Тёмный

በረከት በላይነህ ፡ አዲስ አበባ ተሽጣለች | Bereket Belayneh (ክፍል 3) 

Dejaf TV
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 253 тыс.
50% 1

In this episode of "Dejaf Ke dawit Tesfaye Gara", Bereket and dawit mainly discuss about Addis Ababa and its hopes and challenges concerning it's water resources.
#dejaf #Bereketbelayneh #ቁጥር፲፬ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #addisababa #politics #geopolitics #interview #history #coffee #water #trading #arabic #eyayufenges

Опубликовано:

 

24 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 797   
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Месяц назад
በጎ ድፍረትና ብዙ ቁጭት ያለበት ሰው በኪዬ😥❤እና as you know, nobody listens these days. but dawit is very attentive. የእውነት ግን በዚህ ጊዜ እንኳን በዓለም በሃይማኖት ራሱ የሚያዳምጥ ሰው ጠፍቷል። ሁሉም ለፍላፊ ነው። ዴቭ በጎ እድል እንደመረጥክ እወቅ አድማጭ በመሆንህ ታድለህ💟ደግሞ ታውቃለህ አደል ሰው እንዴት እንደሚወድህና ፕሮግራምህን በፍቅር እንደሚጠብቅ Stay in this respect 🙏❤በረከታችን ኑርልን❤🙏
@user-pq4hd6bu6h
@user-pq4hd6bu6h Месяц назад
ሀሳቤን በሙሉ ቁጭ ስላረግሽው ❤❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Месяц назад
Same ❤🙏
@user-dy4ro8lo3v
@user-dy4ro8lo3v Месяц назад
@@danayithabte4733 Same here, bless his attentive listening
@seifugezahegn6497
@seifugezahegn6497 Месяц назад
ምን እንደምልህ አላውቅም።ከክፉ ይጠብቅልን
@netsanetkifle624
@netsanetkifle624 Месяц назад
በጣም ግሩም ነው።ብዙ ወጣቶችን ድረሥላቸው።ምንጮችህን ለልጆቹ ሁሉ እንዲደርስ አትሠሥት። ተበረክ ወንድሜ።
@mightyg8545
@mightyg8545 Месяц назад
የዳዊት በፅሞና የማድመጥ እና ሀሳብን የማስጨረስ ትእግስት የበረከት ሀሳብን የመተንተን ብቃት ከጥልቅ ግንዛቤ ጋር 👏👏👏👏
@liwen642
@liwen642 Месяц назад
ወንድሜ እያወራ አንድ በቅርቡ የወጣ የከርሰምድር ውሀ ቆፍረው የሚጠቀሙ ድርጅትችን በተመለከተ ቆፍሮ ለመጠቅም የሚያስችል አንድ መመሪያ አአ ከተማ አስተዳደር ወሀና ፍሳሽ ባለስልጣን መስ/ቤት አውጥቷል ለምን እንዴት ከዚህ ጋር አያይዞ መመልከት ተገቢ ይመስለኛል።
@mindayeneshhailu7910
@mindayeneshhailu7910 Месяц назад
ተመስጬ ከማዳመጤ ብዛት ሲቋረጥ እንዴት እንደደነገጥኩ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር ያቋረጣችሁበት ቦታ የሚቀጥለውንም ክፍል ለማዳመጥ በጉጉት የሚያስጠብቅ ነው ዳዊት አንድ ጥያቄ ጣል አርግተህ እንዴት ሰው የልቡን እንዲናገር የምታደርግ ከሚያቀርበው እንግዳ ጋር ምን ማውራት ማስወራትም እንዳለበት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ምርጥ አዳማጭ ጋዜጠኛ ስለሆንክ አድናቆቴን እና አክብሮቴን ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም ዳዊትም በረከትም ኑሩልን እኔ የእንዲህ አይነት እውቀቱም ግንዝቤውም ስለሌኝ እጅን በአፍ ላይ አስጭኖ በአግርሞት የሚሰማ ጨዋታ ነው የሆነብኝ በረከት ትክክልም ሁን አትሁን የምታወራው ነገር ግን ስሜት ይሰጣል ተሳስተህ እራሱ ቢሆን ስለሀገርህ ግድ ብሎህ እንዲህ የተወሳሰበን ነገር ለማወቅ የሄድክበትን የንባብ ጥግ ሳስበው እና በገባህ ልክ ለእኛ ለአድማጮች ለማሳወቅም ባደረከው ጥረት አክብሮቴን ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም
@SelamuMulat
@SelamuMulat Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Месяц назад
ያብዛልን ተባረኩ ህውነታው ይሄ ነው ‼️ ሀገሬ ገነት ናት የሚለው ትርጉሙን አርቀውብን ነው እውነት ነው ገነት ናት ‼️ገነት መሆኗን ያወቁት አረቦችም ይንከባከቧታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ‼️ ለእዛ ግን እንዲዚህ አይነት ታላላቅ ሃሳብ ያላቸውን ያብዛልን 🙏
@grumantube813
@grumantube813 Месяц назад
በረከት አንተ ትክክለኛው የአዲስ አበባ ምርጥ አራዳ ነህ !! አራዳ ማለት by definition እንዲህ በዕውቀት ተሞልተህ ነቅተህ ህዝብን ስታግዝ ማለት ነው
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 Месяц назад
Geopolitics + knowledge + wisdom, I can’t wait the next episode.
@Getua8580
@Getua8580 Месяц назад
Exactly u already said what I was thinking thank u
@worldnet251
@worldnet251 Месяц назад
@@Getua8580 Are you saying his analysis of the watershed system is right? He may be a good writer, but he should leave the watershed analysis to the relevant professionals. His analysis of watershed system is simply ridiculous.
@tilahungebretsadik
@tilahungebretsadik Месяц назад
And why is that are u a professional ​@@worldnet251
@user-bh6ds6rm3f
@user-bh6ds6rm3f Месяц назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉወች ይጠብቅህ። የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ የሚጣል ነገር የላቸውም ግን ደግሞ በአገር መሪዎቻችን የሚወደድ ሀሳብ ስላልሆነ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ።
@samsonhmichael5219
@samsonhmichael5219 Месяц назад
እኔ በእውነት የእኔ ዘመን ጎበዝ ጋዜጤኛ ሌላም ባለሙያ አለ ወደፊትም ይኖራል የሚያስብል ልጅ አንተ ነህ ዳዊት እስፖንስር ብታገኝ በጣም ደስ ይለኛል እንደ እነ በረከት አይነት እይታ ያላቸው ጎበዝ ስዎች አቅርበህ እንዴት እንዲያወሩ እንደምታደርጋቸው ስመለከት የአንተ በሚዲያ ውስጥ መኖር የሚገባህ ባለሙያ ነክ!
@Zebider9
@Zebider9 Месяц назад
"ልብ በ40 ዓመት" ይሉት የአበው ብሒል እነሆ በአጸደ ስጋ። የውሃ ነገር ሲነሳ አንድ አዛውንት አባት ዝናብ እየዘነበ እሳቸው በዝግታ ሲራመዱ እኔ እየሮጥኩ ከኋላቸው ደርሸ ላልፋቸው ስል "ለምን ትሮጣለህ የኔ ልጅ?" አሉኝ። በማላውቀው ስበብ ቀስ ብየ መራመድ ጀመርኩ። "ከዝናብ አትሽሽ። ኢትዮጵያ በምድር ወርቅ የሚፈልቅባት፣ በሰማይ ወርቅ የሚዘንብባት ሀገር ናት" አሉኝ። ሰውየውን ከዚያን ጊዜ ወዲህ ዝናብ መንገድ ላይ ሁኘ ሲደርስብኝ አስታውሳቸዋለሁ። ቀይ ዳማ፣ ደልደል ያለ ሰውነት፣ መካከለኛ ቁመት ያላቸው በግምት 55 እስከ 60ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገመት ዕድሜያቸው ናቸው። ሁሌ ንግግራቸው አይገባኝ እያለ ሳሰላስላቸው ከአስር ዓመታት ኋላ ነው ምን እንደመከሩኝ የገባኝ። ባለጎንቢሶ የራያ ሰው ናቸው አለማጣ ከተማ ወደ መአዛ ሆቴል እያዘገሙ ሽቅብ በኮረሙ አስፓልት ወደ ግራ ካሱ በሚያመራው ይህ የገጠመኝ። አሁን ደግሞ በረከት በነኝህ ሳምንታት የሀሳቤ ማረፊያ ሆንክልኝ። የታደሰ ነገር እንዲህ በዋዛ አይታይም። ባድሜ ላይ ጀብድ የፈጸሙ የወላይታ ልጅ የቅርቤ ሰው ያጫወተኝ ጋ ይቀራረባል። የወላይታ ሰው ሀገር ወዳድ መሆኑን በተለያዪ ወዳጆቸ በኩል የተነገሩኝ ገጠመኞችን አስታወስከኝ። በረከት ከግጥሞችህ ባሻገር እንደ በውቄ "ከአሜን ባሻገር" በዚህ የንባብና የተሞክሮ ብስለት ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ካንተ እንጠብቃለን። እድሜና ጤና ይብዛልህ!!
@exodus134
@exodus134 Месяц назад
የርሶንም ታሪክ ስላካፈሉን እናመሰግናለን:: 🙏🏽🥰
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Месяц назад
( ኢትዮጵያ ከምድር ወርቅ ሚፈልቅባት ከሰማይ ወርቅ ሚዘንብባት ሀገር ናት )Ow ደስ ሚል አባባል ነው የምር ስለነገርከን 🙏🙏
@Setotaye2024
@Setotaye2024 25 дней назад
ዋዉ እንዴት ደስ የሚል ነዉ ተምህርትህን ስላካፈልከን አመሰግንሀለሁ🙏💙
@user-ir1hi9rt1v
@user-ir1hi9rt1v Месяц назад
አሁን ላይ ላሉም ለሚመጡትም ባለስልጣናት ይህን ቃለ ምልልስ እንደ ኮርስ አርጎ መስመት ነው በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ዳዊት....በረከት የምትገርም ሰው ነህ አንደኛ በርታ።
@yordanosetsega4003
@yordanosetsega4003 2 дня назад
በጣም የምገርም እይታ ነው የዛሬ 16ዓመት አምዪ ተማሪ እያለሁ የውሃ ሐብት አስተዳደር ያስተማረኝ ልበ ቀና እና አስተዋይ መምህሬ ዛሬ አንተ ቤኪ የተናገርከውን ቃል በቃል አውርቶን መጨረሻ ለገጣፎ ፕሮጄክት ማስፋፍያ ሥራውን ግብፅ አስቆመች ...አለንና ማስተማር አቅቶት ተሰናበተን ...በሌላ ጊዜ መምህሬን ስለምቀርበው ጠየኩት ...ገፈርሳ የዓባይ ወንዝ ገባር ነው ስለዚህ ...እጃቼው ረዥሞች የአ.አ ህዝብን በውሃ ጥም ቀጡት እውነታው ይሄ ነው...!!!😂😂😂????🎉🎉🎉
@assefayemaryam8720
@assefayemaryam8720 Месяц назад
በረከት የበረከት አምላክ ሐሳብህን ይባርክልህ። ደግሞ ተጠንቀቅ ሐሳብ የሌላቸው መሳሪያ ያላቸው አሉ።
@Famousamanuelwithnovideo
@Famousamanuelwithnovideo Месяц назад
ዴቫ ምን ነካህ የዛሬው አጭር ነው 🥹 I want 10 hours podcast with ቤክ
@moze.72
@moze.72 Месяц назад
በጣም አጭር እና የተንጠለጠሉ ታሪኮች በዙበት ግና ጌታ ይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም
@addisubirhane68
@addisubirhane68 Месяц назад
ሰው እንዴት ከሚያወራው ብዙ ረጃጅም ሃሳቦች ውስጥ አንድ የሚረብሽ/የማይሰማ/የሚያስቀይም ቃል አያወጣም!!አቦ እንዳያዩህ ያድርጋቸው!!
@mesee-tour
@mesee-tour Месяц назад
ከክፍል1 እስከ ክፍል3 አየሁት ተመለከትኩት እጅግ በጣም ረቂቅ የሆነ እይታ ነዉ ደራሲ በረከት። እኔ እምልህ በረከት የመፍትሔ ሀሳቦችንም በዛዉ ለተቆርቋሪ ለህዝብ /ማህበረሰብ ጠቀስ እያደረግህ ብትሔድ መልካም ነዉ ብዬ አስባለሁ። እኔ አሁን ላይ ያለኝ እይታ በተለይ አሁን ላይ እየተሰራ ባለዉ ነገር ፓርክ....ሠዝናኛ ቦታ....ወዘተ ለኢትዮጵያውያን ሌክዠሪ ነዉ ብዬ አላስብም። ሀገር እየተመራች ያለችዉ ሀገር በሚገድሉ ሰዎች እንደሆነ ይገባኛል። በረከት በእናትህ ወደ መፍትሄው "ሀገርም በአንድ ግለሰብ እንደምትለወጥ አምናለሁ።" በርታ አንቃ
@me-ink
@me-ink Месяц назад
Abiy's next target. ግን ብዙ mindset ቀይረሃል. Trust me, you have done a great patriotic job!👏
@dagi6055
@dagi6055 Месяц назад
ethio west popular lemhon tiraz netek were mawrat nw mitbekw🤣
@me-ink
@me-ink Месяц назад
@@dagi6055 atleast he said his part for whatever intention he has. He didn't say it to be popular. Let me ask you one question why "እያዩ ፈንገስ" is subject to censorship?
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Месяц назад
በስመአም አስደነገጥከኝ ። ኢትዮዽያዊያን የቀርፋፋዋ ፕላኔት ሰዎች ያለኝን ሰው አስታወሰከኝ ። ሁሉ ነገራችን ተውቃቅቷል ። ሁሉ ነገር ያስፈራል ። ተሽጠናል ። አምላክ ይጠብቅህ ቤኪ ። ከባድ ነገር ነው የተናገርከው ። ለሊጥ ማቡኪያ ያጣነው ውሀ …. ስናሳዝን ። እናመሰግናለን ። 💚💛❤️
@NafarraSA
@NafarraSA Месяц назад
Fertility of Wolayta and the death of Tadesse's son says it all. Thank you, Bereket!❤
@afroMedia2022
@afroMedia2022 Месяц назад
ወላይታ የሚደንቅ ሕዝብ ነው! እርስ በርስ መነቋቆራችን ከመብዛቱ የተነሣ ግን አንዳችን ሌላውን ሥም ስናጠለሽ እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው ስንባባል ሺህ ዘመናትን መኖራችን ግን በጣም ያሳዝናል። እርስ በርስ መተዋወቅ አለብን። መጓዝ የሌላውን ባህል፣ ወግ፣ ማንነት ማወቅ ነው ለጥላቻችን መፍትሄ የሚያመጣው።
@NafarraSA
@NafarraSA Месяц назад
@@afroMedia2022 ከሀዲያ እናትና አባት ተወልዶ፣ ሆሳዕና አድጎ፣ ከፍተኛ ትምህርቱን አዲስ አበባ ሲማር ከፈይሳና ድሪባ ጋር cafe እየተጫወተ፣ ከነ ገብረ ጋር አንድ class ተምሮ፣ ከዳንግላው ቴዲ ጋር library አጥንቶ፣ ትግራይ ለአመታት በስራ ለኖረ ለእኔ አይነቱ አንድን ሰው ሳይወድ በተወለደበት የቤተሰብ የዘር ሀረግ ከመጥላት እንደገና ወደ እናቴ ማህፀን መግባት ይቀለኛል! ችግሩ ያለው ከዘመናት ሲንከባለል የነበረውን ክፉ ነገር መቅጨት እና ወደ ተሻለው የአንድነት መንደር መግባት አለመቻላችን ነው!
@Messay2012
@Messay2012 Месяц назад
የሚቆጭ ነው😢😢😢
@manenet2867
@manenet2867 Месяц назад
.., አቤትትትትት ሕይወትን እንዲህ እንደ ''በረከት' ቅልል አድርጎ መኖር ደስስስስ ሲል።።። Great Man 🙏🏽👏🏽😇
@ethiolezatube2430
@ethiolezatube2430 Месяц назад
GOAT recognizes GOAT ያንተንም አበርክቶ አንረሳም❤ ብዙ
@user-px4jm8rh3h
@user-px4jm8rh3h Месяц назад
እንደዚ አይነት ጠያቂ አዋቂ ፣መርማሪ አንባቢ ፣አስተዋይ አስታዋሽ ፣በማይረባ ነገር ቀልቡና ጊዜው ያልተወሰደበት፣እየኖረ ስላለበት ምድር ብሎም ሰፈር በንቃት የሚያይ ግለሰብ ስለ መኖሩ እርግጠኛ አይደለውም ።የተኛነው በዛ የታወርን በጣም ብዙ ነን ። በረከት ትለያለህ ክብር አለኝ እንደዚ የነቃ ትውልድ እንዲኖረን አስመኘኸኝ እናመሰግናለን ዳዊት እንደዚያለ ትርጉም ያለው ዝግጅት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን
@madane5477
@madane5477 Месяц назад
በ፫ቱም ክፍል የተለያየ ስሜት ውስጥ የሚከት podcast ነው ። ብዙ ጥያቄዎችን እንዳነሳ አድርጎኛል የ ሰሞኑን የUAE ጎርፍ ጨምሮ። እናመሠግናለን ደጃፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Nejib518
@Nejib518 Месяц назад
ደስ ይላል የጥበብ ሰው በዚህ ልቅ እውቀቱ ጥልቅ ሲሆን ወለጋ ላይ ሰርቻለው በአሪፉ ገልፀከዋል። ይህ ባለጌ የመንግስት ስርዓት የኦሮሞን ህዝብ እንደማይወክል አስምሩልኝ ። ለዚህም ያደክበት እና የተማርክበት አሰላ እና አካባቢው ምስክር ነው በረከት በላይ ነህ ሰላምህ ይብዛ ።ዴቭ ብርሀኑ ድጋፌንም አቅርብልን 🙏🙌
@befkadumesafint
@befkadumesafint Месяц назад
ቤኪ ስለኢትዮጵያ በምግብም በፈሳሽም ነው ነው መሰለኝ የወሰዳት ትለያለህ ለጠያቂው እራሱ ለዴቭ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@Daniel-D137
@Daniel-D137 Месяц назад
ይህንን እውቀት፣ ልምድ እና አስደማሚ የሀገር ፍቅር በመጽሐፍ መልክ ተሰንዶ ለማየት እመኛለሁ። ዳዊት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 Месяц назад
''ሰው ስንፈልግ ባጅተን'' የሚል የሙሉጌታ ሉሌ መጽሐፍ ትዝ አለኝ!!
@seeye
@seeye Месяц назад
Bajen
@abeeribrahim5571
@abeeribrahim5571 25 дней назад
የምገርም ወይይትነዉ እንዳንተ አይናማ ሰዉ ያብዛልን❤❤
@birukzewude7802
@birukzewude7802 Месяц назад
እኔም የአሰላ ልጅ ነኝ በበረከት አይን ልታይ አይቻለኝም እንጂ በዚ ቃለ ምልልስ እራሴን ሰዎችንም ዞር ብዬ እንዳይ አስገድዶኛል:: ከማስበው በላይ የሆነ እይታ ነው የሀገራችን ጉዳይ ምን አይነት ታሪክ ከኖርኩት ከሰማሁት የሚገርም እውነታ ማርኩ:: VIVA BEREKET.
@tamirufeleke
@tamirufeleke Месяц назад
ማንበብ እንደዚህ ዋጋ ሲኖረው ደስ ይላል :: ከራስ የለፈ እይታ ለወገን ለሀገር:: ነገሩ ሆነም አልሆነም ዳሩ ግን እስከ ጥግ ያገባኛል ብሎ መርምሮ አገላብጦ ለዛውም በልበሙሉነት: በጣም ደስ ይላል.This episode 🙏 Mind blowing truths... Thanks Dave
@AkaluGebeyehu
@AkaluGebeyehu Месяц назад
ለሀገር በሀገር የሆነ ምርጥ ዕይታ፤ እናንተ ናችሁ ሀገር !! የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
@tegaKifle
@tegaKifle Месяц назад
አካሉ ገበየሁ እንዴት ነህ😊
@theuniverse.2588
@theuniverse.2588 Месяц назад
This guy is real peaceful and knowledgeable.
@zionfreebird6549
@zionfreebird6549 Месяц назад
የሚገርም ግጥምጥሞሽ እና ትምበያ ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዚህ ሳምንም ባወጣው አዲስ ህግ የግራውንድ ወተር ቆፍሮ መጠቀምን ከልክሏል 😮😮😮😮😮😮😮😮
@mightyg8545
@mightyg8545 Месяц назад
የሚያስቀው ደግሞ መንግስት ውሀ ለዜጎች ማዳረሱ እንደ ውለታ ቆጥሮት ደሀ ሳይቀር የታሸገ ውሀ ገዝቶ ነው የሚጠጣው :-(
@seidmekonnen6774
@seidmekonnen6774 Месяц назад
በግልህ በቤትህ መጠቀም ትችላለህ የማትችለው ለድርጅት ወይም ለሽያጭ ነው እሱንም ፍቃድ አውጡ ሲል ነው የሰማሁት ግን አጋጣሚ ይመስልሀል ግጥምጥሞሹ ለእኔ አልተዋጠልኝም
@ermitkd
@ermitkd Месяц назад
እጅግ በጣም የሚገርም የእውቀት ፍሰት ነው ያስተዋልኩት...በረከት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን🙏
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 Месяц назад
በጣም ደስ የሚል Podcast Appreciated
@kasimhuss8058
@kasimhuss8058 Месяц назад
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን ስሜትህነ ቆጠብ አርገው እንዲህ ስልህ ሳልረዳህ ቀርቼ አደለም ያንተ መኖር ላንተ ብቻ አደለም አንተን በማጣት ብዙዎቻችን ተጎጂ ነን
@aemroyibeltal1308
@aemroyibeltal1308 Месяц назад
ምን ብየ comment እንደማደርግ ግራ ገባኝ ምን አይነት ንባብ ነው ይሄ በጣም ይገርማል እንዲህም ይቻላል ከሁሉ ነገር ተደብቆ እውቀት ላይ መዋል
@amahaselase1856
@amahaselase1856 Месяц назад
በረከት ድፍረትህንአደንቃለሁ የማይነካውን ነው የነካኸው በድፍረት ሁላችንም ልንነጋገርበት ይገባል
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 Месяц назад
ዳዊት ደጃፍላይ ቁጭ አርገክ እያስቀረክ አስቸገርከኝ ልጅ እያለሁ ከመፃህፍት አለም የሚል ሬዲዬ ትረካ ከሳምንት ሳምንት ልቤን እንዳንጠለጠለው አድጌ ይህው በጉልምስናዬም ደጃፍ ይጫወትብኝ ይዟል ግሩም ወግ ከማጠሩ በቀር በረከት በላይ ከባድ የአዕምሮ መነፅር ነው ያቀበልከን ክብረት ይስጥልን ወንድማለም
@passenger8683
@passenger8683 Месяц назад
የበረከት ዕይታዎቹ በጣም ጥሩ ናቸው! እኔም የምቆጭበትን የመረጃ/Data Issue/ ጉዳይ በማንሳቱ ደስ ብሎኛል። የዚህ ሃገር የማህበራዊ፤ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ውድቀት የሚጀምረው መረጃን በማፈንና ለራስ ፖለቲካዊ አጀንዳ በማዋል ነው። የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲን በቅርበት የማውቀው መ/ቤት ሲሆን ከአመት በፊት ዋና ዳይሬክተሩን አቶ ቢራቱን በፖለቲካዊ አጀንዳ አንስተውት የኦሮሞ ብል*ግና ፓርቲ አመራር የሆነ ምንም ዕውቀት የሌለውን ሰው ያ ቀውስ ጠ/ሚር ተብዬ ሾሞበት እንደፈለገ ይጫወትበታል። አቶ ቢራቱን ከስልጣን ያነሳው "የበጋ ስንዴ" አለ ብለህ ስታቲስትክስ ውስጥ አካት ተብሎ እራሱ አቶ ቢራቱ አለ የተባለበት ቦታ ሂዶ ስንዴ የተባለ ነገር ስላላገኝ አላካትትም በማለቱ እንደሆነ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ብሔራዊ ባንክም ከሞኒተሪ ዳታ ጋር በተያያዘ አሳፋሪ ነገሮች ያሉበት ተቋም ነው። የዚህ ሁሉ ምስቅልቅል አድራጊ ፈጣሪ መሪ መሆን ያልቻለው የሀገሪቱ ቁጥር 1 የብሄራዊ ስጋት አብይ አህመድ ነው።
@seidmekonnen6774
@seidmekonnen6774 Месяц назад
ልክ ሀገሪቱ ከአብይ አህመድ በፌት በስታስቲክና በመረጃ የምትመራ እንደነበረች አብይ መጥቶ ምስቅልቅሉን እንዳወጣት እኮ ነው እየተናገርክ ያለው ለነገሩ ሳስብህ ወይ ዘረኛ ነህ ወይ ደግሞ ጥቅሙ የተነካበት ሰው ነህ ግን ዕውቀት የሚባል ነገር እንደሌለህ ነው የተረዳሁት
@passenger8683
@passenger8683 Месяц назад
@@seidmekonnen6774 ስለኔ የእውቀት አለመኖር መተንበይህን አድንቅልሃለሁ፡ እርግጠኛ የሆንኩት ግን ካንተ በጣም መሻሌን ነው። ዘረኛ ነህ ላልከው እኔ ሰው እንጂ ዘረኛነት ትርጉሙንም አላውቀውም ። ዘረኛ ከሆንክ ምንነቱን አስረዳኝ እባክህን? ጥቅመኛ ላልከው ህሊናዬ ሃብታም የሆነ ግን ኪሴ ባዶ የሆነ የራሱ የዛ ቀውስ ዐቢይ አህመድ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ። መጀመሪያ ለመሳደብ አፍህን ከመክፈትህ በፊት ልክህን ዕወቅ! እኔ ከዚ ከብልግና መንግስት በፊት ሃገሪቱ በስታቲስቲክስ ትመራለች አላልኩም ፤ ግን ቢያንስ እንደዚህ አይን ባወጣ ነውረኝነትና ችግር ውስጥ አልተዘፈቀችም ነበር። ሰው ከሆንክና ማመዛዘኛ አዕምሮ ካለህ የዚህን ነውረኛ ስርዓትና ከዛ በፊት የነበሩትን ስርዓቶች ማወዳደር አያቅትህም፥ ነገር ግን አንተም እንደብልግናዎቹ ከሆንክ የተለመደውን ስድብህን ማወረድህን ትጽፋለህ። ያ ነው እንግዲህ የብልግና ካድሬዎችና ልቦናቸው የታወረ ደጋፊዎቹ መገለጫ!
@Solo--Solo
@Solo--Solo Месяц назад
እስቲ አይን አውጣ ነውረኝነቱን ጀባ በለን 🙏 ይህን አንተን እንዲህ ያማረረህን 'አገዛዝ' ከናፈቁህ የበፊቶቹ ስርዐቶች ጋር አነፃፅርልን 🙏 የኢትዮጵያ ዋንኛ ችግር እንዳንተ የመንግስት እጅ እያዩ ዘመናቸውን የጨረሱ፣ መሻሻል አዲስ ተሞክሮ ሞት የሚመስላቸው ሞልፋጣ ቆሞ ቀሮች ናቸው! ያለፈ ዘመን የምትናፍቅ ቆሞ ቀር ችንካር! የቀረህን ጩጬ ጊዜ በሙሾ አጥፋ፣ አንተ ኪስህ ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትህም ባዶ ነው!
@passenger8683
@passenger8683 Месяц назад
@@Solo--Solo የኔ ጭንቅላት ባዾ ሊሆን ይችላል ግን በአንድ ነገር ደ'ሞ በጣም እሻላለሁ ካንተ/ቺ አኳያ እኔ ሰው መሆን የቻልኩ ነኝ። ተከፋይ አጨብጫቢ ልትሆን/ኝ ትችላለህ/ሽ ግን ከእውነታው በመሸሽ ከሚመጣው አይቀሬ ማዕበል ማምለጥ ከባድ ይሆናል። በየትኛውም ቀመር/ስሌት አምባገነን መሆን እንኳ ያቃተው አብይ መሪ መሆን አልቻለም። ከየትኛውም የታሪክ ክፍል የሱን ያህል ልፍስፍስ ሰው አልታየም በስልጣንም ያቆየው ብቸኛው ምክንያት ያንተ/ያንቺ ዐይነቶቹ ለህሊናቸው ማደር ያቃታቸው የሙታን ስብስብ ነው። በዚህ መጠን መደንቆር በጣም ነውር ነው፦ ለስድባችሁም ለከት አብጁለት የብልግና ካድሬዎች!
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co Месяц назад
​@@passenger8683ወንድሜ "ልፍሰፍስ" አለከው "አምባገነን መሆን ያልቻለ" ይህን ሁላ ካልክ በኋላ ጨፍጫፊ በማለትም ትዘልፉታላችሁ እንደማስበው ግን ዱላ የሚመቸን ትውልድ አሁንም አልፎ አልፎ አለን ይመስለኛል ...ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Месяц назад
የማይታየውን ማየት ❤ አንተ እራሱ ድንቅ የከርሰ ምድር ውሀ ነህ ። ማየት ማየት ታድለህ❤
@yenespace406
@yenespace406 Месяц назад
ሁሉም ሰው ጠያቂውን እና ተጠያቂውን አድንቋል፡ እኔ ኮሜንት ላይ ያላችሁትንም ጨምሬ ወድጃቹሀለው! ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እያየኋት የሞተች መስሎኝ ነበር! በደስታ ስቃ ባላያትም የለችም ጠፍታለች ከምባል አዝና ባያት እመርጣለሁ! አለሁ በይ እንደዚህ አዝነሽም ቢሆን ሀገሬ! አለሁ በይ ተስፋ አታስቆርጭን ልጆችሽን! 💚💚💛💛❤❤
@user-ps3vn7ce5u
@user-ps3vn7ce5u Месяц назад
ሳሳሁልህ ውዱ ወንድሜ በከፍተኛ ቁጭት እና ጥረት ለኢትዮጲያ....በርታልን እስቲ አንድ ቀን ህልማችን እውን ይሆናል
@lidyakitchen2069
@lidyakitchen2069 Месяц назад
እውነት ነው
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 Месяц назад
ቤኪ እጅግ በጣም ነው ምወድህ ከድሮ ጀምሮ እኔም አምባቢ ነኝ በጥቂቱ በአካል ሳገኝህ ፍቅሬን አሳይሀለው አንድ ተቃውሞ አለኝ አሰላ ተወልደህ ኦሮምኛ መቻል አለብህ ይህን ሰፊ ህዝብ በራሱ ቋንቋ ስታወራው ለታሪክ የሚቀመጥ ነገር በደስታ ይነግርሀል አደራ ለመጪው ትውልድ አንተ እንድትከትብ ስለምፈልግ ነው አደራ፡፡
@hatyman9258
@hatyman9258 Месяц назад
😂 ስለሀገር ነው ስለክልል አይደለም የሚነግረን ደግሞሞ ስለ ዳታ የሚያወራውን ስማውማ
@nebiattezera1571
@nebiattezera1571 Месяц назад
Betttaamm yemaygetim eyita..yihn interview ayteh sefaaaa malet aygebam wogen….pov
@user-cc4lm4gh6o
@user-cc4lm4gh6o Месяц назад
ሲጀመር ነገሮች ላይ እንዲ አይነት የረቀቀ እይታ ያለው ሰው የቋንቋን ጥቅም የሚረዳ እና በሳል እንደሆነ መገመት አይከብድም መቼስ ቋንቋን መልመድ ጠልቶ እንዳልሆነ ግልፅ ነው አሰላ መወለዱ ብቻውን ቋንቋውን እንዲለምድ እድል ይሰጠዋል ማለትም አይደለም ብዙ ብሔር ያለበት ሀገር ስለሆነ። ጊዜ ሰቶ ለመማርም አልቻለ ይሆናል እዚጋ አሰላ ተወልዶ ኦሮምኛ አለመቻሉ የሚያሶቅስ ወይም የበረከት እንከነ ነው ብሎ ማሰብ የሚከብድ ይመስለኛል!!
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Месяц назад
አንድ አገር አቀፍ ቋንቋ ካውቅህ ይበቃል። ዶላር ከያዝክ ብር ምን ያደርግልሃል?
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Месяц назад
አንባቢ ነኝ ነው ያልከው? ማፈርያ
@armonemyonas4385
@armonemyonas4385 Месяц назад
ቤኪዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ያነብካቸዉን መፅሐፍ mention ብታረግልኝ ደስ ይለኛል። ዴቭ በርታልን አባቴ
@shetayeworku6203
@shetayeworku6203 Месяц назад
እንዴት ጥፍጥ ያለ ፕሮግራም ቶሎ አለቀብኝ ዳዊት በረካ ሁን 🙏🙏🙏 ውይ ቤኪ በምርጥ ብስለት ይከልልህ🙏🥰🥰🥰
@Kenerie
@Kenerie Месяц назад
ወለጋ እና ጎጃም ብቻውን የኢትዮጵያን ሕዝብ ከዓመት በላይ የሚመግብ ምርት ያመርታል። በዚህ መሀል ሕዝባችን ጦም አዳሪ እና ተረጂ ሁኖ ሲቀር እጅግ ያሳዝናል።
@surafledebebe3490
@surafledebebe3490 Месяц назад
አቦ ደስስስ ነው ሚለው ... ማሰብ እንዳንተ ነው 👏👏🙏🙏🙏
@hanahani6542
@hanahani6542 Месяц назад
የሚገርም ሲያልቅ ሲቋረጥ ነው ከሄድኩበት የተመለስኩት ምን አይነት መጠበብ መገለጥ ነው በእያንዳንዱ ንግግርክ አብሬ ስቀመጥ ስነሳ ብዙም ባላውቅም ግን የተናገርከው የገባኝ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥክ እናመሰግናለን ❤በረከት አንተንም እሺ ዳዊት 👏
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Месяц назад
የሚስማና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያገለግል መንግሥት ሲኖረን የሚተገበር ነው በረከት ስለትንታኔህና ስለቅንነትህ እያመስገንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Destavich
@Destavich Месяц назад
An Ethiopian Conspiracy Theory. Good point of view. It really WOKE me up. Thank you!
@TarekegnDagi
@TarekegnDagi Месяц назад
በረከት በላይነህ ታዋቂ ሳይሆን አዋቂና የእውቀት ምንጭ መሆኑን አየሁኝ እንደስምህ በርክትልን
@unknownb6251
@unknownb6251 Месяц назад
ዴቫ ምርጥ ፕሮግራም ሁሌ እንደምልህ።ቤኪ ምርጥ ልጅ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ላንተ ነው! !!ከዛ ባሻገር ልታነብ የመረጥከው ልትመረምር የሄድክበት መንገድም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ብዙዎች ልንከተለው የሚገባ ነው ❤
@surafeltsegaye
@surafeltsegaye Месяц назад
ታላቅ ወንድሜ በረከት በላይነህ እንኳን ጠፋ እንደዚ ውሀ የሚያነሳ እና ጠፈፍ ያለ ፍሬያማ ሀሳቦችን ለማምጣት ስለሆነልን ለታናናሾችህ እወድሃለሁ አከብርሀለው ወንድሜ
@NicolasCorey
@NicolasCorey Месяц назад
I have been checking for the release of this part every single day 😊 thank you
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 Месяц назад
ቤኪ አንደኛ! ዴቭ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናን ያድላችሁ
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Месяц назад
የሚገርም ጠያቂ የሚገርም ተጠያቂ የሚገርም ሀሳብና ትንትኔ❤❤❤ አቦ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ
@seyaman7719
@seyaman7719 Месяц назад
ዳዊት አንተ ትለያለክ ብዙ ጋዜጠኛ ሊማርብክ ይገባል የምታቀርበው ስው አንተ ያለክ የእውቀት ብቃት ጠይቀህ የውስጣቸውን እንዲያወጡት የምትሄደዉ ልክ በእውነት አንተ ይህን ሚዲያ ለኛ ስለከፈትክልን ከልብ ነው ማመስግንህ ምንስማው ነገር አተን ነበር እኮ አረ በርታልን 🙏🙏
@DejenAlebachew-cc9hp
@DejenAlebachew-cc9hp Месяц назад
በህይወቴ እንዲህ ቁጭ ብዬ የሰማሁት ኢንተርቪው የለም!!! ሀገር አንዲህ እርቃኗን ምትባክነው እውቀት ያላቸው ሰዎች ዝም በማለታቸውና በአላዋቂዎች ድፍረት ነው።ምናልባት እውቀት ይዘህ ስትቀርብና ቆንጥጦ የሚያነቃ አንቂ ሲመጣ የሆነ ግሩፕ ሀገር በመውደድ ስም ካላሰርኩት ካልገደልኩት ካላሳደድኩት ይላል።ዳዊቴም በረከትም እጅግ እናመሰግናለን።ቀጣይ ክፍሉን በጉጉት እጠብቃለሁ።አመሰግናለሁ
@user-rl4ov5pi2j
@user-rl4ov5pi2j Месяц назад
Man, You nailed it! Will look forward to hear the next episode.
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 Месяц назад
በረከት በጣም ገራሚ ሰው ነው እጅግም አደንቀዋለሁ
@darshweledemariam8948
@darshweledemariam8948 Месяц назад
ወንድሜ ሰማይና ምድር የፈጠረ እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ቅድሰ አማኔኤል በደሙ ይሸፈንህ እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Destavich
@Destavich Месяц назад
በረከትን እንደ ፎጋሪ ብቻ ነበር የማውቀው ፡ ዛሬ በአዲስ መልክ ነው ያየሁት፡ እርግጥ በእያዩ ፈንገስ መጠርጠር ነበረብኝ ብቻ ለዚህነው ኮመንት ላይ ሰዎች ራንደምሊ እንግዳ ሲመርጡ የማልስማማው፡ ዳዊት እንዲሁ ባክግራውንዳቸውን የሚያቃቸውን ሰዎች ነው ይዞልን ሊመጣ የሚገባው ፡ ካብሮ አደግህ ጋ አትሰደድ ነውና ነገሩ ብዙ ያሳውቀናል። ይመችህ ዴቫ!
@user-hj4tp4bm6w
@user-hj4tp4bm6w Месяц назад
በረከት በላይነህ ለመንቃት እና መጠቀምያ ላለመሆን ዝግጁ የሆነ ማህበረሰብ ጥቂት የሆነበት ሀገር ያንተ ንግግር ትርጉም ያጣ እንዳልሆን 👏👏👏👏🙏👍
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 13 дней назад
በረከት ትለያለክ ክብረት ይስጥልን ትልቅ ሰዉ
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 Месяц назад
የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ ነዋሪ ሕዝቦች በግፍ ገዳይ እና ዘራፊ ሰዋዊ ስብዕናን የጣሰ የሐገርን ክብር ደህንነትአዊ 🔐 ሚስጥር ለባእዳን ሐገሮች አሳልፎ የሰጠ ሕዝቦች በሕግ ጥላ ስር ተጠብቀው ተከባብረው በምድራቸው እንዳይኖሩ የሐገሪቷን ሕግ ያበላሸ እና የሻረ የብሔር ብሔረሰቦችን በመግደል እና በማጋደል ያሸበረ ሐገርን እና ሕዝብን ከውጪ ወራሪ ይጠብቃል የተባለውን የሐገር መከላከያ በተቃራኒው በዘር ጥላቻ አደራጅቶ ወታደራዊ የሕዝብ እና ሐገር ጥበቃ ቃል ኪዳን የሌለውን ጦር መስርቶ እንደ አንድ ሉዓላዊ ሐገር ሊጠብቀው የሚገባውን የገዛ ሕዝቡን ገዳይ ያደረገበት እና ትልቅ ሐገር አፍርሶ በትንሽ ጭንቅላተ እሳቤ ትናንሽ ክልላዊ ሐገር የመከፋፈል የሐገር ሌብነት አሻጥር የመሪው ስውር የሐገር ፈረሳ አዘገጃጀት እና ቀጥተኛ ሴራዊ ትዕዛዝ እርስበርስ አጨፋጫፊ እና ጨፍጫፊ ተልዕኮ ያነገበ ኦሮምያን ገንጣይ እና ትግራይን አስገንጣዩ የኦሮሙማው የመሬት ጦርነት ስራ ፈጣሪው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የግራኝ አህመድ ምትክ እስከነ የሕወሓት እና ብአዴን የትግሬ እና የአማራ ዘር አስጠፊ እና አጠፋፊ አመራር ግብረአበሮቹ የአንዲት ታሪካዊ ታላቅ ሐይማኖትአዊ ሐገር ኢትዮጵያ ውድመት እና የሕዝብ ግድያ ወንጀል ከፍተኛ ተጠያቂነት አለው? አላቸው? !!! ድል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ !!!
@bisrattefera3667
@bisrattefera3667 Месяц назад
Never ever seen an interesting interview like this. Watched all 3 one after the other and couldn't wait for the 4th. What an insight.
@birukbogale1505
@birukbogale1505 Месяц назад
No Data No Problem No Policy. You guys you're amazing
@besufekadzewdu9691
@besufekadzewdu9691 Месяц назад
ምን አይነት ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው ምርጥ ጠያቂና ተጠያቂ የተገናኙበት
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Месяц назад
ግሩም ድንቅ አስተማሪ ዉይይት በጣም እናመሰግናለን :: በረከት ካሰብኩህ በጣም ሄድሀል እንደስምህ የበለጠ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ የጋን ዉስጥ መብራት ከመሆን ይሰዉርህ ይሰማል ዉጦ ቁልጮች (አንብቦ ተምሮ እዉነትን ለመናገር አንገት ደፊዎች ) ለሞተ ኑሮ ፈሪይዎች ::
@obssieaschale5752
@obssieaschale5752 Месяц назад
My goodness, simplicity with intelligence. I pray for your protection and safety. Ethiopia needs a million like you. May the Lord protect and Cover you
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Месяц назад
I really wish this broadcast wont stop we learn alot keep it up thanks
@Black-lioness
@Black-lioness Месяц назад
He has the right to give his opinion why fear.
@kante5318
@kante5318 Месяц назад
በጌታ ይሁንብኝ በጣም ለዛ ያለው ደስ እሚል ጨዋታ በተመስጦ ነው እማዳምጠው
@getdani
@getdani Месяц назад
ዳዊታችን ሳምንት ጠብቀን 45 ደቂቃ የዛሬው አነሰችብን በረከት ግን የሚገርም ልጅ ነው
@gediyonbego5389
@gediyonbego5389 Месяц назад
This ls my 1st podcast i ever listen n i loved lt tnx for the suggestion guys and beki so much respe t for you, dev keep up
@soldailynews
@soldailynews Месяц назад
ዴቭም በረከትም እግዚአብሔረር ይጠብቃችሁ!!
@hannu7898
@hannu7898 Месяц назад
Amen 🙏🏼
@yonatansolomon2927
@yonatansolomon2927 Месяц назад
i came straight from ur tiktok post, it's an interesting topic
@millamedia2053
@millamedia2053 Месяц назад
I wanted to express how much I enjoyed your recent Dejaf podcast interview. Your insights on Geo-politics were incredibly enlightening and thought-provoking. I especially appreciated how you articulated complex ideas in such a clear and accessible manner, making the interview both engaging and informative.Your passion for Geopolitics and water issues really shone through, and I found myself captivated by your perspectives and experiences shared during the interview. It's evident that your expertise is not only deep but also relatable, which made the interview very impactful for me.Thank you for taking the time to share your knowledge and insights on Dejaf podcast. I salute Baki bro and Dave the Great 👍 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abduselamnure9133
@abduselamnure9133 Месяц назад
ብስለት ከመኖር ይመጣል ይለኝ ነበር አያት አሁን በደንብ ገባኝ ቤኪሻ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@birhanabdulkadir6616
@birhanabdulkadir6616 Месяц назад
Amazing insights! Thank you!
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 Месяц назад
This is one of the best interviews I have watched. Bareket is so deep! His meticulous observation backed by empirical data about our country is very compelling! Every Ethiopian should must watch all 4 parts of the interview. WOW!
@binyamwongel1744
@binyamwongel1744 Месяц назад
Next week ይሄ ፕሮግራም የሚኖር አይመስለኝም
@fikirefikade346
@fikirefikade346 Месяц назад
Is true
@yosefkassa3414
@yosefkassa3414 Месяц назад
ሰው እንደዚህ ያስባል እናንተ ታሞርታላችሁ😅😅😅
@binyamwongel1744
@binyamwongel1744 Месяц назад
@@yosefkassa3414 ዬሲ አብረሽ ገቢ ነሽ
@eyobworku3657
@eyobworku3657 Месяц назад
ከታመመ እንኳን አንድነታችንን መጥራት አለብን። ኢትዮጵያዬ !! ምነው ግን ባንዳ እና አላዋቂ ብቻ ሞላብሽ......😢😢😢😢
@diamond16tube
@diamond16tube 28 дней назад
በእውነት በረከት በዚህ እንኳን ትልቅ ሀገራዊ ሀላፊነትን ተወጥተሀል እልፎችን አንቅትሀል !! ዳዊት ያንተም የእውቀት ልክ በልጁ ውስጥ ያለውን እንቁ እንዲገለፅ አድርጎታል Respect Dejaf /Dawit /
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Месяц назад
I can't Wait the next part.
@getchbaysa
@getchbaysa 16 дней назад
አንዳንድ ሰው ዝም እንዳለ ዝም ቢል ደስ ይላል በመፀሀፎቹ የምወደው ሰው ነበር ነገር ግን አንድ ሰው በሁሉም ነገር ላይ ጎበዝ እንደማይሆን ማሳያ የሆነ ሰው ነው ምክንያቱም በተለይ ስለባቢሌ ፓርክ ያውራው ነገር በዚ ዘርፍ እውቀቱ ከዜሮ በታች እንደሆነ ያሳብቃል
@OddaKussa-fu2ld
@OddaKussa-fu2ld Месяц назад
We want ten more episode with Beki. Beki you have to do something for your people your country
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 Месяц назад
Thanks, Beki and Dave
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Месяц назад
አይቼህ አላውቅም ነበረ ።የኔ ምርጥ!ክፉ አይንካህ!!
@devdev2558
@devdev2558 Месяц назад
የመጀመሪያ ተመልካች
@tessemamekrie4381
@tessemamekrie4381 Месяц назад
What an amazing analysis.
@wengaleamaha3751
@wengaleamaha3751 Месяц назад
እንደ የመጽሀፍ ቅዱስ ስብከት ልቤን ሲሞላው ውስጤን ተሰማው ሀገራችንን በማናውቃት መልኳ ስላሳወከን እናመሰግናለን ኑርልን 🥰
@24SEAT
@24SEAT Месяц назад
Best podcast ever keep up good work 👍
@AbelFetene-jm4ew
@AbelFetene-jm4ew Месяц назад
I truly respect this man's insight and personality.
@user-sl6mv7si3s
@user-sl6mv7si3s Месяц назад
Out side the box perspective!!! Salute bro
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Месяц назад
Betam Betam , bedenb bemastewal new yeteketatelkuachu, both of you guys are respectful.
@sintayehufeleke9680
@sintayehufeleke9680 Месяц назад
I like both of them. Bereket belayneh., amazing.
@natnaelmulugeta5287
@natnaelmulugeta5287 Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Месяц назад
I can't wait to next part
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk Месяц назад
እንኳን መጣችሁልን
@yaredharegeweyn6106
@yaredharegeweyn6106 Месяц назад
Dave ተመስጬ እየሰማሁ ከስቱዲዮ ውጭ የሆነ ድምፅ ይሰማል በተለያየ ጊዜ የመኪና የውሻ ድምፅ ከተቻለ ቢስተካከል
@YNWAKops
@YNWAKops Месяц назад
Ante ke wushaw dimts min aleh arfeh meliktun sima enji 😢
@Jemalseid57
@Jemalseid57 Месяц назад
እውነት,ድፍረት,እውቀት,ወግ አዋቂነት,ሩህሩህነት.እንስፍስፍነት,ቁጭት ሁሉንም ያየሁበት ቤኪዬ ወንድማለም ሳላቀው ደቂቃው አለቀብኝ?!
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Месяц назад
It's really an eye opener discussion
@muluken07
@muluken07 Месяц назад
eye opener!
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Месяц назад
Wowww about water how he explain make me speachless really
@birukzewude7802
@birukzewude7802 Месяц назад
This is the perfect dimension of ideal perspective.
Далее
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Просмотров 10 млн
ЛИПЕР ДЛЯ ТЕЛЕФОНА 🤯
00:59
Просмотров 577 тыс.
መንሱር እና ጫልቱ Mensur and Chaltu
43:03