Тёмный

ሰጥቶ መቀበል ሙሉ ፊልም Seto Mekebel full Ethiopian film 2021 

Sodere TV
Подписаться 778 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

ሰጥቶ መቀበል ሙሉ ፊልም Seto Mekebel full Ethiopian film 2021

Развлечения

Опубликовано:

 

22 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 199   
@tube9865
@tube9865 2 года назад
አረ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን በዚህ በብርድ እሰራሚክ ላይ በራብ አለቁ አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው ድረሱልን እያሉ አገር እንደሌለው ሰው ሰርተን እንለወጣለን ብለው አብዛኸኛው የገበሬ ልጆች ናቸው አገራቸውን ጥለው ተሰደው እንድህ አይነት መከራ ሲገጥማቸው እንደት ዝም ይባላል ተው ግን ተው ግን ወገኖቻችን በእስር ቤት አለቁ ድረሱላቸው
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 года назад
እኛ የናንተን የራቁት ገላ የማየት ሱስም ሆነ ናፍቆት የለብንም አታሰድቡን ቢያንስ ጥሩ ፊልም ከመስራታችሁ ጎንለጎን ሰለ ሴትነት ክብር አውቃችሁ ለትውልዱ ከስህተት የሚድንበትን ከዝሙት ሀጢያት የሚድንበትን መንገድ ሀገርን መውደድ ሀገርን መጥቀም የሚያስተምር ፊልም ስሩ ሁሌም ስለወንድና ስለሴት ፍቅር ብቻ አብዝታችሁ አትስሩ እስኪ ሰለ አሁኑ ዘመን የሚዋጅ ህዝብንና ትውልዱን ደመልካም መንገድ የሚወስድ ጥሩ ስራ ስሩ ጨርሻለሁ ልብ ይስጣችሁ
@user-om8hm5py4n
@user-om8hm5py4n 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኞ ወገኖቻችን 😭😭😭ያአላህ አታፍትህ ስጠን 😭😭😭
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 года назад
ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@yaracell8931
@yaracell8931 2 года назад
እኔ እምለው ሴቶች እጃችሁን ሁሉ እየለበሳችሁ ቂጣችሁ ባዶ እረ እራሳችሁን አስከብሩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንደሀገር ታመናልና እስኪ እንፀልይ ስለ ዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🏿እንደየ እምነታችን 🙏🏿😥😥ድሉ ያንች ነው ሀገሬ ☝🏿ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ፍትህ በዓለም ላሉ ኢትዮጵያውያን እስረኞች 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 года назад
ስደት የስለቸው ብቻ ሰብስክራይብ 🇪🇹🌷
@Tube-gp8ko
@Tube-gp8ko 2 года назад
ዴምሪኝ
@user-vm1ol9nq3d
@user-vm1ol9nq3d 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ አረብያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን
@Shmoelworku
@Shmoelworku 2 года назад
አንቺ ብሶተኛ ሁሌ ሳውዲ አረቢያ አይሰለቻችውም አረ ላሽ ኮሜንት በገባው ቁጥር ሳውዲ አረቢያ ነው ብሶት አታብዙ ሼም ነው
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 года назад
@@Shmoelworku አንች/አንተ ደነዝ ድንጋይ ፈጣሪ በልአ ያውርድብሽ/ሕ ያንች/ተ እሕት&ወንድም ቢኖሩ ኖሮ ስትነፋረቂ/ቅ ትገኚ/ኝ ነበር እኛማ ምን እንበል አሑንም እደግመዋለው ፍትሕ በሳውዲ ለሚሰቃዩ እሕትና ወንድሞቻችን ፍትሕ ፍትሕ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ቅጥል በል/በይ😤😤😤😤😤😤😤😤
@user-uz2gi1dy4q
@user-uz2gi1dy4q 2 года назад
@@Shmoelworku ደነዝ ችግር የማይገባሽ አይባልም
@mulutebebkena8433
@mulutebebkena8433 2 года назад
Set ayenet ketu sew ale aye bewenet leb yestachehu👏 Feteh lwegenochachen👉 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 года назад
😥😥😥
@enseratube2295
@enseratube2295 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዮት ወገኖቻችን
@zeed7938
@zeed7938 2 года назад
Twitter ላይ ግቡና ዘመቻውን ተቀላቀሉ:: ሱሌይማን ምነው ዝም አለ?
@tigstyfekado4293
@tigstyfekado4293 2 года назад
@@zeed7938 Pheexiroos oli ol oo oo oo odoo odoo ol oo op'lkklmlop'lkklmlkool'kl''lakk ololaa mo'kjliipoo'lmm'p''p'ppppp''p'
@tigstyfekado4293
@tigstyfekado4293 2 года назад
@@zeed7938 ol ta’an
@user-pr7gc5fj8r
@user-pr7gc5fj8r 2 года назад
እኔመቸም እደሰራተኛይቱ ያሳቀኝየለም በጣም ትምርት ነዉ በርቱ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ይቺ ልጅ እስቲ ከሰራተኝነት ውጪ ሌላ ካራክተር ስጧት ጎበዝ ነችኮ
@user-uz2gi1dy4q
@user-uz2gi1dy4q 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ፍትህ
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 2 года назад
የነ ቆንጆ እንዴት ሰራተኛዋ ብዙ ቦታ ስመጣ ሳታስቀኝ አታልፍም መችሽ አዝናናሽን
@redaatredat1796
@redaatredat1796 2 года назад
ፍትህ በሳዉድአረቢያ ላሉእስረኞች ነገአኛም መግባታችን አይቀርም ሰለዚህሰሚአጣን አሚጮህልንአጣን አረየሰዉያለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mulye9843
@mulye9843 2 года назад
ወይኔ የሰራተኘዋ ነገር ገደለችኝ በሳቅ ዮኒ ይማርህ 😁😁😁😁😁😁😁
@tsedeabebe1348
@tsedeabebe1348 2 года назад
Me tu
@almazsime4584
@almazsime4584 2 года назад
በዚህ ዘመን እንደዚህ የሚጃጃል አለ ማለት አይቻልም!!
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 года назад
ፍትህ ለሚሰቃዮ ወገኖቼ💔💔💔💔😭 ስለፊልሙ አይቼ እኮምታለሁ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 года назад
ኧረ ፍትህ ለእስረኞቹ እረ አለቁ በበሽታ በብርድ እረ ወዴት እንጩህ የመንግስት ያለህ ምኝታ እንኳን የላቸውም ከሴራሚክ ላይነው በዚህ ቅዝቃዜ
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 года назад
እባካችሁ ወንዶች በዚህ ተማሩ የለላችሁን አለን አትበሉ የራሳችሁን ማንነታችሁን ሳትደብቁ መሆን አለበት መቅረብ🙆🙆
@user-ff3nd4jf8e
@user-ff3nd4jf8e 2 года назад
ፍትህ ለሳውዲ እስር ውስጥ ለሚሰቃዩ🙏🙏🙏
@user-zj5gm3un4i
@user-zj5gm3un4i 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህ በእስርቤት በሰዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኑቻችን😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 года назад
ፍትሕ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድምና እሕቶቻችን😥🤕😥🤕🤕🤕🤕😥😥😥😥😥😥😥
@user-hx2jk8vm5e
@user-hx2jk8vm5e 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን 😥😥😥😥
@medi2217
@medi2217 2 года назад
ፍትህበሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 года назад
ብሩክ ሆኖ የሰራው ልጅ ታምራት ደስታን እየመሰለኝ ተቸገርኩ ፊልሙን ያሳመረችው ሰራተኛዋ ነች ጎበዝ ኮሜድያን ነች
@qonjo6613
@qonjo6613 2 года назад
ሰራተኘዋ 1ኛ ነች 💝😂😂😂
@salameth7322
@salameth7322 2 года назад
ፊትህ ሳዉዲ አረብያ እሲሪ ቤት ላሚሰቀዮ ወገኖቺቻን
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 года назад
ፊልሙ ጥሩ ሁኖ እያለ አለባበሳችሁ ግን የሰዎስታችሁም ሴትነታችሁን አይገልፅም ኢትዮጵያዊ ሴት ሁኑ እናንተን እያዬን መዘመን እየመሰለን የጠፋን ስንቶች እንደሆን ቤት ይቁጠረው እራቁት ካልተሔደ ፊልም አይሰራም ያላችሁ ማነው እንዴት እንደዚህ እራሳችሁን አጣችሁት ያሳዝናል ልቦና ይስጣችሁ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
እውነት እንደሰራተኛ ሆና የተወነችው ማርያምን ተመቸችኝ በርቺልን
@abrhetable
@abrhetable 2 года назад
አመሰግናለው
@Love-yp8nl
@Love-yp8nl 2 года назад
አይ ትርጎየ አዝናናችኝ
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
አቦ ይመቻችሁ ሴቶችዪ ለሌባ ወንዶች እኔማ ተሸውጄ አላውቅም ለምድረ ፈራ ተጨነኩ እኔ መቼም አልሸወድም ይላል ያራዳ ልጅ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 года назад
ጄሪ በጣም ጎበዝ በርቺ👍👍👍
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 года назад
አድ ላይ ቀጥሯቸው ሲመላልስ ሲያወራ ካሁን አሁን ሰማችው ድምፁን ብዬ ስሳቀቅ ነበር ላተ እኔ ምን አሳቀቀኝ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад
ሰራተኛዋ ግን ተመቸችኝ ወይ የኒ ቅመም በተራ እየመጡ አሰለቿት 🙄🙄🙄
@bazumahamade6242
@bazumahamade6242 2 года назад
ፍትህ በሣኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን እግዚአብሄር ደጉን ቀን አምጣልን🙏🙏🙏
@truugechi9120
@truugechi9120 2 года назад
ከናተ ሰራተኛዋ ተሻለች በትወና
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 года назад
ወላ ያስጠላል በጣም ደባሪሰራነው
@user-hc8lk8bx9g
@user-hc8lk8bx9g 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ ለተሰሩ ወገኖቻች ፍትህ ፍትህ
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 2 года назад
Kaliye siwodat eko hulum yamribetal kal wd ehte🥰🥰🥰
@madetube4356
@madetube4356 2 года назад
Kal yelchin izi wust
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 года назад
It made my day
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 года назад
ውይይ ትርጎ 😂😂😁
@user-io1qr3pu4m
@user-io1qr3pu4m 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህትና ወንድሞች እባካቹ ፍትህ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 года назад
ሰራተኛዋን ስወዳት ❤️
@beztes2432
@beztes2432 2 года назад
ለራሷ ሀብሉን ለሠጠችው ... ይሄ ሀብል አያቴ ለእናቴ አላለምምምም🤭🤭🤭🤭
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 года назад
Kkkkkk
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 года назад
ውሸት መጨረሻው ውርደት ነውኮ እኔራሡ ደግጫለሁ ክክክክክክክ
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 года назад
😳😂😂😂የእዉሸት ጥግ🙊🙊
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 года назад
@@ethiopianprvails ቀላል 😂😂😂
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 года назад
@@rahmarahma8209 ሁሉንም የተመኘሰዉ መጨረሻ አያምርም የሰዉ ሲመኝ ያለዉንም አስ ወሰደ😏😏😂😂
@user-eq6xz2ec9u
@user-eq6xz2ec9u 2 года назад
ፍትህለሳውዲአርቢያ የሚስቃዩ እህትእናወንዲሞቻችን ድምፅ እንሁን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
አድክም የሆነች ልጅ ሰራተኛዋ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 2 года назад
በጣምየተመቸችኛ ሰራተኛዋናት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rh4fv6wr8d
@user-rh4fv6wr8d 2 года назад
በሳኡድእስርቤትለሚሰቃዩወንድሞቻችንእናእህቶቻችንድምፅሁኑልን
@user-rb7po6pg1u
@user-rb7po6pg1u 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን
@hdhd7958
@hdhd7958 2 года назад
ወይ ወዶችየ በጣም እኮነው ግርም እምትሉኝ
@Love-yp8nl
@Love-yp8nl 2 года назад
ሥወዳት
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
ዮኒዬ ማሮቼ ብለ እኮ የምጠራን ነን ምነዉ እሬት ሆንብ😃😃😃😃😃😃😃ሌቦዬ ተባነነበት አይ ጄሪ😃😃😃
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 года назад
የተለፋበት ነው ታታዩ ማጣጣል ምንዲነው 🤔🤔🤔🤔
@muftahabdullah6233
@muftahabdullah6233 2 года назад
አስተማሪ ነው
@zdneg6966
@zdneg6966 2 года назад
ፍትህ ሳውዲስርቤትላሉት😭😭😭😭
@hayatmohammed118
@hayatmohammed118 2 года назад
ትንሽ የማሥመሠል። ነገር ጨምሩበት። እንደዚህ አይነት ሠራተኛ የት አገር ነው ያለው ባካችሁ
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 года назад
እኮ ክክክ
@hanan2237
@hanan2237 2 года назад
ሙሠራተኛዋ ብቻ ምኑም አይሥብ ደሥ እሚል ነገር አላየሁም
@leyutube7585
@leyutube7585 2 года назад
አሁን ከንደዚህ አይነት ፊልም ሰው ምን ይማራል ብለላችሁ ነዉ።መላቅጡ ነዉ የጠፋባችሁ ለገንዘብ ሳይሆን ለሞያዉ ክብር ይኑራችሁ።
@zeed7938
@zeed7938 2 года назад
የቤት ሰራተኛዋ ታስቀኛለች
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 2 года назад
Seyastala ekan konjo alhonk askayamey
@ZemaTube
@ZemaTube 2 года назад
የኢትዮጵያ ፊልም ከፍቅር ውጭ ሌላ ርዕስ የለውም: ህዝብን ከህዝብ ጋር የሚያስታርቅ: ብዙ የሚገርሙ ፊሎሞችን መስራት ይቻላል:: ፊልሙ ላይ ያለችው የሰራተኛዋ ገፀ ባህርይ ስለ ምታስቅ ትሻላለች::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ከጅምሩ ሳየው 😂😂አሳቀኝ ምንድነው የሴት ስብስብ? አረ ተው ወንዶች 😕ብቻ አይቼ እኮምታለሁ 😄
@qonjo6613
@qonjo6613 2 года назад
ኮመትሽ ኮ😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
ፍትህበሳዉዲ እስርቤትለሚሰቃዩወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህለወገንደራሽ ወገንነዉ😭😭😭😭
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 2 года назад
ፍትህ በሣዉድ ዉስጥ ለምንሠቃይ
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 2 года назад
ፍትህ ሰውዲ ላሉት እስረኞች
@fetiberihun9828
@fetiberihun9828 2 года назад
እንዲህ አይነት የቤት ሰራተኛ የት ነበር የነበረው??? ምን ለማለት ነው አትበጥረቁ
@abshs2139
@abshs2139 2 года назад
ፍትህበሳኡድለሚሲቃዩወገኖቻችን
@ufhdrjrhgtjrjrj1401
@ufhdrjrhgtjrjrj1401 2 года назад
ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 года назад
ከሀገሪቱ ላቸውም ሠራተኛዋ ትሻላለች ሌሉቹኳን ተጃጃሉብን 😏😏😏😏😏😏
@konjumanju5815
@konjumanju5815 2 года назад
ዋዉ
@user-bl9vw9fg9i
@user-bl9vw9fg9i 2 года назад
ሰላም ዉዲ ኢቶጲያዉያን በያላችሑበት ሰላማችሑ ይብዛልኝ🙏ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ አረብያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanan2237
@hanan2237 2 года назад
ፍትህፍትህ ፍትህ በሣኡድ ለሚሠቃዩ ወገኖች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
የኤዱዪ አድናቂ።።። ፍዝዝ ነው የምታረገኝ።።። እሷ ያለችበትን ፊልም ሳልሰለች ነው የማየው።።።።
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 2 года назад
Me too
@alimamohamed9337
@alimamohamed9337 2 года назад
Eski lsufew
@user-bt9dt3fs2o
@user-bt9dt3fs2o 2 года назад
ዎይኔ በሰቅ ውይ ስቶች አቀጠሉት
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 года назад
መጨረሻው ላይ አልቻለበትም ቤትን የሚያህል ነገር ተወርሱበት በቃ ይችን ብቻ ነው የሚለምነው
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 2 года назад
እረ ሰልጥኑ ተው መሰለጠን ርቃንን መሄድ አይደለም መሰለጠን በባህል መኩራት፣ ማንነትን ማጉላት ነው እንዴ እንኳን ተወዳዳሪ የሌለው የኢትዮጵያ ባህል ቀርቶ ሌላው አለምም በራሱ ማንነት አያፍርም ምንድን ነው እንዲህ እንደ እንሰሳ መሆን ሰው ሁኑ በተለይ ሴቶች ሴት ሁኑ ሴት ልጅ ሴት የምትባለው ልባምነቷ ውድ ገላዋን ማክበር ነው ምድረ ርቃናም ምዕራባዊያንን ናፍቂ ሁላ ሰልጥናችሁ ሞታችኋል በእናንተ ቤት እኮ ሥርዓት የሌለው አለባበስ እየለበሳችሁ እረ ሰው መቼ ነው የሚገባው ግን በእግዚአብሔር
@Purplepla
@Purplepla 2 года назад
ደባሪ
@hayatiihayati4344
@hayatiihayati4344 2 года назад
እኔ ያሳቀችኝ ሰራተኛይቱ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 года назад
ምንአይነትጉድነው😳😳😁😌😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rroselave2755
@rroselave2755 2 года назад
የቤት ሰራተኛዋ በጣም አበዛችው እንደዚ ያለ የቤት ሰራተኛ የለም አትቀደዱ
@user-do4nq7gu5q
@user-do4nq7gu5q 2 года назад
ፍትህፍትህበሳኡዲእሰርቤትለሚገኞ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 года назад
😥😥😥😭😭💔
@radiasermolo6686
@radiasermolo6686 2 года назад
ደባሪ ፊልም
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 года назад
Jarrey hona yeserahwe leje besake eko new yegedelhge 😆 😆 😆.
@hdhd7958
@hdhd7958 2 года назад
ክክክ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 года назад
Hahaha serateghawa gobez nech
@user-eq5be7bk1v
@user-eq5be7bk1v 2 года назад
የጨነቀለት ማለት ኢሄ ልጅ ነበረ መዝፈን የነበረበት
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 года назад
Hahaha aye setocheye
@mohammedhassen9644
@mohammedhassen9644 2 года назад
,wuyyy
@lemifekerfekerlemi6580
@lemifekerfekerlemi6580 2 года назад
ውይ የወንድ ቀዳዳ ሰራተኛዋ ግን 👌👌👌
@elsabethd6299
@elsabethd6299 2 года назад
ውሸት ከመልመዱ የተነሳ የራሷን የአንገት ጌጥ መልሶ በስጦታ መልክ ሰጣት የሚገርም ውስለታ
@kidisttube9746
@kidisttube9746 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@makivamakiva5820
@makivamakiva5820 2 года назад
Fth besawudi lemgegut wegonochahcn
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
አረ መበጥረቅ😂
@chrstinchrstin6642
@chrstinchrstin6642 2 года назад
Lejoch enkun kzey yetshle ekaka yechwatlehu
@madinahomar8494
@madinahomar8494 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክ ስራተኛይት እኮ ትርጎየ ናት ዘፋኟ በፎቶ ከሳሁ ያለችው
@shagoshawel5013
@shagoshawel5013 2 года назад
Labatu sente moya setachwe sente gedelachwe
@appuae6948
@appuae6948 2 года назад
ውይይይይ ትርጎየ ታስቃለይ
@merry5454
@merry5454 2 года назад
Serategawa yemchesh😂😂
@eymanmulla4162
@eymanmulla4162 2 года назад
ይህ ፌልም ስወዲ ያሉትነም ወዶች ይወክላል ግን ኢትዬ ምጥታነው ስወዲ ሂዳ ነው በስደት ነው ያስባለኘ
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 года назад
የሰራተኛው ጉድ አስቃ ገደለችኝ
@bettysamuel9937
@bettysamuel9937 2 года назад
Yehe film be Hinde aychwalewo libele🤔🤔🤔🤔
@selamyoha3209
@selamyoha3209 2 года назад
🤔🤔
@truugechi9120
@truugechi9120 2 года назад
ስራ ጠፋባችሁ ምነው ቢቀርባችሁ መስራት
Далее
እኔ ጸጸት | Ethiopian Film
1:38:05
Просмотров 86 тыс.