Тёмный

በስድብ የሰከረ የTikTok ትውልድ ቀጣይ መከራ!! ነገር እየበሉ ቆሽታቸው ለሚነድ ሰዎች! Saddis TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 дней назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ መምህራችን ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች 👍👍❤❤
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 9 дней назад
ምርጥ አንቂዎቻችን በርቱልን ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 9 дней назад
መምህር ዬ ❤❤❤❤❤ እንኳን በደና መጣቹ❤❤❤❤❤
@ZufanGrmay-yg1xw
@ZufanGrmay-yg1xw 8 дней назад
እንኴን በስላላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 8 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ እና ቤዚ የምስራች ❤መምህርዬ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቅያለው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ህዝበ ሆይ ንቃ ሴጣን በዘመናዊ መልክ መቷል በፆም በፀሎት በስግደት እንበረታ እምነታችንን እንውቅ 😢❤
@NigstWelde
@NigstWelde 9 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
@TsionDawit-uc7sw
@TsionDawit-uc7sw 4 дня назад
ችግሩ እኮ እንዴት እንደ ማቆም ነው እናቴ እንኳን በፍፁም ብትቆጣ እንደኔ አትሳድብም ፀልዪልኝ እስኪ😢😢😢
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 8 дней назад
በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ምዕመናን ኧረ ሼር እያደረግን 😢
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 9 дней назад
ሰላም እንዴት ናችሁ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 8 дней назад
እናመሰግናለን😊
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 8 дней назад
መምህሬ 😍
@TrustTrustt-dm3wo
@TrustTrustt-dm3wo 9 дней назад
Enkuwan Beselam metachew egziyabiher yerdachew
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 8 дней назад
❤❤❤❤
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 дней назад
Yemisdebi sew mogesi yelowemi be egezeabeheri lejochi feti❤❤
@meseretlema588
@meseretlema588 8 дней назад
🤲💐💐💐💐💐💐🤲🤲🤲
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 9 дней назад
Saytani kemereti tenesto new yemisadebi ❤❤❤Seytani balinku yekinati menfese yetenawetachew sewchi yetekimali 🎉🎉🎉
@koodiyanpeedas1616
@koodiyanpeedas1616 8 дней назад
❤❤❤
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 8 дней назад
🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪📖
@elshuTsegaye
@elshuTsegaye 8 дней назад
ሰው እራሱ መቀበል የሚችል አይመስለኝም ወይም አይፈልግም
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 дней назад
Wesheti ketedegageme eweniti yehunali new yekifewechi mesareya 🎉🎉🎉
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 7 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርን ካወኩኝ ወዲህ ስድብም ትቻለሁ አንድ ሲሰድቡኝ አስር የምመልሰው ቀርቷል
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 8 дней назад
Unexplainable sadden death needs argent investigation
@abenetaddis1975
@abenetaddis1975 8 дней назад
የመምህር😊 ግርማ ፍሬዎች😂😂😂😂
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 8 дней назад
እስይ እንኳን ሆኑ ክምስቅ እታዳምጥም ይጠቅምክ ነበር
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 8 дней назад
Revelation 13 😢😢😢
@BFB-732
@BFB-732 8 дней назад
ኧረ አብርሃማዊ እምነቶች ከአፍሪካ ጥርግ ብላቹ ውጡልን‼‼‼
@tigisit2534
@tigisit2534 8 дней назад
ዓለም የአብረሀም ልጆች ነገዶች ትሆናለች 😮😮😮😮የዲያብሎስ ልጆች ኢየሱስ ይመጣል ያኔ ዋ ለነፍሴ ዲያብሎስ ያሳያችሁ ይች ብልጭልጭ በቅስፈት ተቀይራ የሲኦል ዋይታ ዉስጥ ትገባላችሁ 😢ልብ ግዜ ሉሲፈር ሰይጣን ነው
@BFB-732
@BFB-732 8 дней назад
@@tigisit2534 በጥንት አይሁዶች የተጻፈን የምንጊዜም ምርጥ ልብወለድን እዚህ መተህ አትስበክብኝ። ምንም ብትል እውነታውን ለመሸፈን የምታደርገውን ድንቅ ንግግርህን ነው የምታሳየው። ሁሉም ሰው የተወለደበትን ማህበረሰብ እምነት ነው እንጂ የሚከተለው መርጦ ክርስቲያን ወይም ሂንዱ የሆኑት ጥቂቶች ናቸው።
@YabsiraYoseph
@YabsiraYoseph 9 дней назад
❤❤❤
Далее
[RU] Winline EPIC Standoff 2 Major | Group Stage - Day 1
8:42:47