤልያስ ታሪካዊ ቦታ በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ታሪኩን ብትሰሪ ብዬ ለመማመልከት ነው፤፤
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እሕታችን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@user-iy5hy3pj7t
@user-iy5hy3pj7t 3 года назад
አሜን
@hailshwube5192
@hailshwube5192 2 года назад
ናታኒም ሜላት እግዚአብሔር አምላክ ብርታትና ጉልበትን ይስጥሽ፤ እመብርሃንም ከጎንሽ ትቁምልሽ።
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 3 года назад
You're wonderful lady! Thank you for inviting great church ⛪ 🙏 I proud of you 👏 God bless you sweet.
@metsimetsi8110
@metsimetsi8110 3 года назад
እህታችን ሜላት እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-di6mc6hp4e
@user-di6mc6hp4e 3 года назад
እምየ ተዋህዶ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አሁንም መልካም መሬን ያድለን በእውነት እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርች
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@bereketsolomon3668
@bereketsolomon3668 3 года назад
በጣም ከልብ እናመሰግንሻለን ኣርቲስታችን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ እንደዚም እደፈፊን በብርታት ሳይሰለችሽ ገዳሞቻችን፡ ቤተክርስትያኖቻችን፡ ቅርሶቻችን እየጎበነእ እንድስታዋውቂን ብርታቱ ይስጥሽ ።
@sahaynishimam5680
@sahaynishimam5680 3 года назад
በጉረምስና ውራትህ እግዚአብሔርን እውቅ ይላልና እህታችን ዘመንሺን ይባረህልሽ
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 года назад
አሜን እኳን አብሮ አደረስን
@tomace9241
@tomace9241 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@yared1624
@yared1624 3 года назад
ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 года назад
ሜልዬ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 года назад
Amen Amen Amen kal hiwoten Yasamalin Abate Tsegawun Yabazolot amalake 🙏🙏🙏 Meluye Yene Mulu set Be betu Yanurish Amalake ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 3 года назад
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ሼር እያደረጋችሁ ሼር ባደረግን ቁጥር ገቢው ለቤተክርስትያን ነው በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለን ሜሉ አንቺም እግዚአብሔር ያክብርሽ
@senitube6097
@senitube6097 3 года назад
የኔ ልዕልት
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 года назад
በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ሜላትዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክሽ።
@user-sx9wx2uf9t
@user-sx9wx2uf9t 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርችልን
@user-uv2ot1jv8c
@user-uv2ot1jv8c 3 года назад
ሜሉ ፀጋውን ያብዛልሽ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በእውነት እድሜ ይሥጥልን
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 3 года назад
malye yene wedi eheta berchilen emaberhane tetabekesh yene konjo enamsegenalen 😍😍😍😘😘😘💚💛❤
@abrahamgebrehiwot1491
@abrahamgebrehiwot1491 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ እህታችን ከልብ እናመሰግናለን
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 года назад
በርችልን እህታችን
@oneiove7184
@oneiove7184 3 года назад
የእኔ እህት በርቺልኝ ደስ ብሎኛል
@lishannegussie9198
@lishannegussie9198 3 года назад
በርቺ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 3 года назад
ሜሉዬ እናመሰግናለን በርቺ አባቶቻችን ረድኤትበረከታቸው ይደርብን
@user-hu8cj4bb9q
@user-hu8cj4bb9q 3 года назад
መዳኒት ነሽ ሜሉ እወድሻለሁ በርችልን ለዚህ ትውልድ እንደዚህ እውነተኛ ታሪክ ያሰፈልገዋል
@netsiastu9644
@netsiastu9644 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሜሉ
@asimkhan7799
@asimkhan7799 3 года назад
Amne
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Yene chewa fetari yetebeksh. 💖
@masarathelo2633
@masarathelo2633 3 года назад
እልልልልል
@betisisay6628
@betisisay6628 3 года назад
ሜሊየ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-lg1ky4cc9g
@user-lg1ky4cc9g 3 года назад
እናመሰግናለን
@yelekaladdis1397
@yelekaladdis1397 3 года назад
best history with best video ...
@papael416
@papael416 3 года назад
እናመሰግናለን።
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 года назад
በርችለን እህቴ።
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
በርቺ ጎበዝ ነሽ ሜሊ
@mekdes9004
@mekdes9004 3 года назад
ተአምር ነው
@fikerbicha5676
@fikerbicha5676 3 года назад
🙏❤🙏❤🙏❤
@saraalemu4851
@saraalemu4851 3 года назад
ሜሉየ እግዚአብሔር ያክብረሸ ኦርቶዶክስ መሆን እዴት መታደል ነው
@tedrosberhane9063
@tedrosberhane9063 3 года назад
Meluya Thank you !!!
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 3 года назад
ሜሉ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
@petternasvall1456
@petternasvall1456 3 года назад
🎆🎆🎆🎁🎁🎁🎁✨✨✨✨🤗🤗🤗🤗
@rediyemariariamlij3369
@rediyemariariamlij3369 3 года назад
ስለ እምነታችን ሁላችንምድምፃችን እናሰማ እያጠፉን ዝም አንበል።
@mollagetachew6535
@mollagetachew6535 3 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ባላስብሽም ምላሴም ከጉሮሮዬ ይጣበቅ
@shewitghidey7116
@shewitghidey7116 3 года назад
You guys I LOVE THIS VIB PROGRAM 💯
@meskimelegnu7578
@meskimelegnu7578 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ ሜሉ ጎበዝ እኔ ግን ለተማላከች ጥያቄ አለኝ አላመው ነገር ብሆን ብዙ ላይክ እናርገለን ምነው መንፈስው ሲሆን ሰውን መበረታታት አቃተን ?
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 года назад
በርች ማሬ
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 3 года назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ እላልፍም ያልዘሩት አይበቅልምና እሱ መርጦሻልና ብርታቱን ይስጥሽ በጎደለው ይሙላልሽ::
@ahashi7828
@ahashi7828 3 года назад
You’re beautiful girl I love Ethiopian and I’m from Somalian living in uk
@ganet1239
@ganet1239 3 года назад
Egzabhr ymsgane ehte endate beya lamsgnshe
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 3 года назад
የኔ መልካም ሜሉየ እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን በረከታቸው ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን ሜልየ ስወድሽ
@robelaman8776
@robelaman8776 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@salilewmekasha9531
@salilewmekasha9531 3 года назад
Meluye egiziabiher lifatishen yikuterlshe
@user-bz2np9ve3r
@user-bz2np9ve3r 3 года назад
እምየ ኦርቶዶክስ ክብሬነሽና ጥፋትሽን አያሳየን ሜሉየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@solhabeshawi544
@solhabeshawi544 3 года назад
እግዛብሄር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክ ቀጥይበት ሜሉ አሪፍ ነው ግን አጋጣሜ ኮሜንቱን ካየሽው ዮቶራውያን የሚል የኢትዮጵያውያን ታሪክ ያዘለ ፊልም እየጠበኩ ነበር በጣም ቀየ እኮ ሜሉ
@hannatrf9290
@hannatrf9290 3 года назад
artistochachn ere yehen channel kefe aregute ....egeziabeher yebaerkeshe anchi yetebarekeshe lejee meluyee
@salilewmekasha9531
@salilewmekasha9531 3 года назад
Yesew mewided yistishe metachibn sayhon esy metachiln yibelushe
@robelaman8776
@robelaman8776 3 года назад
Edemey yesetesh mey ehetey selehonesh ekoralew
@user-eg7bk3pi1t
@user-eg7bk3pi1t 3 года назад
ስወድሽ ስለሀይማኖትሽ ያለሽን ክብር አደቃለሁ በርች እደሆዳሜቹ አርቱስቴች ማህተብሽን ሳትበጥሽ ስለማይሽ ደስ ትይኛለሽ ለምን ጔደኞችሽን አመክሪም በተለይ አች እድትነግሩን እምንፈልገው አርቲስቶች መስቀል በጥሱ እሚላችሁ ድርጅት አለ ነው ዝም ብለው ነው እሚበጥሱት ሜሊ ቤተክርስቲያን ሱከድ ብቻ አደለም አለባበስ ማስተካክል ይችን አስተካክይ ደሞ ስለምወድሽ ነው ቤተክርስቲያን እራቀት ሂድ ብላ አታስተምርም ባህልም አለ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 3 года назад
Hi
@user-sx9wx2uf9t
@user-sx9wx2uf9t 3 года назад
እንደነው ጥሩ መንግሥት እስከመቃብር የምነገርልቻው
@user-hr6yv9tu3i
@user-hr6yv9tu3i 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sZR_QZcNTSA.html ከበጎ ነገር ጋር እንተባበር ገብታችሁ ሰብስክራይፕ አርጉት
@user-pt8wd4gs4f
@user-pt8wd4gs4f 2 года назад
16፡22 እስከ 17፡1 ወዮ
Далее
Что не так с воздухом в Корее?
00:45
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 8 млн
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00
የአዲስ አበባ እንቁ
12:22
Просмотров 4,3 тыс.
KIZARU - OBUZA
2:25
Просмотров 525 тыс.
UZmir & Mira - Ey yor (MooD video)
2:52
Просмотров 990 тыс.
Mirjalol Nematov - I love you (Videoklip)
3:56
Просмотров 4 млн
MACAN, A.V.G - Привыкаю
2:55
Просмотров 406 тыс.