Тёмный

ስለድንግል ብሎ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን የበገና ዘማርያን 

Mahibere Kidusan
Подписаться 481 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

ስለድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት
ድሮስ ከአምላክ በቀር ይች አገር ማን አላት
በሠራዊት ብዛት መች ትጠበቃለች
በቅዱሳን ጸሎት እሳት ካልታጠረች /2/
አዝ...
ዓለም ሸምቆባት አሕዛብ ይስቃል
በልጆችሽ እንባ አውሬው ይቀልዳል
ታላቅ ሕዝብ መሆኑን ማን በነገራቸው
ከዘመናት በፊት አምላክ የጎበኘው /2/
አዝ...
እውነተኛው እንባ ፈለቀ ከምድር
በፍጡራን ዋይታ ፍጹም ብትማረክ
እንባና ደማችን ተደባልቆ ፈሷል
አምላክ ቅጣት ይብቃን አሁን ይቅር በለን /2/
አዝ..
ቅዱሣንን መንቀፍ ወገኔ ተውና
ይልቅ ስለ እነሱ የጽድቅ ጎዳና
በረድኤታቸው በክብራቸው ጥላ
እንከተላቸው ከፍቅራቸው ኋላ

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@ራሄልኢትዮጲያዊት
@ራሄልኢትዮጲያዊት 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@arayaselasietechalu858
@arayaselasietechalu858 2 года назад
አሜን ስለወላዲተ አምላክ፣ ስለቅዱሳኑ ብሎ አምላክ ኢትዮጵያን ይጐብኝ ይጠብቅ!!!
@haimanotgetu8142
@haimanotgetu8142 2 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ይበልጥ ለማገልገል ያበርታችሁ
@selamselam8827
@selamselam8827 4 года назад
Amen.Amen.Amen
@weyesus2000
@weyesus2000 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@assefaberhe2365
@assefaberhe2365 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!ማህበሩን ያስፋልን አምላክ አገራችንም በረድኤቱ ይጠብቅልን!
@fikirtesfay4597
@fikirtesfay4597 4 года назад
Amen!!!
@hymettube12
@hymettube12 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@freemedia4166
@freemedia4166 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 4 года назад
👏🍃👏🕊👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏👏🕊🕊👏🍃🍃🍃🍃🍃👏👏🕊👏🕊🍃🍃🍃👏ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
ዝማሬ ምላአክት ያሰማልን
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 3 года назад
አሜን ስለ ድንግል እናታችን ብሎ አገራችን ይጎብኝልን።
@bisunezhbisunezh9284
@bisunezhbisunezh9284 4 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@loulouloulou6969
@loulouloulou6969 4 года назад
አሜን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 года назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አ ቤ ት ድምቀታችን እግዚዓብሔር ይክበር ይመስገን።
@makdeslamb1099
@makdeslamb1099 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ✝✝✝❤
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 3 года назад
Amen amen amen.......
@maskaraathyobi9531
@maskaraathyobi9531 Год назад
zemare,malayekte,yasamalen
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 4 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Zemari melaketin yasemalen Egziabeher yagelegloti zemenachihun yebark
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hm3183
@hm3183 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
ዝማሬ መላዕክት ይሠማልን እህት ወንድሞቼ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርከዉ
@tekaligngarkabo4096
@tekaligngarkabo4096 4 года назад
እልልልልልልልል
@nmenalowoezgilowogoogle7725
@nmenalowoezgilowogoogle7725 4 года назад
Eme amlak tbarkum our beloved family members orthodox church selem le betekrstian
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ይሥማልን አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ቤዝየማርያምልጅነኝ
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@hbfhghgggh312
@hbfhghgggh312 4 года назад
እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@21istehiwet
@21istehiwet 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ በቤቱ ያጽናቹ ቸሩ አምላካችን
@biruknigani2582
@biruknigani2582 4 года назад
ስለድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት,ጥዑም ያሬዳዊ ዜማ አምላክ አገራችንም በረድኤቱ ይጠብቅልን አሜን!!
@addisalemasha148
@addisalemasha148 4 года назад
የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን የአገልግሎት ዘማናችሁን ያርዝምልን!!! አሜን ስለወላዲተ አምላክ፣ ስለቅዱሳኑ ብሎ አምላክ ኢትዮጵያን ይጐብኝ ይጠብቅ!!!
@comcell5175
@comcell5175 4 года назад
Amen amen amen zemare melayekitin yasemalen💚💛❤
@ልዪኢትዮጵያ
@ልዪኢትዮጵያ 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ⛪❤
@yalmeworkmulugeta4768
@yalmeworkmulugeta4768 4 года назад
ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@kakialex8739
@kakialex8739 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑም ያሬዳዊ ዜማ በቤቱ ያሰንብታችሁ
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 года назад
አሜን ለዘማርያኑ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 4 года назад
Amen Amen Amen
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የተዋሕዶ ፈርጦች
@hymettube12
@hymettube12 4 года назад
Amen ,
@rashedobaid3339
@rashedobaid3339 4 года назад
Amen.Amen Amen Ethiopia lezelamem tenu
@alemayehufekadu8592
@alemayehufekadu8592 2 года назад
ያምራል
@alemayehufekadu8592
@alemayehufekadu8592 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 Год назад
❤❤❤
@zeebee5574
@zeebee5574 4 года назад
Kale hiwot yasemalen egzeabeher amlak hagerachenen selam yadregelen
@tekaligngarkabo4096
@tekaligngarkabo4096 4 года назад
Emen
@andebets8350
@andebets8350 4 года назад
Egzeabhier Yagelglot zemenachihun yibarik!kale hiywot yasemalin beritu!
@pitybit9527
@pitybit9527 4 года назад
ELELELELELELE ELELELELELELE ELELELELELELE ELELELELELELE ELELELELELELE ELELELELELELE zemra melkti yesmlane
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад
Zemare meleaketen yasemalen
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ 4 года назад
ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 7 25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 года назад
የዚህ መዘመረ ቁጥር ያለው
@Daniel-re9kf
@Daniel-re9kf 4 года назад
💛💚❤
@itiswhatitismindurs2479
@itiswhatitismindurs2479 4 года назад
lemndnew gn tigrigna mezmur bfelg atahu weys...
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 4 года назад
አሜንዝማሬመላእክትያሰማልንያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁበቤቱያፅናችሁ
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 4 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@limenihmuluneh5662
@limenihmuluneh5662 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@genettube8943
@genettube8943 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@betremariamnigussie9440
@betremariamnigussie9440 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@hileyesustube1623
@hileyesustube1623 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Далее
የሕይወትን መዝገብ
15:42
Просмотров 18 тыс.
Endene Yemarkew
11:06
Просмотров 221 тыс.
Silasse
8:02
Просмотров 134 тыс.