Тёмный

በዘመናችን እመቤታችን በሱባኤ በሕልም ትታየናለች?ለሱባኤ እንቅፋት ንስሐ አለመግባት!ሱባኤና ሕልም! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፍልሰታለ ማርያም ፆም እየደረሰ ነው በሰላም ያስፈፅመን እንኩዋን በደህና መጡ መምህራችን 🙏🏿😘
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
እህቴ እንኳን ሰልም ምጥሸ እንደት ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@user-ht4dk7sm5x እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት እንዴት ነሽልኝ 😘
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
በስመአብ አደበተወት እደማርና እደወተት የሚጣፍጥ እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ✝️🙏🙏🙏
@abi4294
@abi4294 2 года назад
የእኔ አባት ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ወለላይቱ እመቤት ታብዛው ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ አሜንንንን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 года назад
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 🤲🤲🤲
@menfesawiewketenamenfesawi9608
@menfesawiewketenamenfesawi9608 2 года назад
እስቲ እህት ወንድሞቼ የእሳቸውን እና የእነ መምህር ግርማን እንዲሁም የእነ መምህር ተስፋዬን ትምህርት በጥንቃቄ አጥንታችሁ ለሌሎች ሰዎች አስተምሩ የእውነት ብዙ ሰዎችን ታድናላችሁ።
@yeshemeda
@yeshemeda 2 года назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በረከተወ ይደርብን ወላዲተ አምላክ ሁላችንም ትጎብኘን
@senaittemesgen2154
@senaittemesgen2154 2 года назад
አባታችን እድሜና ጸጋ ያብዛለዎት እባካችሁ ወንድም እህቶቼ የአባታችን ስልከ ስጡኝ በእመብርሃን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እጽምት የሚያለሰልን ቃል ህይወት በእድሜና በጤና ይንሩልን እመቤታችን ቅድስት ማርያም በረከትዋ ይደርብን
@danimehari9714
@danimehari9714 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ
@user-co3tc5sc9l
@user-co3tc5sc9l 2 года назад
ኃይለማረያም እያሉ በፀሎተወ ያስቡኝ አባቴ
@kidisthailu4686
@kidisthailu4686 2 года назад
አምላኬ የተማርናቸውን ትምህሮቶች በልባችን አድርገን እንድንለወጥ አድርገን።እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ልባችን ውስጥ ፍቅርሽ እንዲያድርብን የተሰበረ ልብ ስጪኒ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 года назад
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ላይነስጋ ያብቃን
@user-tg3sk6gk7e
@user-tg3sk6gk7e 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባ እኔም ወለተ እዝጊ እያሉ በፀሎት አስቡኝ አባ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በፀሎት አስብን
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 года назад
ርጅም እድመ ይስጥህ መምህራችን ኣባታችን ቃል ህውት ቃል ብርታት ያሰማልን
@ssss4655
@ssss4655 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን 🤲🤲🤲
@hewanethopia174
@hewanethopia174 2 года назад
አባቴ ቀሲስ አረ በሠው አሀር ብኩን ሆኜ ቀረው ከሰው በላይ አገኛለው ወር እንኳን ሳልበደር አልደርስም ሀገሬ መሳፈሪያ የለኝም በረከት እንዳገኝ ወ/ኪዳን አስቡኝ አባቴ ልጅነቴ በሰው አገር ተንከራትቼ ጨርሻለው ፋፃሜን ያሣምርልኝ ሰው አያሠየኝ እኔ የስላሤ ባርያ ሰው ያርገኝ
@eyrusi
@eyrusi Год назад
አሜንን ቀለ ህይ ወት የሰማሊንን
@teriklove3064
@teriklove3064 2 года назад
Amen Amen Amen
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@masaratasaffa2487
@masaratasaffa2487 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@solomonteclaybeyene6987
@solomonteclaybeyene6987 2 года назад
Amen amen amen
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን♥♥♥
@muluhaile4580
@muluhaile4580 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።።🙏🙏🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@freyabibi2953
@freyabibi2953 2 года назад
አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@kalkal3346
@kalkal3346 2 года назад
አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት አሜን አሜን አሜን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 года назад
እንኳን ደና መጡ ልን አባታችን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@destapark609
@destapark609 2 года назад
መልካሙን ሁሉ ይሁንልህ ፅጌ ማርያም ነኝ አስቡን በፀሎት
@hiwetslehsi9499
@hiwetslehsi9499 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 года назад
አባቴ ቃለህይዎት ያሰማልን🥰🙏🙏🙏
@user-fo1om2lq9f
@user-fo1om2lq9f 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 2 года назад
አሜን ክብር ምስጋና ይድረሰው
@menfesawiewketenamenfesawi9608
@menfesawiewketenamenfesawi9608 2 года назад
ሰላም መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእርሶን ትምህርት ለራሴ ተምሬ ለሰው ሳስተምር ብዙ ሰዎች በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሀን አማላጅነት ወደ እግዚአብሔር ቤት እየተመለሱ ነው።ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ገና ብዙ በጣም ብዙ ሰዎች እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ።እመብርሀን እየረዳችኝ ነው።
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 2 года назад
በርታ ደስ ይላል!
@menfesawiewketenamenfesawi9608
@menfesawiewketenamenfesawi9608 2 года назад
@@kesishenokweldemariam2240 አሜን እጅግ የምወዳት እመብርሀን ታበርታኝ እሷ ከፈቀደችልኝ እርሶ ያሉበት ደጇ መምጣት እፈልጋለሁ። በፀሎቶ ያስቡኝ ወልደ አማኑኤል ብለው። ደግሞ ብዙ ሰዎች ወደ ጽድቅ ሕይወት በተመለሱ ቁጥር ጠላት ደግሞ በጎን ውጊያውን ጭራሽ ጠላት ይሆኑናል ብለን በማንጠብቃቸው ሰዎች ውጊያውን እያቀጣጠለ ነው።በእውነት እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልን!
@wbdima4225
@wbdima4225 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
አሜን መመህራችን እግዚያብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን አትለየን አሜን🤲
@christinahailemariam2971
@christinahailemariam2971 2 года назад
Amen Amen Amen kale Hiwoten Yasamalene 🙏🙏🙏
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 2 года назад
Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin 🙏🙏🙏
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 2 года назад
Amen Amen Amen Aba kalie hiwet yesmeana
@mezgebukebede231
@mezgebukebede231 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🤲
@hanawubshet1681
@hanawubshet1681 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልኝ መምህራችን
@ayniyemariyamileji9858
@ayniyemariyamileji9858 2 года назад
አሜን3 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት አሜንን3
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 2 года назад
Amen amen amen 🙏 qal hiwet yasemalgn
@merhawitberhe65
@merhawitberhe65 Год назад
እግዚያብሄር ፀጋውን ይጨምሩሎት
@jfdy3618
@jfdy3618 2 года назад
አባታቻን ቃለህወትይሰማልን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 года назад
አበታችን ቃላ ህይወት የሰማልን🙏 ራጂም እድሜና ጤና የድልልን 🙏🙏ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ 🙏 ዛሬ እኮ ቅዱስ አማኑኤል እኮ ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች ሁለችንንም በየለንበት ይጠብቀን🙏🙏
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 года назад
እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@selamhaile5386
@selamhaile5386 2 года назад
Amelki ymsgan enkan abxhan Amennnnn
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልወት አባቴ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 года назад
Kal hiwet yasmaln.edem yestlne.
@mesi5527
@mesi5527 2 года назад
Kale hiwot yasmalen memhr ❤
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@freyabibi2953
@freyabibi2953 2 года назад
እኔ ብዙ ጊዜ የማየው ቤተክረሰትያን ሳድር እነ ሰዘምር አየልፎ ተርፎ ደሞ አባቶች ሲያጠምቁኘ ነወ የሚያየው አባታችን ወለተ ኪዳን ነኘ በጸሎቶ አሰብኘ
@semenawit8438
@semenawit8438 2 года назад
Amen Amen Amen 👏 Kale Hiowt Yesmaln Be Edmae be Tena Yakoyeln. Abatachn" Ye Emebetachn Bereketua Melgawa Ayeleyen Amen 🙏
@zebygida509
@zebygida509 2 года назад
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 года назад
አባታችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ወለቴ ማርያም ነኝ በፀሎቶ ያስቡኝ
@abdiMedia1
@abdiMedia1 2 года назад
Yene abat bizu amet amilak be fikadu yanuriln Amen Amen Amen
@destapark609
@destapark609 2 года назад
አባቴ አደኛ ነኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ቅድስት ድንግል እናታችን ወላዲተ አምላክ ሱባኤአችንን ትቀበለን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 года назад
qale hiwot yasmaln memhrachin mekariachin Abatachin.
@workatsehay3551
@workatsehay3551 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 eqan abro aderesen Abatachen Egzeabher rejem edma yesetewt
@atsedutilahun8450
@atsedutilahun8450 2 года назад
Amen Amen Amen kalehiwote yasemane mamehrachin faxer ermane Tena yistelan tsagawun yabzeln ewunet enamaseginalen
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji 2 года назад
Abatachn kale hawet yamalisn edma k tena yestelin
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በጸሎትወ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ ከነጓደኞቼ አደራ መምህር
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 2 года назад
amen amen amen kale hiywet yasmalen abatachn betolet yasbgi abata ehit mariyam negi
@blenalemu777
@blenalemu777 2 года назад
Edme ena tena yestelin abatachin!
@user-co3tc5sc9l
@user-co3tc5sc9l 2 года назад
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
እባእድሜይስጠወትበድሜበጠጋይጠብቅልን፣በጽለትው፣አስቡኚ
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 2 года назад
Kela hiwet yesmaln abona
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Qal hiwot yisamalen Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 года назад
እንዃን ደና መጡ አባታችን እንዃን አደረሳችሁ ለአማኑኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል ምእመኑ ግን የት እየገባ ነው ብዙ View የለለው ላይክም እንደዛ አረ ያመይጠቅመንን እያየን ከምንውል የሚጠቅመንን እንማር ማስተዋሉ ያድለን
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 2 года назад
እህታችን ጎበዝ ጥሩ እይታ ነው !!!
@Abraham7528
@Abraham7528 2 года назад
ቀሲስ በየጊዜው ፕሮግራሙን እከታተላለሁ ቃለህይወት ያሠማልን !!! ብዙ ደውዬ አላገኘሁዎትም ! በአካል ተገናኝተናል! እንጦጦ ማርያምም ወይን አምባ ቤተክርስቲያንም መጥቼ አጥምቀውኛል። በነበረችኝ አጭር የእረፍት ጊዜ ደስ ብሎኝ መኖርያ ቤትዎ ሁሉ መጥቼ ፀሎት አድርገውልኛል። ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልዎት የምኖረው አሜሪካ ነው። አምላክ ከፈቀደ በሚቀጥለው አመት መጥቼ አገኝዎታለሁ። እንጦጦ እያሉ ንሠሀም ተቀብያለሁ። አመሠግናለሁ።
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 2 года назад
Kel hiwet yesmalin abatchin
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባ አዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡ መነሻ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Qc7u3zqtViI.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@ekmo5543
@ekmo5543 2 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን። በሌላ አገር ያለን ሰዎች ንስሃ እንዴት እንግባ ?ሱባኤስ እንዴት አድርገን እንግባ?
@hanawubshet1681
@hanawubshet1681 2 года назад
የቀሲስን ስልክ የምታቁ እባካችሁ ስጡኝ በጣም ተቸግሬነው
@melatmelat1376
@melatmelat1376 2 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት ኣባታችን ሰደተኛዋ ልጆት ወለተ ሚካኤል በፆሎት ኣሰቡኝ ኣባየ
@yonasayalew3960
@yonasayalew3960 2 года назад
አባታችን መምህራችን ልጂን ብርሐነ ተሳኤን በፀሎት አሰብት ወይን አንባ መተን ነበር አንቱን ለማገኛት አልችልኩም የፈይሳ ዘመድ ነኛ ወይን አንባ ነው የሚያገለግለው
@maaregabraha1009
@maaregabraha1009 2 года назад
አሜንንን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችን ግን በዚህ ዘመን የትኛዉ ካህን ሚታመነዉ እንደርሱ እግዛቤሔ ያደለዉ አደራ የተቀበሉ ካልሆነ ንሰሃ ብለን ብንሔድ የክርስትና ሰም ይዘዉ በዛ ክፉ ስራቸዉ ይሰራሉ ለማመን ከባድ ነዉ። አባታችንን😭😭
@bezamolla5789
@bezamolla5789 2 года назад
ehite be kirsitna sim digmit ayiseram be alemawi sim enji mikniyatum ye be kirstos kirsitian yehonibet ke siga demu ketilo simachin silehone
@user-ho1lb2nu5w
@user-ho1lb2nu5w 2 года назад
አባ እኔ 3ቀን በሕልሜ አይቻታለው
@aabr4hm
@aabr4hm 2 года назад
Telephone
@habutsehay7283
@habutsehay7283 2 года назад
Selm lenate yihun yikirta silki kutir askemtulign we yem Telegram yalachiw situgn.
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji 2 года назад
Ytwhdo lijch btslot asben ፍረ ወይኒ eyalchu
@meriaslla2808
@meriaslla2808 2 года назад
Abatachen ye enate matsaf ba amaregna new oromegna ababeyan batam eyetachageen new selaze wada oromegna bekayarelen beye ba tatana tayekalew ????
@eliaswoldegiorgis5872
@eliaswoldegiorgis5872 2 года назад
Elias.elias.elias.elias.28
@ssss4655
@ssss4655 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ራጀሞ እድሜ ጤና የደልልን በፀሎት አስቡኛ እህት ማርያም
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት የደንግል ማረያም ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን
Далее
Штаны легионера
00:44
Просмотров 372 тыс.