Тёмный

በማይታመን ዋጋ የሚሸጠው ቤት  

Weha Tube ውሃ ቲዩብ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

በየጊዜው እንደዚ ቆንጆ ቤት እንዲደርሳቹ ቤተሰብ ይሁኑ
ለበለጠ መረጆ
09-47-40-41-42 ይደዉሉ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 месяца назад
35 Million በጣም እርካሽ ነው አላለም ወይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Kenashe elaklew
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 2 месяца назад
እድሜ ልኬን እንኳን ብሰራ ይህንን ሁሉ ብር አላገኝም ፎፎፎፎ 50 ሺህ በቅጡ የለኝም
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 месяца назад
@@WuhaTube1 ወንድም አለም እንደው የግዜው ነገር ገርሞኝ ነው እድሜ ፈጣሪ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን
@mahhamedhamza1173
@mahhamedhamza1173 2 месяца назад
አጋነንከው 20 million ብትልኳ ያምርብሀል
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅ግንኮ ሌሎች አሉ የሚችሁ ከሸቃሎች ውጭ 😢😢😢ይብላኝ ለኛ
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj Месяц назад
ገና እድሜና ጤና ይሰጠን አዲሰ አበባ ውሰጥ ገና ቤት ይረክሳል በ 500ሺ ብር ግዙን ብላችሁ የምትሉበት ቀን ይመጣል መጠበቅ ነው ወድሜ
@amanuelyilma9762
@amanuelyilma9762 2 месяца назад
35 ሚሊዮን አይደለም በ 15 ሚሊዮን ገዢ ከተገኝ አሪፍ ነው በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘቡን ኢንቨስት ማድረግ ማንም አይፈልግም
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 месяца назад
35ሚሊየን ማለት 300ሽ የአሜሪካን ዶራል በብልክ ማርኬት ተመንዝሮ ነው ስ35ሚሊየን የሚሆነው ምን ማለታቸውነው ደፍር ይገርማሉ በጣም በፍጹም ኢትዮጵያውያ ለዛውም አዲስ አበባ ላይ መግዛት ኪሳራ ነው
@yoftahe6886
@yoftahe6886 2 месяца назад
​​@@eskedarhibstu8389inasa hoo ezi erasu eko bet yigezal yikelidal I'm not going to spend over 80k to bay house in Ethiopia 😂
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 2 месяца назад
@@eskedarhibstu8389 ላለው ሰው ውድ አይባልም ፡፡ እንደውም ቤት አሁን ረክሷል ፡፡
@abebechmohammed5410
@abebechmohammed5410 Месяц назад
Ere!!!
@amanuelyilma9762
@amanuelyilma9762 Месяц назад
@@abebechmohammed5410 ere ነው ያልከው... ሞክረዋ, ለትርፍ ተብሎ የሚገንባው ቤት በቀለም ያሳምሩታል እንጂ የውስጥ quality ምን እንደሆነ ሁሉም ያውቃል ግን ቁጥር ሲጠሩ አይፈሩም, እርግጠኛ ነኝ ቁጥሩን ፃፈው ቢባል አይፅፈውም
@samuelmulatu634
@samuelmulatu634 2 месяца назад
ገለጻ ስታደረግ ነገር አትደጋግም። አጭርና ግልጽ መረጃ ብቻ ስጥ። የቤቱ ዋጋ በጣም ውድ ነው በዚህ ዋጋ G+2 ቤት ሞልቱዋል። ግዜውን ያገናዘበ ዋጋ ጥሩ። ቤቱ ቦታው ከመስፋቱ ውጪ ምንም የተለየ ነገር የለውም።
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 2 месяца назад
አንድ ቤትን የሚያስወድደው ቤቱ ሳይሆን ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ነው ፡፡ ይህ ቤት ሌላ ቦታ ቢሆን በ20ሚሊዮን ሊሸጥ ይችላል ፡፡ መሀል ቦሌ ቢሆን ደግሞ ከ40ሚሊዮን በላይ ሊሸጥ ይችላል፡፡
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
ከሁሉም የበግ ማንጠልጠያ አጉል ቦታ ነው የተሰራው አልገዛውም😊
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 2 месяца назад
ልኡል ርካሽ ከሆነ ለምን አንተ አትገዛውም ደፋር
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 месяца назад
He acts like he got that amount of money. 😅 Crazy newe
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 Месяц назад
He has only 35 thousand😅😅😅
@mimemime4785
@mimemime4785 2 месяца назад
ልዑል በርታ ❤ ግን እስኪ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው ለስደተኛ የሚሆን ቤቶችን ፈልግልን ስደት መሮናል
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 2 месяца назад
እ😂
@Melon-sh6cf
@Melon-sh6cf Месяц назад
ደፋር ዝምብለህ ዋጋው እንደዚህ ነው አትልም ርካሽ ነው አታምኑኝም ከምትል ቁጥር ተማር መጀመሪያ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 месяца назад
ቀልደኛ ነህ በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብህን ማውጣት ለስጋት ነው ወንድሜ ብዙ አፍሪካ አገር አለ ንብረትህ የማይወሰድብህ አንተም የምትከበርበት ያለስጋት የምትናርበት ያለህን እየተቀማህ ነገ ለልማት እንፈልገዋለን የምትባልበት እገር መቼ እንደምነሳ የማላውቅበት አገር ላይ እገር ሲናረን እናስብበታለን
@AdaneDG
@AdaneDG 2 месяца назад
35 ሚልየን ካለኝ ኢተዮጵያ አልኖርም
@user-fi3wh7wu5s
@user-fi3wh7wu5s 25 дней назад
በሰላሳ ምሊዮን አራት እንዲህ አይነት ቤት ይገዛል እዉነት ሻጭ ከሆናቹ ቀንሳቹ በትክክል ተናገሩ
@misganatube23
@misganatube23 2 месяца назад
ልዑሌ በርታ🎉🎉🎉🎉
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 2 месяца назад
በ5 መቶ ሺ ብር ባዶ ቦታ ካለ በናትህ .... አረብ ሀገር ስልችት ብሎኛል የራሴ የምላት ማረፊያ ቢኖረኝ እገባ ነበር ኡፍፍፍ
@tolesabayisa-ll2yt
@tolesabayisa-ll2yt 2 месяца назад
Betam Arif Bet nw demo yegeletsgibet menged Des yilal#### I Really Appreciated####
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Amasagenalew
@Birhan0121
@Birhan0121 2 месяца назад
የሆነ ሰዉ ሰርፕራይዝ ቢያደርገኝ❤❤❤
@saradamalash2859
@saradamalash2859 Месяц назад
😂❤❤
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 Месяц назад
😂😂❤
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 месяца назад
ታሾፍለህ ምነው በርካሽ ባትለው ስወድህ አሀን ግን ታዘብኩህ አፍክን ሞልተህ በርካሽ ዋጋ ትላለህ
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Yekereta katefaw kenashe bete elkalew Betel balew waga erkashe selahona new
@waskan7329
@waskan7329 2 месяца назад
እውነቱን ዋናው ቦታው ነው ለዛ ነው በርታ
@semirkamil3357
@semirkamil3357 15 дней назад
በጣም እርካሸ ነው ይገርማል ይህ ቤት ከሰዓት ወር በፊት 60 ሚልዮን አይገኝም አይ ግዜ አንዳንዳ ኮሜንታተሮች እናንተን አይመለከትም
@rahelwgeorgis8822
@rahelwgeorgis8822 2 месяца назад
በጣም አካበድከው አብዛኛው ቪላ ቤት እንደዚህ ነው ምንም የውጭ ሴራሚክ አልተጠቀሙም ሁሉም የግድግዳ ሴራሚክ የሀገር ውስጥ ነው
@fitsumalemayehu7853
@fitsumalemayehu7853 2 месяца назад
ግን አይፍረስም
@bizuneshnune6519
@bizuneshnune6519 2 месяца назад
ፈራሽ ነው ወደህ ግባ ክክክክክ
@user-gr5ie1yx8l
@user-gr5ie1yx8l Месяц назад
ቤቱ ሲያምር 🙆🏾
@feventecht6852
@feventecht6852 Месяц назад
konjo konjo konjo konjo.................................. ,betam betam,betam....................
@Alem468
@Alem468 2 месяца назад
በርታልን ወጌሻ❤❤🎉
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 месяца назад
ይህ ሁሉ ብሩ ከየት ይመጣል ምን አለ ለመዳም ቅሞሞች ብታስብ😢😢😢
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Enelekalen
@ABUAKREM
@ABUAKREM 2 месяца назад
ምርጥ RU-vid thumbnail ልስራልህ አናግረኝ
@exworld877
@exworld877 2 месяца назад
Lerask sera mejemriya
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 месяца назад
@@exworld877😂😂
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Месяц назад
ጥሩ ጎበዝ አስተዋዋቂ ነበር ክ የኸንን ለሸኩ ቅምጦች ነው የሚሖነው ለኛ አዮሗኖም፡።
@hiwotrobins6818
@hiwotrobins6818 2 месяца назад
ብዙ ክላይንት የምታገኘው ኣነስ ኣነስ ያሉ ቤቶች ስትሸጥ ነው
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
AMASAGENALEW
@msaddis4164
@msaddis4164 Месяц назад
አይ አንተ የትኛው አለም ነው ያለሄው አትልፋ የሜገዛህ የለም ያገራችን ብር ተከስኮሶ በሽም በተገዛህ እንኩን በሜሌዬን ሃሃሃ ልፋ
@hanna4751
@hanna4751 2 месяца назад
በጣም በጣም እርካሽ ነው
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w Месяц назад
አረብ አገር ያለነዉ 70 አመት ከሰራን እንገዛለን ግን አንኖርበትም ለተስፋ ብቻ ነዉ 😅😅😅😅
@EteteTube-biruk
@EteteTube-biruk 2 месяца назад
RU-vid እኔም ሰራለው ገብተክ video ayiteke አበረታታኝ ወንድሜ ……..ወጌሻ ከተማርከውም ምክር ካለክ🙏🙏🙏
@lubabahussain671
@lubabahussain671 Месяц назад
አንዛዛህው
@wubalemasfawu9912
@wubalemasfawu9912 2 месяца назад
Berta brother❤❤❤
@enteente3714
@enteente3714 2 месяца назад
Adam Alun betoch aberin mesret echelale fiqadena kehonk
@evenatube25
@evenatube25 Месяц назад
Interior design betem yastalal ..attractive aydelem..betem wudnw
@dhduuerhddjdjjrr618
@dhduuerhddjdjjrr618 2 месяца назад
ሰላም ወንድሜ የንግድ ቦታ እስከ ስንት ይገኛል ? ቦሌ አራብሳ ኮንዶሜንዬም ምድሩን ከተገኘ ፣ መገናኛ ፣ ሰሜኤስ ፣ወሰን ፣ ኮተቤ ፣ ካራ ፣ጣፎ ፣ በነዚህ አካባቢ ከተገኘ እባክህ አሳውቀን አቅሜ የሜፈቅደው 1• 800 000 000 ሚ
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Ala dewl
@ትግስት955
@ትግስት955 2 месяца назад
ዋውውውው በእውነት ይገባዋል ያምራል❤
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 18 дней назад
ደፋር ካሽ ነው እኛ የመዳን ኩሽና አጥበን እንኳን መቶ ሺ ብር የለንም
@professorMRx-x3s
@professorMRx-x3s Месяц назад
Ere bskh ezaw betl lay reks yale bet akrb
@dhhdjjd4993
@dhhdjjd4993 2 месяца назад
ዋውው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤እሚገዛዉ ሰው እደለኛ ነው ❤❤❤❤❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 месяца назад
እኔ የምለው ለኔ ብቻ ነው ወይስ ለእናተም ነው ሚሊየን የሚባለው ቁጥር እንደ ትንሽ ብር ቀለል ብሎ የሚጠራው
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 2 месяца назад
በዉነት የኒም ሁልግዘየ ጥያቄየነዉ
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 2 месяца назад
ቆየ በትንሽ ነገርም ሊጠራ ይችላል መቶሺ ሆነ
@oreobaddie9
@oreobaddie9 Месяц назад
are you mistaken this with three G home price, it is proven to the higher end this for 3G
@mitudesalegn8117
@mitudesalegn8117 2 месяца назад
I loved it! Because house. Great price
@hebtasheAewoke
@hebtasheAewoke 2 месяца назад
ዋው አደኛ ነው
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Tnx
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 месяца назад
ይገባዋል ቤቱ ተወደደ ለምትሉ በእኔ እና በእናንተ አቅም ሳይሆን ላላቸው እርካሽ ነው በርታ ወንድሜ🎉
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 месяца назад
Dahawus inidet yihuna
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 2 месяца назад
ይህ ብዝበዛ እንጅ ትክክለኛ ዋጋ እይደለም ለምን ሀብታሙስ በዚህ ዋጋ ይግዛል የተሰራ ከመግዛት እራሳችን ብንሰራው እከእሁኑ ዋጋ አራት አምስትእጥፍ ይተረፍል።ድሮ አያት ሲጀምር ምን የመሰለ ቤትግራውንድ ፕላስዋን በሶስመቶ ሺህ ይግዛ ነበር ያዋጋ የሰው ደሞዝ፡ እንደሆን ያው ነው አሁን ምን አግኝተው ነው ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ያውም ርካሽ የሚሉበት እይገባኝም ልዪነቱ እስቲ ተመልከቱ ውድነቱ ፍሬን እንደትበጠስ መኪና ነው እረ ፍሬናችሁን ያዙ፡። ?😂
@MesayKenenisa
@MesayKenenisa 2 месяца назад
በርቺ ብሮ
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Tnx
@farismuhammad8421
@farismuhammad8421 2 месяца назад
በጣም ያምራል የእውነት ይገባዋል እኔ እንደምፈልገው አይነት ነው ግን ምን ዋጋ አለው ሚሊዮኖች በዙ❤❤❤
@AlemAlem-uj9df
@AlemAlem-uj9df 2 месяца назад
Koye fecha kondominam aseyagn eska 2 miliyen dirasi shaqalit nagn ka dubai
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Elakalew
@user-en5se3kj9j
@user-en5se3kj9j Месяц назад
35 Million new rkashe yalkew!!! Wey zendro😮😮😮😮😮
@bizuneshnune6519
@bizuneshnune6519 2 месяца назад
እኔ እገዛለሁ በ አስራሰባት ሚሊዮን
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 2 месяца назад
ኦሆወንድሜሲያምርሌላነውግንቱጃርይግዛውእኔእንድአቅሜየጭቃቤቴንገዝቼእርፍልበልሃፍታምአሪፍዋጋነውእኔያችኑኤልሼፕቤቴንገዝቼእርፍልበልበትአንተበርታልንጥሩነውአቅምላለው
@giovannigallo2575
@giovannigallo2575 2 месяца назад
Hey bro, can you show us from outside it’s very important one thing I can see what you did you cut straightaway that we need to see outside
@RuthiTube
@RuthiTube Месяц назад
በርታ ታማኙ
@HEAVENSPOT777
@HEAVENSPOT777 Месяц назад
Tax ena Geber tara geregeda mnamn manew mekefelew weys netsa new 😅😅
@lulalula7120
@lulalula7120 Месяц назад
እርግጠኛ ነኝ የሚፈርስ ቤት ነው ኮሪደር ልማት ብለው ስንቱን ሜዳ ጣሉት
@natan3629
@natan3629 Месяц назад
ብቻ... ወበከንቱ
@Awardtube-lg1wr
@Awardtube-lg1wr 2 месяца назад
በጣም እፈልጋለሁ
@Tegengetachew
@Tegengetachew 2 месяца назад
Eski esk $20M Yalu batochen asyln
@sead-w6s
@sead-w6s Месяц назад
ዩቱብህን አሰባስብ አተው ዝብለህ እሚሆን ነገር ነው ማሳየት እኛ አቅሙም ቀድሩም የለን ወድሜ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 2 месяца назад
እሥከ ሥምንት መቶ ካለህ አሣየን እሡ ላሜርካኖች ነዉ
@wubalemasfawu9912
@wubalemasfawu9912 2 месяца назад
35million hamster kombat bihon❤❤❤
@johnjohny7273
@johnjohny7273 Месяц назад
ዋጋው እውነቱን ንገረን
@Awardtube-lg1wr
@Awardtube-lg1wr 2 месяца назад
Address
@user-pf5pn3wu3i
@user-pf5pn3wu3i Месяц назад
ለእኔ ዘመናዊ ያልሆነ ፈልግልኚ
@zaxvcsamri
@zaxvcsamri Месяц назад
ቤቱ ዋው ያምራል ግን ምን ያደርጋል ኬት አምጥቼ ልግዛው
@user-lw3jb2ir5y
@user-lw3jb2ir5y 2 месяца назад
አረ ለኛ ለቅመሞች የሚሆን ቤት
@halemuhalemu
@halemuhalemu 2 месяца назад
I can’t afford it, but it is a beautiful house
@MiheretTsegaye-gq3tt
@MiheretTsegaye-gq3tt Месяц назад
America 🇺🇸 menen yemesela bet hulat egazalahu ayeeee emama ethiopia makinash wodi ebetesh wode …. Azenalahu eza lemetenorut
@peace4all584
@peace4all584 Месяц назад
35 Million birr 😀😁😂😃
@kidumes7941
@kidumes7941 2 месяца назад
Bethel 35,000,000 bezih zemen😂😂wish you luck.
@zebenayalew4010
@zebenayalew4010 2 месяца назад
35ሚሌን ስትል ደግጨ እወጣለሁ ሰል ሰብስራይቡን አስቸዉ አረፍኩ😂😂😂😂
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Amasagenalew
@bvxgfz925
@bvxgfz925 2 месяца назад
ቤቱን ብቻ ነው ሠዎቹንም አብረህ ነው35 ሚ 10 ሚሊወን የቻለ ቢገዛው ምንም አይል
@avi_king301
@avi_king301 16 дней назад
የሠራተኛው ሽንት 😢ቤት እኔ እቀይረዋለሁ 😅 25M ከሸጣችሁ ነው ታዳያ
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y Месяц назад
ያለ እርካሽ የማያቅ ኪት ነው የመጣው
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t 2 месяца назад
35ሚሌየን ብቻ ክክክክክክክ
@user-du5yh1xv8h
@user-du5yh1xv8h 2 месяца назад
መደራደር ይቻላል ወይ
@PamqlGanal
@PamqlGanal 15 дней назад
Jackson Jose Wilson Shirley Young Brian
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je Месяц назад
1 ሚሊዬን እስከ 1.አምስት የሚገኝ ይኖራል
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Месяц назад
I will buy it 12 m.
@sisg6492
@sisg6492 2 месяца назад
konjo mtlwan word kyeryer argeh tetkmew man
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq Месяц назад
Hmmmmmm 14amte Madame bate sercha 1million ylgnm, 35mil.. rkashi nw hohoyi yalebotaye nw ygebawt bel bro chawo 🤟
@Abi21203
@Abi21203 2 месяца назад
አዎ አቅርብልን መግዛት ለሚፈልጉ ብዙ ነገር ታቀልላቸዋለህ አንደኛ 🤔🤔🤔
@lemmafamily8665
@lemmafamily8665 Месяц назад
35 Million?????? $650,000.00 dollar ማለትኮ ነውና። አብደሃል እንዴ? እዚህ USA ሁለት ቄንጆ ቤቶትች ያስገዛል።
@GililaAyele
@GililaAyele 2 месяца назад
Koy ena melaw remember vedio lemen telekalek sewu yeselchal kemechersaw new yayehut ena lewagaw gagetew 15 dekeka mulu esun lemayet gezaAlatefaw ater betaregew aref new
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 2 месяца назад
ቀልዱን ወድጄዎለሁ
@waskan7329
@waskan7329 2 месяца назад
ቤተል ማሻአላህ
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 месяца назад
Ene milew 1 million alegh lelawin kes biye likifel serche bemariyam
@user-nr7sh9sv7g
@user-nr7sh9sv7g 2 месяца назад
35ሚሊየን ቢኖረኝ አገሬ ገብቼ ቁጭ ብየ እበላ ነበር
@user-sy5ld1sn9d
@user-sy5ld1sn9d 2 месяца назад
እኮ መቸ ሽት ቤት አጥብ ነበር እየመረረኝ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 Месяц назад
ቤቱን ገብቶ ለማየት ያስከፍላል ❓
@kaluasegid3867
@kaluasegid3867 Месяц назад
እርካሽ ነው ምን አባቱ
@webitethiopia5811
@webitethiopia5811 Месяц назад
ወይ ብቻ 😂😂😂😂
@user-wz8xy3xi4v
@user-wz8xy3xi4v Месяц назад
15mn የሚገዛ የለም;
@BezaKifle-ft3yp
@BezaKifle-ft3yp 2 месяца назад
era ledeha yemhone bete !!!
@afatujaru1522
@afatujaru1522 Месяц назад
ቀልደኛ
@hiwottirfu5716
@hiwottirfu5716 2 месяца назад
H❤❤❤❤❤
@hebtasheAewoke
@hebtasheAewoke 2 месяца назад
ግን ለማዳም ቅመሞች የሚሆን ፈልግ😅😅😅😅
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi eheta
@እኔማንነኝ
@እኔማንነኝ 2 месяца назад
​@@WuhaTube1አማራ ክልል ስራልን
@amanibrahim7764
@amanibrahim7764 Месяц назад
Yemedam qemem endet nesh medam qemem eske sint waga now mitifeligiw
@user-el1rs8jj8g
@user-el1rs8jj8g 2 месяца назад
ሊፈርስ የተዘጋጀ መሆን አለበት
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 месяца назад
ከዶንኪ ቱዩብ ነው የመጣነው እስኪ ለኛ የሚሆን ፈልጉልን ወይም አድርጉልን የእኔና እኔን መሰል እህቶች እንደናትህ እኔ 12 አመቴ ነው በአረብ አገር እድሁም እስከ 18 አመት የቆዩ አሉ ይሄን ያልኩህ እናትህ የኛን ሂወት ያውቁታል አንተም አቀኸዋል 14 አመት ተቀምጠው 70000ሽብር ነው ይዘው የገቡት 😢😢😢
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 Месяц назад
ወድሜ እኔ ኢሄን ቤት ማገኘዉ ገነት ዉስጥነዉ ሆሆሆ አረ ተወኝ
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 Месяц назад
Ayawatam
@user-tj9zi9lb3q
@user-tj9zi9lb3q 2 месяца назад
Maashallah
Далее
የሰአዳ ልብ ተሠበረ💔
13:49
Просмотров 111 тыс.