Тёмный

እጅግ በጣም የምትማሩበት እና የምታተርፉበት ቪዲዮ! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 21 день назад
እመቤቴ ቋጠሮዬን ፍቺ አስቢኝ በቃሽ በይኝ የምወድሽ ኪዳነ ምህረት ተጨንቂያለሁ ድረሺልኝ 😥🙏
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 20 дней назад
እኔም😢😢😢😢😢
@Amen-tp5xy
@Amen-tp5xy 16 дней назад
🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@user-tn9lx7bl4u
@user-tn9lx7bl4u 8 дней назад
ትድርሥልን ለሁላችንም😢😢😢😢
@ZdKebede
@ZdKebede 20 дней назад
ሰይጣን ግን እንደትዳር የሚጠላው የለም እግዚአብሔር ይገስፀው❤❤❤❤ ውድ አባታችን ፀጋዎት ይብዛ ቸሩ መድሀንያለም አይለዮት❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Tseyamariyam
@Tseyamariyam 21 день назад
አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም ተፈወስሽ ላንቺ የደረሰ ለኛም በስደት ላለነው ይድረስልን አባታችን እናንተንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔ የምኖረው ሳኡዲነው እና ሀገሬ እንደነበርኩ ምንም አላቅም ነበር ስለመንፈስ አያቴ ደሸ በአድአምልኮ ታመልከለች የሌለ መንፈስ የለም ግን አሁን አንዳድ ትምርቶችን ሳደምጥነው የገባኝ ግን በጣም አየተሰቃሁነው ሂወቴን ምስቅልቅል አደረገኝ ለመጸለይ ለመስድ እሞክራለሁ ግን አቋርጣለሁ አጠቃላይ ግራግብት ነው ያለኝ በጸሎት አስቡኝ 🙏
@sifu44
@sifu44 21 день назад
አባታችን ስለ ቅዱሳን አማላጅነት እና ስለ ቅዱሳን ስዕላት ትምህርት ቢለቁልን ብዙ መናፍቃን ይማሩበታል
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 19 дней назад
አምድ ሃይማኖት በስልክህ አውርድና አንብብ ወንድሜ ኩሉም አለልህ
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 19 дней назад
መናፍቃን እያወቁ ነው ድርቅ የሚሉት
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 16 дней назад
ምን ላይ ይገኛል እስኪ ነገሪኝ እኔ ማንብበ እፈልጋለዉ ​@@zdatlaw9358
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 16 дней назад
​@@zdatlaw9358መንበረ የሰማዕቷ ወዳጅ ነኝ በሚለ ፌስቡክ ላይ ላኩልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 12 дней назад
አይ አይማሩም መንፈስ እኮ ነዉ እነሱ አይደለም መንፈስ ደግሞ ያምናል ይንቀጠቀጥማል አዉቆ ነዉ የሚያጠራጥረዉ እኛን አጠራጥሮ እሱ ያምናል። ከዚህ በኃላ የሚፈርድ ጌታ ነዉና ፈራጅ ነዉና ያለዉ ዋስ የሚሆኑንን ጠበቃ የሆኑንን ያሳጣን አዉቆ ነዉ ዋስ የሌለዉ አይፈታም ከስራቱ ይፈረድበታል። ሰይጣን ይሄን ያዉቃልና ዋስና ጠበቃ ያሳጣናል። ስለዚህ መጠመቅ ነዉ ያለባቸዉ በብሩህ አእምሮ ማሰብ ሲጀምሩ ነዉ የሚገባቸዉ ዛሩ ሲለቃቸዉ
@savannasav2609
@savannasav2609 20 дней назад
አብዛኞቹ ሙስሊሞች አበሾች ቀና ልቦና አላቸው እግዚአብሔር ይስጠው የተባበራችሁን ሙስሊም ፀልዪለት አንድ ቀን ይመለስ ይሆናል።
@MdBorhannn
@MdBorhannn 15 дней назад
እመቤቴ ኪዳ ነምሕረት በብርሀን እጆችሽ ዳሽኝ❤ ለተጨነቁ ሁሉ ድረሽላቸዉ ለእናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
@fireselamarika9592
@fireselamarika9592 15 дней назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ይያዝልኝ አሜን ።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 20 дней назад
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 20 дней назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደ ጃርት እሾክ የተሰገሰገብንን መንፈስ እሱ መድሐኒያለም ይንቀልልን ። እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አባቴ ቀሲስ ሔኖክ ሺ አመት ኑሩልን 🙏
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 18 дней назад
Ameen ameeen ameeen Abatachin. Egziabeher amelak rejem edeme ena teta yisetelen tsegawen yiabezalewat ye Denegel Mariam wodaje
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 21 день назад
እህቴ እንኩዋን ደስ አለሽ ከጭንቀትሽ ያሳረፈሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን!ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ከተተበተብኩበት ሀጥያት በቸርነቱ ይፍታች ይመልከተኝ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 20 дней назад
አሜን ፀጋዉን ያብዛለዉት እኔም ካለብኝ ችግር ቅድስት ወላዲተ አምላክ ትርዳን እመብርሐን አለዉ ትበለን ❤❤❤ ሁላችንም ሐገራችን እና የምንኑርባት ምድረ ሠላም ትስጠን❤❤❤
@user-vx6ki3ty5o
@user-vx6ki3ty5o 19 дней назад
እኔንም እዲህ ከክፉ መፈስ የምላቀቅበት ቀን ናፈቀኝ እማ አምላክ ድረሽልኝ😢😢😢😢😢
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 20 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ብፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@gedimarley1328
@gedimarley1328 20 дней назад
አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን።
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 19 дней назад
ወለላይቱ እመቤታችን ትጠብቅዎት አባታችን በረከትሁ ይደርብን እመ አዶናይ አመ አምላክ አዛኝቷ እናቴ እመ ቤቴ ማርያም የልቤን ችግር እና ስቃይ አች ታውቂያለሽ በባአድ ሀገር የምሰቃይ ልጅሽን ተለመኝኚ እማ ፍቅር እዘኝልኝ ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ ድረሽልን ምልጃሽ አይለየን አባታችን ጨ በጸሎት አስቡን እባክዎት 😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 15 дней назад
.ቤዛዊተአለም አማላጅቱ ሁላችንንም ፈዉሽን
@ትእግስት
@ትእግስት 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@MershaYmer
@MershaYmer 20 дней назад
የኛ እንቁ አባት ፀጋዉን ያብዛልወት በአዉነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Arsu_2116
@Arsu_2116 12 дней назад
ቀሲስ እግዚአብሔር ያኑርልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ። ባሏ ግን አናዶኛል ይህን የመናፍስት አሠራር እያወቀ በዚ ከቀጠለች እንለያያለን ምን ማለት ነው እንደምንም በሱባኤ በፆም ፀሎት መታገል እንጂ እፈታታለሁ አይባልም መቃ በዚ ዘመን ባል ና ሚስት ፀንቶ መቆነት ሰማዕትነት ሆነ ይገርማል እግዚአብሔር የገባውን መንፈስ ከ ሀገራችን ያውጣልን
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l 20 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 15 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 8 дней назад
ቃል ሂወት ያሰማል
@user-wq9nm8ul7c
@user-wq9nm8ul7c 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን እመብርሀን እናቴ ላንች የደረሰች ለእኔም ትድረስልኝ ችግሬን ቆጦሮዬን ትፍታልኝ
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 18 дней назад
አሜን
@user-jj6wv2ic3u
@user-jj6wv2ic3u 19 дней назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 19 дней назад
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@muluabeba4416
@muluabeba4416 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን 🙏🙏🙏
@user-se1hs7ik7w
@user-se1hs7ik7w 20 дней назад
Please please father come to Australia And think of us in your prayers
@helenlove2791
@helenlove2791 19 дней назад
EGZIABHER ymesgen 🤲
@tsegaweldemichael6652
@tsegaweldemichael6652 19 дней назад
Abatachin eske meche new yalavhut memtat efelig alehun betam teshegire ney yalehut
@mahi-qr2pu
@mahi-qr2pu 20 дней назад
አባታችን ❤❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 20 дней назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Helen-h6v
@Helen-h6v 20 дней назад
🎉🎉🎉🎉 እመበቴ ማር ያም የኔንም ቋጠሮ ፈችልኘ
@user-sk2gp8mq9r
@user-sk2gp8mq9r 21 день назад
ኣባታችን እድሜ እና ጤና እግዚብሔር ይጨምሩሉት❤❤❤ በፀሎቱ ያስቡን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Egzbhaer Amleaik ASEBAK Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@mikking9432
@mikking9432 21 день назад
መምህር መቼነው አሜራካን የሚመጡት
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 21 день назад
Egzaber yemsgn enanetn ysten amelak❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእድሜና ጤና ይጠብቃልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 19 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 3 дня назад
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቼ አባን እማገኝበት ስልክ የት ነው የማገኘው እባካችሁ አግዙኝ በጣም እፈልጋቸዋለሁ 🙏🙏
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 21 день назад
❤❤❤❤❤
@Heaventeklea
@Heaventeklea 9 часов назад
Egzabger ymesgen
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 20 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@titibrhane-1993
@titibrhane-1993 20 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Ami-ft1kv
@Ami-ft1kv 13 дней назад
አድራሻቸው የት ነው
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 5 дней назад
ቦታዉ የት ነዉ
@yosiefmichael7148
@yosiefmichael7148 21 день назад
Endet Walu Abatachn. Wede Norway Meche Yimetalu.
@awetgirmay6773
@awetgirmay6773 9 дней назад
Abate Wede Norwey mtilen
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 16 дней назад
እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-yt9nf4vo8j
@user-yt9nf4vo8j 19 дней назад
አባታችን ወደ ሀገር መቼ ነው የሚመለሱት?
@YosefAraya-ch3nr
@YosefAraya-ch3nr 20 дней назад
ketay yet city endehonena adrashawn kawekachu please negerugn
@lemmayimamu6417
@lemmayimamu6417 16 дней назад
Silcachiwon tafulin
@hannaankelabf3906
@hannaankelabf3906 19 дней назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 11 дней назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 20 дней назад
abatachin edmena tena ystln
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 20 дней назад
እልልልልልልልል
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 19 дней назад
እኔስመቼ ይሆን የምፈወሰው😭😭😭😭
@happlyever1
@happlyever1 17 дней назад
Yet new yemiayltemkut ?
@luwamhabtom9351
@luwamhabtom9351 17 дней назад
abona ከመይ ኣሎኩም ኣምላክ ዘምንኩም ይባርኩም ናይ ጾልት ባርቶስ ምጽሓፍ ደሊና ነርና ኣበይ ንረክብ ትሓባበሮና አባ
@SFshaye
@SFshaye 18 дней назад
Please yeti alu aun
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 20 дней назад
አባታችን እባኮት ንሥሐ ማግባት ፈልጋሎ አባት ሁኑልን ለኔ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 16 дней назад
ነይ ስልካቸዉን ለስጥሽ ስልክሽ ፃፊ
@Fnot123
@Fnot123 19 дней назад
Silki calachu ebacachu stugn
@FroredaKaleab
@FroredaKaleab 20 дней назад
Aba baslt asbun wlta yhans
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 11 дней назад
ቀሲስ ሄናክ ለምን ድነው የኛ አባቶች በየሱስ ስም የማንለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናንተም ስትፀልዩ ሰይጣንን ሰታወግዙ በየሱስ ስም አትሉም ሐወርያዎቹ እኮ ይሄን ሁሉ በሽተኛ በየሱስ ሰም ብሎው ነው አኮ የሚኀውሱት።
@user-wp6zz7oh5h
@user-wp6zz7oh5h 21 день назад
አባን ስልካችውን ክየት ላግኝ 😢
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 19 дней назад
እኔ እሰጥሻለሁ የቴሌግራም ገፅም አላቸው
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 19 дней назад
​@@hanajebesa7975ለኔ ስጭኝ እህቴ ከይቅርታ ጋር
@happlyever1
@happlyever1 17 дней назад
​@@hanajebesa7975 enate, lenem sechegn ebakesh
@misirgugsa5470
@misirgugsa5470 9 дней назад
Please cellphone nachewen kegzehabehere tagenyalesh ihte be Mareyam yetheshalehu please.
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o 21 день назад
እባካችሁ ሰልክ ቁጥራቸዉን የምታቁ ንገሩኝ በመቤቴ 😢😢😢😢
@yordanosabrham9128
@yordanosabrham9128 21 день назад
UK ነው ያሉት
@YosefAraya-ch3nr
@YosefAraya-ch3nr 20 дней назад
Ketay yet nachew please negeregn
@happlyever1
@happlyever1 17 дней назад
​@@YosefAraya-ch3nrebakesh wede lenem Nigerian selkachewn wey yetelegram gestachewen , UK le sent gize new yemikout .
@happlyever1
@happlyever1 17 дней назад
​@@yordanosabrham9128 ebakesh ehete selk kutrachewen Nigerian...uk le sent guze new yemikouy
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 16 дней назад
​@@YosefAraya-ch3nrኢንግሊዝ ሀገረ ናቸዉ አሁነ ስልካቸዉን ከፍልክ ልስጥህ እችላልዉ
@eyayouestifanos9746
@eyayouestifanos9746 16 дней назад
በየአዳራሹ ፈዉስ ስርአት ጭራሽ !!!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት ይሄ አይደለም ፆም ፀሎት ሱባኤ ስግደት ፀበል ቅዳሴ ብቻ ነዉ። የሀሰት አጥማቅያን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው በዚህ መልኩ ስርአት ቤተክርስቲያን በግለሰብ ደረጃ እያፈረሳችሁ ከሱ ፍርድ አታመልጡም።
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 16 дней назад
የሰዉ ሀገረ መሆኑን አትረሳ ከእንሱ ብላይ እኛ አንዉቅም
@gif-dp4jp
@gif-dp4jp 17 дней назад
𝑳𝒆𝒏𝒂𝒏𝒕𝒆 𝒚𝒆𝒅𝒆𝒓𝒔 𝒂𝒎𝒆𝒍𝒂𝒌𝒂𝒄𝒉𝒊𝒏 𝒆𝒚𝒆𝒔𝒖𝒔 𝒌𝒆𝒓𝒆𝒔𝒕𝒐𝒔 𝒍𝒆𝒉𝒖𝒍𝒂𝒄𝒉𝒊𝒏 𝒚𝒆𝒅𝒆𝒓𝒔𝒍𝒏 𝒂𝒃𝒂𝒕𝒂𝒄𝒉𝒊𝒏 𝒓𝒆𝒋𝒊𝒎 𝒆𝒅𝒆𝒎𝒂𝒏𝒂 𝒕𝒂𝒏𝒂 𝒚𝒆𝒔𝒕𝒍𝒆𝒏
Далее