Тёмный

ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ተጠይቀው የሰጡት መልሰ Live ጥያቄ እና መልስ በሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ #2 

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ አገልግሎታቸው በአያት 49 ጸበል አከባቢ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ RU-vid Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡
እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
በኬፋ ቲዩብ ፈውስ ያገኙ ምዕመናን ምስክርነት ለመመልከት እንዲሁም ስለ መናፍስት ውግያ ልምድ ለመካፈል የቱ ሚዲያን Subscribe ያድርጉ
/ @yetumedia
እንዲሁም ኬፉ የምክር አገልግሎት ቴሌግራም ቻናላቸውን ይቀላቀሉ!
t.me/kefayemikiragelglot
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የፌስቡክ Facebook ገጻቸውን ይቀላቀሉ
/ kefatube
ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።

Опубликовано:

 

21 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የወንጌል አርበኛ እጅግ በጣም እንወዳቸዋለን አባታችን እርስዎ ንም እንወዶታለን ደግ አባቶችን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ን ያርዝምልን
@zewdiwon3932
@zewdiwon3932 Год назад
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የማፍቀራቸው እውነተኛ አባት ናቸው የሣቸው ፍሬ መሆንዎ አሥደሣች ነው ይበርቱልን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እኔም የመምህር ግርማ ፍሬዎች ይብዙልን
@destatsion5740
@destatsion5740 Год назад
እንደምን አደሩ መምህር ዛሬ ገና በቀጥታ ትምህርቶትን በመስማቴ ደስ ብሎኛል እኛ ጋር ለሊት ነው ፀዳለ ማርያም ነኝ ይፍቱኝ
@belibeli8619
@belibeli8619 Год назад
አባቴ በፀሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ወለተአረጋዊ ገብረ እየሱስ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ ክዳን አመተ ማርያም አመተ እየሱስ ወለተ ሰንበት ወለተ ስላሴ ወልደ ዩሃንስ ወልደ ክሮስ ወለተ ክዳን ወለተ ሰንበት አስቡን በፆሎት ስለ እመቤቴ❤
@ShituFiker-wf8op
@ShituFiker-wf8op 5 месяцев назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ ሀና ማርያም
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፃለት ያስቡኝ አይለቢ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን
@user-wj6oe5my9d
@user-wj6oe5my9d Месяц назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Год назад
አሜን የእግዚአብሔር አገልጋይ ክቡር አባታችን ሊቀ ትጉሀን መምህራችን አባታችን እግዚእብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት!
@biredebela9800
@biredebela9800 9 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Ameen
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
አባታችን መልዓከ መንክራት ባለ ፀጋ ናቸው።
@liketeguhanbanteyehunbaye1024
እጂግ በጣምምምም
@tigtig8146
@tigtig8146 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ለአባታች ❤
@Edenn2119
@Edenn2119 Год назад
አባታች በድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብልን ወለተ እየሱስ በላቹ አስብን😘👏👏👏
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n Месяц назад
አባታችን እንደምን አደራችሁ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናንተ አይነት አባቶች ከኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር እጅግ ትንሽ ነውና እንደናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ከመድሃኒቱ ፀሎቱ
@jffdyu9370
@jffdyu9370 Год назад
አባቴ ጸሎት አስቡን አስካለ ማርያም
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Год назад
ተመስገን ከጭንቅ ከመከራ መገላገል ተመስገን ነው ላባታችን ፀጋውን ያብዛልን ለእመብዙአን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Koiyal
@Koiyal 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@salamlaethiopia3407
@salamlaethiopia3407 Год назад
ሰብስክራይብ አደረግኩዎ መምህር ግርማን ስላመሰገኑልኝ የኔን ጀግና አባት
@merifkrr7012
@merifkrr7012 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yeshemeda
@yeshemeda Год назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ 😢😢
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Год назад
አባ ስልክዎትን ያስቀምጡልን እኛ ልጆችዎት ምንም ሳይኖረን በስደት እድሜያችን አልቋል ወለተ ትንሣኤ ብሎ በጸሎዎቶ ያስቡኝ አባ መንፈሱ ቤተሰቦቼን ጨርሶብኛል እኔም ከማለፌ በፍት ይርዱኝ
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እውነት ነው የመምህር ግርማ ትምህርት ልዩ ነው። ሐገር ውስጥም ውጪም ብዙዎች በሳቸው ትምህርት ተለውጠዋል ከሞት ዓፋፍ ላይ ወደ ህይወት ተመልሰዋል በክፉ ሰው መተት ታስረው ለብዙ ዓመት ቁም ስቅላቸውን ሲያዩ የነበሩ ሰዎች ተስፋ ዐግኝተዋል።
@teklemariammekuria9582
@teklemariammekuria9582 Год назад
12 ዐመት የመምህር ግርማ ተማሪ ነኝ በትምህርቱ ተዋጀሁ መቁጠሪያ ስላነበረኝ ጣፍ ገምጄ ተጠቀምኩ ወጪ ስላለሁ ተጠቀምሁ
@senaitghebredingl7503
@senaitghebredingl7503 Год назад
Amen Amen Amen.
@user-qx7zp9rn9g
@user-qx7zp9rn9g 8 месяцев назад
አባታችን ቃል ሕይዊት ያሰማልን
@Koiyal
@Koiyal 11 месяцев назад
ቃለ ሕወት ያሰማልን አባ አሜን
@AbelDemeke-xy7es
@AbelDemeke-xy7es 5 месяцев назад
በጣምአመሰግናለውአባእድሜዩ ይስጡት
@solataacra6797
@solataacra6797 9 месяцев назад
እፀልያለሁ፡እድሜ፡ከጤና፡ጋርይስጥልኝ፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት ገብረአብ፡ብለዉ፡ፀሎት፡አርጉልኝ
@mulubirhanu8761
@mulubirhanu8761 Год назад
ወለተ ፃዲቅ በፀሎት ያስቡኝ
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Год назад
እግዚያብሄር ይባርክዋት ኑሩልን ፀጋዉን ያብዛልዋት አባታችን🙏🏾
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ግርማ ፍሬዎች ተመስገን ብዙልን አዋጅ አቡን ጎርጎርዮስ ትክክል እኔ እራሱ በደንብ አላይም ሰገል አድኖአቸዉ ያናግራል የቆሙ ፃዲቂ ነዉ የሚመስሉት እፈራለሁ በደንብ አያሳየኝም መንፈሱ
@TersitAbera-rx8um
@TersitAbera-rx8um Год назад
መምህር ሲያስተምሩ ደስ ይለኛል እርሶን ያገአሁት በቅርብ ነው አንድ ወር ይሆነዋል አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@genettoshema5661
@genettoshema5661 Год назад
ወለተማርያምነኝትልቅችግርገጥሞኛልአባቴፀልዩልኝለምስጋናልብቃ
@user-fo7bv7oe9s
@user-fo7bv7oe9s Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልዎት ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት በጣም አስተዋይ የሆኑ ኣባት ነዎት እመብርሃን ትጠብቀዎት የኣባ መምህር ግርማ ምስክር በሄድኩበት ሁሉ አገኘዋለሁ እውነት እግዚአብሔር በኣካል እንዳገኘው ይርዳሽ ብላችሁ በፆሎት ኣስቡኝ ካወቋቸው ታሕሳስ 2015ነው ግን ከስደት መልስ ተስፋ አደርጋለሁ ኣባ ግርማ🌹💐🕊🕊🕊 ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 🤲🤲🙏🙏
@jffdyu9370
@jffdyu9370 Год назад
አባቴ አስቡን አስካለ ማርያም
@GirmaAlemu-wn1ht
@GirmaAlemu-wn1ht 5 месяцев назад
ሰይፈ ገብርሄል
@redeactef
@redeactef Год назад
ከ ለንደን ነው ወለተ ሚካኤል ብለው በፀሎቶ አስቡኝ እሰግዳለሁኝ እቀጠቅጣለሁኝ በእናቴ በኩል ዛር አለ ሙጨ ዘረጋ ይባላል እግዚአብሔር ይገስፀው እና እቀርባለሁኝ ግን በስራዬ ቦታ ላይ እየረበሸኝ ተቸገርኩኝ በየቀኑ ማለት ነው ልጄ ሐይለ ስላሴ ይባላል ልጄንም አስቡት እደውላለሁኝ አባቴ እስከዛ። ድረስ የክርስቶስ ሰላም አይለዬት ቅን የዋሕ። አባት አይዞት ይበርቱ ድንግል ትቁሚሎት። ባል የለኝም ባሌ ክርስቶስና ስራዬ ነው እሔ አጭበሪባሪውን ሌባውን ወንድ አልፈልግም የቀረችኝ ዘመኔን። በንሰሐ በፀሎት በስጋ ደሙ ጌታዬን አስደስቼ መሮርና መሞት ነው የምፈልገው እንጂ አይነጥላ ባል ሆኖ አይደለም እኔ የክርስቶስ ነኝ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያግዘኝ ።
@blesseritrea1519
@blesseritrea1519 Год назад
Amen 🙏
@meron9318
@meron9318 Год назад
አሜን አሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤ አባታችን
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Год назад
ወለተ ስላሴ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@sindayokind9044
@sindayokind9044 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ghebreyesusdesta9311
@ghebreyesusdesta9311 Год назад
አሜን
@firahunda4486
@firahunda4486 Год назад
እባታችን በረከትዎት ይድረሰን
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf Год назад
AMNEE AMNEE AMNEE ❤❤❤🙏🙏🙏😇😇😇🤲🤲🤲
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Год назад
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
አባታችን እንኳን ደህን መጡልን አባታችን❤❤❤
@user-sr6wj9yg5c
@user-sr6wj9yg5c 4 месяца назад
አባት እድሜ እና ጤና እየተመኝሁ እኔ በሥራ እልም ላይ የተቸገርኩት እራሴን ያዞረኛል እህት ማሪያም
@user-qx7zp9rn9g
@user-qx7zp9rn9g 8 месяцев назад
አባታችን ይፍቱኝ በጹለት አስቡኝ ገብረ ስላሴ
@fhfg4069
@fhfg4069 Год назад
አሜንአሜን አሜን
@user-qe5ve1iy2t
@user-qe5ve1iy2t 4 месяца назад
ሀይሚካኤል ነኝ አባታችን በፀሎተው አስቦኝ፣፣ይባርኩኝ፣፣
@elsabetabebe5533
@elsabetabebe5533 4 месяца назад
ወልደ ትንሳኤ በጸሎት አስቡኝ
@user-cj5px7kk1w
@user-cj5px7kk1w 2 месяца назад
ወለተ ብርሃን ነኝ በፅሎት አስብኝ
@estifanousyohannes9439
@estifanousyohannes9439 Год назад
አሜን !ይፍቱን አሜን !
@tigistayalew5006
@tigistayalew5006 Год назад
ባለቤቴ በጣም ታሞ ሆስፒታል ነው ፀልዩሉት፤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@rediattekelemariyam9957
@rediattekelemariyam9957 Год назад
አባታችንይፊቱን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
ይፍቱን ይባርኩን
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@dubaidubai3974
@dubaidubai3974 Год назад
አሜንአሜንአሜን
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 Год назад
Amen abatachen btami eya zftwkum egzabher edemen tenan yhabkum btselot hsbuni girmshlase elkum❤
@genetnigatu1770
@genetnigatu1770 Год назад
አባ እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያብዛሎት
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 Год назад
አሜን አባቴ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Год назад
Betam ewnte Egziabehr yetbkachou
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Год назад
አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት በርሶ ትምህርት በጣም ጠቅሞናል
@Eyamedia2424
@Eyamedia2424 Год назад
አባ ይባርኩን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ። አሜን።
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i Год назад
ብዓዕሚ ደስ ዝብል ቃለ ሂወት የስማዓልና ኣባ
@gdysguhdteyc9654
@gdysguhdteyc9654 Год назад
ይፍቱን ይባርኩን ኣባታችን ❤❤
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
አሜን አሜን አሜን በፀሎት ያሰቡኝ አባታችን ወለተ ማርያም
@gudaayetessema6799
@gudaayetessema6799 Год назад
Amen abatachin bereketo yideribin kale hiwetin yasemalin Nurulin
@hwoldearegay
@hwoldearegay Год назад
Amen!!!
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@zewdiwon3932
@zewdiwon3932 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ያበርታዎ እድሜና ጤና ይሥጥዎ
@sarareena537
@sarareena537 Год назад
Kalehiwet yasemaln abatachin amen amene ameee 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@beleteasegidewhuketu9950
@beleteasegidewhuketu9950 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታቺን ፀልዩልን
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሁ አባቴ
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 Год назад
እድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏
@user-lb4nc8mc4z
@user-lb4nc8mc4z Год назад
አባታችን እግዝሐብሔር ያብዛቹ ሴይጣን ይቃጠል አሜን አሜን አሜን
@entrtian
@entrtian Год назад
አባታችን ይፍቱኝ እንኳን ደህና መጡልን ክርስቶስ በመስቀሉ ሀይል ይጠብቆት።
@blesseritrea1519
@blesseritrea1519 Год назад
Amen o
@user-lb4nc8mc4z
@user-lb4nc8mc4z Год назад
ወለተ ሕይወት ነኝ ፀልዩልኝ አባቴ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Год назад
አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነ ቤተሰቦ እውነት እማለቀውን አወኩኝ በተለይ እራስን ማርካት የሚለው
@tedenekedesta989
@tedenekedesta989 Год назад
እባ በፅሎት እስቡኝ ፅጌ ማርያም ክዳላስ ቴክሳሰ ለቤቱስቤ ፅልዩልኝ እስቡኝ
@flimonraesuaraya8642
@flimonraesuaraya8642 Год назад
እዝግኣብሄር ይመስገን ኣባ ዕመና ጠና የሱጡት ሰላማቹዉ ይብዛሕ እግዝኣብሄር ህዝባችን የምሓር
@Embete-
@Embete- Год назад
አባቴ ሰላም አድሩ ። አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እግዚአብሔር ይስጥልን በተነሳንበት ሰአት እየሰማን ነው።ፅጌ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@edesedes1676
@edesedes1676 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
❤❤❤❤❤🎉🎉በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ (ወልደ ገብርኤል) ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Год назад
አባታች እምዬ እመአምላክ የመድሐኒአለም እናት በምልጃዋ ትጠብቅልን አገልግሎቶት በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁንልን አባታችን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤በርክታችው ይድርብን አሜን ❤
@almazgirmay-kz7kz
@almazgirmay-kz7kz Год назад
Aba kebab get a nece selyulce welte geberele
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታቸን ይፍቱኝ አባ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 💓💚💛💒
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Год назад
ስስአት ነው የሚገቡት በቀጥታ ስርጪት ላይ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን♥♥😍
@meareggebre5532
@meareggebre5532 Год назад
አባታችን ደሕና አደሩ ይፍቲኝ ይባርኩኝ አባታቾን በእድሜ በፀጋ በጤና ይንርልን
@kidistyohannes4035
@kidistyohannes4035 Год назад
Amen Amen Amen
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባየ በጿለተወት አሰቡኝ ወለተ ወልድ ብለው አሥቡኝ
@bizubizu379
@bizubizu379 Год назад
Amen Amen.
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b Год назад
ሰላም አባቴ እንካን በደህና መጡልን ፣መንበረ ማርያም ነኝ በጸሎቶት አስቡኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen Abbatachin ermana Tena yisxacho medenalem embirhan atileyacho eskena betasabik
Далее
Midterm
2:48:10
Просмотров 645
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,6 млн
UNO!
00:18
Просмотров 716 тыс.
ሰለመቁጠሪያ የመጨረሻ ክፍል
33:10