Тёмный

ቅብዓት እና ጸጋ ክፍል 13 

Mahibere Kidusan
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 года назад
ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ይመስገን።
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 лет назад
ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ለናንተም እግዚአብሔር ይስጥልን በዚህ ትምህርት ስለ ምስጥረ ተዋሕዶ ፣ ቅባትና ጸጋ አስተምሮና አንድነታቸውን ልዩነታቸውን እና ስለ ቅኔ ጥልቅነት ምጥቁነት በጥቂቱ እንድረዳ አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen kale.hewate.yamalen.abaticen
@shayabit3133
@shayabit3133 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@yeshitube7997
@yeshitube7997 5 лет назад
ይሔን ትምህርት ሳልጠግበዉ ነው ያለቀዉ ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳንን ከልብ እናመሰግናለን
@elsabethaddisu8474
@elsabethaddisu8474 5 лет назад
Amen Egziabher mabehre kedusann ytrbekel memhrochachnn ybarekeln regem edmena tena yadellen
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 лет назад
በመጀመሪያ ማህበረ ቅዱዳንየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። በጣም ነው የምወዳችሁ። እምነቴን በደንብ እዳውቅ አድርጋችሁኛን።ለወደፊትም ብዙ እውቀት እደምታስጨቡጡኝ አልጠራጠርም። ሊቃውንት አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን።በእድሜ በጤና ያቆይልን። እኔ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነበር በየሳምቱ። ላስተማረን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን። እኛም በሰማነው ቃል ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን። በስደት ሆኛ በቃሉ እድጽናና ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን። ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከመናፍቃን ።አሜን። የመምህር ዶ/ር ዘበነን ቃለምምልልስ በጉጉት ነው የምጠብቀው። በተለይ ።ቤቴክርስቲያን ላይ በቬሎ ሴቶች ሀፍረታቸውን ገላልጠው ስላጋባቸው።ሙሽሮች።መላሽ ጠብቃለሁ። እኔ በበኩሌ እመብርሀንን አዝኛለሁ። ከብዙ ከሌላ እምነት ተከታዮችም። ጎደኞቸ። ብዙ መዘባበቻ ሆኛለሁ።ምክናቱም እናተ እድህ ነው ቤተክርስቲያን የምገቡት ብለው አፊዘውብኝ አዝነውብኛል።ይህ በጣም ያማን። በተለይ ከ ዘበነ ለማ የማልጠብቀው ነበር። ለማንኛውም መልስ ይሠጥስን ብየ እጠብቃለሁ። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው አህዛብና መናፍቃን ቤተክርስቲያንን የሚያፈርሱት አነሰና መምህር ተብዬው ደሞ ማንንም መንገደኛ ያስጨምርበታል ሰሞኑንማ የአህዛብና የመናፍቃን መሳቂያ መሳለቂያ ሆነናል
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Год назад
memhrannm mahbere qdusann betam enamesegnalen
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 5 лет назад
ለሊቃውንተ አበው አባቶቻችን ለመምህሮቻችን ለፕሮግራም መሪዎችና ለማህበረ ቅዱሳን አገልጋዮቻችን በሙሉ ልዑለ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤናውን ያድልልን ኑሩልን።
@letinaasfaw8289
@letinaasfaw8289 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN!!!!kal hiwet yesemaln
@alioalio5275
@alioalio5275 5 лет назад
ቃል ህወት ያሰማልን ኣሜንን(3)
@kylespencer5395
@kylespencer5395 3 года назад
a tip: you can watch movies at Flixzone. I've been using them for watching all kinds of movies these days.
@clarkimmanuel2626
@clarkimmanuel2626 3 года назад
@Kyle Spencer Definitely, have been watching on flixzone for months myself :D
@alicell5670
@alicell5670 5 лет назад
በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ስላረገኝ ተመስገን አምላኬ ላባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኢቲዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤🙏
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ከይቅርታ ጋር ግን መምህር ዘበነ አይንህን በጨው አጥበህ ስትመጣ ትንሽ አታፍርም እውነት በጣም ያሳዝናል ካንተ እንዲህ የረከሰ የወረደ ነገር አይቼም ሰምቼም አላውቅም አምላኬ ሆይ መጨረሻችን ምን ይሆን አምላክ ምህረቱን ይላክልህ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እኔ ግን ሁለት ጥያቄ አለኝ 1ኛ ለምንድነው አባቶች እንደ መምህር ዘበነ አይነቶች በማንም መንገደኛ ቤተክርስቲያንን ሲያረክሱ መሳቂያ መሳለቂያ ሲያረጉ ለምን አባቶች ዝም ትላላችሁ አረ አባቶች ለእምነታችሁ ዘብ ቁሙ ቤተክርስቲያንን አታስረክሱ ቤተክርስቲያንን አታስደፍሩ ተው ተው የፍርድ ቀን ሁላችንም ተጠያቂ ነን 2ኛ ቅባትና መናፍቃን አንድ ናቸው ወይስ ይለያያያሉ እስቲ ንገሩኝ ??????
Далее
ቅብዓት እና ጸጋ ክ. 12
29:21
Просмотров 2,1 тыс.
10. ሰላምሽ ዛሬ ነው
4:18
Просмотров 213
小天使和小丑离家出走#short #angel #clown
00:36
Վարդավառը Գյումրիում
00:15
Просмотров 158 тыс.
когда мучает жажда // Eva mash
00:58
Просмотров 465 тыс.
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል አሥራ አንድ
33:15
EOTC Television - ዐውደ ስብከት
31:08
Просмотров 127 тыс.
小天使和小丑离家出走#short #angel #clown
00:36