Тёмный

በክርስትና እየኖርን የማይገቡን እውነቶች Memehir Girma Wondimu Video 

Nku tamirtsion
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

በክርስትና እየኖርን የማይገቡን እውነቶች Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@yareddessalegn-t4t
@yareddessalegn-t4t Месяц назад
የእግዚአብሄር ውድ ስጦታችን እድሜዎትን ያርዝምልን !!!
@alem6980
@alem6980 Месяц назад
አባታችን እስዎን ማየት ያብቃን አሜን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 15 дней назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
@በለጡየጎራው-ፀ8የ Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Nohdailynews
@Nohdailynews Месяц назад
❤❤❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤😢
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 2 месяца назад
የኔ ውድ ዓለሜ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ❤
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc Месяц назад
my father long live with happiness and joyful life
@mametohem7990
@mametohem7990 2 месяца назад
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад
የኔ አባት❤❤❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Месяц назад
እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤ አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ መርቆሬዎስ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@GardiciBarada
@GardiciBarada 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 2 месяца назад
የኔ አባት እርሶን የሠጠን የድንግል ማርያምልጅ መድሕንአለም ክብርናምስጋና ይድረሠው ለይኩን
@kokibruk6281
@kokibruk6281 2 месяца назад
Newih edmen tenan yehabkum Abona mearna❤💐❤️💐🇪🇷
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Месяц назад
አሜን አባታችን እኔ የሚገርመኝ የቤተክርስቲያንን አባቶቻችን እኚህ እዉነትን ያስተማሩን ነጠላ ለብሶ በባዶ ከመመላለስ እዉነተኛዉን ህይወት አሳዩን እድሜና ጤና ይስጥለን አባቴ
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@KibromGebreselassie
@KibromGebreselassie Месяц назад
ናይ ኣገልግለትኩም ዕድመ የብዝሓልኩም ! ኣሜን
@Azalech-hh3rt
@Azalech-hh3rt 2 месяца назад
አባታችን ሰላሞት ይብዛ ልን ፅጌ ማርያም ን እና ቤተሰብ በፀሎት ያስቡን
@ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
@ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 2 месяца назад
አባታችን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 месяца назад
አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥል ❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 месяца назад
አባቴ
@KibromGebreselassie
@KibromGebreselassie Месяц назад
ናይ ኣገልግለትኩም ዕድመ የብዝሓልኩም ! ኣሜን ❤❤❤
@ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ
በፀሎት አስቡኝ እህተማሪያም እያላችሁ😢😢
@KibromGebreselassie
@KibromGebreselassie Месяц назад
ኣባ ኣብ ጸለትኩም ሕሰቡኒ (ገብረ ኣረጋዊ)
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 Месяц назад
Long live to you Memhir
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 2 месяца назад
ክርስቶስ ለኛ ስል እኝህን አባት ሰጠን የአገልግሎት ዝመኖትን ያርዝምልን ለኛም የምንድንበትን ቀን ያቀርብልን አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee 2 месяца назад
Amen amen amen
@eftah21
@eftah21 2 месяца назад
የኔ ዉድ አባት ❤😢😢😢 የነፍሴ መጋቢ
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 2 месяца назад
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤
@KalkidanAlemu-tj7yt
@KalkidanAlemu-tj7yt 2 месяца назад
አሜን❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yosephyimamu
@yosephyimamu 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yosephyimamu
@yosephyimamu 2 месяца назад
አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን እግዚያቤር ያብዛላቸዉ።
@mekedesa6677
@mekedesa6677 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜንአሜን
@yosephyimamu
@yosephyimamu 2 месяца назад
መላከ መንክራት መምር ግርማ ወንድሙ እግዚያቤር የ አገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን።
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 2 месяца назад
አባቴ ባርኩኝ ኑርልኝ❤❤❤
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 2 месяца назад
Abaye meche new dagmay ejiwon yemsmew yibarkugn.
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 2 месяца назад
አባ እኔኮ እራሴን ከማጥፋት የተረፍኩት በርስዎ ትምህርት ነው አባዬ😢 እወደወታለሁ የኔ ስጦታ ከስዴት ተመልሼ ከስራቴ እንድፈታ ፀሎተዎት ይርዳኝ አባ❤❤❤
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 2 месяца назад
የኔ አባት እመብረሀን ከነ ልጇ ሀይል ትሁኖት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi Месяц назад
❤❤❤❤❤abete egizaber edime ena tena yestoti
@ሚሚሾ
@ሚሚሾ 2 месяца назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን አባቴ አባቴ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 месяца назад
ወለተማርያም አሜን ፫ እልልልልል👏👏እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 💞አባቴ ሽ ዓመት ኑርልን አሜን 💞💞💞💞
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ 2 месяца назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ፀጋ የአገልግሎት ዘመኖዎን ያብዛልዎት ፈጣሪያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrymeery2731
@merrymeery2731 2 месяца назад
አባታችን,ረጅምእድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት
@tifit589
@tifit589 2 месяца назад
እእእእእእእእልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 2 месяца назад
የኛ ዉድ አባታችን ኑሩልን እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 месяца назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤
@Selam-s6h
@Selam-s6h 2 месяца назад
የኔ አባት የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚብሔር ይጠብቆት ❤
@እንግዳውሰው7039
@እንግዳውሰው7039 2 месяца назад
በበረከት ላይ በረከት በፀጋ ላይ ፀጋ እግ/አብሔር ያብዛሎት አባ
@AlemGebrehiwet-k2t
@AlemGebrehiwet-k2t 2 месяца назад
ኣሜን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 2 месяца назад
እልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስልን ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад
የኛ ሁንቁ አባት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@MabetTadsee
@MabetTadsee 2 месяца назад
Abate selam abate selam
@tewodrosakalie3850
@tewodrosakalie3850 2 месяца назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልኝ ሀይለ ሚካኤል ነኝ በፀሎት ያስቡኝ ፈጣሪ እንዳገኝዎት ይርዳኝ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 2 месяца назад
የኔ እንቁ ኣባት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ❤❤❤ በሳቸው ትምህርት ከጠፋሁበት ተመልሻለው እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@MeseretAlemayehu-y8x
@MeseretAlemayehu-y8x 2 месяца назад
Aba enema memtat efelegalw adrashachun bawkew Des yelegnal aba🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 месяца назад
አባየኑሩልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢😢😢
@TsegaBerhe-z7j
@TsegaBerhe-z7j 2 месяца назад
Aba ezgabher edmen tenan yestot
@SelamAsefa-j1f
@SelamAsefa-j1f 2 месяца назад
አባቴ በፀሎት አስበኝ 😢😢😢 ወለተ ማሪያም
@FikeraddsMola-y9x
@FikeraddsMola-y9x 2 месяца назад
ላባታቺን እዲሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@TemesginTadese
@TemesginTadese Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሬ ይክፈሉት
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@hymanotyirga6477
@hymanotyirga6477 2 месяца назад
አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተ ጊወርጊስ አሞኛል አባቴ😭😭😭😭😭
@MaedotAssefa
@MaedotAssefa Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@ተስፍኛዋ
@ተስፍኛዋ 2 месяца назад
🙏🙏🙏
@dengellijdengellij6525
@dengellijdengellij6525 2 месяца назад
Selam abatchn , tsega yabezalot
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrymeery2731
@merrymeery2731 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልአልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf 2 месяца назад
አባቴ ቃል ብቻ ይናገር ከላያቸዉ አደሮ ክርሰቶሰ ብላትናዉ ተፈወሰልች ብሰደት 🤲🤲🤲😭
@mikiytuemay
@mikiytuemay 2 месяца назад
Abate shiiiii amet nrulun
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 2 месяца назад
Egezhaber Abatatene yetebekelene
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 2 месяца назад
❤❤❤✝️💒🌹🌹🌹🌺
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 2 месяца назад
❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
እግዚአብሔር ዕና ወላዲተ አምላክ ከዕርሶ ጋር ይሁኑ መምህር ግርማ።
@betiybetiy3351
@betiybetiy3351 2 месяца назад
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጧት መቼነው እኔም ይሄ በረከት የማገኘው
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
አይ ጉድ አባታችን መላከ መክራት ግርማ ፡ወፍራም አይሉ ቀጭን ፡ያበረክኩታል ፡በሀያሉ በእግዚአብሔር ሥም ፡በመቤታችን በወላዲት አምላክ በቅዱሣኑ ሥም በቃ❤❤❤
@HabtomTekele-y8c
@HabtomTekele-y8c 2 месяца назад
❤!
@astorkutchina1054
@astorkutchina1054 Месяц назад
😢😢
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 месяца назад
Amen kale Hiwot yasemalene
@kuluchedubale
@kuluchedubale Месяц назад
abatachn bstolt asbunyi
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 2 месяца назад
አባቴ እኔም ይታወቀኛል እርኩስ መንፈስ አይነ ጥላ መተት የደብተራ ድግምት እንዳለብኝ ይሰማኛል 24 አመት ሙሉ ሰራው ገንዘብ ባዶ ለፋሁ አባቴ ሁሉም ነገር አስጠላኝ አሁን ያለሁት ደግሞ እስር ቤት ። ስለ እግዚአብሔር በፀሎት ያስቡኝ ይፀልዮልኝ በእመቤቴ በድንግል ማርያም በቅድስ ሚካኤል በቅድስ ገብርኤል በፃድቃን በሰማእታት በመላእክት በሐዋርያት በመነኮሳት ስም አጠይቃለሁ ። ምህረት ከእግዚአብሔር ለምኑልኝ አማልድኝ። (ብርሃነ ስላሴ ) እባላለሁ ። አመሰግናለሁ
@yka2992
@yka2992 Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና የሰጥወት ! ለብዙ ዘመናት እየፈለግህወት ላገኝወት አልቻልኩም ! እንግዲህ እርሱ የፈቀደው ይሁን! በአይነ ጥላ መንፈስ ባለቤቱ እና እኔ እሄው h አስርት አመታት እየተሰቃየን ነው። ብንፆምም ብንፀልይም ሊሆንልን አልቻለም። እግዚ አብሔር ፈቅዶ ቦሰተን ከመጣችሁ የእድሉ ተጠቃሚ ብሆን ደስ ይለኛል። እኔ ባልድንም ብዙ የተጐዱ ወንድሞች እና እህቶች ን ሳይ ደስ ይለኛል። ያቆይልኝ ።
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 2 месяца назад
Yene leuuu abatttt erjim edme ystott kene mulu betesebot ❤❤❤❤❤
@TeddyKassa-ub9ns
@TeddyKassa-ub9ns 2 месяца назад
አባቴ ረጅም አድሜ ከ ጤና ጋር አመኝ ሎታለሁ አባቴ ምንም ስራ አልሳካ በሎኛል ፀሎት አርጉለኝ "ክንፈ ግብርኤል" አባላለሁ
@MesereTaresa-s3o
@MesereTaresa-s3o Месяц назад
Aabba bee aun yet now yee alu ebakachun
@TadesseMamo-q6l
@TadesseMamo-q6l Месяц назад
በእግዚአብሔር ቤት ተመላለሱ በየቀኑ መፅሐፍቅዱስ አንብቡ መድሀኒት ነው።
@bethlembathi9842
@bethlembathi9842 2 месяца назад
Abatahen sagawen tabezalot yatayaza beha new meywekew egzeabeher yederselen
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 2 месяца назад
የሰው ብሌን ስስቴ ኑሩልኝ ለተቸገረ ሁሉ ያድርስዎ ውዴ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад
የኔ አባት መቼ ነው ደግሜ የማገኞት😢
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 2 месяца назад
እኔ አንዴም አላገኘኋቸዉም ሁሌም በተስፋ አለሁ አንድቀን እመብርሃን እንደምታገናኘኝ አምኘ ትምህርታቸዉን እየተከታተልኩ እጠብቃለሁ 🙏🙏🌺
@bharadam550
@bharadam550 2 месяца назад
​@@TsigeredaWerku መዳን ትፈልጋለሽ መጀመሪያ በልዑል እግዚብሄር ትታመኛለሽ በአለሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወይስ በጣኦታት ጥያቄ ነው መልሽልኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад
@@TsigeredaWerku ታገኛቸዋለሽ የኔ ውድ ሲፈቅድ
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 2 месяца назад
@@bharadam550 ሰለምን ጣወታት ነዉ የምታወራዉ አሁን እዚጋ ስለጣወት የሚናገር ነገር ፅፊያለሁ? ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒያለም እኔ የሰላሴ ባሪያ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ🙏🙏🙏
@user-mikias12
@user-mikias12 2 месяца назад
ኣንተ ራሱ አግኛቸው የመናፍቅ መንፈስ ነው የሚያስለፈልፍህ ያለው​@@bharadam550
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 2 месяца назад
Abbatchin ❤❤❤🎉
@לאהטנסה-ש6ט
@לאהטנסה-ש6ט Месяц назад
Endte nawe ymagwote aba
@helenadefirs965
@helenadefirs965 2 месяца назад
የአባ ስልካቸዉ ያላችሁ እባካችሁ ስጡኝ
Далее
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
1:07:47
Просмотров 430 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,4 млн
Memher Girma Wondimu Vcd 62 A
1:07:50
Просмотров 179 тыс.