Тёмный

"በአትሌት ለሜቻ ግርማ ላይ የደረሰው ነገር በእጅጉ አሳዝኖኛል" - አትሌት መሰረት ደፋር 

EBC Entertainment
Подписаться 381 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 2 месяца назад
(ከወርቁ በፊት ያንተን ሰላምና ጤናን ነዉ የምንመኘዉ።) ላጣነዉ ወርቅ ብለህ በፍፁም እልህ ያደረከዉ ፍልምያ ከምን ግዜዉም በላይ ልዩና እጅግ አስደናቂ ነዉ። ይህ የሚሆነዉ በፈጣሪ ፍቃድ ነዉና ከወርቁ በፊት ያንተ ሰላምና ጤናን ነዉ የምንመኘዉ። አንተ የኢትዮጵያ ወርቅ ነህ። ወደ ቀድሞ ጤንነትህ እንድትመለስ ፈጣሪ በምህረቱ ይዳብስህ አንበሳችን🙏❤
@oddaa647
@oddaa647 2 месяца назад
ዘንድሮ ለኛ አልሆነም።ለማንኛውም ለሜቻ በቶሎ እንድታገግም ልባዊ ምኞቴ ነው።ፀሎታችን ያንተ ደህንነት ነው አንተ ደህና ከሆንክ የሚቀጥለው ጊዜ ወርቁን ታመጣለህ።ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 месяца назад
ዘንድሮ አልሆነም ወንድሜ እግዚአብሄር ፈፅሞ ምህረት ያድርግልህ እጁ ባንተ ላይ ይዘርጋ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ምስጋናው ከፍ ይበል ❤❤❤❤ኢትዮጲያ ሃገሬ አታፍሪም ዉዴ ልጆችሽ ይባረኩ❤❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 2 месяца назад
እውዳድቁን ብታዩት 😢😢😢😢የኔአባት ይህኡሉ ለሀገርመስዋትነትነው ውድማችን እኳን ተርፍክልን ቁመህእደምናይህ ተስፋለን
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 2 месяца назад
የኔ ጀግና መቸም ጀግናችን ነው አንደኛ እንደወጣ ነው የወጣው እናም ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እናም ነገም አዲስ ቀን ነው እየድንግል ማርያም ልጅ መዳኅኔ አለም ያድንልንሌሜጃ ጀግናችን ነው👌💪💚💛❤
@roseawk6631
@roseawk6631 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ልጆች ሑልግዜም ወርቅ፥ድንቅ፥ብርቱ ናቹሕ!🙏✝️🌹🌿 ፈረንጆች ያውም ፈረንሳዊው ሯጭ እኮ አቋርጠውም ከአሸናፊዎች ጋር ባንዲራቸውን ይዘው ሲሮጡ አየን እኮ😂! እኛ ደግሞ የምንጊዜም ምርጥ አትሌቶቻችን ድንቅ ናቹሕ!🙏ዛሬን ባይሳካ ለተሻለ ድል ነገን አልመን አቅደን ዳግም ወደ ከፍታችን እንመለሳለን!🙏👍🇪🇹 ብቻ ግን ዋናው ጤና ነው እና በአካል፥በስነልቦቹሕ፥በመንፈሳዊው ሕይወታቹሕ እየበሩታቹሕ፥ከፈጣሪ እገዛ ጋር ወደ ተሻለው ምዕራፍ እንሸጋገር!🎉💐🌹🌿🙏👍🇪🇹አይዞን!!!👍🙏🌿🌹
@mami5989
@mami5989 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ቀላሉን ያድርግለት አወዳደቁ ያሳዝናል እኔን ወንድሜ አንተ አሸንፈሀል አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስህ
@girmamamo7572
@girmamamo7572 2 месяца назад
ለወንድሜ ለሜቻ እግዚአብሔር ጤናውን በቶሎ እድመልሰለት እመኛለሁ፡፡
@Lemlem-n5i
@Lemlem-n5i 2 месяца назад
ከምንም በላይ ወርቃችን አንተ ነህ ጤናህ ደህና ሁን ነገ ወርቁን ታመጣዋለህ
@serkalemawoke6824
@serkalemawoke6824 2 месяца назад
አሰልጣኝ መሰረት በጣም የሚገርም ትንተና ነው እናመሰግናለን
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 месяца назад
Live ሳየዉ ነበር ያለጥርጥር ያሸንፍ ነበር ወይ ወንድሜን አቤት ሕይወት እኮ በሰከንድ ይቀየራል ዋናው ጤና ነው ወጣት ነው የዛሬ አራት ያሸንፋል የነገ ሰው ይበለን።
@ayoubindjaren1853
@ayoubindjaren1853 2 месяца назад
ሰውዬ፣ እኔ ሞሮኳዊ ሆኜ እንኳን በመጨረሻው ሩጫው አስገረመኝ፣ ቶሎ እንዲያገግም እመኛለው፣ ገና 23 አመት እንደሆነ ገባኝ
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 2 месяца назад
ለሜቻ በቶሎ እንደሚሻልህ ተስፋ አደርጋለሁ። በውጪ ያለን ሰዎች ጋጉተን ነበረ። አንተ ምንጊዜም ጀግናችን ነህ።
@MabrataMeberata
@MabrataMeberata 2 месяца назад
የኛ ወርቅ አተ ነህ አተ ደህና ሁንልን ❤❤❤
@Abelaatube
@Abelaatube 2 месяца назад
የእዉነት በአትሌቲክስ በህይወቴ እንዲ አዝኜ አላዉቅም እኔ ያጣው ያህል ነዉ የተሰማኝ አምላክ በቶሎ ምህረቱን ያዉርድለት
@salemsali3232
@salemsali3232 2 месяца назад
መሲ በሚገባ ያልተዘመረላት ውዱዋ ጀግናችን።
@addisb8202
@addisb8202 2 месяца назад
We are praying for your fast recovery and complete healing!! We all see it in your face the energy you exerted to propel yourself forward. We knew you were going to get gold for your country. bless your heart!! I have no doubt in my mind you will come back stronger and better than ever!! Best of luck!!
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 2 месяца назад
Lemecha is a hero, he will recover soon and continue representing his country. Wish you all the best for Ethiopian squad participating in the Paris Olympics.
@hayatv46
@hayatv46 2 месяца назад
100% ያሸንፋል ብየ እገምት ነበር ግን ያ አላህ ውሳኔ ሆነና ወደቀ በ live ነው ያየሁት
@SebelebultiSebelebulti
@SebelebultiSebelebulti 2 месяца назад
ምርጥ ተንታኝ ነው በጣም ደስ የሚል ትንታኔ እናመሰግናለን
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 2 месяца назад
ለሜ እግዚአብሔር ይፈውስህ ! መሲ ጀግናችን !🙏
@keneangezahegn
@keneangezahegn 2 месяца назад
እጊዚያብሔር ይማረው
@MuseAbebe-zk4qq
@MuseAbebe-zk4qq 2 месяца назад
ሰለም ለወንድም ለሜቻ፣ፈጣኝ ፈውስን እመኛለሁኝ ለሜቻ አሻንፎዎል ዋና ያጤነ ማማላስ ነው፦በፈርስ ለይ የምሠረ ያቃል ኪዳንን አጋር ኢትዮጵያን ያምዋጋ ያጫለማ ኃይል በኢያሱስ ስም ይፈረስ።መጽናናት ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ፦ያወዳቃ ይነሳል ያተወሳዳብንም ያሰላም፣ያፍቅር፣ያአንድነተችን፣ምርኮ ይመለሳል ።
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 2 месяца назад
ለሜቻ ግርማ ጀግና ሮጭ ነዉ ከደረሰብህ አደጋ አገግመህ እንድትወጣ እመኛለሁ🙏🙏🙏🙏
@KibretTaye
@KibretTaye 2 месяца назад
አሰልጣኝ መሰረት በጣም የሚገርም ትንተና ነው የሚሰጠው ወደ 17አመት ሮጨያለሁ የራሴንም ችግር የተረዳሁበት ነው መሰረትን ማግኘት እፈልጋለሁ መስፍን ከባሌ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 месяца назад
ማፈሪያ ከደረሰበት አደጋ በላይ ስለ ወርቁ ነዉ ያሳሰባት ትገርማለች ለወደቀዉ ፈጣሪ ይማረዉ የሰዉ ህይወት ከወርቅ በታች ሆነ
@habtamuolke5866
@habtamuolke5866 2 месяца назад
ጀግኖች ይወርቃሉ ይነሳሉ ያለ ነገር ነው ። ማበረታታት ብቻ ነው ።
@xinabsu45
@xinabsu45 2 месяца назад
ተሰብሮም መቅረት አለ! ስፖርት እኮ ነው
@habtamuolke5866
@habtamuolke5866 2 месяца назад
በዓለም መድረክ ላይ ማን እንደሆነን ያሳዩን ጀግኖች ናቸው ።
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 2 месяца назад
😢😢😢😢😢ምንድነው ዘንድሮ የሆንነው ማነው የረገመን😢😢😢 ፈጥነህ አገግም ፈጣሪ ይርዳህ
@xinabsu45
@xinabsu45 2 месяца назад
መሲ ልቡ ክፉ ስለሆነ እግዚአብሔር ነው ይህን ያደረገበት ብዬ አምናለሁ:: ዳይመንድ ሊግ ላይ ሊያሸንፍ የሚችለውን አትሌት ስሙን ረሳሁት ጎትቶ ወደሗላ ሲያስቀረው አይቼ አዝኜ ነበር::
@GojituaTemesgen
@GojituaTemesgen 2 месяца назад
Yemif kejelcha nw eko esu
@zinashgadisa60
@zinashgadisa60 2 месяца назад
በደንብ አይንሽን አስተካክለሽ እይ የተጻፈልሽን ሁሉ አምነሽ ከምትቀበይ ማንበብ የምችይ ከሆነ ቪዲዮን በደንብ እይና ማን እንደሆነ ለመለየት ሞክሪ እሱ አይደለም ስለአባባልሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ እዛ ጋር ከተፈጸመው ክፋት ያንቺ ከፋ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 месяца назад
እግዚአብሔር አልፈቀደም በቃ ለቀረው በስነልቦናም መዘጋጀት ነው ያለፈው አለፈ ... እግዚአብሔር ይርዳቸው ...
@LatiLatifiromsa
@LatiLatifiromsa 2 месяца назад
I'm very sorry about lamecha Girma help him my Father
@fasiltesfaye2499
@fasiltesfaye2499 2 месяца назад
ለሜቻ አይዞህ እግዚያብሔር ይማርህ።
@አብዱመሀመድ-ፀ4ቨ
@አብዱመሀመድ-ፀ4ቨ 2 месяца назад
ኦሎቢክን ማየት አልቻልም ኢቲቪ ወግ አበዛብን
@bayisagada684
@bayisagada684 2 месяца назад
Lamecha Girma May God heal you!!!
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 месяца назад
ስማ ጉዳት አይስተናገድም። ጉዳት ገጥሞታል ነው የሚባለው
@heniman2687
@heniman2687 2 месяца назад
እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል፣ግን እኔ እንደሚመስለኝ፣ አይኑን ፣መሰናክሉ ላይ ሳይሆን፣ ከፊቱ በሚሮጡት ላይ ነው፣ለዙህም ይመስለኛል፣የተሰናከለው፣( luck of concentration)ለማንኛውም ከሁሉ በላይ ጤንነቱ ነው፣ ከጉዳቱ እንዲፈወስ እንመኛለን፣ እርሱ ጤና ከሆነ ወርቁ ይመጣል።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 месяца назад
ምን እንጠብቃለን ብሎ ጥያቄ ? ጤና የለህም ?
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw 2 месяца назад
እኔን እኔን ወንድሜ ለሀገርህ ዋጋ ከፈልክ ከወርቅ በላይ ነው የከፈልከው መስዋእትነት አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው
@meserethaileselase1529
@meserethaileselase1529 2 месяца назад
መሢ ሥወድሽ
@HanisaMoh
@HanisaMoh 2 месяца назад
Ayzon leme tenahin yimelisilih
@Escapaholic-ql4cf
@Escapaholic-ql4cf 2 месяца назад
Enjoy your vacation!!
@bayisagada684
@bayisagada684 2 месяца назад
አንድ ነገር ማሰብ አለብን? Olympic Committee ንሳ ማግባት አለባቸው! በእርጋትኛት ዋርቅ ማዉሰድ የነበረብን እንዳዝ ማሆናቺን በጣም ያዛዝናል የበዳልነው ነገር አለ ማለት ነው ንሳ ማግባት አለብን!!!
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 2 месяца назад
Liju bewnetu kehone bemoralina begugut neber sirotyeneberew yasazinal,minim maregayichalim.
@efratajo434
@efratajo434 2 месяца назад
Egziabher kelal yaderegilat enji ene derartu Ena Ashebir yelijochun sine libona goditewachewal yekerutim akuartew wede hagerachewin bimelesu yishalal, ene guadegnam neberech in gobez ruach gin edilu atita wetatinetuan yelefachibet ke temihiret bet jemira ahun tidarem yiza welida tinoralech lifatua kentu kerto
@getebeyene
@getebeyene 2 месяца назад
እኔን የገረመኝ 5ኛ የወጣውና ሌላኛው አትሌት ከ1-3 እንደማይወጡ እያወቁ ምናለ ሩጫዉን አቁመው የወደቀውን ወገናቸዉን ቢያነሱት? ያኔ ነበር እኛ ኢትዮጵያኖች ያሽነፍነው። አትሌቶቹም ያኔ ነበር ስማቸው ከፍ ብሎ ይጠራ የነበረው። ምነው ግን ጭካኔ በዛ ። ጦርነት ላይ እንኳን የቆሰለ ጓደኛ ይነሳል። ራስ ውዳድነቱን በልክ ብናደርገው? አትሌቶቹ አጋጣሚዉን አለመጠቀማቸው ያሳዝናል።
@sururemusema6619
@sururemusema6619 2 месяца назад
አለህ አፊያ የድርግ
@Assaye-h5g
@Assaye-h5g 2 месяца назад
አመራሩ መፈተሽ አለበት። የልጆቹ ችግር የአጠቃላዩ አመራር ነዉ።
@EthioPia-t3k
@EthioPia-t3k 2 месяца назад
ከወደቁ አይቀር እንደዚህ ነው 😂 ስቀልድ ነው
@serkalemaweke1550
@serkalemaweke1550 2 месяца назад
ያንተ ጤና ከወርቅ በላይ ነዉ ለኛ አቸናፊ ነህ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 месяца назад
ምንም ወርቅና ማሸነፍ አትጠብቁ ፀብ ላይ ሆኖ ማሸነፍ የለም አሸብር እንደ ስሙ እስፖርተኞችን አሸብሮ
@OlanaFkadu
@OlanaFkadu 2 месяца назад
Lemech jegnachin neh😢
@abdiirabbi8890
@abdiirabbi8890 2 месяца назад
Yasaznal Allah ymrw
@Mroptimistiification
@Mroptimistiification 2 месяца назад
አይ ጋዜጠኝነት "መርገጫውን ረግጦ ጉዳት አስተናግዷል" ምን አይነት አማርኛ ነው?
@tsedihabeshawit1910
@tsedihabeshawit1910 2 месяца назад
እሩጫው የሚታይበትን ገፅ ንገሩኝ😊
@masarat2998
@masarat2998 2 месяца назад
በምንልላክልሽ
@masarat2998
@masarat2998 2 месяца назад
እላየሽውም እስካኡን
@yesufadem2112
@yesufadem2112 2 месяца назад
ለሜ ሁለት ታሪክ ሰራች ዋንጫ ያመጣል ብለን አፋችን ከፍተን ስንጠብቅ ጓደኛው ጋር ድብድብ አይ ጓደኛው ስለሆነ ነው ስንል ኬንያ ሲመጣበት ሜዳው ላይ ተንከባለለ 2 ዋንጫ አትልም
@MulualemYalemzwde
@MulualemYalemzwde 2 месяца назад
ልብ ሰባሪ አልከፈል ያለ የተበላ እቁብ ነው የሆነብኝ የዛሬው መሰናክል ሩጫ
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው tension focused እንዳይሆኑ ያደርጋል
@alease7494
@alease7494 2 месяца назад
መሰናክሉ እኮ የውድድሩ አካል ነው።
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 месяца назад
ለሜቻ ከጉዳትህ በቶሎ ታገግም ዘንድ እመኛለሁ
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 2 месяца назад
"መልካም" ይላል እንዴ ይሄ ጋዜጠኛ። ኣሳፋሪ።
@hananati-bq2gr
@hananati-bq2gr 2 месяца назад
Egiziabiher hulun yawukal. Ayizon wondimee
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 месяца назад
ገና እንደምን ናችሁ ብላ ሳትጨርስ ምነው ምላሷ ላይ ቆምክባትስ ተረጋጋ
@meronmekonnenjoseph
@meronmekonnenjoseph 2 месяца назад
የድንዙዝ እና የሆቲዝም ጋዜጠኞች ሰብስብ አንድ አይነት ሳሙና ከየት ነው የመጡት አይ etv
@sisayzeiwde3018
@sisayzeiwde3018 2 месяца назад
Ethiopia will get two Gold medals As a result we will get out of dep/on
@JemalJemajemal-eg8wc
@JemalJemajemal-eg8wc 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 2 месяца назад
Mashenefu yikir banatu tetekelal.inde omg
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 месяца назад
አረ. እኳን. እሡ. ተረፈ
@asterabiti6838
@asterabiti6838 2 месяца назад
Bekish Yemeni worki newe hiwotu yedani worki bahiwoti senor newe medera ayshekebete wore
@Regassa221
@Regassa221 2 месяца назад
መሰናክሉኮ የሩጫው አካል ነው አልቻለም በቃ
@LuwamMehretab
@LuwamMehretab 2 месяца назад
Mes eindite neshie yelemecha Quitero kaleshie lakilije
@Londoners-e8l
@Londoners-e8l 2 месяца назад
Excuses
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 2 месяца назад
Banatu tetekele malet nwu. Begir siakitewu beanatu lirot shame
@ST-yt2dv
@ST-yt2dv 2 месяца назад
ወድድሩ አለቀ እኮ ተኙ
@MohammedBedru-ms4sb
@MohammedBedru-ms4sb 2 месяца назад
መሰናክሉ መዝለል አቅቶት ወደቀ
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 2 месяца назад
ትጠንቅቆ ኣልዘለለም። ፈጥኖ ሊዘል ሲል ነው የወደቀው።
@merydan
@merydan 2 месяца назад
mezlel aketot aydelem he is a superstar..ye agatami guday new
@tsegenetgirma5837
@tsegenetgirma5837 2 месяца назад
እናንተ ጌን አይደብራቹም ለዳው sponsor የተደራገውን program ለይ ቀኑን ሙሉ እራሳቹን ስተሰዩ ምቱሉት ለአሰልጣኞች ምተሰጡት ምክር ለሕዝብ ምን የደርገል አራ አስተውሉ እዛው ተማከካሩ መጀመሪያ ወይም ከለቀ በዋላ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 2 месяца назад
መሠናክሉን መዝለል ካልቻልክ😢በቃ መሥራትነው እንጂ😢ሌላወግአያሥፈልግም😢ሠበብጠላን
@kirubelgeb
@kirubelgeb 2 месяца назад
Ashebir needs to be arrested from the airport!!!
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 месяца назад
💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 2 месяца назад
ሁሌም መሰነክል የለበት ውድድር ኢትዮፕያ ሁሉም ይሸነፈሉ🇪🇹🇪🇹
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 2 месяца назад
አዳነች አበቤ ነች እንዴ የሩጫውን ስልት የምትሰጣቸው ? እስካሁን የማየው ሀይላቸውን በማይገባው ዙር ላይ 1,2,3 ይሆኑና የመጨረሻው ላይ ከካሜራም ይጠፋሉ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
አይ ዘንድሮ አሸብር ሁሉን አሽብር
@girmamamo7572
@girmamamo7572 2 месяца назад
እባካችሁ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ ነው ወይንስ የዶክተር አሸብር ነው ? እስከ መቼ ነው በአባገንነት ሰውየው የሚቀጥሉት እንኳንም በሌላ ከፍተኛ ሥልጣን ላይ አልተቀመጡ ምን እናደርጋቸው ነበር ?
@DagiwoteDayyo
@DagiwoteDayyo 2 месяца назад
የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ትውልድ ዘመን አበቃለት ዘመኑ የሌሎች ነው ። በፓሪስ ወርቅ ፈፅሞ አይገኝም።
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 месяца назад
ባይወድቅም የማሸነፍ አቅም አልነበረውም የምን ምክንያት መደርደር ነው አሸብር ይዞ የሄደ ቡድን መቼም ማሸነፍ የለም አሸብር አሸብሮ ውጤት አሳጣን
@abebet2142
@abebet2142 2 месяца назад
ምነው ስው ሰው አልሽት አላችሁኝ። ምን አይነት ፍጡር ናችሁ፣ ወላ መሰረት፣ ወላ ጋዜጤኞች ተብዬዎች? ስለ አትሌቱ ከባድ ጉዳት ሳይሆ ቁጭታችሁ ስለ ወርቅ ማጣታችን ትጨነቃላችሁ። ኮሜንታተሩን ስሙት ምን እንዳለ... " Girma fall there, he did take hammering, it's so sad. More important than the result is the health of the athletes ......." እንደ ሰው ማሰብ ከቻላችሁ፣That is how human being should think, bunch of idiot.
@tigist9810
@tigist9810 2 месяца назад
Exactly
@samuelruga
@samuelruga 2 месяца назад
Work kesew x=aYibelTim esu bicha dehina yihunilin
@skylimit1423
@skylimit1423 2 месяца назад
በዘመድ ተመራርጠህ ስትሔድ 😁😁
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 месяца назад
መሰናክል አንችልም በተለይ በኦሎምፒክ
@masarat2998
@masarat2998 2 месяца назад
ትክክል
@Israel.London
@Israel.London 2 месяца назад
ዘረኝነቱን በእንቅፋትና በእንጨት እና በአርቲ ቡርቲ ነገር አሳቡ:: ወራዶች ዘረኛ ሁላ:: ሶስቱም ናቸው እንዴ የወደቁት?
@Ermi-f9i
@Ermi-f9i 2 месяца назад
ቴረራም ብየዋለዉ!
@messiyeabatwalij8060
@messiyeabatwalij8060 2 месяца назад
Fitinet bayichemir noro ayiwadiqim neɓer 😢😢😢 uuff
Далее
#kikakim
00:17
Просмотров 8 млн