Тёмный

በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። መዝሙር 91 Memehir Girma Wondimu 659  

Nku tamirtsion
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
3እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። መዝሙር 91
Join this channel to

Кино

Опубликовано:

 

5 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@AsmiHayle-fn1dc
@AsmiHayle-fn1dc 20 дней назад
አባታችን ዛሬ የተወለዱበት ቀን ነው መልካም ልደት እንኳን ተወለዱ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🙏❤ሁላቹም መልካም ምኞታቹን በኮመንት ግለጹላቸው🎉
@user-hb5gf6yp2t
@user-hb5gf6yp2t 20 дней назад
ስገቡ ላይክ ሼር አንርስ ለየጎደኞቻችን እናካፍል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
እቪ እንኮፈላን❤❤❤
@Mussie5
@Mussie5 19 дней назад
ኣሁን የት ኖ ያለህ ካናዳ መጥዋል
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 19 дней назад
Eshi
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 19 дней назад
አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ከፀጋው ያብዛልን አሜንንን እግዚአብሔር መተማመኛየ ነህ ከአዳኝ ወጥድመት ያድንሃል 🙏❤🙏
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 18 дней назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 19 дней назад
እድሜ እና ጤና ያድሎት አባቴ 🙏 ኑሩልን ብዙውን የተኛውን ትውልድ አንቅተዋል ኑሩልን ።
@amaamm7235
@amaamm7235 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@elsabeth2127
@elsabeth2127 20 дней назад
አባቴ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አማን።
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 19 дней назад
Amen Amen Amen
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
ቄሴስ ዉንደሙ መንግስቱ እረሶን የመሰላ አባት ወልደወ ሰለሰጡ በረከታችዉ የደረበን ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አፈጉ❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@AnanjSnje
@AnanjSnje 19 дней назад
አባታችን በርከተዎ ቃለሕወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 19 дней назад
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abatachin Berktachew yiderbin Egziabher yimesgen
@besufikad8924
@besufikad8924 20 дней назад
አባታችን በኡነት እርሶን ሳይ ተስፋየን ይለመልማል መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍ አይንካብን እድም ና ጤና ብቻ ይስጥልኝ በእምነት በተማርነው መንገድ በመከተል መዳን እንችላለን:: የባህራን ነኝ መድሀኒቱን ይላክልን አሜን::
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 19 дней назад
አባቴ አባታችን በዉነት ፀጋዉን ያብዞሎት❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባ ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🥰
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 19 дней назад
አባቴ እንኳን ተወለድሉን መልካም ልደት የማትሱላ እድሜ ይሰጦት ፀጋውን ያብዛሎት አሜንንን🙏❤🙏
@ssss4655
@ssss4655 19 дней назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውነ አብዝቶ ያድልልን
@helenkiros8436
@helenkiros8436 20 дней назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይጨምርልን ቃልህይወት ያሰማልን +++
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 18 дней назад
ድንቅ ትምህርት በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 19 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@user-yl2ur5ne1t
@user-yl2ur5ne1t 19 дней назад
መለካም ልደት አባታቺን ነአፍፍፍ አመት ያኑሮቱ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ❤❤❤
@tesfazgiberhe2019
@tesfazgiberhe2019 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰመኣለን አባዬ እግዚአብሔር አምላካችን በእድመን በጸጋ ይጠብቀለን አባዬ ተስፋእዝጊ ከነቤተሰቦቼ በጸሎታቹ ሃስቡኒ ሁላቹ ወንድሜቼ እህቶቼ በጸሎታቹ ሃስቢኒ እግዚአብሔር አምላካቺን በልቦና ያሳድረለን ሰምተን ለመለወጥ ያእርገለን
@lidacall9142
@lidacall9142 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 20 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@KuriBachaa-jj4by
@KuriBachaa-jj4by 19 дней назад
Ameen Ameeen Ameeen🤲🤲🙏🙏✝️❤️❤️ 🤲🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 19 дней назад
Abatatene Kale Hiwot yesemalene Keber yestelene Amelake
@mametohem7990
@mametohem7990 19 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melesedesalegn
@melesedesalegn 20 дней назад
አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ግርማ አባታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 20 дней назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 19 дней назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
ጌታ ሁያ ለ ሌ በረክት እንደሁን እረደኝ እንደገቨ የክበሀል ❤መ ምህርዬ የህ ለኔ ነው መልእክቱ በጣም እፈራለሁ❤❤❤ ያዩኝ እሰክመሰልኝ❤ገረመኝ❤❤❤
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 19 дней назад
አሜን
@Birtukan-zk8it
@Birtukan-zk8it 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
@tymordoha
@tymordoha 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 19 дней назад
.አባታችን ልኡልመድንአለም እየሡስ ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤የኢትዮጳያዊያን ሁሉመፈሳዊ ሀኪም አባት እንኳን ተወለዱልን ቅዱስባለወልድ ከዚህ በላይ እድያገለግሉ ይጠብቅልን በረከተወት ይደርብኝ
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን መልካም ልደት ከሙሉ ጤና ገር በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አደረሰት
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 20 дней назад
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን እርስወን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤የጓዳችን ጉድሰለተዋረዴ ነው እርስወን ሀሜት የምናበዛ እኔ ወደውጭ ስሔድ ውጭልሔድነው ብየስጠይቅ ጥፈትያስፈልግሻል እጣን የሚመስልነገር ግባርሽን እያስነካሽ እይነጥላየን ያዝልኝ እያልሽ ስትወጭ እስነኪውአለኝ በኻላ ቅዱስጊወርጊስ ፀበል ተጠመቂ አለኝ አደርኩ አርብሀገር እደሔድኩ ዳዊተመዝሙር። ስፀይ እሱስአይወድምነራል ፈተናጀመርኝ እኔ መንፈስእደሚገባብኝ አላወኩምነበር 😢ፈተና በዛብኝ ሁልግዜ ጭቀት ብቻ ወደሀገርባት ስገባ ያለምንም ትምህርት በድፍርት የብርቀለቡ የመዳብቀለበት እና ጥፈትነበር😢ሁሉንም ጣልኩት በድፍርት ሁለተኛ ወደውጭሰመለስ ዳግም አሰራሁ በተኛሁበት እይጥ ወስደው ጥፈቱን ዳግም አስራሁ 😢ውጭከሔድኩበዃላ ትምህርታቹህን ስሰማ 😢 በጣም ደነገጥኩ አባየ በውነት ኑሩልን የሰወን ትምህርትና የመምህርተስፋኤን ።በመስማቴ አምልጫለሁ አሁን በፈተናውስጥ ብሆንም እደሰራየ አልተፈተንኩም😢😢😢😢ተመስገን ይህንንሁሉ የፃፍኩት እደሚያዩት ስለማውቅነው እግዚያብሔር ይባርክወ❤❤❤❤❤ተመስገን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
ተከክል እውነት ነዉ❤❤❤አሜን
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut 14 дней назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 19 дней назад
አባታችንይኑሩልን❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@user-qu1sn4jj3q
@user-qu1sn4jj3q 19 дней назад
❤Amen abatchin kalhiyot yasmlen,inwdachawalen tenana idme barko yistelin
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 18 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 19 дней назад
Amen Amen Amen
@AlemZewde-rz6kc
@AlemZewde-rz6kc 19 дней назад
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@martaaraya2141
@martaaraya2141 19 дней назад
Abatachun bethelot yasubugn ❤️ ♥️❤
@ChureDaya
@ChureDaya 19 дней назад
Amen
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 19 дней назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@Abushetseratilo
@Abushetseratilo 17 дней назад
እድሜና ጤና ይስጣቹሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@merrymeery2731
@merrymeery2731 19 дней назад
አባታችን,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት አሜን,አሜን,አሜን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 19 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 20 дней назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን. እግዚአብሔር ይመስገን ዕድምና ጤና ይስጣችሁ. ቃል ህዎትን ያሳማለን አባቴ, በርክታች ይድርብን አሜን 💞
@meryhanne2
@meryhanne2 14 дней назад
ለህዝብ እንዲደርስ እባካቹ ላይክ አርጉ። ይህን ምልክት 👍 ጫን አርጉት 🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
መላክ መንክራት ግርማ ዉንድሙ እንኳን ተዉለደል እቪ ሰመትየኑሮ❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
እቪ አመት ኑሮ❤❤❤እንኳን ተወለደልን❤❤❤
@AlmazBest-ge7ko
@AlmazBest-ge7ko 19 дней назад
እንኳን አደረሶት አባታችን
@bereketgebregzabiher3082
@bereketgebregzabiher3082 19 дней назад
አሜን።
@AlmazBest-ge7ko
@AlmazBest-ge7ko 19 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
እግዝአብሔር ማህረቱን። ያበዛል ❤❤❤
@arsemagirmay9185
@arsemagirmay9185 19 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 19 дней назад
በረከተዎ ይድረሰኝ አባቴ💚💛❤
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 19 дней назад
Aboya maray Egziabher yhalkum. Egziabher ymesgen nakum zhabana.
@user-iw2fo3qp6o
@user-iw2fo3qp6o 19 дней назад
Kale hewate yasmaln
@user-pq1vy5pi2w
@user-pq1vy5pi2w 19 дней назад
abatachen malekame ledat iymatusallan edma iysetlen macha naw ethiopia iymimatute
@Aginugi9930
@Aginugi9930 20 дней назад
🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿
@sarajungo6499
@sarajungo6499 20 дней назад
Mameher Girma edeme ena Tana yesetote nuruleghe
@user-xm9qx8qw8j
@user-xm9qx8qw8j 19 дней назад
Waqayyo gooftaa sagalee jireenya sadhagechisu abbaa keeyna eebbifamaa
@hawwii5954
@hawwii5954 19 дней назад
Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen
@user-de2ub3fx1g
@user-de2ub3fx1g 19 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@karimamak7926
@karimamak7926 19 дней назад
Ene betam tamimalewu yetnacho abate 😭😭
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 17 дней назад
አባቴ እንደናፈቁኝ ሳላገኛቸው እንዳልሞት ብቻ እያመመኝ ነው ፈርቻለሁ ምህረቱን ይላከልኝ
@helenlove2791
@helenlove2791 20 дней назад
❤ EGZIABHER ymesgen Amen Amen Amen qal hiwet yesmaelna ,abay Happy BlRTHDAY Enqa teweldkumlna💐
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 19 дней назад
የኔ አባት ሺአመት ኑሩለኝ
@DestaAdane-nt4tr
@DestaAdane-nt4tr 19 дней назад
Abatachine regim edem en tena yisitlin
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 19 дней назад
🙏🙏🙏
@ROZA-wh6oh
@ROZA-wh6oh 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-zi8bg7ix3b
@user-zi8bg7ix3b 19 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 19 дней назад
Abatachen ❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 20 дней назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks6bb4ll1u
@user-ks6bb4ll1u 20 дней назад
Kale Hiywet Yasemaln Abbatechin
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን አምላኬ መታመኛየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@user-xm9qx8qw8j
@user-xm9qx8qw8j 19 дней назад
❤❤❤
@mak9553
@mak9553 20 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@hehutube
@hehutube 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu5ix6pp9m
@user-gu5ix6pp9m 19 дней назад
❤Eftia about wlt medhn
@user-fn1hb4qn5r
@user-fn1hb4qn5r 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GetachewGelanew
@GetachewGelanew 19 дней назад
የትቦታነዉ እሚያገለግሉት
@promobile83
@promobile83 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤11❤❤❤1❤❤11❤❤❤1❤❤1❤❤❤
@user-oy9rh7xi6y
@user-oy9rh7xi6y 20 дней назад
ኣባታችን ውጭ አጠር ነዉ እንዴ ያሉት ወደ ኢትዮጽያስ መቸ ነው የሚመለሱት ከተመለሱ በኋላሰ የት ነው የሚየገለግሉት አረ አባቴ እርዱኝ ተቸግሬያለሁ
@user-de2ub3fx1g
@user-de2ub3fx1g 19 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ghnkkkfgjm1306
@ghnkkkfgjm1306 19 дней назад
በናታችሁ አድራሻቸው የት ነው በጣም ተቸግራለሁ የሳሳቸውን አድራሻ ጠቁሙኝ በማርያም የሀገሬ ልጆች
@This-fk4rg
@This-fk4rg 19 дней назад
ለጊዜው ካናዳ ካልጋሪ ፡፡ ኢትዮጵያ አያገለግሉም ፡፡ በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ ትድኛለሽ
@ghnkkkfgjm1306
@ghnkkkfgjm1306 19 дней назад
@@This-fk4rg እሽ እህታለም አመሰገናለሁ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስንም አድራሻውን አላውቅም ዩቱቡ ላይ ብቻ ነው የምሰማው
@This-fk4rg
@This-fk4rg 19 дней назад
@@ghnkkkfgjm1306 እኔ ወንድ ነኝ ፡፡ ስለ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ መረጃ ከፈለግሽ እሰጥሻለሁ ፡፡ አድራሻው ጎንደር መራብ ዞን፤ ቋራ ወረዳ፤ በርሚል ቀበሌ ነው
@ghnkkkfgjm1306
@ghnkkkfgjm1306 19 дней назад
@@This-fk4rg እሽ አመሰግናለሁ ወድሜ
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 20 дней назад
የአባታችነን ስልክ የምታውቁ በፈጠራችው ተባበሩኝ በጣም በበሽታ እየተሰቃየው ያለው ሰው ነኝ እርዱኝ
@user-tq5vf1qw4n
@user-tq5vf1qw4n 20 дней назад
አይዞሽ የኔ እናት የሳቸውን ስልክ ማግኘት በአሁኑ ሰዐት ገባድ ነው ግን ችግርሽን ብታካፊይኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ ልምምድ ካገኘውት ትምህርት ልረዳሽ እችላለው
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 20 дней назад
@@user-tq5vf1qw4n ወለተ እየሱስ ብለህ በፀሎት አግዘኝ ህመሜ ብዙ ነው ማወቅ እንኳ አልቻልኩም እኔም ቤተሰቤም
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 19 дней назад
እሺ እኔን አግዙኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 19 дней назад
እግዝአብሔር ማህረቱን። ያበዛል ❤❤❤
@MekebelMelesa
@MekebelMelesa 20 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu5ix6pp9m
@user-gu5ix6pp9m 19 дней назад
❤❤❤
@FenetiBedo
@FenetiBedo 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
2000 vs 2100
00:15
Просмотров 17 тыс.
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 2 млн
Memehir Girma Wondimu VCD 56 B
1:05:13
Просмотров 271 тыс.