Тёмный

ልጄን ያገኘሁት ያህል ነው የተሰማኝ! አማራጭ አጥቼ ነው! Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 237 тыс.
50% 1

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

24 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,1 тыс.   
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ማንኛውም ልጇን የምትወድ እናት ማድረግ ያለባትን ነው ያደረግሽው!!
@betelzenebe5252
@betelzenebe5252 2 года назад
እዉነት ነዉ
@newethiopia1025
@newethiopia1025 2 года назад
ትክክል መስኪየ
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 года назад
መስኪዬ ግን ልክ ያልሆነ ነገር አለ እውነታው እ/ር ጋር ነው
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
@@mekdiesk5867 ትክክል እግዚአብሔር ያስተካክለው
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 года назад
እውነት ነው እህቴ እናት አይድለች. ወልዳለች እሱ አባት ተብየው ያሳፍራል በጣም
@ttube7686
@ttube7686 2 года назад
በልጁ አትፍረዱ ልጁን አይቶ መገመት ይቻላል ጫና አለበት ፍትህ ለልጁ
@metabirtukan4743
@metabirtukan4743 2 года назад
በትክክል
@belalilula6909
@belalilula6909 2 года назад
nexanet balebet ager teseqayto menor yelebetm fth le Dagi 👌👌👌
@asmaitghebrekidan5364
@asmaitghebrekidan5364 2 года назад
Tekkl
@fevenhaile9346
@fevenhaile9346 2 года назад
በትክክል
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 года назад
ከዩቱብ እድታስጠፋው ነው ልጅዋ ያናገራት ይህ ማለት አባትየው ነው እንዲጠፋ የፈለገው ክብሩን ስለሚነካበት የልጁ እና የእናትየው ጉዳት አልታየውም ራስ ወዳድ ነው እሱም እንጀራ እናትየውም
@addisalematnafu7705
@addisalematnafu7705 2 года назад
አይዞሽ እህታችን አንቺ መልካም እናት ነሽ:: ልጁ በጫና ላይ ነው አንድ ቀን ይመለሳል:: አባትየው ከእውቀት ነፃ ደነዝ እንደሆነ ያስታውቃል::
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 года назад
በትክክል አባት ተብየው ሲንቀባረረ እጀግ ልብ ይስብራል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉድ ስወድሽ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 2 года назад
ዳግም በእንጀራ እናቱና በአባቱ ታፍናል ስለዚህ ፍትህ ለዳግም ከዚህ በሀላ በሰላም ለመኖሩ ምን ዋስት አለ።
@nebt9215
@nebt9215 2 года назад
አባት እና እንጀራ እናት ባለጌዎች ናቸው. በልጆቻቸው ይዩት. አይዞሽ እናት!!
@sinahaile3451
@sinahaile3451 2 года назад
እውነት ነው ሰውዬው ሚስቱን ይፈራታል መሠለኝ ዝም ብሎ ባለቤቴ ባለቤቴ ነው የሚያወራው የሆነ ዝፍዝፍ ነገር ነው ልጅማ በጣም ጫና አለበት ያስታውቃል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
@@sinahaile3451 minalbat mistu balan tiferaw yihonal mikniyatum sewiyew yasferal. Esan alawkatim bich Allah yawkal.
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የወለደ ሁሉ ደስ ይበለው አንቺ መረዳት ያለብሽ ነገር ልጁ የሆነ ተፅዕኖ አለበት ስለዚህ ልጁ ትምህርቱን እስኪጨርስ ወይም አቅመአዳም እስኪደርስ በትግስት ጠብቂው አባትየው በጣም ባህሪው ከባድ ነው
@ayshaa8864
@ayshaa8864 2 года назад
@@sinahaile3451 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sitrahamza7654
@sitrahamza7654 2 года назад
Yaywute amen
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 года назад
ያ እንከፍ አባት ተብየ ቀኑን ይጠብቅ::አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካክልልሻል እህታችን::
@zedkitchen
@zedkitchen 2 года назад
እጅግ በጣም ያሳዝና አባት ተበይው ስለራሱ ክብር እንጂ ስለልጅ ስነልቦና ምንም አልተጨነቀም እጅግ በጣም ያሳዝናል! አይዞሽ ዋናው አንቺ ልጅሽን ያለበትን ሁኔታ መርዳትሽ ነው❤❤ ልጅሽ የትም አይሄድም እራሱን በቻለ ጊዜ እናቴ ብሎ ፍልጎሽ ይመጣል እናት ምንም ጊዜ እናት መተኪያ የሌላት ናት🤲
@tigisttaye4087
@tigisttaye4087 2 года назад
እ/ር አምላክ አለልሸ አዉቀዉነዉ ልጅሽ ነገ ጠዋት አሩቅ አይደለም አራሱ ይመጣል
@tinbitteshome2635
@tinbitteshome2635 2 года назад
አባትየው ....ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ ይላል የእግዚኤብሄር ቃል የእኔ ወንድም....እራስህን ፍጹም አድርገህ አታስብ....ለይቅርታ ለሰላም እና ለፍቅር ትልቅ ቦታ ይኑርህ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 2 года назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ምንም እንዳይፀፅትሽ በሚዲያ ባትቀርቢ ኖሮ አታገኚውም ምንም ቢሆን እናቱ ነሽ ..
@key-ow5fp
@key-ow5fp 2 года назад
Yes
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 года назад
ገንዘብ ፈልገሽ ነው እንጂ ከአባቱ ጋር የሚኖር ልጅ ወጦ ሚዲያ ወጦ መቀባጠሩ ጥሩ አይደለም ከአባቱ ጋር ያለ ልጂ ተስፋ ቁረጭ
@ruta1324
@ruta1324 2 года назад
@@user-ik4gw1dh1i you are evil 😈
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 2 года назад
በትክክል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@zelekefeven6396
@zelekefeven6396 2 года назад
አንቺ ምርጥ አናት ነሽ ማርያምን .....ኡፍ ንግግርሽ እራሱ ይማርካል እመቤታችን ልጅሽን ባለበት ትጠብቅልሽ
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 2 года назад
በጣም እናት ይገልጻታል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_ጨዋ እናት ነች የልጁ አባት እርጉም ነው_
@askalgirma2343
@askalgirma2343 2 года назад
Amen Amen Amen
@dst1684
@dst1684 2 года назад
እኔ ምን እንዳልኩ ታቃላችሁ ወንድም በኖረኝ አድናቂዋነኝ የተለየች ታጋሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ነች
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 года назад
አሜን::
@mde5145
@mde5145 2 года назад
የጀራ እናት የጭቃ እሾህናት ለማንኛውም ልጁን አላህ ያሣድግልሽ እያደገሢሄድ ምርጫው የሡይሆናል አይዞሽ
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያደነኩሽ የአባቱ ስረአተ አለመኖር ውሸት ጥላቻ አነጋገርሽን ትግስትሽን ሳይረብሸው አደበትሽን ቁጥብ አርገሽ በጨዋነት ጀምረሽ በጨዋነት የጨረሽው አምላክ ይባርክሽ ከልጅሽ ጋር በአካል ተገናኝተሽ ለማየት ያብቃን
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 года назад
ወይ ነገግርሽ ኢትዮጵያዊ ጫዋነት የአለው።ንግግር ነው።አግዚአብሔር ሁሌ ከአነቺ ጋር ነው።ስንት አይነት አባት አለ።ፍትህ ለሴቶች 💚💛❤️
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 года назад
እኔም ልጄን እዲህ ነው አላገናኝ ብለውኝ በናፍቆት እሰቃያለሁ
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 года назад
@@sarahaliu6733 አይዞሽ የኔ እናት
@tiruneshegebretsadik
@tiruneshegebretsadik 2 года назад
ልጁ ጫና አለበት
@Hali4127
@Hali4127 2 года назад
ዳግም ምርጥ እናት ነዉ ያለችህ ምንም አይክፋህ ሚዲያ ላይ ስለወጣህ እናትህ ጋር ደዉለክ አግኝት የዳግም እናት ምንም መጥፋ ነገር አላደረግሽም ምርጥ እናት ነሽ በርቼ
@ruthdaniel59
@ruthdaniel59 2 года назад
What the heck are you talking about. Why your son gets disturbed. It doesn't make sense. His mom is looking for her son if you are truly a Christian you suppose to teach your son to love his mom and care about her. You are making excuses for your failure. God is love teach your son to love and care. I have 2 boys born in America they care about their grandparents and their Aunts and uncles. I show them how to love and care about families.
@ruthdaniel59
@ruthdaniel59 2 года назад
You are very mature
@mesrtsojore3998
@mesrtsojore3998 2 года назад
@@ruthdaniel59 ውሸት
@user-kj4hj8gh2m
@user-kj4hj8gh2m 2 года назад
የኔ ትሁት ቆንጆ አይዞሽ በጣም የምትወደጂ ጠካራ ሴት ነሽ እኮን ደስ አለሽ ምንም አላጠፍሽም ።አይዞሽ እናት ነሽ ማንም የአንችን ልጂ በጉልበት በገዘብ ሊለይሽ አይችልም ልጂሽ ግን በጣም እየተሳቀቀ ነው እሱ በል እያሉት ነው የሚልሽ ይወድሻል ይፈልግሻል ተረጂው በርች በጣም እምትወደጂ እውነትን የያሽ ነሽ
@tegstmengstu9105
@tegstmengstu9105 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እንኳን ልጅሽን አገኘሽው አትቀየሚው ስለሚናፍቅና ተፅዕኖ ስላለበት ነው አባትየው በሚዲያ እንኳን ሲናገር ቃላት አጠቃቀም አይችልም ስነ-ልቦና የሚባለውን ነገር እራሱ አያውቀውም
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 года назад
የኔእናት ደስ ብሎኛል ስላየሽው ልጅሽን ...አባቱ ግን እርጉም ነው ...ይመስለኛል የእንጀራ እናት የእንጀራ እናት ናት ...መድሐኔዓለም ነፃ ያውጣው !!
@ethiofood3906
@ethiofood3906 2 года назад
Yes it is true, he is a bad dad.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃ አባባልሽ ነው ያሳቀኝ አሜን ነፃ ያውጣው ትክክል ልጁ በጣም ተጨንቋል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Good mom. Don't remove the video.
@genetbogale8343
@genetbogale8343 2 года назад
ከእናት የምትበልጥ እንጀራት አለች እንደዚህ አትበይ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነዉ የጀራ እናቱ መጥፎ ልትሆን ትችላለች አባትየዉም እረጉም ናቸው
@12345glo1
@12345glo1 2 года назад
አሜሪካ እሚኖር ልጅ ይሄን ያህል ከፈዘዘ ልጁላይ ትልቅ ጫና አለበት።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
ትክክል
@askalgirma2343
@askalgirma2343 2 года назад
It is true
@abn1008
@abn1008 2 года назад
That is true.
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m 2 года назад
በጣም
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 2 года назад
That's true I feel sorry for the kid he looks sad
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
ዳጊዬ ምርጥ እናት አለችህ ወስጦም ውጫዊም ውብ የሆነች ስለዚህ ተረዳት እሺ ❤🙏
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
አይዞሽ:የኔ: ውድ: እህቴ: አንቺ: ምንም: ጥፋት: የለብሽም: ከመጀመሪያ: እስከመጨረሻው!!! እንኳን: ደስ: ያለሽ::🍀🌸🌻💐🎉🎊🎆❤️🌸💚🌻💐
@ekramyassen5975
@ekramyassen5975 2 года назад
ምንም ጥፋት የለብሽም ስላገኘሽውም ደስ ብሎናል የኔ እናት
@yordanoshaile6338
@yordanoshaile6338 2 года назад
አባትየዉ፣ዲክታተር፣ነዉ፣ጥንብ፣ከብት፣ሰይጣን፣ጋላ፣ባለጌ፣ሆዳም
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 года назад
ትክክል ነሽ እህቴ ማድረግ ያለብሽን ነው ያደረግሽው እሼ ይቅርታ ልጁ ችግር እንዳለበት ያስታውቃል በእነሱ ትእዛዝ ነው መልክት ያስተላለፈው አይዞሽ እህቴ በርቼ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 года назад
EXACTLY RIGHT....
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
በትክክል እነሱ እንዳስገደዱት ግልፅ ነው
@naneamen4825
@naneamen4825 2 года назад
በትክክል በል የተባለውን ነው የሚለው ሲያሳዝን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 года назад
በትክክል ያስታውቃል እኮ ሲያወራ በሰቀቀን ነው የሚያወራ የነበረው በጣም ጭቆና አለበት እናትዬዋ ግን ተስፋ አትቁረጪ በርቺ እህቴ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ልጁኮ ተጽኖ አለበት ልጅ ነውኮ ቪዲዮው ራሱ ይነሳ ያለው ልጁ ይመስልሻል 👈😗😗😗
@user-zk9vi7ge6h
@user-zk9vi7ge6h 2 года назад
ምንም ነገር ሊፀፅትሽ አይገባም ትክክል ነው ያደረግሽው አነጋጋሩዋ ብቻ ይበቃል በጣም ጨዋ ናት። ሰውየው ግን ያወቀ መስሎት ከሆነ በጣም ተሳስተሀል ልቦና ይስጠህ
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 2 года назад
ምርጥ እናት! እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን መልካም ቦታ ያድርስልሽ
@ethioqueencleo6445
@ethioqueencleo6445 2 года назад
እናት አሜሪካን አገር ልጆን የማግኘትና የማየት እኩል መብት አላት እንዲህ አይነት መብቶን እባካችሁን እንርዳት እናት ስለሆንኩ የናትን ነገር እናት የሆነ ያውቀዋል
@rahmatsaid4695
@rahmatsaid4695 2 года назад
ዳጊየ ታድለህ ምርጥ እናት አለህ
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 года назад
አባትዬው በጣም እራስ ወዳድ እና ለእራሱ ክብር ብቻ የሚያስብ ነው። ልጁንም እናቱን እንዳያገኝ እና እንዲጨነቅ ያደረገው እሱ እንጂ አንቺ እናቱ አይደለሽም። እናትን ማግኘት ተስፋ ይጨምራል እንጂ ጭንቀት አያመጣም። ደግሞ ብዙ አማራጭ ነበራት የሚልሽ ካወቀ አራት አመት ሙሉ ለምን እራሱ አያገናኝሽም ነበር። አሁንም እንደሚመስለኝ እሱ ተተጨነቀው ለሚስቱ ብቻ እንጂ ለንጁ አይደለም። ልጁ የልቡን እንዳይናገር የታፈነ እና በእራሱ በአባቱ ተፅእኖ ያለበት ይመስለኜ። እንደ እኔ ሰውዬው ክፉ አባት ነው። ለብዙ ዘመን ያስጨነቀሽ እሱ ነው አንቺ በርቺ እና እራስሽን ጠብቂ ልጅሽን ግዜው ሲደርስ ታገኝዋለሽ።
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 года назад
አይዞሽ እግዝያብሄር መልካም ነው ልጅሽን እንኳን አገኘሽ ፀልይ አብዝትሽ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ልጅ እናትክን ማግኘት ትፈልጋለክ ብሎ አይጠየቅም. እናትክን አግኝ አባትክን አግኝ እያልን ፍቅርን መስበክ ነው. ትክክል ብለሻል.
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 года назад
ከዚህ አረመኔ አባት ተብየጋ በቅጦት ከሚያዲግ እዳንች አይነት ትሁት እና መልካም የዋህ ደግ እና ገራገር እናት ጋር በችግር እና በስነ መግባር ባያዲግ ብየ ተመኘሁ
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 года назад
በትክክል ልጅ ትልቅ ተጽኖ አለበት ሳይኩልጅም የተጉዳ ነው እሚመስለው አባትየው ክልጅ ይልቅ ቢዲው መለቀቁ ነው ያስጨነቀው አርመኔ ነው ክሚናገርው ቃል ያስታውቃል በጣም መጥፎ ለልጅ ህይወት እማያስብ ስው ስው አይደለም ባልጊ እንድሆን ያስታውቃል አንድ ቀን እውነቱ ይውጣል የሆነ ነገር አለ ክልጁ ላይ በነጻነት እንዳይሆን የታፍን ነገር አል ብቻ ክዝች መልካም እናቱ ጋር ቢሆን እላለው እርጋታዋ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ደምሩኝ
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 2 года назад
ወገኖች አንድ ነገር ልንገራቹ እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው በሱ እድሜ ያሉ ወንዶች ልጆች እራሳቸውን ያጠፋሉ እና ልጄን ኢትዮጵያ ልልከው ነው።ናቱ ጋር ቢሆን ጥሩ ነው።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 года назад
@@ahlutube8472 Endemamere Weda
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 года назад
እውነት ነው ከእናት ጋር በፍቅር በነፃነት በችግር ማደግ ምንኛ እድለኛነት ነው😭
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 2 года назад
አይዞሽ አንቺ የተረጋጋሽ እና እምትናገሪዉን እምታዉቂ ሴት ነሽ በርቺ ልጅሽን ከዚ ጉድ አዉጪዉ ብዙ የሚረዱሽ ኢትዮጵያዉያን አሉ
@s.m.749
@s.m.749 2 года назад
Dagim, if you’re watching this, please don’t feel sad about your mom coming out on public to look for you. She loves you and cares a lot about you. We can tell you’re being pressured by others. This is not an embarrassing video to you, only ones who should be ashamed of themselves are the grown ups behind the scenes who prevented you to call your mom. I wish and pray for your safety, I’m sure once you’re 18 and finally independent, you’ll meet your mom in person and finally express your love freely without any pressure. Til then Take care and May God protect you!!!
@chattynegn2149
@chattynegn2149 2 года назад
I don’t think that’s what he feels in fact I am sure he is happy to see her whatever the means. he is saying what he was told to say. I plead to the people where he lives to save the boy from that family it’s clear he is under a lot of control and danger if he doesn’t do as he is told!
@sademas
@sademas 2 года назад
@S.M well said👏 it's visible that this poor boy in control by psychopath father and his wife.
@bluekal9706
@bluekal9706 2 года назад
well said 👏
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 года назад
That’s awesome 👏
@selamabera7256
@selamabera7256 2 года назад
Exactly 💯
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e 2 года назад
ልጅሽ ችግር ውስጥ እንዳለ ነው የተሰማኝ ::እንኳን ደስ አለሽ ድምፁን ስለሰማሽ❤️
@meazagonichegoniche7583
@meazagonichegoniche7583 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሄር አለ በቅርቡ ከልጅሽ ጋር እንድትገናኙ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን
@genetalemu4453
@genetalemu4453 2 года назад
የኔ እህት ጀግና ነሽ ♥️ አንደበተ እርቱህ የተረጋጋሽ ምርጥ እናት! እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን መልካም ቦታ ያድርስልሽ 🙏🙏 አባት ተብየው ግን እግዚኦ የቅር ይበልህ 😭😭 93 አባት እና እንጀራ እናት ባለጌዎች ናቸው. በልጆቻቸው ይዩት. አይዞሽ እናት!!
@fatumamohammed2940
@fatumamohammed2940 2 года назад
እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ልጅሽን በማግተሽ ሲቀጥል ልጅሽ ልጅሽ ነው ሁሉንም በትእግስት ጠብቂ!!!
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 года назад
አግዚአብሔር. ይመስገን
@helenhailu655
@helenhailu655 2 года назад
Yemr aznalehu edezi aynet abat yelem sijemr melkam hasab binorew noro edezi aynet mels aysetm neber nafkot dersobk eyew tasaznalek nege edaykochk lelj wededkm telak kenat adelem mistk ate atkerbm kehod jerba aymokm ena adebetk eyegodaw yalew keso mefeleg belay yate alagbab nggr new ahunm kenatu bagbabu agenagnew nshua gba
@mehrettekle929
@mehrettekle929 2 года назад
Nafkot aygelm alk lezawum yenatna lji nafkot awo hiwet siyalf alayeh yhonal gn lngerh behiwet eyaleh memotn ewekew ljhm anten lemasdeset binagerm ere demo asferarthew bihons bcha ljoch aluh aydele behone agatami Egziabhier yasayh endtakew ljgn ewunetegna smietun btadamtew yshalhal nege antem atagegnwum .
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 2 года назад
አልሽንዴ? አባትየው ክፉ ነው የድሮ ሚስቱ ጥላቻ ይነበብታል! እናትቱም ደግ አትባልም! ናፈቅች አገኘችው ዴስ አላት? ሊላት አይገባም:: ልጁ ደስተኛ አይመስለም እንዴት ሆኖ? አሁን ዴሞ ተጨማሪ ጫና ተደረበበት:: እወድሻለሁ ግን ጥሩ አልሰራሽም ያለ መሰለኝ:: ስሙት እንጂ! ነዉ,,mother instinct,, ኢትዮጵያ ጥሎ ተሰደደ:: በልጁ ቦታ ሆኖ አሳቢ ጠፋሳ:: አባትና እናቱ የሚናገሩት ልጁን የሚጎዳ ብቻ ነዉ:: ልጁ ብቻ ነው ለማቻቻል ና ሁለቱንም ላለማስቀየም የሚጥረው:: ፈጣሪ ይርዳው::
@senaitgebrehiwet2851
@senaitgebrehiwet2851 2 года назад
Yes it is true.
@meronmesfin7196
@meronmesfin7196 2 года назад
አባትየው ግን የሰራኸውን ስራ ወደፊት በልጆችህ አግኘው ። ሰይጣን ነህ በእውነት
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርትተሽ ፀልዪ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሰጥሻል አይዟሽ አንችንም ልጅሽንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለአባት ተብዬው ልቦና ይስጠው
@lalaside9094
@lalaside9094 2 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እነሱ የስራቸውን ይስጣቸው ልጁ ተጮቁኖ ነው ያለው ፈጣሪ ይጠብቀው
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
በእውነት እንዳንቺ ጨዋ የተረጋጋች ሴት ብልህ አስተዋይ አላየሁም ልጅሽን ስላየሽው ድምጹን ስለሰማሽው ደስ ብሎኛል ልጅሽ እጅግ ከባድ ተፅዕኖ ውስጥ ነው ያለው ጸልይለት አባትየው ግን ሰው ያላወቀው እብድ ነው አስመሳይ ባለጌ እንደሱ አላየሁም ምን አይነት እናት እንዳሳደጉት እኔንጃ
@shewaregedzike7754
@shewaregedzike7754 2 года назад
አዎ ተክክል ዉይ የሴጣን ቁራጭ የኔ ደርባባ ጨማ ከአፋዋ ማር ነዉ ጠብ የሚለዉ አቤት ኪዳነምረትዮ እንኳን ከሱ አለቅኖርሽ ልጁሽ የአንቺ ነዉ አሁን በቅርብ ትገናኛላችሁ ኪዳንዮ አለች አይዞሽ በርቺ
@China-ol5pw
@China-ol5pw 2 года назад
አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል!!! ልጁ በብዙ ነገር ተበድሏል ሲቀጠል አንተን ብሎ አባት እናት ብታጠፋ እንኳን አልለያቸውም ብለህ በየግዜው እየደውልክ ማገናኘት ነበረብህ ሲቀጥል እርግት ያለች እና መልካም እናት መሆኗ ተመስክሮላታል እንዳንተ አይነቶች ናቸው ምድርን በውሸት የሞሏት በተቻለ መጠን ለልጁ አንድ መፍትሄ እግዚአብሔር ይስጠውና የሚከታተለው ሰው ያስፈልገዋል ያንተ ጩኸት ነው ልጁን ስነልቦናውን የሚነካው እንጂ እናት ምን ግዜም እናት ናት።ደሞ አታፍርም ፎቶ ቆርጣ ትለጥፋለች ገለመሌ ምትለው ፎቶው እንኳን ቢኖራት ዛሬ አደባባይ ላይ አትወጣም ነበር የምትናገረውን አታውቅም እንጂ ብታውቅ ኖሮ እንደ አባት ተረጋግተህ እናት እና ልጅን ለማገናኘት መጣር አለብህ እንጂ እንደ አበደ ውሻ መጮህ ለልጁ በሽታ እንደሆንክበት በግልፅ ያስታውቅብሀል ከቻልክ2/7 ቃጥላ ማርያም ፀበል ሄደህ ተጠመቅ ወይም ያለህበት አደርስልሀለሁ በተረፈ ልጁ ወደድክም ጠላህም ነገ እናቴ ብሎ እንደሚሄድ አትጠራጠር እግዚአብሔር ከታሰረበት እስራት ይፍታው።
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 2 года назад
ልጁ ነፍስ ካውቀ ስለሔደ ይሉኝታ ይዞት ይመስላል የምታሳድገውን እናቱን ያለማስከፋት መሰልኝ እናቱን እደሚወዳት እደናፈቀ ያስታውቃልአይዞሽ ይወድሻል አባቱ ግን ለምን እንደዚህ እደሆነነ አላቅም ምንም እሚያስከፋ ነገር የለም
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 2 года назад
afe kurit yibalilish
@mcell1734
@mcell1734 2 года назад
አሁን አብራው ላለችው እናቱን አውሪያት fb እናት ስለሆነች ትረዳሻለች
@user-dd1wo9wk2n
@user-dd1wo9wk2n 2 года назад
ምርጥ እናት ነሽ አደብሽ ደስ ይላል አይዞሽ ልጂሽ ትልቅ ሲሆን እጂሽ ይገባል
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፈልጎሽ ይመጣል እናት እናት ናት ።
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 года назад
አባቱ ልበ ጥቁር ነው ከልጁ ህይወት እና ጉዳት በላይ የተለቀቀው ቪዲዬ ነው ያሳሰበው አንች ምንም አላጠፋሽም የኔ እናት አይዞሽ ልጅሽም አንድ ቀን ይገባው እና ይረዳሻል እንዳይከፋሽ እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቅልሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
ትክክል
@user-vi1hb8uk4w
@user-vi1hb8uk4w 2 года назад
ምሰጋናው የ14 አመት ልጂ ካለው ወደUSA ሲመጣ ድቁናው ፈርሶል ማለት ነው እሡ ግን ዳቆነኚ ብሎ መድሀኒአለም ቤተከርሰቲያን ሲያገለግል ነበር አሁን ሚዲያላይ መውጣቱ ያሰጨነቀው ድብቅ ሂወቱ ሰለተጋለጠ ነው።የቤተከርሰታያንን ህገ ሰረአት ሰለካደ ነው ሰላም ያጣው። እውነት ጋዜዋን ጠብቃ ወጣች
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 года назад
@@user-vi1hb8uk4wይገርማል እግዝያብሔር አጋለጠውቤቱንሲያረክስ ከርሞ
@saraash4619
@saraash4619 2 года назад
አባትዮው የቀን ጅብ ነው
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 2 года назад
በጣም ወሽታም ነዉ
@merontefra4825
@merontefra4825 2 года назад
እውነት ልጁ ችግር ውስጥ ነው የሰማይ አምላክ ያግኝህ ልጄ ልጄ። ምን አይነት አባትህ ነህ እባክህ ለልጅ ጤነት ስትል ነጻነት ስጠው
@yonaszekarias3299
@yonaszekarias3299 2 года назад
ዳጊዬ እናትህ በሚዲያ ስለአፈላለገችህ በጣም በጣም ልትደሰት ይገባሀል እንጂ የሚያሳዝንህ ነገር የለም መፈለግ መወደድ ደስ ይላል ዳግምዬ እናቶችም መብት አላቸው በዓለም ላይ አትጨነቅ ነፃ ሁን ጎበዝ ቆንጅዬ ጨዋ እናት አለህ ደስ ይበልሕ ታዳጊ ስለእናት ከጋደኞችህ ጋር ተነጋገሩ ይገባሀል ፍስተር ፋሚሊ ያሉ ልጆች እንካን ነጻነት አላቸው
@ziy7130
@ziy7130 2 года назад
ወላጅ እናት ጥሩ ተረድተሽዋል እግዚኣብሄርን ጤና ሰጥቶን እውነታው ይወጣል አባትየው እንኳን ለአባትነት ለጉርብትናም ያስፈራል comment ማንበብ ከቻሉ ይታረማሉ
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 2 года назад
አራመኔ ነው ያየው ያቃል የእናት ናፍቆት ከባድ ነው እናትም የልጇ ናፍቆት ከባድ ነው። አይዞሽ ማር ልጅ በጣም በደል ጫና አለበት ፍዝዝ ይላል ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልሽ ማር❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
እኔም ልጁ ለይ አፌን ከፍቼ ቀረኮ ልጁ የእና ነፍቆት እና የእናሱ ጫና አፍዞታል 👈😭😭😭😭😭😭😭
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 года назад
አሜን::
@newlifenewlife518
@newlifenewlife518 2 года назад
ሰውየው ያጭበረብራል ካህንነኝ እያለ ቤተክርስቲያን ያገለግላል እኛጋር ነው ስለዚህ ኢንፎርሜሽን ለማየት ለ እናት ሚዲያ ላይ ተከታተሉት በእውነት ስለ እግዚአብሔር ብላቹ ህ እግዚአብሔር ሆይ እንድኛ ድፍረት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይደረግልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 2 года назад
@@kidistkassa7093 linkun askmichiw
@yasminomar202
@yasminomar202 2 года назад
አቤት ስርአት የምትገርሚ ሰው ነሽ የምር ደሞም አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ማን እንደ እናት🥺🥺🥺❤
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ እንዳታዝኝበት እንኳን ድምፁን ሰማሽ ራሱን ሲችል ወዳች ይመጣል ያሳለፈውን ችግር ሁሉ ይነግርሻል ያኔ እንዳትፀፀች ይሁን ብለሽ ተይው አባትዮ ክፉ እንደሆነ ያስታወቃል ለምን ካላችሁ ሲጠየቅ አላቅም እሱን ጠይቅ ይላለ ለህፃልጅ ነገ የጅህን ይሰጥካል እውነት እለክ አለሁ አባት ተብየው አነጋገርህ የክፋት ነው ጥላቻ ምንም አያመጣ የወለድክላትን የልጅክ እናት ናት በትትና መናገር እንደት ይቅር የተዋለደ ሰው ቢገባህ ቤተሰበ ነው ልጁም ይችን ካየካት እናት ሚስጥር ናት ዳግም አስተውል ምንም ግፊት ቢኖርበህም በናትክ የመጣን No ማለት አለበክ አዎ የእንጀራ እናት ክፉ ናት ቤሆንም ለናትህ ፍቅርህን ሳትሸማቀቅ መግለፅ አለበክ በኮፊደስ የምናገረው አባት ተብየው ክፉ ነው ሰውን ከአፉ በሚወጣው በገመት ይቻላል ልጁ በሐሳብ ስምጥ ይላል በመሃል ሀቁን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@madimadde9019
@madimadde9019 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ሁሉንም ስያውቅ ይገቡዋል አሁን የለበት ሁኔታም አባትየውም ጫና ልያደርግበት ስለሚችል እንጄራ እናትም ብዙ ነገር ብለው ሊያስፈራሩት ይችላሉ ስለዝህ አንቺ ታገሽው ግዜ ሁሉንም ይፈቱዋል
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በአባቱ እና በእንጀራ አባቱ ለታፈነው ልጅ ለዳግም
@selamtube5798
@selamtube5798 2 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@alemalemu7656
@alemalemu7656 2 года назад
Ur right no more no more
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 года назад
እውነት ነው ፍትህ ለዳግምና እናቱ ይሄ አጭበርባሪ ሰው መጋለጡ በጣም ደስ ይላሉ ብዙ ወንዶች እንዲህ አይነት የጭካኔ ድርጊት ስለሚያደርጉ መጋለጥና መቀጣት አለባቸው
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
@@tinbitayele9797 ልጅን ለአባት መስጠት ብዙ ችግር አለው አንዳድ እራስ ወዳድ ወብዶች ስሜታቸው ከልጃቸው በልጦባቸው ልጃቸውን ለእንጀራ እናት አሳልፈው ይሰጣሉ ባልየውም ልጁም የሴትዮዋ ትፅኖ አለባቸው ደግ ሴት ገፍቶ ሲለሄደ መጥፎ ሚስት ሳትሆን አቀርም አስር ጊዜ ባለቤቴ ባለቤት ይላል
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl 2 года назад
No more
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 2 года назад
እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ የልጅሽን አይኑን ድምፁን በርቀትም ቢሆን ስላሰማሽ:ግን ልጁ ተፅእኖ እንዳለበት በትልቅ ፍርሀት ውስጥ እንዳለ ያስታውቃል አባትየው በጣም ጨካኝ ትቢተኛ እንደሆነ ያስታውቃል አወዳደቁ ደሞ አያምርም በተቻለ መጠን ይህንን ልጅ ከዚህ ቤት የሚወጣበት መንገድ ቢኖር ጡሩ ነው social workers ቢያገኙት Guardian angels ሆኖ የሚቀበለው ሰው ቢመቻችለት ጡሩ ነው this boy he’s still in underage he needs someone to take him out from this horrible place. he’s dad he’s not good enough to take care this boy. He put his son under pressure😡
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏በጣም መቀመጥ አቅቶት ቦርጩ ይቅበጠበጥ ነበር ፈጣሪ ቦሮጩን በአንድ በሽታ ያስተንፈልን እርጉም
@naneamen4825
@naneamen4825 2 года назад
በትክክል እዚህ ሐገር እንዳደገ ልጅ አልሆነም ሽምቅቅ ይላል ምንም ደሃ ብትሆን እናት እምዬ እናቱ አጠገቡ ብትሆንለት ኖሮ እንዲህ አይሆንም
@meazamita7683
@meazamita7683 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ አቺ ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል ሰዉየዉ ግን ጉረኛ ነው ለልጅ ተጨንቆ ሳይሆን ለራሱ ክቡር ተጨንቆ ነው ገማፈሪያ ወሸታም ነገር ነዉ
@bahsenhabib6385
@bahsenhabib6385 2 года назад
U have a beautiful mom
@hirutmekonnen7217
@hirutmekonnen7217 2 года назад
ፎቶ መቁረጥ መብቶ ነው ምን አገባትና የሠውሠው ትለጥፋለች ልጆ ልጆ ነው
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
የኔ እህት በጣም አስትዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽ ላአችም አረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ውዴ ❤️🙏🙏
@edenmeshesha9953
@edenmeshesha9953 2 года назад
ምንም አላጣፋሽም የኔ እህት ትክክለኛውን አካሄድ ነው ያደረግሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 года назад
መቼም አንድ መልካም ኢትዬጵያዊ አይጠፋም ይችን እናት አግብቶ የሚወስድ አይጠፋም እባካችሁ ተባበሩ ሁሉም ያልፋል ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
የኔ የዋህ የተለየ ሀሳብ አመጣሽ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 года назад
በጣም እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው ያገባት የታደለ ይችን ወርቅ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
ምርጥ ሀሳብ ነው በጣም የተረጋጋች ሴት ነች
@eleniabera5775
@eleniabera5775 2 года назад
የኔ እናት. እንኳን ልጅሽን አይኑን አሳየሽ ገና አሜሪካን ትመጪያለሽ 18አመት ሲሆነው 12ክፍል ሲመረቅ እናቴ እንድትመጣ ማለት ይችላል አይዞሽ ትንሽ ነው የቀረው ታገሺ ገና አብረሽው ትኖሪያለሽ ጭንቀትሽን የወለደ ያቀዋልተባረኪ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ብቻ ለሁሉም ይስጥ።
@belalilula6909
@belalilula6909 2 года назад
👌👌👌💒🤲💒🤲💒🤲🙏🙏🙏
@yeniyayusuf4736
@yeniyayusuf4736 2 года назад
አስለቀሽኝ አንች በጣም መልካም እናት ነሽ አላህ ከጅሽ ያስገባው የኔ ውድድድድ
@aregashgetahun8034
@aregashgetahun8034 2 года назад
የኔ መልከ መልካም ፀባዬ ሰናይ ንግግርሸ ስርአትሽ ውብ ኢትዮጲያዊ ሴት አይዞሽ ለልጅሽ ፀልይለት ጥሩ ደረጃ ያድርስልሽ አባትዮው ትቢተኛ ጨካኝ ነገር ነው ማስተዋል ይስጠው ልጁ ከእናቱ ጋር እድገናኝ ሀላፊነት መውሰድ ነበረበት
@enatfamily407
@enatfamily407 2 года назад
የኔ እናት በጣም ነው እምታሳዝኝው እፍፍፍፍፍፍ ልጅሽ ግን የታፈነ ጩህት አንድ ቀን ይጮሀል ይህ ቀን ያልፋል አባትየው ግን በጣም መጥፎ ነህ እውነት እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ አንድ ቀን አድጎ ሁሉንም ታየዋለህ እመኑኝ አንድ ቀን ትስቃላችሁ ልጁ አንጄቴን አላወሰው ሀብት ምናባቱ ዋናው እኮ......
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
18ሢሞላቸው ይፈቀድላቸዋል እንደፈለጉ እንዲኖሩ አሜሪካላይ እንሻአላህ ቀርቦ የሚያወራበት ቀን ቅርብ ያርግላት
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ትክክል
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 года назад
Batkkel
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 года назад
ገና ልጅ ነሺ ቆጆ ነሺ ጸባይሺ የተረጋጋሺ መልካም ሴት ነሺ አይዞሺ በልጂሺ ትደስቻለሺ እግዚእብሄር ከልካይየለውም ስወየው ተኮለኞ ነው የወለደ ያውቃዋል ጠንካራ ሁኚ እሱ አንቺን ያነደደ መስሎት ነው ቀፎ
@zteshome75
@zteshome75 2 года назад
መልካም እናት ነሽ እዳታስጠፊው ስራው ስለተጋለጠበት ነው እግዚአብሔር ያዋርደው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 года назад
ቆንጆ ተባረኪ አይዞሽ ልጅሽ ሲያድግ ይገባዋል።
@helenabebe6929
@helenabebe6929 2 года назад
በእውነት ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የስራችሁ ምን ያህል ሴት ልጅ ጉዳት እንደሆነ ዘጠኝ ወር ተሽካማ አጥብታ አሳድጋ ትምህርት ስለሚጎዳ ብሎ ልጅ ሲናገር አባት ሌላ ሚስት ስላገባ በትእቢት አይደል ይላል ደስ እሚለው አባት የዘራውን ታጭ ዳለህ ውጭ ሀገር ነው ያለህ እመነኝ ነገጠዋት ወይኔ ይመጣል ምነው እናውቃለን የሀበሽ ልጅ ከአስር አንዱ ነው እናት አይዞሽ በርቺ 🥰💪
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
የእኔ ውብ አንቺ ልክ ነሽ የልጅን ነገር የወለደ ብቻ ነው ሚያውቀው እንኳን ደስ አለሽ አባትየው መጥፎ ሰው መሆኑን በአደባባይ አይተነዋል ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@tg5279
@tg5279 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽየወላድ ገመዱ አንድ ነውና የእናት ድምፆ ሂወት ይቀጥላል እንጅ አያስቆጣም ነበር አንበተ መልካም ነሽ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 года назад
_እንኳን አይኑን አየሽው የእኔ እናት❤❤ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አሁንም_
@yedipro1145
@yedipro1145 2 года назад
ምን አይነት ሰው ነው እርጉም ነውደግ አደረግሽ ልጅሽን ለማግኝት እንኳን ሚዳያላይ ሌላም ማድረግ መብትሽ ነው አይዞሽ🌷🌷❤
@bandzgaming7894
@bandzgaming7894 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለእናት የልጇ ድምፁ መስማት ትልቅ ዜና ነዉ ማየትሽ ደግሞ ተመስገን ነዉ አይዛሽ ልጂሽ እያደገ ነዉ በራሱ መመራት ሲጀምር በነፅነት ይመጣል በርቺ የልጅሽ አባት ግን ቲበተኛ ነዉ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
ትክክል ነሽ ፈዝዝ ብሏል እናት ልጃን ታውቃለች አይዞሽ ዉዴ በርግጠኝነት ልጅሽ ሲያድግ ይመጣል የኔ ዉድ የአምላክ ይጠብቅልን ዉዴ ይህ ልጅ እግዚአብሔር ያሰድግልሽ ውዴ ❤️❤️🙏
@jemmawork838
@jemmawork838 2 года назад
እናት ምንግዜም እናት ናት !!!ልጁ መቼም ይሁን እናቱን መፈለጉ አይቀርም እናትና ልጅን ማለያየት አይቻልም !!!ከእናት የተፈጠረ የእናት ፍቅር ያለው የእናትን ፍቅር የሚያውቅእናትና ልጅን አይለይም
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 года назад
አባትየው እራሱ ያስፈራል እንኳን ደስ አለሽ ልጁ እየፈራዉ ነው የሚያወራው ክፉ እናቱን ስላገኘ ምንም ጭንቅላቱ አይበጠበጥም አንተ ነህ ጭንቅላቱን የበጠበጥከዉ ዳቢሎስ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ከነመልክሽ ከነአነጋገርሽ
@belalilula6909
@belalilula6909 2 года назад
👌👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏
@yenied895
@yenied895 2 года назад
ኧረ ይድፋው እራሱ ጭንቅላት ሳይኖረው ስለ ጭንቅላት ያወራል ይሄ አውራሪስ
@meronbelay6147
@meronbelay6147 2 года назад
እጅግ በጣም ስነስርዓት ያላት ሴት እንኳን ደስ አለሽ ነገሮች ሁሉ በሂደት መስመር ይይዛሉ ተስፋ እንዳትቆርጪ እህቴ አይዛሽ
@birhanmokenen6091
@birhanmokenen6091 2 года назад
ዳጊ በተፅእኖ ዉሰጥ ነዉ ያለዉ 100%ያሰታዉቃል ገን አይዞሽ ቀሰ እያልሽ አግባቢዉ ሚድያ ለይ ወጥተሽ መናግርሽንም ደስ ብሎታል ምክንያቱም በአካል ከብዙ አመታት በሃላ የሚወዳት እናቱ ሰላየ ደስ ብሎታል ግን እነሱን ለማሰደሰት ብሎ ነዉ አዉርጂዉ ያለሽ:: እሰከአሁን እንካን ደህና ሆነልሽ እንጂ ከዚ በሃላ ምንም አይሆንም ምክንያቱም አድጎልሻል አይዞን ::እንዳዉ እንደኔ ግምት ቪድየዉ እየደጋገመ ያየዋል ደሰም ብሎታል ሰለአየሽ ::አይዞሽ በረቺ ፀልይ::አንደበትሽ ደሰ ይላል የናት ሆድ ሰፊ አሉ እንግዲ እግዛብሔር ያሰችልሽ እንጂ አባትዮ በጣም መጥፎና ትልቁ በሽታ እሱ ነዉ ክፋ አባት ነዉ ::አዋ እናት የልጅ መድሃኒት ናት :: ዳጊ ራሱን ከቻለ በሃላ ብዙ የሚነግርሽ ነገር ይኖራል ግን ለአሁኑ በትእግሰት አዉሪዉ ብዙ መልካም ነገርም አትጠቢቂ አይክፋሽም በነሱ እጅ እሰካለ ድረስ ራሱ መሆን አይችልም :: ቸር ይግጠምሽ እህቴ
@hhyy2559
@hhyy2559 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሸ አባትና የእንጀራ እናት ይህን ነገር በራሳቸው ልጆች ደርርሶባቸው አላህ ያሳያቸው ለካ እንደዚህ ይመራል እንዴ የሚልበት ጊዜ ቅርብ ያድርግባቸው አይደለም የወለደ እንል የወደደም ያዝናል ለአንቺ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ኢንሽአላህ
@thetwins7759
@thetwins7759 2 года назад
የኔ እህት ጀግና ነሽ ♥️ አንደበተ እርቱህ የተረጋጋሽ ምርጥ እናት! እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን መልካም ቦታ ያድርስልሽ 🙏🙏 አባት ተብየው ግን እግዚኦ የቅር ይበልህ 😭😭
@asmeretghirmai7412
@asmeretghirmai7412 2 года назад
Supper mather አይዞሸ የኔ እህት አመለ ሰናይ ነሽ አነጋገርሸ ያስታውቃል ልጂስ እንዳንች ነው አየዞሽ ረእግዛአብሔር ካንቺጋር ነው 😭😭🐪🐪🎄🎄🌴💕💕💖💖❤️💚💙
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 года назад
ወይኔ አባትዬው ሲያናድድ እናትዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካምነትሽን ከፊትሽ ያስታውቃል ልጁ ተገዶ ነው
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 года назад
ሲያድግ በጣም በመልካም ያስብሻል አይዞሽ ብረቅዪ💕❤️
@haregmak1519
@haregmak1519 2 года назад
አይዞሽ ጌታ መልካም ነው። እናትና ልጅነታችውን ማንም አይሰርዘውም።
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 года назад
ዝም በይ የኔ ቆንጆ እኳን ብቻ የልክሸን ደምፅ ሰማሸ ፈጣሪ የእናትነት አጀትሸ ደሰ አለው ልጁም ይሄን አለ ብሸ አትቀየሚው የኔ እህት ሰውዬው ላይ ትልቅ። ከፈት አለበት ሰውዬው ላይ ልጁም በካባድ ተፅኖ እዳለ ያሰታውቃል እህቴ አይዞሸ እራሱ ልጅሸ ፈጣሪ የፈቀደ ቀን እማ እዲህ ሆኜ እዲህ ያልኩት ሚልሸ ቀን እሩቅ አይደም
@kasechfekena7603
@kasechfekena7603 2 года назад
Enkwan dess alesh abatu gen tenkolegna nw kangageru yasetawekal egzer yredash
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 2 года назад
ትክክል
@sentayhugesess4482
@sentayhugesess4482 2 года назад
እንድች ብለሽ እንዳታስጠፊ አባትየው ጉዱ ስለወጣ ነው እራሱን ደብቆ የኖረ ሰው ነው ሕዝብ ይይለት ልጆቹም አድገው ያባታቸውን ስነስርአት ይወቁት
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 года назад
የእንጀራ እናት እና አባትየው ጉዳቸው ስለወጣ ነው video ይነሳ የሚሉት. አደራሽን video እንዳይነሳ ይቀመጥ. የእንጀራ እናት እና አባት በጣም ክፍ ክፍ ናችሁ....ፍርድ ከላይ አለ☝️
@md8505
@md8505 2 года назад
ዋው እንኳን ደስ አለሽ ከባለፈው ዛሬ ለየት ብለሻል በጣም ደስ እንዳለሽ ታስታውቄለሽ
@gizeworksisay3540
@gizeworksisay3540 2 года назад
አነተ በጣም የምትገርም አባት ነህ ታሳፍራለህ ትእቤት ወድቀተን ትቀደማለች የላል አሰተወል አነች የተረጋጋሽ እንኮን ደስ አለሽ። አነተ የሰው ልጅ የምትለው የራሰህ ልጅ አየደል እንዴ ሜስትህ አየደለች አምላክ ማስተወል ይስጥህ ።
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 2 года назад
ልጅ ጥፋት የለበትም አባትየው የመከረውንነው እማራጭ የለውም ልጁ አባትየው ማስተዋል ይስጠው ልጅም ጌታ ይጠብቀው እንፀልይለታለን ማሪዬም አይዞሽ ለልጅሽ ፀልይለት አይዞሽ።
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 года назад
የኔቆንጆ ስርዓትሽ እራሱ ደስ ሲል አይዞሽ ልጅሽ ልጅሽነው ግን ተጽኖ እዳለበት በጣም ያስታውቃል ተጨማሪ አባትየው በጣም ውሸታም ነው ያስታውቃል ንግግሩ በሠለጠነ አለም ላይ እንደሚኖር አይነት ሰው አይደለም አንቺና ልጅሽን ማንም ሊለያይ አይችልም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ነገር ደፊት ታወራላችሁ ካንቺ ይልቅ ልጁ በጣም ያሳዝናል ምክንያቱም ነፃነት የለውም በጣም በጣም ያስታውቃል
@konjikonjo9521
@konjikonjo9521 2 года назад
አይዞሺ እህቴ ፈጣሪ አችጋ ይሁን ዳግም በሰላም ያገናኛችሁ እደስሙ
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 года назад
መልካምና የተረጋጋሽ ሴት ነሽ እህቴ ልጅሽ ልጅሽ ነው ማንኛውም እናት ለልጇ ያላትን ፍቅርና ናፍቆት ነው የተናገርሽው አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይረዳሻል ትገናኛላቹ ልጁ ጭቆና ያለበት ይመስላል ፈዘዝ ብሏል ፍትህ ለታዳጊው ዳግም ሰውየው ግን አፈ ቀላጤ ነው ልብ ይስጠው
@tsinatnahom9816
@tsinatnahom9816 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ያንቺ ታሪክ የሁሉም ታሪክ ነው። ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ። ላንቺም ጥንካሬ ይስጥሽ። ህመምሽ ህመሜ ስለሆነ አስለቅሰሽኛል። ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነውና ጠንክሪ እህቴ!!!
@rthgfg9720
@rthgfg9720 2 года назад
የአዲሳባ ልጅ በመሆን ብቻ ተጠቃሚ መሆን አይቻልም ከምን በላይ ቅንነት ያስፈልጋል ,,ቅዱስ ሚካኤል ልጅሽን ይጠብቅልሽ በእውነት ዳግምዬ አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ ያሳድግህ እናት እናት ናት አይዞህ ,,,አይዞሽ እናት አይዞሽ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 года назад
አሜን::
@SerkalemGSiyum
@SerkalemGSiyum 2 года назад
Dagim, you should be proud of this amazing, beautiful inside and outside, caring mother! This video is a witness that you have a loving mother who never let go her beloved son! She is fighting for you! Don't be embarrassed of the story. This is a story of extraordinary mother. Look how your mother is polite and disciplined in her speech. Learn from your mother not from the toxic people who kept you away from her!
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 года назад
ተይው የኔ ቆንጆ ትምህርቱን ተምሮ ይጨርስ ምንም አታድርጊ አባትየው ጋርም በሰላም ተነጋግራችሁ ጨርሱት ለልጅሽ ስትይ ለዳግም ስትይ ናፍቆቱንም ቢሆን ቻል አድርጊዉና ልጁ ተምሮ ያሰበበት ይድረስ ያው ልጆች አድገው ትልቅ ቦታ እንዲደርሱ አይደል እናት አባት ሚጥረው ስለዚህ ልጁን ተይው ባለበት ይማር እንዳለሽ ቪዲዮውን አስተፊለት እንዳለሽ አድርጊ ልልጅሽ ስትይ ❤️
@misrakferede1784
@misrakferede1784 2 года назад
አንቺ ስነ ስርአት ያለሽ ነሽ ልጅሽን እንኳን አየሽው አባትየው በጣም ክፉ ሰው መሆኑ ያስታውቃል ልጁም የፍርሀት ፊት ነዉ ያለው እናት በምንም የማትለወጥ ናት አይዞሽ ጠልቶሽ አይደለም ፍራቻ ይዞት ነዉ ግድ የለም 18 አመት ሲሆነው ይጠይቅሻል አይዞሽ የኔ እህት
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 года назад
Mother is key of life always mother is number one for she kids
@chattynegn2149
@chattynegn2149 2 года назад
Not all mothers there are evil mothers as well
@alemalemu7656
@alemalemu7656 2 года назад
Of course
@qal211
@qal211 2 года назад
እናትዬ አይዞሽ ጥያቄሽ በጣም ትክክል ነው ።
@tigestababe8742
@tigestababe8742 2 года назад
አቺ ጨዋ ነሽ የኔ ማር እና እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ መጨረሻውን ደሞ ፈጣሪ ያሳምረው
@konjolife6362
@konjolife6362 2 года назад
She is so polite, I can’t stop crying, I’m feeling her pain
@zezeyassin605
@zezeyassin605 2 года назад
She is polite and very classy
@be8cab
@be8cab 2 года назад
Very polite
@amezenechwoldemeskel6648
@amezenechwoldemeskel6648 2 года назад
በጣም ጨዋ የሆንሽ እናት ነሽ አይዞሽ ልጅሽ ትለቅ ተፅና እንዳለበት ይታወቃል አንድ ቀን ከታፈነበት ይላቀቃል
@amezenechwoldemeskel6648
@amezenechwoldemeskel6648 2 года назад
ሰውየው አጠቃላይ ከእዉነታ የራቀ ሰው ነው ከአዲስ አበባ አሜሪካ ነውወይስ ከአሜሪካአዲስ በአምስት ዶለር መደወል የሚቀለው ? ያሳዝናል በልጁ ላይ የአይምሮ ጫና የፈጠርከው አንተ ነህ
@addis5144
@addis5144 2 года назад
ወይ አነጋገር ወይ ስነስረአት ወይ መልክ እንዴት አይነት ጨዋ ነው ያሳደገሽ you should proud on your Mom Dagi i wish if she is one of my family .
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 2 года назад
100 percent true
@rozinawoldemariam793
@rozinawoldemariam793 2 года назад
I know true bless her more 🙏🏽🙏🏽
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
What a looser is the father of her son God must be know he was not right person for her
@abinethaile901
@abinethaile901 2 года назад
አይዞሽ የኔ እናት ስልክሽን ብትሰጪኝ እና ብናወራ እዚህ ስለምኖር ምረዳሽ ነገር ካለ
@hanansultan3163
@hanansultan3163 2 года назад
የኔ ቆንጆ ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ አላህ ይርዳሽ
@men_addis12
@men_addis12 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት በልጅሽ እንዳታዝኝበት መክንያቱም አባትየው በል የሚለውን ነው እየተናገረ ያለው ቪዲዮን አስጠፊው የሚልሽ አባትየው በላት ብሎት ነው እንጂ ምንም የሱ ሀሳብ አይደለም ልጁ በአባትየው በጣም ተፅኖ እየተደረገበት እንደሚናገር ያስታውቃል እና ምንም እንዳይከፋሽ ደሞ የሚገርመው ልጁ ሲያድግ እራሱ እውነቱን ተናግሮ ያዋርደዋል አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
ትክክል
@newlifenewlife518
@newlifenewlife518 2 года назад
ሰውየው ያጭበረብራል ካህንነኝ እያለ ቤተክርስቲያን ያገለግላል እኛጋር ነው ስለዚህ ኢንፎርሜሽን ለማየት ለ እናት ሚዲያ ላይ ተከታተሉት በእውነት ስለ እግዚአብሔር ብላቹ ህ እግዚአብሔር ሆይ እንድኛ ድፍረት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይደረግልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
እኔም ሀሳቤ ይሄው ነው ሲያድግ ጉዱን ያወጣዋል ብዬ ተስፋ አለኝ
Далее
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 1,1 млн
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 1,1 млн