Тёмный

በመቶ ሺዎች የታየው ታሪክ ልጅ መልስ ሰጠች! Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 326 тыс.
50% 1

Fb: / thehabeshaweb
Website: www.thehabeshaweb.com

Опубликовано:

 

12 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,6 тыс.   
@amanuelmhiret2974
@amanuelmhiret2974 2 года назад
ከልጅቱ ጥንካሬ, እውነት እና ሀቅ ይነበባል, ትልቅ ክህደት እንደተፈፀመባትም ሁለቱን ቪዲዮ ያየ መገንዘብ አያቅተውም, ለቤተሠቧ ምን ያህል በሰው ሀገር እንደሻማ እንደቀለጠችም መረዳቱ በጣም ቀላል ነው, ይህም ሆኖ ለይቅርታ ያላት ክብርም ያስመሰግናታል! እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው!
@welansayedazewa2799
@welansayedazewa2799 2 года назад
ትክክል በሰው ሃገር ብዙ እንደ ተቃጠለች ያስታውቃል
@fafesied2564
@fafesied2564 2 года назад
ትክክል
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 года назад
በትክክል ሰው ሀገር ያለን የቤተሰብን ክህደት እናቀዋለን
@lidet8049
@lidet8049 2 года назад
Tekekel
@eleni1747
@eleni1747 2 года назад
Tekekel enatyew yatenuten endemiyaweru yastawekalu eheteyewem weshet endal bedenb yastaekal
@belilulu8387
@belilulu8387 2 года назад
ጌታዬ ሆይ እኛን ፈራጅ አታድርገን እውነቱን አንተ ታውቃለህና በመካከላቸው ገብተህ መስማማቱን ስጣቸው🙏
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 года назад
ትክክክክክል የኔ አሥተዋይ💒
@yohanesaddis6613
@yohanesaddis6613 2 года назад
Ewent nw
@hiwizergaw8977
@hiwizergaw8977 2 года назад
Amen
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Amne
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 года назад
አሜን
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 2 года назад
ፊቷ ያስታውቃል የኔ ከርታታ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@del6834
@del6834 2 года назад
ሁለቱን ቪዲዮ ሳትሰሙ የረገማችኋትና የፈረዳችሁባት ሁሉ ፈጣሪ ቅዱስ እግዚአብሄርን ይቅር በለኝ በሉ።
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 2 года назад
በጣም ስታሳዝን ታሳውቃለች
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
አሜን
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
@@del6834 እኔ አይቼ ዝም ነው ያልኩ አልፈረድኩም
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
@@del6834 ከናቷጋ መጥታ እንደማልቀስ እያለች የምታወራው ሀሰተኛ ትመስላለች ትግስት የምትባለው
@amarechyemaryam2363
@amarechyemaryam2363 2 года назад
ባለእንጀራህ ሲታማ ለራስህ ብለህ ስማ እንዲሉ እያንዳንድሽ የአረብ ሀገር እህቴ ሆይ ከዚህ ታሪክ ተማሪ እንማር ቤተሰቦቻችን አንዴ ናፍቀው ስለወጣላቸው ረስተውናል ለኛ አያስቡም
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 года назад
ትክክል ልብ እንግዛ እነሱ ከነመፈጠራችን እረስተዉናል ጭቅላታቸወ በብር ተዘግቶል
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 года назад
ትክክል ናፍቀውን ወቶላቸዋል ገፋ ሲል እነደባዳ የሚያይም አለ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 года назад
Tekekel hulun neger beras sem madereg new yechm langeta megbiya yagegnch besma bihon new
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 2 года назад
እውነት ነው
@zehraali8489
@zehraali8489 2 года назад
እደው ማነን እንመን ምን ይሻለን የሆን
@fatemaadam9945
@fatemaadam9945 2 года назад
ያላስተማረ አባት ቦታ ይገዛል ብሎ ማመን ይከብዳል ውይ የኢትዮ እናቶች አላህ ልብ ይስጣቹህ
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
ትክክል ፋጡማ እኔም እንደዛ አሰብኩ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ሴትየዋ ተመክረው አልቅሽና አሳምኚ እናት ስለሆንሽ ትሰሚያለሽ ተብለው ነው አንዳንድ እናቶች ውሸት አለባቸው ልጅቱ አረብ ሀገር ለፍታ ለራሷ ላትሆን ነው የፈለጉት እግዚሐብሔር ይስጣት እህት ተብየዋ በስጦታ ያገኘሁት ቤት ያለችውንም የተወችላቸው ። እኔ እንደተረዳሁት እውነቱ ያለው ከዚህችኛዋ ነው ። ፍርድ ቤቱም የወሰነው በቂ ማስረጃ ዶክሜንቶች ስላገኘ ነው ። ብዙ ሰው ግን እናት ትበደላለች ይላል እሷስ ልጆች ይዛ ምን ላይ ትውደቅ ።
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 года назад
በትክክል ፍርድቤት ማጣራት ይችላል በወቅቱ የሰውየው ገቢን
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 года назад
የልጅቷ አይን አውጣነት በመማሯም ልትንቃት ትችላለች
@fatemaadam9945
@fatemaadam9945 2 года назад
@@user-qr4hi3zq5p አንጀቴን ነው የበላችው ለፍታ ደክማ እንደገና መገፋት
@fatemaadam9945
@fatemaadam9945 2 года назад
@@abeban.8366 የናትየዋም ቢሆን ቤቱ ልጅ ልጅ ነው አንድ አንድ ቤት ማከፋፈል ነው አንዱ ክፉ አንዱ ደግ ሊሆን ይችላል ግን ህሊናን እሚያሳርፍ ውሳኔ ጥሩ ነው
@mattewe492
@mattewe492 2 года назад
የሌላው ወገን ሳይሰሙ መፍረድ በጣም ከባድ ነው። ባለፈው የነሱን ሰምቼ በጣም ተናድጄ ነበር። አሁን ስሰማት ግን እውነትነት አላት።
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 года назад
እኔ የባለፈውን ማስታወቅያ ሳየው ገና ነው ይሄኔ አረብ ሀገር ሄዳ የገዛችውን ክደዋት ነው ያልኩት! አላማሩኝም ነበር
@eyerusalemmekonen9131
@eyerusalemmekonen9131 2 года назад
Exactly
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 года назад
እኮ ሀቅ አለት በሰው ሀገር ደሟ ተመጧል😥
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 года назад
@@selamawitjemal8501 እኔም መጀመሪያ አውቄአለሁ አሁን ትዳር ስትይዝ ጥቅም ቀረብን መብላት ነው በተለይ እህቷ አረብ አገር መሄዷንም ሳይናገሩ
@zuzu3776
@zuzu3776 2 года назад
እንደዚህ አይነት ከሀዲ እህት ከምድር ይጥፋ ውሸታም ተሰቃይታ ባመጣችው ገንዘብ እየኖሩ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 года назад
አንዳንድ ጊዜ እኮ ድህነት ይሻላል አግኝቶ በነዋይ ከመጣላት እህ🥲🥲🥲😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@user-kt4uz3xq4n
@user-kt4uz3xq4n 2 года назад
በስደት ሀገር የኖረች ሴት አትዋሽም አትሰርቅም ጀግና ናት አይዞሽ ማማየ
@geni4618
@geni4618 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ፣ ነገር ግን ብዙ እህቶች በአረብ ሀገር ብዙ ዋጋ ለቤተሰብ ይከፈላሉ ፣ቤተሰብ ግን ስለ ልጆቹ ህይወት አይጨነቅም፣ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 года назад
የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እኮ ትልቅ ነው እኔ ሳውዲ ስሄድ አራምስት አመት መሙላቱን እኔጃ እና ትንሽ አይባልም
@medinahusean5049
@medinahusean5049 2 года назад
ቢሆንም እነሱም የሰሩት ቤት ነው ብለሻል ማሶጣት አልነበረብሽም ትንሽ ቆይቶ ባልሽ ዘወር በይ ይልሻል ምንም ቢሆን እናትሽ ይሻሉሽ ነበር
@salamgedawn4047
@salamgedawn4047 2 года назад
ታስታውቃላች ድርቅ ናት ነገ ከባላዎ ብትጣላ ይሄንን ቤት ተካፍሎ ነው የሚሄዱው
@henanbilall6288
@henanbilall6288 2 года назад
ትክክል
@seblelove5237
@seblelove5237 2 года назад
ዉሸታምናት አንቺ የእናት እንባ ምንላይ ይጥልሸ ይሆን ታሰታዉቃለች አጭበርባሪ ናት እናትን የሚያክል አሰለቅሰሸ አሰወጥተሸ ከሰሸ አረ ፈጣሪም ይቅር አይልሸም
@jasika499
@jasika499 2 года назад
የኔናት አሳዘኀችኝ የእውነት ልብ ትነካለች ስደትን ያየ ሰው ነው የሚያቀው😭
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 года назад
በጣም
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
በጣም
@erehanatube1667
@erehanatube1667 2 года назад
መሬት እና ቤት ስንቱን ቤተሰብ አለያየ ከእናት ከአባት ከወንድም ከስንቱ ተለያየ። እናትና ልጂን ያስማማችሁ ለዝች ለአጭር እድሜ
@user-un5vu5hd5e
@user-un5vu5hd5e 2 года назад
የእውነት ግን በጣም የሚገርም ነው ሰው ሀገር ደማችን አልቆ ስጋችን ጨርሰን በገዛ ላባችን ያስተማርናቸው ታናናሾቻችን ለነሱ ብለን መሰዋት የከፈልንላቸው ቤተሰቦቻችን ይክዱናል
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 года назад
ሳህእነ ኔራሱ ወድሜ ብርእየላክሁ ምንአርገሻልብሎ አጥቦአሰጣኝ ዞርበልብየኑረየንይጀቁጭ
@lishanali4252
@lishanali4252 2 года назад
በጣም የሚያሳዝኑት አረብ አገር ተገርዳ በምትልከዉ ብር እንደተንደላቀቁበት ፊታቼዉ ያስታውቃል ጥቅማቼዉ ሲቀር እናትና ልጅ ተመሳጥረው ልጅቱን ከሰሱ ይች እዉነትን ስለያዘች ልታሼንፍ ችላለች
@tgsmartt
@tgsmartt 2 года назад
Lela kefu degi kemnagerachu befit enati enati nat esh enaten endi blh atisadebu esh egzabher yiferdal ferdun tayutalachu betun ashito biran wesdo medalay yitelatal lenata yalhoneci lene tihonaleci bilo ayasebim????
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 года назад
በጣም ታሳዝናለች እናትየው ከዚች ለዛች ነው የሆነነገር እንዲኖራት የሚፈልጉት
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 года назад
ይገርማል የበላና ያልበላ ይለያል
@enatfamily407
@enatfamily407 2 года назад
እረ እና ታዲያ ጉሊት ተሸጦ እንዴት ነው ቤት እሚገዛው ሆይ እግዚአብሔር ይፍረዳቸው
@kiwait9430
@kiwait9430 2 года назад
ትከከል
@nani6736
@nani6736 2 года назад
ታናሿ መርዝ ናት ደስ እያለሽ ኑሪ የኔ እናት አስከልጆችሽ ታናሽ እህቶች እርጉም ናቸው እናቶቾን አድማ ያስመታሉ ሁለት ቤት እያለ ልጅቷ ሀረብ አገር ተቃጥላ ደግሞ በቤት ክራይ ትቃጠል ደሞ አባቴ ሰርፕራይዝ አደረገኝ ትላለች እንደ ሞጃ ልጅ ኩክኒያም
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@edengetachew3952
@edengetachew3952 2 года назад
Tekekel
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 года назад
ቤቱ በስጦታ የሰጥቶአት ነው ከአባትዋ😃😃
@meheretmamo1261
@meheretmamo1261 2 года назад
Ewunet temecheshing kikikiki surprise kukiniyam
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
ቅንነቷ ደስ ይላል እግዚአብሄር አንድ ያድርጋችሁ
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 года назад
በጣም ይከብዳል ይህ ለአረብ አገር ልጆዎች ትምርት ነው
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 года назад
እር ስንት ነገር አለ
@zehraali8489
@zehraali8489 2 года назад
ሳሕ
@asmathbakesera8128
@asmathbakesera8128 2 года назад
ያረብ ሀገር ሴት መች በቤት ሰቦቿዋ ጨክናም አታውቅም አይዞሽ
@user-os5ny6vv3z
@user-os5ny6vv3z 2 года назад
Betam
@hayahalain9269
@hayahalain9269 2 года назад
ማርያምን ልጅቷን ተረዷት በጣም ተጎድታለች አገር ያሉ ቤተሰብ አረብ ሀገር ያለች ሴት ልጃቸው ሲዳሩ አይወዱም ለምን ሺ አመት ቢፈጉ ደስ ይላቸዋል ፈጣሪ ይረዳሽ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 года назад
ኧረ ባል ቢሆድ ባል ይመጣል እናት ግን አንድት ናት እተዉላት አለሁ እናቴ ሂወቴ ናት💖 እስኪ አንችብኮኔ እናትሽን ትከሽ አለሽ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ይሁን እናት ሥለሆነች መስማት አለባት አይደል መሞትም አለኮ
@salamgedawn4047
@salamgedawn4047 2 года назад
የማይገባኝ ዱባይ 4 አመት ሰርታ ቤት ትገዛለች የውነት
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 2 года назад
ወላሂ እውነትሽን ነው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
@@selmtwtube8458 ደምሪኝ እህቴ ስወድሽ😘
@mehameha2602
@mehameha2602 2 года назад
ደስ ስትል ቅልጥፍ ያለች ቀልጣፋ !❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Год назад
ደስ ስትል ሀቅአላት ❤❤
@helanqatar2652
@helanqatar2652 2 года назад
የኔ እናት እዉነት ያላት ይቺ ናት ሚሥግን ስታሳዝን ስደት የምንኖረውን ግን እንደልጆቻቸው አያስቡንም 😭😭😭😭😭😭
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 2 года назад
በጣም ያሳዝናል
@kedasetkebad9392
@kedasetkebad9392 2 года назад
የስደት ዉጤቱ ቤተሰብ ማጣት ነዉ እሶ እንቅልፍ አጣ ገርጥታ ሀገሪየ ቤተሰቦች ብላ ሀገር ስትገባ እንዳዲሰረ መከራዉ ይቀጥላል 😭😭😭 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን🙏
@zebibakedir9350
@zebibakedir9350 2 года назад
Tikakl 😥
@hanun14
@hanun14 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@lemlemtube168
@lemlemtube168 2 года назад
የኔ እናት የሰው አገር ያየው ያውቀዋል እመቤቴ መስማማቱን ትስጣቹ እናት እናት ናትና የኔ እናት አንቺም እናት ነሽና ልባችሁን ለይቅርታ ይክፈትላቹ
@user-lj3wz2it7b
@user-lj3wz2it7b 2 года назад
የፈለገ ስደት ብትኖሪ እናትሽን አውጥተሽ በር ትዘጊያለሽ እህት እኔ አላረገውም እሷ እኔ እቀሠጥበታለሁ ካለች እኔ ተከራይቼ ኖራለሁ አለቀ አደለም ልቶጣ እንድትቆጣ አልፈልግም
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
@@user-lj3wz2it7b እናት ኡፍፍፍ አላወጣም በጣም ያማል አላወጣትም እኔ ለማኝ እሆናለሁ እንጂ የኖርኩትም በሥደት ለናቴ ለአባቴ ነው ምንም የለኝም እነሡ ብቻ ነው ያለሁት
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 года назад
@@user-lj3wz2it7b እርግጥ ነው እናት እናት ናት በምንም አትተካም . ለመፍረድ ፈልጌ አይደለም ነገር ግን ልብ ብለሽ ካዳመጥሻት እውነታ አላት ልጅትዋ በዛላይ እናት አንዱን ልጅ ካንድ ስታበላልጥ ያማል እሳቸው ወደዛችኛዋ ያዳላሉ እናት እናት እንደመሆንዋ መጠን ልጅም ልጅ ነው በዛላይ ይቹ ልጅ ልጆች አልዋት ልጆችዋን ይዛ ጎዳና ትውጣ ? እሳቸውም ቢሆን እንደውም ትተውላት ወደሌላኛው ቤት ነበር መግባት ያለባቸው ሌላ ማረፊያ ስላላቸው ያውም በእስዋ ገንዘብ የተገዛ እናም እህቴ እናትም እንደ እናት ስትሆን ነው እናት የሚያስብላት
@annatasama9692
@annatasama9692 2 года назад
በትክክል ብለሻል ፈጣሪ ይባርክሽ
@nnnnmmmm9152
@nnnnmmmm9152 2 года назад
ስደት ሁና አደለም ቤቱ የገዛቹ ተማሪ ሆና ነው ስደት ሆና አሳደሰቹ እናት እናት ናት መተክያ የሌላት እየተማረች ቤት ገዛች የእናት እጅ ሳይኖርበት የማይመስል እስዋም እናት ሆነች ያቺ ቤት አላት እቺም በስሙዋ ያለ ቤት እትም አይሄድባትም ነበር አሁን ይቅርታ ትጠይቅ እናቱዋ
@fetsumhassen7167
@fetsumhassen7167 2 года назад
ሰታሳዘን ሃቀኛ አንድሆነች ታሰታዉቃለች 🥰
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 2 года назад
አንቺ ጀግና ነሽ ይብላኝ እኛ ለእግዚአብሔር ለሰጠን ላባችንን ተክደን!!!!! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከእነልጆችሽ ለእነሱም ልቦናን ያድላቸው🙏🙏🙏🙏
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 2 года назад
Ayezon Leoul Egziabher Amelak ale.
@susbint1371
@susbint1371 2 года назад
Allha hkshiean yawotlshe wollhe
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 2 года назад
@@susbint1371 Amen ehte🙏🙏🙏🙏
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
ከአረብ ሀገር ስንመለስ ሚጠብቀን ይሄ ነዉ ሸቃሊጦች ብራቹን ንብረታቹ በስማቹ ካልሆነ ቤተሰብ ቅርብካሉ ልጆቻቸዉ ጋር ነዉ ሚሆኑት ሰደተኛዋን ያገላሉ አላህ ይሁነን
@yesmintube2116
@yesmintube2116 2 года назад
እውነት ነው
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 года назад
እውነትነው ውዴ ግን እሽ ምን እናድርግ ወላሂ ከባድነው
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 года назад
እግዚአብሔር ይሁነን ውይ አስፈሪ ነገር እናት እና ልጅ የሚካሰሱበት ዘመን
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 года назад
እሲ ተውት እኔ ዘጠኝ አመት እሠው ቤት እየሠራሁ የሚማርውን ታስተምር የሚታመሙትን ታስታምም ኖሬ እደዝሁ በስልክ ስናወራ ከበሬወሬ ተነስቶ ጎረቤት አግብታ እየወለደች የራሡን ሂወት የኖረችውን ነው እሷን እዳትናገሪብኝ እሷ ነች ያለችኝ ያለችኝ ያውም ገና በስደት ላይ ነው ያለሁት እዲው ለወሬው ነው እጂ በምንም ተገናኝተን አይደለም እና በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ቤተሠብ ሳይሆን የምተማመነው በአድ አላህ ነው እሡው ይድረስልን እነሡም ወደው አይደለም ይቸግረን አይመስላቸውም ብር ይታፈስ ነው የሚመስላቸው
@ssweetsweet4801
@ssweetsweet4801 2 года назад
እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይላሉ አበው ከመፍረዳችን በፊት እንስማ
@simt.3289
@simt.3289 2 года назад
ትክክል!!
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 года назад
እውነት ነው
@Kedija6466
@Kedija6466 2 года назад
ስያምረኝ ሀቅ እደላት ያስታውቃል ስደት ብዙ ነገር ያስተማራት ሰው ነች እንደሻማ ቀልጣ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 года назад
ትክክል
@melatcode4111
@melatcode4111 2 года назад
ብዙዎቻችን የእንደዚ አይነት ክህደት በሚያሳዝን ሁኔታ ተፈፅሞብናል . ብዙዎቻችን ለፈጣሪ ሰተን ዝም ብለናል. የዝች ምስኪን ልጅ ታሪክ ሳስበው እራሴን በብዙ መንገድ አየሁት. እግዚአብሔር ሰላሙን መስማማቱን ያድላችሁ ግን ምን ያህል መካድ እንደሚያም ግን የደረሰበት ያውቀዋል
@marthamamo2090
@marthamamo2090 2 года назад
Yes
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 года назад
አወ በጣም የደረሰበት ነወ ሚያዊቀዉ
@user-xh9lm5dt3t
@user-xh9lm5dt3t 2 года назад
እኔ ግን ልጅቷን ነው ያመንኩአት እናትየውንም ያቺ ትንሿ ልጃቸው እየመከረቻቸው ነው የሚመስለኝም እውነት እዝቺኛዋ ጋር ያለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ፈርዶላታል በቃ ትንሽየዋ እህት ይቅርታ ጠይቂና ቤታቹን ሰላም አድርጉ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 года назад
አረብ ሀገር ስንሰራ ጉልበታችን ያልቅ አይመስለንም💔
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 года назад
ትክክል
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 года назад
አንዱ ሲያወራ ያፈዛል አንዱ ሲያወራ ያደነግዛል ይላሉ የ አገሬ ሰወች ሁሉን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው
@sinidushimels5771
@sinidushimels5771 2 года назад
Lesson learned! This is for all of us in diaspora who are working 24/7 to support families back home!. Exact example of financial abuse and pure greed😥
@yohannesalemayehu922
@yohannesalemayehu922 2 года назад
True
@selama172
@selama172 2 года назад
True I hope our hard working brothers and sisters learn from this.
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ህግ ፈርዷል እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ቤትሽን የአለም ያርግልሽ
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 2 года назад
ባዳ ቢበላው ይሻላል, አኔም በገዛ አህቴ, ያውም ገንዘብ ያላት, ስራ ያላት ልታጭበርብረኝ ሞክራ በገብርኤል ስለት ገንዘቤ እጄ ገባ (አረ ምን ግዜ ደረሰን እግዚኦ)!!!!🙏
@user-hy8zt1ut5i
@user-hy8zt1ut5i 2 года назад
እውነት አለ እዝች ልጅ ጋር!! ተጣልን ያሉት ውሸት መሆኑን አውቀናል!! ስደት ያላቹ እህቶች ተማሩ ከዚ !! ትግስት የዐዞ እንባሽን አቁሚና ዲታው አባትሽ surprise 😜😜 ባረገሽ ቤትሽ እናትሽን ጡሪ:
@ssweetsweet4801
@ssweetsweet4801 2 года назад
ለመፍረድ ይከብዳል የእውነት አምላክ መሀላችሁ ይግባ ሰላሙን ይስጣቹ
@sumayayoutube1706
@sumayayoutube1706 2 года назад
Mother wayiiii 😭😭😭😭😭😭😭😭
@sumayayoutube1706
@sumayayoutube1706 2 года назад
Shushati
@sumayayoutube1706
@sumayayoutube1706 2 года назад
Qosha wayii 🤮🤮🤮
@sumayayoutube1706
@sumayayoutube1706 2 года назад
😼😼🤫🤫🤫
@sumayayoutube1706
@sumayayoutube1706 2 года назад
Rabbi sigalafatuu
@munalema2512
@munalema2512 2 года назад
የኔ ታሪክ ከእናቴ ጭምር እስከ ልጆቹኣ ከቤሩት ስመለስ ውጪ ብለውኝ ሊገሉኝ እምላኬ ግን ታሪክ ቀያሪ ነው መገፋት መልካም ነው ዛሬ እኔም የቤት ባለቤት ሆንኩኝ
@hanun14
@hanun14 2 года назад
እዴት ችለዉ ዉጭ ይላሉ ግን😭😭😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 года назад
ጉድ😭
@munalema2512
@munalema2512 2 года назад
@@hanun14 እህቴዋ አያድርስ ነው እናት አትቀየርም ማለት ውሸት ነው በተለይ እሚገፋፋ ልጅ ካለ
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 года назад
muna ትክክል
@hurelBoss
@hurelBoss 2 года назад
Yenie wed 😘😘❤❤😥
@user-gx8zq4op7c
@user-gx8zq4op7c 2 года назад
መልካምነትሽ መልካም ቤተሰብ ላይ አሳርፎሻል የባልሽን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ትልቅ የይቅርታ ልብ ነው ያለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 2 года назад
ክክክክክ
@Titay2348
@Titay2348 2 года назад
ይሔ ታሪክ የኔ ቤተሠብ ታሪክ ነው ይሄንን እንቆቅልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይፍታው የገዛ እህቴ ብዙ ነገር አድርጋኛለች ይቅር ለእግዚአብሔር ብዬ ትቼው ወደ ስደት ተመለስኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ከማንም የተሻለ ኑሮ እየኖርኩ ነው
@user-ig2rc8op8c
@user-ig2rc8op8c 2 года назад
ስትከራተት የኖረችውና እናቷጋር የኖረችሁ ወዛቸው ለየ ስደት ያላችሁገንዘባችሁን ያዙ
@zadngemuekramtube8392
@zadngemuekramtube8392 2 года назад
betammmm
@fatemaadam9945
@fatemaadam9945 2 года назад
ምስኪን አጥንቶ ቀርቶስ
@fafesied2564
@fafesied2564 2 года назад
ውነትነው።ተዚህ።መማርአለብን
@user-un5vu5hd5e
@user-un5vu5hd5e 2 года назад
እውነት ነው በትክክል በጣም የገረመኝ ያለቀሱት ያዞ እንባ ነው
@emuew6480
@emuew6480 2 года назад
ትክክል ትንሽዋማ ምንዋ ተነካ ታላቅየው በሰው ሀገር የተጎዳችው
@hanayilma2242
@hanayilma2242 2 года назад
እህቴ የልብሽን እውነት ፈጣሪ ነው የሚያቀው ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 2 года назад
ጀግና ደግ አረግሽ የኔ ሴት ፈጣሪ ይርዳሽ አሁንም ሁሌም አምላክ ከተገፉት ጋር ነው እንዴት አንጀቴን እንዳራሽኝ መልሷ ራሱ ቁጭ ቁጭ ነው❤
@neimneim8309
@neimneim8309 2 года назад
ልጂቷ ሀቅ እንዳላት ንግግሯ ምስክር ነው እንዲሁም ያቀረበቻቸው ሰነዶች ምስክር ናቸው። እኔም 9 አመት ሰርቸ ቤተሰቦቸ ከድተውኛል።ቤተሰብ ገንዘብ ካየ ይቀየራል ይክዳል
@hawaax4680
@hawaax4680 2 года назад
ትልቂቱ ሀቀኛ ናት ያረብ ሀገር ጀግና ትስራለች 😢😢
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 2 года назад
ትክክልልል
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
ያሣዝናል ቤተሰብ ለቤተሰብ እንዲህ መካካድ ያውም እናትና ልጅ ፉርዱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ምህረት ይላክ ፉቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
በጣምእጅ😥😥😥😥ልጅቶታሳዝንልቺ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-umukewesar
@user-umukewesar 2 года назад
በአረብ ሀገር በዱባይ በረሀ ተቃጥላ ይህ አይገባትምነበር እህትሺ አርመሳይ
@user-umukewesar
@user-umukewesar 2 года назад
@@user-iw6pi2yn7f ሥንት መኽሉቅ ግን ወይኔ ቤተሰቦቼ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል የምገልፅባቸዉ የኔንመለወጥ እንጂ ገንዘቤን እንድች ብለዉ አይነኩም እናት ያዳላል እንዴ ለመሆኑ ጭራሺ አባት ላላት ጠብደል ጎረምሳ
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
@@user-umukewesar 💚💚💚
@user-hm3iu4iv8y
@user-hm3iu4iv8y 2 года назад
በጣም እው እሶናት ትክክለኛ ሰው አይዞሽ እህቴ ያሀቅ ገንዘብ ባረብ ሀገር ያለይ ሴት ልይ ታሳዝናለይ እድርጋ እዳላደረገይ ኡፍፍፍፍ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 2 года назад
ይገባሻል እንኳን ደስ ያለሽ ብርቱ ልጅ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የሰላም የብልፅግና የጤና ያድርግልሽ።የቤተስብሽን ልብ ይመልስልሽ። ሰላማቹ እንደቀድሞ ከዛም በበለጠ ይመለስላችሁ።
@beckytadesse711
@beckytadesse711 2 года назад
በጣም ያሳዝናል መጨረሻዉ ዘመን ነው ልበል እናትና ልጅ መካካድ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢
@rewsafrewd9641
@rewsafrewd9641 2 года назад
እኔ በልጅቱ አልፈርድም ቤተሰብ በሀረብ አገር ላይ ያሉትን ይረሳሉ አብረዋቸዉ ያሉትን ነዉ እሚያከባክቡት እንምጣ ስንላቸዉ እኮን ብሰሪ ይሻልሻል ነዉ እሚሉት ሁላችንም በልባችን አለ እያለቀስን እምናልፈዉ ነዉ ያለዉ ብዙወቻችን እግዚአብሄር ግን ከኛ ጋ ነዉ
@raheltube4832
@raheltube4832 2 года назад
በጣም ትክክል
@afi5295
@afi5295 2 года назад
ኧረደዉ የኔስ ቤተሰቦች በደወልኩኝ ቁጥር እደዉ በሰዉ ሀገር ቀረሽብን ነይ ነዉ የሚሉኝ
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 года назад
@@afi5295 መታደልሽ ጥቂት አለ ለወለደው የሚያሰብ
@shewaregedzike7754
@shewaregedzike7754 2 года назад
አንቺ እዉነት አለሽ ልክ ነሽ እዉነት አንቺ ጋር አለ ትንሹዋ አይ አንቺ ጎበዝ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 года назад
Birrshen yazi
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 года назад
አረብ አገር ባልሄድም እንዲሁ እህቶቼ በጣም ያሳዝኑኛል ብዙዎቹ ለፍተው መና ሲቀሩ አይቻለሁ እባካችሁ እህቶቼ ብልጥ ሁኑ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tegstmengstu9105
@tegstmengstu9105 2 года назад
አይክፋሽ እናት አይዞሽ መድሀኒያለም ሰላምና ፍቅሩን ይስጣችሁ
@hlinaabrham5105
@hlinaabrham5105 2 года назад
ህይወት አጭር ናት እናታቹን ህይወታቸው እስካለ ተንከባከቧቸው ሁለት ቤት ነው ያላቹ ተስማሙ የሰላሙ ጌታ የፍቅር ባለቤት ጤና ፍቅር ይዞ ይግባ ከናንተ ቤት
@lula6977
@lula6977 2 года назад
እውነቱ ያለው እናትየው ጋር ነው ።እቺ ልጅ ስደት ሰው አገር ለፍታ ያገኘችው ሀቅ ከሆነ እናትም ለፈጣሪ ብለው ሀቁን መናገር አለባቸው ።
@martawolde5270
@martawolde5270 2 года назад
መድሐኒአለም ይፍረድ በጣም ከባድ ነው
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
ትክክክል👍💔
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 2 года назад
እኔ ሚሰማኝ እውነት እደተናገርሽ ነው እግዚአብሔር ክናትሽ ጋር ስላም ያርጋቹ ልጆችሽም ይደጉልሽ ላብሽ ስለተመለሰልሽ ደስ ብሎኛል ጸልይ ሰላም ይወርዳል አይዞሽ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 года назад
እኔም
@user-rl5nf4jc5t
@user-rl5nf4jc5t 2 года назад
ልብን የሚመረምር ፈጣሪ ቢሆንም እንደሰዉ የሁለቱንም ንግግር በትኩረት ሰምቻለሁ ትግስት አጭበርባሪ እና ዉለታቢስ ስትሆን ይህች ደግሞ ታታሪ እና መልካም ሰዉ ናት።እናት ደግሞ በትግስታ ሃሳብ የሚመሩ ናቸዉ።ሲያምረኝ ምርጥ ታታሪ ሴት በርቺ።
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 2 года назад
እናት ስለሆኑ ብቻ ማመን አያስፈልግም ፍርድ ቤቱ ትክክል ነው የኢትዮጵያዊነት ይሉኝታ የሚሉት ጣጣ!!ልጂቷን አባረሽ እሳቸውን ሜቄዶንያ ላኪያቸው ከሀዲ ናቸው በመቁረቢያቸው
@ekramnagn814
@ekramnagn814 2 года назад
እቺ ልጅ አውነት አላት ፓስፓርቷን አይታቹታል ውክልናው ላይ ቤተሰቧ አረብ ሀገር መሄዷን እራሱ አላወሩም ሰርተን ሰርተን ሀገር ስንገባ ቤተሰብ ያሳዝነዋል ንብረታችንን ለመመለስ እስኪ አስቡት እንዴት ሆነን እንደምናመጣው ብሩን... ፈጣሪ ይፍረድ
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 2 года назад
ብዙ እህቶች ያሳዝኑኛል አረብ አገር ለፍቶ በገዛ ቤተሰባቸው ብዙ በደል ይደርስባቸዋል። ሀቁን አላህ ያውጣው
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 года назад
ስንቱ ለገንዘብ ብሎ ተካካደ ይሄው ነው በላ የመጣብን
@ethiohebeshtube6557
@ethiohebeshtube6557 2 года назад
በጣም
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 2 года назад
አው በጠም እኔም ወንዴም ቤት ግዛልኝ ብዬ ብር ለኩለት ጋዛልኝ ከታጋዘ 4 አማት ሆኖዋል ግን ኡሱ ነው ያታቃመጣበት. አውን ልማጣ ነው ስለው ቤት ተክራይ አሉኩት ኡሱ ግን አልፋልግም ያጋዘሽብት እሳጥሻለው አለኝ ቤቱን ግን አልሳጥም አለ አላህ ወክል።
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 года назад
የብዙወቻችን ታሪክ ነወ አይዟሽ አላህ አለሽ አብሽሪ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@senaoromo3522
@senaoromo3522 2 года назад
የኔ እናት ኢትዮጲያ ያሉ ሰዎች ጨካኝ ናቸው ፈጣሪ ይርዳሽ
@rahwa138
@rahwa138 2 года назад
I believe this woman, i can tell when i see honest, hard working woman. And i know what it is like to have a greedy siblings who manupulate parents so i feel sorry for the mother too. Good luck to them.
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 2 года назад
Well said.
@rahwa138
@rahwa138 2 года назад
@ayantu gabi እንደው በጣም የሚገርም እኮ ነዉ። ሲጀመር እናትየዉ በጣም ትልቅ ናቸው በስንት ኣመት እነደወለድዋት እና ከእህቲቱ ጋር ብዙ እድሜ ልዩነት እንደሌላቸዉ ግልጽ ነዉ ግን ፊታቸውን ኣይቶ ማን ምቾት ውስጥ እንደኖረ ግልጵ ነው ሲቀጥል እውነት ቤቱ ሰርኘራይዝ ከሆነ እንደው ለጨዋታዉ ነዉ ብለን እናስብና፧ እህቴ እኔ ይሄ ቤት አለኝ አንቺም ያንን ቤት ዉሰጂና እናታችን አርጅታለች እኔም ጋር አንቺም ጋር እየተንከባከብናት እንኑር ያለን ይበቃናል ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁይባላል እንጂ ይሄም የኔ ነው ያንንም አምጪ?? ራስ ወዳድ ወስዶ አረብ ሀገር መክተት ነበር እቺን ኑሮን እንድታየው
@ro7601
@ro7601 2 года назад
Yes, that is way I want to hear both said of the story.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንቆቅልሹን እግዚአብሔር ይፍታላችሁ 🙏🏿😭
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 года назад
የእናት እንባ መጥፎነው እድሜ ልኳን ብትጦራት ይሻላታል ይሄኔ ባል ተብዬው እንሽጠው ብሏት ይሆናል እሷም ነገ እናት ትሆናለች
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@Sarasara-tf7rs እሷ እንዳለችው ግን እውነት ከሆነ 😢ያሳዝናል ግን ቢሆንም ዕናት እፍፍፍ 🥺
@fantish7680
@fantish7680 2 года назад
ስንት ጊንጥ የሆነች እናት አለች ወልዳ የምትጥል አንቃ የምገል አራዊት እናት እዳለች ይታወቅ ግን ይችን እናት እያልኩ አይደለም ልጅቷ 7 አመት አረብ አገር ተገርዳ አስተምራለች እረድታለች ምስኪን ነች
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
አሜን
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 года назад
ልጅትዎ ጋአስ ውነት ያለ ይመስላአል ግን ሰላማችሁ ይመለስ 💕
@kidu715
@kidu715 2 года назад
ልብን የሚያይ ፈጣሪ እዉነቱን ይፍረድ እናትሽ ያማቸዋል በህይወት እስካሉ በፍቅር ብትኖሩ መልካም ነዉ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 года назад
Ewinet 🕊️ tired ayyyyy
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 2 года назад
አንቺ የተባረክሽ ሰው ነሽ። እውነት በፊትሽ ደምቃለች።በይቅርታ መልሳችሁ አብራችሁ እንድትሆኑ እጸልያለሁ።
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 2 года назад
ሀቅሽን ኣላህ ያውጣልሽ ስደትን ያየው ያቀዋል ኣላህ ልጆችሽን በሰላም ያሳድግልሽ እናቴ የሚሉሽ ያርግልሽ በጣም ውስጤን በላሽው 😭😭😭😭😭😭
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w 2 года назад
አይይይ የአርብ ሀገር. ህይወት እንዲህነው ስው የማያዝንልህ ብር ተልኮ የማይቀመጥ ፍቅር ጠፊቶ በዚች የኮንትራት እድሜ መቀያየም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 года назад
ቡና ቦርድተሠርቶነውመሬትየሚገዛውውሸታምእድሜሽእንዳያጥርይቅርታጠይቂውሸታም
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምሮኘ ዉዴ
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 года назад
For some reason I believed her. I think she is telling the truth!
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Yes
@kido7735
@kido7735 2 года назад
Yes me too ,I believe her
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
@@kido7735 the mom and sister they didn’t mentioned that she lived in Arab country 😂
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 года назад
@@shkorinabowey7958 ለምን አልተናገሩም🤔 እኔም ገርሞኛል
@mathewosshibere7341
@mathewosshibere7341 2 года назад
No she us not I know the family she should ask forgiveness
@mahin.t3427
@mahin.t3427 2 года назад
I am so happy to hear that the law still serves justice in Ethiopia. Betam des yilal. She is genuine and her story makes sense. She’s strong women. Egziabher yimesgen!
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት አረብ አገር ጉልበትሽን ጨርሰሽ ከሰውነት ጎዳና ወጥተሽ እህትሽ ደሞ በምቾት ያደገች የአዞ እንባ ታነባለች። እግዚአብሄር ሁሉን ያያል።
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 года назад
እህ የአዞ እምባ😣 ፈጣሪ ይመርምረው ይገርማል🙏
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 года назад
ሞትይውሠድሽ
@user-ig2rc8op8c
@user-ig2rc8op8c 2 года назад
ልጅቱ ሃቅ አላት
@hayat3188
@hayat3188 2 года назад
ሃቅ ይኖራታል ግን የመጀመሪያ የተገዛው በሷ ብር ይሆናል ለማት ይከብዳል
@konjitekonjite8127
@konjitekonjite8127 2 года назад
አትፍሩጀ ነገር ገሩ የገቢ ነገር ነው እራሳች የወጣ
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 2 года назад
ኧረ ከዚም በላይ አለ የተሰደደ ያቀዋል ባእድ ነው የሚያደርጉት አትፍረዱ
@chrstinabehilu30
@chrstinabehilu30 2 года назад
የኔ ውድ የኔ ታሪክ ነው አንዳንድ እናቶች በአንዱ ገንዘብ ለሌላው ልጃቸው ማውረስ ይፈልጋሉ
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
አችም እውነታ ይኖርሻል7 ስባት አመት ሰው ሀገር ቀላል አደለም እናትሽና እህትሽ ሀረብ ሀገር እደሰራሽ አልተናገሩም ነበር ሰውን ስላለቀሰ ብቻ ተጎጅዎች ይመስላሉ እግዛብሔር መፍትሔ ይስጣችሁ
@tgsmartt
@tgsmartt 2 года назад
Ilalteyeken selersanew new enji lmdebeki new egzabher yiferdal
@djkhalidfamilytube5299
@djkhalidfamilytube5299 2 года назад
ቤተሰብ እኮ ከስደት መልስ አይወዱንም ። ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት
@najat9823
@najat9823 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ቤተሠብ አርብ ሀገር ካለነው ይል አብርዋቸው ላለው ይሰፈሰፋሉ እኛ እየርዳን ለማንኛውም ት/ት ውሠዱ😭😭😭😭😭
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 года назад
በትክክል ቤተሰብ የሚረዳን ልጅ ይጨክንበታል እንጂ አያዝንለትም
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 года назад
እኔም ሁሌም ይገርመኛል
@fafesied2564
@fafesied2564 2 года назад
ሀቅነው።ውነትሽነው
@sadasada7310
@sadasada7310 2 года назад
ትክክል ነሽ እኔ ነኝ አንዶ
@tareshak4793
@tareshak4793 2 года назад
በትክክል ያሳዝናል
@agerieworku1754
@agerieworku1754 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ አንች የተቀደሽ ልጅ ነሽ ለእህትሽና ለእናትሽ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላቸው።
@yaredfikadu3982
@yaredfikadu3982 2 года назад
ተባረኪ…… ምንም ይሁን እውነቱ መውጣቱ አይቀርም፡፡ ለእርቅ ፍቃደኛ መሆንሽ ታላቅነት ነው፡፡ እውነትሽን ነው፡፡ እናት ምትክ የላትም…
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 года назад
እውነት እኛ ስደት የምነሰራ ሴቶች ለምድነው ስንመለስ ቤተሰብ አውሬ የምወንብን የምር ጣም ነው የማዝነው አይዞሽ እህት የነሱን አልሰማውትም በርግጥ ግን እኛ ቤተሰብ ለመቀየር በለን ተመልሰው እኛን ስጉዱን ስለማይ ነው እረ ልብችውን ይመለስ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 года назад
ስጦታ የሰጠው ሰው በሕይወት ከለ ብጠያቅ ወደ መፍትሄ ለመሔድ ለይቅርታ ምክንያትም ገደብ የለውም ሁላችንም ወጥተን የምንገባው በእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነቱ ነው
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 года назад
የምን ስጦታ በደንብ አዳምጥ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 года назад
@@Eyerusalem_ አባቷ ነዉ የተበላ መሬት ነዉ ለምርቃት
@hayat3188
@hayat3188 2 года назад
@@dagimtiroro5489 በውሸት ሰጥቻለሁ ካለስ ምን ሊባል እኔ እንደተረዳሁት የመጀመሪያ ቤት ልጅቷ ግዝታለች ማለት ይከብዳል 9 ክፍል ተማሪ ምን ገቢ ነው ቤት የምገዛው ግን አረብ ሀገር የሰራችሁ ብር ተበልቶባት ይሆናል እውነቱን አላህ ይወቅ
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 года назад
@@hayat3188 እሰራ ነበር አለች እኮ ቡና ቦርድ በወቅቱ ጨረቃ ቤት በጣም እርካሽ ነበር ይባላል ገዝታም ይሆናል አጠራቅማ
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 года назад
ያላስተማረ አባት ስጦታ ይሰጣል ውሸቷን ነው ያቺ አባቴ ቤቱን ስጦታ ሰቶኝ ነው ያለችው ይቺ እውነት አላት በሰው ሀገር ተቃጥላ😥
@Munakassa258
@Munakassa258 2 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ ስጥቶሽል ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ንሮን ለማሽነፍ ተጥብስሽ ቤተስቦችሽ በግፍ ተባረሽ የኔ እህት እውነት ከፍትሽ ይነበባል በርች ግን ሙሉ ሰላምሽን ለማግኘት ቤተስቦችሽን ታሪቂ በተለይ እናትሽን : እውነት ያሽንፍል :: ለኛ ውጭ ላለን ኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው ::
@bethelhemalemayehu355
@bethelhemalemayehu355 2 года назад
ራሴን ነው የታዘብኩት ቶሎ መፍረድ ከባድ ነው ባለፈው በጣም አዝኜብሽ ነበር አሁን ደሞ ሌላ ታሪክ እ/ር ፍቅርን ይስጣቹ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
እሷ ግን ጉዳት እንዳላት ሰውነቷን አይቶ መገመት ይቻላል። እግዚአብሔር የልፋቷን ይቁጠርላት። እናት ሲባል ሁሉም እናት አንድ አይደለም በስም ሽፋን ክፉዎችና አድላዊዎች አሉ። በአብዛኛው የአባት ልጅም እንደ እናት ልጅ አይሆንም ክፋት አላቸው።
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 года назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው ያላሳደጋት አባቷ ነው ሰርፕራይዝ ያደረጋት ለዛውም ሳያስተምራት ይች ዘልዛላ ለማያቃቸው ገንዘብ ሲቀርባቸው ነው አይዞሽ እህቴ
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 2 года назад
አይዞሽ እናት አንቺ ለፍተሽ ብሀራስነትሽ እቃሽ እየወረወረሽ አስተምረሽ (ትግስት ኽፉ ልብ ነዉ ያላት )) አንቺ ግን እዉነት አለሽ ለፍተሽ አሰተምረሽ አይዞሽ እናት እህትሽ ክፉ ናት
@al-hadidquranacademy2592
@al-hadidquranacademy2592 2 года назад
እኔ ከዚ ቤተሰብ ትልቅ ትምርት ወስጃለሁ። የአንዱን ብሶት ብቻ ሰምቶ ሌላው ላይ መፍረድ ከባድ ነው። ከሁለቱም ወገን መስማቱ ትልቅ ነገር ነው
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 2 года назад
አይዞሽ የኔ ናት ጎስቁዋል ኑሮ የጎዳሽ መሆንሽ ታስታውቂያለሽ እናትየዋ ተገፋፍተው ነው የሚይመስለኝ እናትየዋወደዛችኛዋ ልጃቸው እድልተው ይመስለኛል
@workesisay6973
@workesisay6973 2 года назад
በጣም ነው የሚገርመው ፈጣሪ ለሁሉ ማስተዋልን ያ
@zemenayaynaew4066
@zemenayaynaew4066 2 года назад
እውነት ለመናገር በጣም አዝኘባት ነበር አሁን ግን እዴውም እሷ ነው ያሳዘነችኝ ደሞ እውነት አላት ከሰው አገር ተከራታ የሰራችሁ ቤት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@mameyimam7765
@mameyimam7765 2 года назад
በጣም ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው። ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 года назад
ላነትሺ፡ሠተሢብ፡፡ላረሢሺናዉ።ያሣብሺዉ፡ጠባራነጋርናሺ፡አባታዋ።ካጋዛላት፡ሚን፡አጋባሺ፡አችብሎ፡ልጂ፡ዉሻ፡ልጂይሢሺ።።ጠገረናጋርናሽ🐕🐕🐕🐍🐍🐍
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 2 года назад
@@argwaabi6189 አትፍረድ ይፈረድብሃል ወዳጀ እሁነቱ ከእነሱ ጋር ነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪያችን ምንም ሆነ ምንም እናትን እያስለቀስች አይቀናሽም
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
@@argwaabi6189 ምነው ለሧ አላሰብሽም???መቼም አረብ ሀገርን የቀመሰ ሰው ያውቀዋል እደገና ለራሷ መሰለኝ የተሰደደቸው ሁሉምጰሰው ቤተሰብን እየረዳ እራሱን ማቋቋም ይፈልጋል በህይወት እስካለች ድረስ ከረዳቻት ሌላው ምድነው ላቧን የተሰደደችበትን ላቧን መስከብር ግድ ነው አለቀ።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
@@argwaabi6189 👹👹👹👹👹👹👹👹👹🕸🕸🕸🕸🕷🕷🕷🕸🕸
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 2 года назад
ይህች ልጅ እውነታ አላት አለቀ።ስንቱ ነው በስደት ሀገር ደም ተፍቶ እየሰራ ለጥሪት እበቃለሁ ብሎ ቤተሰቡን አምኖ ገንዘቡን ልኮ ሀገር ቤት ሲገባ በእናቱ በአባቱ በእህቱ የተካደውን ቤቱ ይቁጠረው።
@maryamfetare6636
@maryamfetare6636 2 года назад
እንደዚህ አይነት ታሪክ እኔም አውቃለሁ እባካችሁ ብር ተቀባዮች ብር ተሰርቶ የሚገኝ ነው። አትዋሹ እምነት ይኑራችሁ
@eyerusalemzewge8253
@eyerusalemzewge8253 2 года назад
ኢትዮ ኢንፎ ሰላማቹ ይብዛ ትልቋ ልጅ በጣም ሀቀኛ ናት ከንግግሯ ሆኖም ከእናቷም የምታጣላት በትክክል ትንሿ ናት።
@mengistuzena1022
@mengistuzena1022 2 года назад
እህቴ አሁን ማን ይሙት 9ኛ ክፍል ሆነሽ ቦታው ገዛሽ በጣም የምትገርሚ ነሽ ቢሆንስ ከቦታዉ በላይ ቤተሰብ አይበልጥም ለማንኛዉንም ልቦና ይስጥሽ። ቤተሰብን ከማስለቀስ እግዚአብሄር ይሰዉረን
@tigeadam1992
@tigeadam1992 2 года назад
Thanks you right
@Tube-mr2mo
@Tube-mr2mo 2 года назад
እንዳንተ ከሆነች አትገዛም
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 года назад
Wrong......
@tgsmartt
@tgsmartt 2 года назад
Yewnet amlaki yifred ygoro hizbem yifred asteyayetim yistebet
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 года назад
እኮ
@gshzhizzvbnz5462
@gshzhizzvbnz5462 2 года назад
ኮሜታተሮች አትሳደቡ አትፍረዱ ስድብ አግባብ አደለም የደረሰበት ነው እመሙን የሚያቀው ተሰደን ስንመጣ ቤተሰብን ምን ያህል እደሚቀየር እግዚአብሔር እና የተሰደደ ያቀዋል
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 года назад
Your right ✅👌
@zebiminishjemal6948
@zebiminishjemal6948 2 года назад
እውነት ነው በተለይ ከእናት አባት ውጪ እህት ወንድም በመሀል ሲኖር በጣም አስቸጋሪ ነው
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 года назад
እውነት ነው ግን የተሳደበ የለምኮ
@kalkidankaltube8615
@kalkidankaltube8615 2 года назад
11አመት ሆና እኩ ነዉ የገዛሁት በለዋል እኩ ግን
@etuandnattube6328
@etuandnattube6328 2 года назад
Ehite lik bleshal ene 10amet serche hulunim atefaftew tebekugn mnim alalkum digami alhedim bye sikemet liyaskemtugn alchalum demo yebasechiw enate nech ahunim endihedina enesun endireda new yefelegut ye2 amet lij alegn betam besekeken new yemninorew demo beteseb tish lijem tesakeke enen sinagerugn yaleksal wichi kebete bilagn hulu police amtitabgnalech wiyy yederesebet new yemiyawkew mejemeriyam sayachew alasazenugnim yastwikalu ehitiyewm enatiyewm nwgeregnoch nachew
@sali4168
@sali4168 2 года назад
በጣም ጀግና ነሽ በርቺ አንች ጋ ምንም ጥፋት የለሽም በማስረጃ ነው ሁሉን ነገር ያቀረብሽው በስደት ያለን ልጆች ከዚህ ብዙ መማር አለብን ብዙ ልጆች በቤተሰቦቻቸው ብዙ በደል ይደርስባቸዋል እና ልጅቷ ጋ ምንም ጥፋት የለም።
@mttm658
@mttm658 2 года назад
የዘንድሮ እናቶች ሰልፍሽ ናቸው
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 2 года назад
ለመፍረድ ይከብዳል ማንንልመን ግራ ገባኝ እኮ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ🙏
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 года назад
minim yihun enat enat nat bal bada new nege le enatewa yalhonech bilew yitilatal
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
ምንም ቢሆን እናት መከበር ይገባታል የፈለገ ቢሆን እናት እናት ናት
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
@@mekdaskebede4912 ትክክል
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 года назад
Ewnet new Egziabhier hakun yfred
@martawolde5270
@martawolde5270 2 года назад
በጣም ግራ ነው የሚያጋባው
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 2 года назад
አሳምነሽናል የኔ ስደተኛ አይዞሽ እግዚአብሄር ከእውነት ጎን ነው ሁሉም ይስተካከልልሻል ስደት የወጣን ልጆች ግን ስናሳዝን በገዛ ገዘባችን ጠላት እገዛለን ለዛውም የቅርባችንን ሰው አይ ትግስት ተብየዋ አስመሳይ ናት ንግግሯ ራሱ ያስታውቃል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር የእጃቸውን ይስጣቸው!
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
ከባድ ነው የሰው ሀገር የሰራውን ያውቀዋል አረብ ሀገረ ከሰራች ትክክል ነች እናቶች ለታናሽ ልጆች ያስበለጣሉ ብቻ እግዚአብሄር ልቦና ይስጥን
@hatlihbizuseahon4338
@hatlihbizuseahon4338 2 года назад
በመጀመሪያ ደረጃ ወንድም ከወንድሙ እናት ከልጅ እንዲሁም ሰዎች በሞላ በመካከላቼው ፍቅር እንደሚቀዘቅዝ አምላካችን በታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ በማቲዎስ ወንጌል ተናግሯል እግዚአብሔር አምላካችን የቀደመውን ፍቅራችንን ይመልስልን እዚህ ላይ ግን የሚዲያው ሚና ወሳኝ ነው እስኪ እኛም ዳኛ እንድንሆን እባካችሁ የተላኩትን ሽማግሌዎች አቅርቡልንና እነሱ የሚሉትን ሰምተን እንፍረድ ልጅቷን ግን ብቻዋን እንዳስቀሯት የምትረዳው ነገር አለ ግን ለመፍረድ የተላኩት ሽማግሌዎች ቃል ለመፍረድ ይመቻል
@arsesur598
@arsesur598 2 года назад
እናትዬ ጥሩ እርገሽል ውጭ ሀገር እንዴት ተስርቶ ገንዘብ እንዴት እንደሚገኝ እናውቀዋለን በእሁን ስእት እናት እባት የሚባል ነገር የለም እግዚአብሔር ነው ላብሽን መልሳልሽል ጥንቅር ብለው ይቅርብሽ እግዚአብሔርን እመስግነሽ ልጃችሽን እሳድጊ እንቺ እንደውም እድለኛ ነሽ!!!
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh 2 года назад
ምነዉ ዉጭ አገር ስንሄድ እናት ትክዳለች አጠገቦ ያሉ ልጅች ያዳላሉ አቤት ፈጣሪ ልባና ይስጣቸዉ የኔ እህት ምን አላጠፈሽም ዘመንሽ በደስታ ኑሪ አሜን ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ።
@kiwait9430
@kiwait9430 2 года назад
በጣም በገዛ ብራችን ጠላት መግዛት ያሳዝናል
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 года назад
አረ ከባድነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 года назад
ቡዙ ቤት ብዙ ችግር አለ ሁሉም እናቶች አንድ አደሉም ስደት ተወቶ ስትመለሱ እናቶች ይቀየራሉ አጠገባቸው ላሉት ያዳላሉ እነሱ እዳይከፋቸው በግርድና እቅልፍ አታ የተከራተተችው ከዛም አገሸገሸኝ ብላ ስትመለስ አውሬ ይሆኑባታል ደክማት ነው የመጣችው አይሉም ብቻ እብድ እብድ እድትጫወት ያረጓታል ስላለቀሱ እውነት ተበድለዋል አልልም አላህ ሰላሙን ያውርድላቹ እሷ ትዳሯንና ልጆቿን በደንብ አንቃ ትያዝ የሷሂወት እዚጋ ነው
@salamgedawn4047
@salamgedawn4047 2 года назад
እንዴት 4 አመት ቆይታ ቤት ይገዛል ለምን እንወሻሻለን
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 года назад
@@salamgedawn4047 ማማዬ ዛሬላይ 4 ሰርተሽ ምንም ነው ትናት ግን ተገዝቶዋል በ 20 በ 30 ብሰው ገዝቶዋል በዛላይ አ አ ወጣካለ ተገዝቶዋል ዋናው ነገር ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው
@munaomar8577
@munaomar8577 2 года назад
7 አመት ቀላል አይደለም እኮ አይ ስደትየኔ ከርታታ ትልቋ ላይ ሀቅ አለ ትንሿ ምናይነት ሙጢ ናት ወዛቸው እራሡ ሢለያይ እሥከ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰
Далее
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
🎤Пою РЕТРО Песни ✧˖°
3:04:48
Просмотров 1,7 млн
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27