Тёмный

በጥርስ ብሩሽ ፀጉሯን ትለጥፋለች !! ድንቅ ልጆች ክፍል - 102  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 702 тыс.
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

11 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 718   
@hqs8057
@hqs8057 Год назад
እሸቱን እንደኔ የሚወድ እሥቲ እጁን ያውጣ ወላህ በጣም ምርጥ ሠው ነው ፈጣሪ ይባርክህ አሹዬ።
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Год назад
✋✋✋👅✋✋✋✋✋✋✋
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Год назад
የሀረብ ሀገር ጀግና ሴት ነሽ በራስሽ ተማመኝ አንድ ቀን ሀገራችን ወርደን እደዚህ ሚያማምሩ ልጆች እንወልዳለን አብሽሩ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቻችን አላህ ላገራቹ ያብቃቹ ያማረ ኑሮ ከእድሜ እና ከጤና ጋር ይስጣቹ 🥰🙏🙏🙏🥰🙏
@user-jd6fj5wd4o
@user-jd6fj5wd4o Год назад
አሚን አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Год назад
አሜን አሜን አሜን ስደት ስልችት ብሎኛል ኡፍ 😞 አሁንስ መቸ ይሆን ሀገሬ እምገባዉ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
@@user-yz7yq9ki5p አይዞሽ ማሬ🥰
@user-jd6fj5wd4o
@user-jd6fj5wd4o Год назад
@@user-yz7yq9ki5p አላህ ያለቀን ነው እህት እምንገባዉ ብርታቱን ይስጥሽ
@maryammm4345
@maryammm4345 Год назад
አምን አምን አለሁማ አምን ሀየት
@ebbaftube
@ebbaftube Год назад
እሼ እና ቲሞቹ ስወዳችሁ በጣም ነው ውድድ የማረጋችሁ። እነዚህን አስገራሚ እና አስደማሚ ድንቅ ልጆችን ስለሚታወጡ እና ስለሚታበረታቱ ትለያላችሁ ከክፉ ሁሉ ተሰወሩ።
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 Год назад
ስለ እነዚህ ህፃናት ብለህ ኢትዮጵያዬን አስባት ተለመነን ቸርነትህ አይለየን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@barackhaile4
@barackhaile4 Год назад
ይህች ልጅ ጀግና ናት ኢትዮጵያን ትወዳለች ፈጣር ምኞቷን ይስጣት
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Год назад
@@comedianeshetu አሸቱ lemanm.atadalam.haymanot.atmertm.fetary.ymrah
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t Год назад
ለልጆቻችን ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 እስቲ በዚች ጣፋጭ ድንቅ ልጅ ደሞ እንደነቅ🥰😊💛 አሼ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ አምላክ ያሳካልህ🙏
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y Год назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@aloalo8986
@aloalo8986 Год назад
አሚን አሚን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አሜን
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Год назад
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሰርጉ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
@eyarustube9545
@eyarustube9545 Год назад
እሽ ግን እኮ አተ ነህ የኢትዬጲያ ድንቅ ልጅ አቡዬ ጻዲቁ ዘመንክን ይባርከው አባት.
@mekdimekdi6142
@mekdimekdi6142 Год назад
እውነቷን ነው ህዝብን የመጠበቅ ሀላፊነት ያለበት መንግሥት ነው
@abaydemis866
@abaydemis866 Год назад
የህዝብ ሀላፊነትስ ምንድነው
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Год назад
Mengest eko 1 sione kezam gefa kale 500 bione new alfiew ye ezebus sera erse beherse mebalat megedadel 120 million mengest tebeko yechlwaln eshi yega alfinets men yehon ?
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Год назад
@@heywet ke zergenet enwetana sew besewnetu becha yetm edo yenur enqan Ethiopia be Ethiopiawenetu yekerna nechochum ager eden eko tekebabern eynorn meslgen mech yehon ke zergenet yemenwetaw yawem eco be herdata sendi eras saychal be erdata condom bezu atewldu eyetebale eyetmeker wey eni ense be ezebachn asetesaseb aferkugen becha fetary lebona yesten
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Год назад
ያረቢ ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ለነዚህ ንፁሀን ልጆች ስትል አሸ ምርጥሰው በጉጉት ሥጠብቅህነበር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ድንቅ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው::👍🏽👏🏽✊🏽❤️💐
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Год назад
ለነዝህ ህፃናት ሲል ሀገራችን ሰላም ያርግልን ቸሩ እግዚአብሔር😢
@Rozaguraga
@Rozaguraga Год назад
ዝም ያለ ነጃህ ወጣ አሉ ረሱላችን ሰ.ዐ ወ
@user-pk6qg4xm6k
@user-pk6qg4xm6k Год назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@amsaluGHT
@amsaluGHT Год назад
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ለትውልዱ አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን ለአገራችን አብዛልን።
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_በጌታ ስም ይህች ልጅ ንግግሯ ድንቅ ግርም አለኝ በእውነት ድንቅ ፍልቅልቅ የሆነ ልጅ ነች ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልን ሀሳብሽን ድንግል ማርያም ትሙላልሽ የኔ ማር እፍፍፍፍ አፈ ቁርጥ ትበልልኝ እንደት አባቱ ደስ ትላለች በማርያም ማር ማር ይላል አፏ ከምር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አደረኳት እሼዋ ላንተንም እንደዚህች አይነት ጣፋጭ ልጅ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ወንድማችን እሼዋ እወድሃለው💚💛❤️_
@tgyedengellej6865
@tgyedengellej6865 Год назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሸቱየ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ሰዉ👏🌾
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Год назад
ዛሬ ደሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ላይ ነው አፈሽ እግዚአብሔር ለእናንተ ሲል ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ፍቅር ይስጠን
@jeri3637
@jeri3637 Год назад
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Год назад
አሹ የምታቀርባቸው ህጻናት የኢትዮጵያ ተስፋዎች ናቸው።በነሱ አንደበት ብርሃኗ ይታያል። እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን በአሹ ሚዲያላይ የምትቀርቡ በሙላ።
@elhamseid6413
@elhamseid6413 Год назад
አሹ ነው እንደ ይሄ
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Год назад
@@elhamseid6413 አዎ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ (አሹ:አሼ)
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳዲግሺ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@sikosilo7257
@sikosilo7257 Год назад
አሚን ሀገራችንን አላህ. ሰላም ያድርግልን. እሸቱም እድሜና ጤና. ከመልካም ስራ ጋር. ያድልህ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
አሁንስ ሰበር ዜና ቢቻ በማዳመጥ ጆሮዬ ደነዘዘ እግዚያብሔር ስለ እነዚህ ህፃናት ስትል ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤ አስባት ዞሮ ዞሮ መግቢያዬ
@selinahabesha19
@selinahabesha19 Год назад
እነዚህን ልጆች ግን ምን ወግተህ ነው የምታስገባቸው my God አፌን ያሲዙኛል እኮ 🥰🥰🥰 ውለጂ ውለጂ እያለኝ ነው አሁንማ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በንፁህ ጭንቅላት 🙏❤️
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Год назад
እግዚአብሔር ለህፃናቶች ስትል አገራችንን ሰላም አድርግልን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ እሼ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ጤናውን ይስጥህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
አሜን !
@temimasaed4718
@temimasaed4718 Год назад
አላህ ምኞት ሺን ያሳካልሽ መሸ አላህ ፣በአላህ ፈቃድ የኢትዮጵያ ችግር ካትንሽ ግዜ ቦኋላ የበቀል 🇰🇼ሰላም ለአገራችን የአላህ ☝🇪🇹
@almeyawobe2690
@almeyawobe2690 Год назад
የእኔ እህት ኩየት ነሺ
@temimasaed4718
@temimasaed4718 Год назад
@@almeyawobe2690 አዎ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Год назад
አቤት ስት አይነት እሳት እሳት የሆነ ትዉልድ አለ ያሳድጋችሁ እሼ ተባረክ ስለመልካሙ ምርጥ ስራህ🙏
@fitsezemariam187
@fitsezemariam187 Год назад
እውነትም ድንቅ ልጅ😘 የልብሽን መሻት መድኃኔዓለም ያሳካልሽ💝💝💝 አድገሽ ለቁምነገር ያብቃሽ🤗🤗🤗
@tadessefentabill1114
@tadessefentabill1114 Год назад
ወንድም ግን እስኪ የድሀ ልጆችን እና ጎዳና ላይ ያሉትንም አቅርብልን ነው እዛ ሰፈር ድንቅ ልጅ የለም የ ሀብታሞችን ልጆች እና ከ አሜሪካ የመጡ ናቸው እስካሁን ያቀረብክልን ጥሩ ነው ፐሮግራሞችህም ምርጥ ናቸው ግን እሸ የድሃ ልጆችንም እስኪ እንስማቸው
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
እየተመዘገቡ እኮ ነው እሱ አይደለም የሚያመጣቸው
@beyatube9100
@beyatube9100 Год назад
Went new
@burtetesfaye4015
@burtetesfaye4015 Год назад
የድሃ ድምጽ አይሠማም እኮ!
@tilahunadmasu132
@tilahunadmasu132 Год назад
She is amazing! I wish her bright future🎇 Ethiopia Win's forever
@esatutor3692
@esatutor3692 Год назад
Lovely kid!!! Thanks Eshetu.
@destabakela5309
@destabakela5309 Год назад
ጎበዝ ነሽ እደግ
@user-xn9gd5vc2i
@user-xn9gd5vc2i Год назад
እድግ በይና ጠቅላይ ሚኒስተር ሁኝልን የኔ ድቡሽቡሽ 👗
@kidusyemariyamlej4310
@kidusyemariyamlej4310 Год назад
እሼ የኔ ምርጥ ሰው በተከፋፋበት ዘመን እንዳንተ አይነቱን ንፁህ እና ምሩቅ የሆነ እንቁ ኢትዮጵያዊ የምታመሰግነው ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤ ሰላም ለሀገራችን ለእማማ ኢትዮጵያ👏
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
ወይኔ የዛሬዋሽ በሣቅ ገደለችኝ🥰😂
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
አምላኬ ሆይ የነዚህን ህፅናቶች አይተህ አንተ ሰላም አድርግልን ጣፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዶንኪ ቲዩቦች ኢትዮጵያችን በእናተ ክፍ ብላ ትታያለች እሼዋ የኔ መልካም ስው እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
አይ የዘንድሮ ልጆች ቅመም ናቸው ከነሱ ጋር መዋል እራሱ አይምሮ ያድሳል ቃላታቸውም ይለያል ማሚ መስታወት ታበዛለች 😄😄😄 ድንቡሽዬ እድግ በይልን ለሀገር የምጠቅሚ ያድርግሽ ለቤተሰቦችሽም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 😘😘😘❤
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Год назад
Bravo Eshe and his Team. (እሼ እና ቲሞቹ እነዚህን አስገራሚ እና አስደማሚ ድንቅ ልጆችን ስለምታወጡ እና ስለምታበረታቱ ትለያላችሁ ከክፉ ሁሉ ተሰወሩ)።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
ድንቅ ልጆች ናቸዉ በዛሬ ግዜ ለሃገራችን መልካም ምኞት ሚመኙላት🙏እንደ አፋቹ ሃገራችን ሠላም ያድርግልን🙏🙏
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 Год назад
የት አየሽ ? ቲቪ ላይ ....ቲቪ ላይ የሚታዩ መልካም ያልሆኑትንም ነገሮች ልጆች ካዩ ለማድረግ እንደሚሞክሩ ማወቅ ይኖርብናል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
👍
@user-xu1ix5lr4b
@user-xu1ix5lr4b Год назад
ትክክል
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
እሼዋ የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊ ዘመንክ ይባረክ🤲🤲🤲😘😘😘😘በጉጉት ስጠብቃት ነበር የኔ ጣፋጭ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ ድቅ ልጆች የሚቀርቡ አነጋገራቸዉ ጣፍጭ መልካቸዉ ❤️❤️❤️
@mustofaidris1017
@mustofaidris1017 Год назад
ደስ ይላል
@meymunatube
@meymunatube Год назад
ስወድሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🎁
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b Год назад
ማሻአሏህ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እሺቱ መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ ቀጥልበት ሰላምህ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Год назад
የዛሬ ልጅች ቀልጣፋ ናቸዉ እድግ በይ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Год назад
የውደፊተ ተስፋችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 Год назад
ድንቅ ልጆች ሁሌም ሰወዳችሁ የኔ ማሮች እግዚአብሄር በጥበብ ና በሞጎሰ ያሳድጋችሁ🥰
@sewasew
@sewasew Год назад
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@user-zp6qv7jv9q
@user-zp6qv7jv9q Год назад
አሜን ፫🕯
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
Eshetuu indet indamitasiqagn iko ante irasu 1dinqi liji nek iko 😍😍😍😍
@mintesnotadane1333
@mintesnotadane1333 Год назад
ዋው አሪፍ ታዳጊ ናት ፈጣሪ ያሳድግሽ ማማቲ😘😍😘🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ስለእናንተ ድንቅ ልጆች አገራችን ሰላም ያድርግልን የነገ ተስፋዎች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግሽ ❤️ እሽዬ የኔ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ ከልቤ ነው ክፉ አይንካህ ❤️🇪🇹❤️
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u Год назад
የኔ ማር እድግ በይ
@norasesa1384
@norasesa1384 Год назад
የኔ ጣፋጭ እድግበይ ሰላም ለኢትዬጵያ አሼ እናመሰግናለን ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh Год назад
😂😂😂የኔ ቅመም ቁልጭይ ብርቅዬ ❤ አላህ ያሳድግሽ ትልቅ ቦታ ያድርሰሽ 🥰🥰 ዶክተር አብይ መሰመት አለባቸው እሳቸው ናቸው አሰታራቂ ብላለች 🥺🥺
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እግዚአብሔር ያሰድግሽ ያሰብሸውን ሁሉ ይሳካልሽ የኔ ቆንጆ
@blitzer9628
@blitzer9628 Год назад
እሼ ይቺ የመግቢያ ሙዚቃ❤❤❤😍😍
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ማረ🥰🥰🥰🥰🥰 አሼ መለካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤💘
@yohamnanmanki7592
@yohamnanmanki7592 Год назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምረው ፈጣሪ ያሳድግሽ 😘😘😘😘😘♥️💋
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Год назад
አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l Год назад
ጎበዝ የኔ ማር💚💛❤
@genetabara
@genetabara Год назад
እሸቱ ኮሜንቴን ላይክ አድርግልኝ😍😍😍
@user-kl7ws8ye5i
@user-kl7ws8ye5i Год назад
እሼ ቆንጆ ሽ አመት ኑር
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 Год назад
እድግ በይና ጠቅላይ ሚኒስተር ሁኝልን አዳቺ አይነት ጀግና ነው የምንፈልገው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Год назад
እባክህ አምላካችን ለነዚህ ብላቴናዎች ስትል የሀገራችንን ሠላም መልስልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እንወድሀለን ተባረክ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
የኔ ቅመም እድግ በይልኝ🙏🙏🙏እግዝአቤሔር በጥበቡ ያሳድግሽ🙏🙏ለኔም እንዳቺ ልጅ ወልጄ ባሳደኩት የኔ ውብ ድንቅ ልጆች የዶንኪቱብ ልጆች
@keyayene3325
@keyayene3325 Год назад
እግዚአብሄር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግሽ😘😘😘😘😘ሸላም ለሀገርራችን ሰላም ለወገናችን🙏🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔርቀጥበቡያሳድግሽ፣የኔጣፋጭ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
የኔ ማር ተባረኪልኝ።
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Год назад
ድንቅ ህፃን እድግ በይ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብሽ በማስተዋል ያሳድግሽ
@321entertainment7
@321entertainment7 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ እስቲ በዚች ጣፋጭ ድንቅ ልጅ ደሞ እንደነቅ እድግ በይ እሺቱ መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ ቀጥልበት ሰላምህ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን # 3 2 1 entertainment love you alllllllll
@mesitube167
@mesitube167 Год назад
አቦ ይመችሺ ህጉን ማክበር አለበት 🥰😘
@hikma9156
@hikma9156 Год назад
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ሀገራችን ህዝባችንን አላህ ይጠብቅልን🥰🥰
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Год назад
የኔ ጣፋጭ እንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
እዉነት ድንቅ ልጅ ነሽ አድግ በይልኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለልጆች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን መጥፎ ነገር እያዩና እየሰሙ ማደግ ከባድ ነዉ እደ ሀጢያታችን ሳይሆን እደምህረትህ አስበን በቃ በለን እሼ አተንም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነዉ የማደንቅህ🙏🙏❤❤
@genetabara
@genetabara Год назад
ዛሬማ አንደኛ ነኝ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Год назад
💔💔💔💔💔💔በጉጉት እንዴት ሚጠብቅ በላይክ አሳዩኝ እሺ የእኔ መልካም
@dj10y73
@dj10y73 Год назад
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ ጣፋጭ አንደበት❤️😘
@haleemaali2389
@haleemaali2389 Год назад
ያ ሀያቴ የኔቆንጆ
@bright4105
@bright4105 Год назад
The girl really speaks good English. If the children in Ethiopia starts to speak English at this young age, in the future they can work any where in the world.
@SAMS-vm2qw
@SAMS-vm2qw Год назад
YUP👍👍👍❤🇪🇹❤🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
የኔ ማር ደስ ስትል አስተሳሰቧ የትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ 💘❤️
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Год назад
የንፍቅር ህፃን ❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
💚💛❤ጌታ ይጠብቅሕ ወንድሜ 🥰🥰
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 Год назад
ስታምር😍😍😍😍
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Год назад
ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሸ😍 አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልኝ❤
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Год назад
የኔ ድንቡሽ ስታምር እድግ በይ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Год назад
የኔ ቅመም ስታምር እድግ ምንድግ በይ ህልምሽን አላህ እውን ያርግልሽ እሸ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ከሁሉምጋ ስትመሳሰል ስትችልበት
@fatumadawud3867
@fatumadawud3867 Год назад
አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
@jeri3637
@jeri3637 Год назад
ወታደር ብር አይሰበስብም አለች እውነቷን ነው ስራቸውና ደሞዛቸው እኮ አይመጣጠንም
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Год назад
Egziabher bemogesu yasadgsh yene konjo
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Год назад
ለእነዚህ ህጻናትሲል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በምህርቱ ይጎብኘን እድግ በይ ማማዬ 🙏🙏🙏
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤እድግ በይልን ሐገራችን ሰላም ያርግል ❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጌታሆይ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Год назад
የኔ አደበተ ጣፋጭ እመብርሃን ታሳድግሽ 🙏 ሰላም ለሀገራችን .. ፍቅር ለህዝባችን .. ይስጠን አምላካችን ..🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏
@elisabetha7868
@elisabetha7868 Год назад
Yene gobez egzabher yebarkch- 🙏🏽
@mylovemom9791
@mylovemom9791 Год назад
😂😂😂ወየው ጉዴ
@noaminegashe3208
@noaminegashe3208 Год назад
Yena xafache egezabere bexebebeu asadego lekumenegere yabekashe 😘😘😘
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 Год назад
እሸቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዩጵያዊይ ነህ
@madi8643
@madi8643 Год назад
የባጫ ደበሌን ማእረግ ከሷ ቀጥየ እንኴ ማለት አልቻልኩም ክክክክ
@hanifadergu1627
@hanifadergu1627 Год назад
ክክክክ
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Год назад
ድንቆች መጣችህ
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 Год назад
ማሻአላህ ቀሽታ አላህ ያስድግሽሽ ለናተ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 Год назад
እሽ የኛ ምረጥ ኢትዮዽያዊ ሰለምታደረገዉ ነገሮች ሁሉ ፈጣረ ይጨመረበት 🥰
Далее
Building the Ultimate Nike App in React Native & Redux
3:33:55
Matizga chiqmas ekan
0:58
Просмотров 1,6 млн