Тёмный

#ቅን 

RAHA tube
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

#በስብእና ግንባታ ባለሙያ #ሰሚራ #ሙሀመድ #የሚሰጡ #ተጨማሪ # አነሳሽ #አበረታች #ስብዕና #ግንባታ #አነቃቂ #መልክቶች #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #ፁሁፎች በፌስቡከ እና በቴሌግራም በዋትስ አፕ ሊንኮቼ ፎሎው #ከታች #ባለው #ሊንክ #እያረጋችሁኝ እንዲሁም የተለያዩ አልባሳትና መፅሀፍቶች ገባያ ማዕከል ሊንክ ጆይን በማለት የአገልግሎታችን #ተጠቃሚ ይሁኑ።
www.facebook.c...
የገባያ ማዕከል አድራሻችን
chat.whatsapp....
t.me/RAMAK_fas...
t.me/RAMAK_fas...
ቴሌግራም ለፁሁፎች
t.me/rahatulqelb
t.me/rahatulqelb

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@ኑሪቱ
@ኑሪቱ Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawiwolloyewatube
@hawiwolloyewatube 11 месяцев назад
አሚንን አሏህ ይጨምርልሽ
@DgTe-uh2ym
@DgTe-uh2ym 4 месяца назад
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ Год назад
ድምፅ😜 የኔ ውድ ጀዛከላህ ኸይር ስወድሽኮ አላህ ይውደድሽ ምክርሽ ጠብ ጠብ ብሎ ገባ ከልቤ
@abuselahedinimammohammed7542
ትክክል ነሽ አህቴ ጠንክሪ
@allahisone8107
@allahisone8107 Год назад
ማረትትክክክልልልነነነሸሸሸ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 5 месяцев назад
oh ALLAH😢😢
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Год назад
ልብ የሚነካ ምክርሽ ሰላም ይሰጣል አልሃምዱሊላህ ይህን ላሰማኚ ጌታ
@allahisone8107
@allahisone8107 Год назад
የኔዉዴእህት በረቹ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ወሳህለንበጣምየኔውድ ትክክክክል ብለሽል በርችልኝ
@AsdoliAsdoli-pq1qn
@AsdoliAsdoli-pq1qn Год назад
❤❤❤❤
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
ጀዛኪላህ 🌹የሆነድምፅአለ ብዙም አይሰማም ምክርሽ ሰሞዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እህትችንንም አላህ ያሳላት ይህንአመለካከት ያረብ በህትወድሞቻችን ማገኜት መደሰት ሳማቼዉ መታመም ኡኡኡፍፍፍ የሌላዉችግር የሌሎች ደስታ መጋራት ሳስደስት ከኢማጋርኮ ይገናኛል አላህቀልብ ይስጠን ለሁላችንም
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Год назад
ሠማአሽ ከራድዮ ጋር ነዉ መሠል ዛሬ እረብሾናል ድምፅ ጥራት በተለይ ወደመጨረሻ ❤❤❤
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 Год назад
جزاك الله خيرا
@hayatyoutubi3105
@hayatyoutubi3105 Год назад
ማሻአላህ በጣም እኔም ዱአርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ
@እሙሲሃም-ሸ1ጸ
@እሙሲሃም-ሸ1ጸ Год назад
አሚን ለዱአሽ እሙ ማኢዳ እባክሽን ቁጥርሽን በምን ላግኝ እንደ እህትነት ላማክርሽ ፈልጌ ነበር በመቀጠል አላህ ልቦቻችንን ያቅናልን ያረብ እኔ እንኩዋን በሷ ተቃራኒ ነው ልቤ ወላኪን ግን ሰዎች ለኔ ያላቸው አመለካከት መጥፎ ነው አላህ ጥሩ ልብ ይስጣቸውና ሰዎች ጎዱኝ ብየ ለበቀል እንኩዋ በፍፁም አላስበውም ምክንኛቱም የሚመለከተኝ አላህ አለ እና በሶብር አልፋለሁ ሁሉንም ላላህ ትቼ
@seadaseid5942
@seadaseid5942 Год назад
ሰላም አለይኩም የኔ እህት ጉድለቴን ነው የሞላሽው አላህ ይጨምርሽ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Год назад
የአላህ
@sharifhospital2340
@sharifhospital2340 Год назад
لأ اله الا الله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم صلو على حبيبكوم شوكران اختي
@hane4012
@hane4012 Год назад
☞እርሷ እንኳን ጀነት ውስጥ ናት!☜ ኻሊድ ኢብኑ ሰፍዋን በበስራ መስጂድ ውስጥ የተሰበሰቡ ሰዎችን በማግኘት ለምን ጉዳይ እንደተሰበሰቡ ይጠይቃል።በአንዲት ሴት በኩል ትዳር የሚፈልጉ በርካታ ሴቶች ወደ መስጂድ መምጣታቸውን ነገሩት።ይህንን የሰማው ኻሊድ ወደ ሴቲቱ ይቀርብና ከሴቶቹ አንዳን ማግባት እንደሚፈልግ ሲነግራት ምን አይነት ሴት ማግባት እንደሚፈልግ ጠየቀችው። ኻሊድ የምፈልጋት ሴት "ድንግል የሆነች፣ ግን ደግሞ እንደባለትዳር ሴት ብልህ የሆነች ወይም አግብታ የነበረ ግን እንደልጃገረድ የዋህ ጭምቅ የሆነች፣አጠገቧ ሲሆኑ ጣፋጭ ሲርቋት የምትናፈቅ፣ቀደም ብላ በድሎት ትኖር የነበረ ቡሀላ ድህነት የቀመሰች በዚህም ምክንያት ሀብታምም ሆነ ደሀም ባህሪ ያላት ፣ሀብታም ስንሆን የምድራዊ ሰዎች ገፅታ የሚኖራት ስንደሀይ ደግሞ የጀነት ሰዎች ስነ ምግባር የሚኖራት" አላት። ሴቲቷ መስፈርቱን ካዳመጠች በሃላ "ላንተ የምትሆን እንዲህ አይነት ሴት አውቃለሁ" አለችው። እሱም በጉጉት "የት አለች ታዲያ?" ሲላት እሷም "እርሷ እንኳን ጀነት ውስጥ ነው የምትገኘው።ስለዚህ እንዳታመልጥህ በርታ" በማለት መለሰችለት።
@user-kadja
@user-kadja Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ አላህ ልቦናችንን ያስተካክልልን ግን ድምፁ 7:10 እና 9:20
@hane4012
@hane4012 Год назад
السلام عليكم ورحمته الله وبركاته جزاك الله خيرا
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله Год назад
እኔራሡ ከራሴጋ እየታገልኩነው ሀቂቃ ነብሰያ በጣም አቸጋሪናት ሁልግዜ ያሳሰበኛል እሄነገር
@radia5056
@radia5056 Год назад
ጀዛኪላህ ህይርን እህት ያንቺን መክር ሠመቺነዉ ቀኒኒ የማሳምርዉ ካላህበታቺ 🌷💐👌
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
ወአለይኩምሰላም👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
@fetitube359
@fetitube359 Год назад
ሰሙ ድምፅ አለ እንደገና ስሪልን ማኣዳን ሳሚልኝ❤
@user-hs1xn9ci2z
@user-hs1xn9ci2z Год назад
ሰማአሽን እያስተካከልሽ ሰሙ የሚረብሽ ድምፅ አለው በኒቃብሽ አታፍኚው 🌹🌹
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ማሚ በርቺ
@user-zi7of2jb2u
@user-zi7of2jb2u Год назад
እኔ መዳሜንና ልጆቸቀን በአማረኛ እየተሳደብኩ ከተሳደብኩ ቡሀላ ለምን እላለሁ እደት ልተዉ ምከሪኝ እስኪ
@najatnn9559
@najatnn9559 Год назад
😘😘😘😘😢😢
@hayatyoutubi3105
@hayatyoutubi3105 Год назад
የተጎዳልብ እውን ረቢይ እህድንይ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Год назад
ኡሙ ማኢዳየ💐🍒የኔዉድ
@toybamohammed8143
@toybamohammed8143 Год назад
ሹክራን እህት ግን የሆነ ድምፅ አለ በደንብ አይሰማም
@እሙማኢዳ-በ8ቐ
@እሙማኢዳ-በ8ቐ Год назад
ኳኳታዉ ምድነዉ ዝናብ የሚጥል ነዉ የሚመስለዉ
@m..7684
@m..7684 Год назад
ድምፅ አለውየሚረብሽ
@hdxz7664
@hdxz7664 Год назад
ድምፁ በደንብ ኣይሰማም እንደገና ቪድዮውን ስሪው
@temerhabtamu591
@temerhabtamu591 Год назад
@sharifhospital2340
@sharifhospital2340 Год назад
لأ اله الا الله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم صلو على حبيبكوم شوكران اختي
Далее
Раскрыла секрет дочки!
00:37
Просмотров 355 тыс.
#ከፍታ #ላይ #ያሰብኩበት #ደረስኩ
12:21