Тёмный

" ተደብቄ ስራውን አያለሁ " ክፍል አንድ: ድንቅ ልጆች ( 97 )  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 718 тыс.
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

12 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@workneshdese2644
@workneshdese2644 Год назад
ይችን የጣፈጠች አንደበትህን እንድንሰማ ነው ያተረፈህ😍😍 አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤
@yachana3083
@yachana3083 Год назад
እግዚአብሄር ያሳካልሺ እህቴ🙏🙏🙏🙏
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
Good luck sis.
@jakiraki599
@jakiraki599 Год назад
@@comedianeshetu አሪፍ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ternofinland
@ternofinland Год назад
ሶስት ቁምነገር ተናገረ 1- መፀለይ ያለበት የሚበላ ብቻ ነው ( ሰው መኖር የሚችለው መብላት ከቻለ በመሆኑ ) 2- እግዚአብሄር ይወደዳል እንጂ አይጠየቅም ( እሱ የሚያስፈልገንን የሚያውቅ አባታችን ስለሆነ በሙሉ ልባችን ከወደድነው ያሟላልናል 3-እኛ የበደሉልን ይቅር ካላልን እግዚአብሄር ይቆጣል ( እሱ የኛን በደል በየጊዜው ይቅር ስለሚል
@beeb4192
@beeb4192 Год назад
በጣም በጣም! እኔም ይህን እያሰብኩ ነበር ልጁ ሲናገር። ፈጣሪ በሁሉ ላይ አድሮ ይናገራል። ቅርብ ነው።
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 Год назад
በጣም🙏🏽
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Год назад
እውነትነው ፈጣሪ ይቅር እሚል ልብ ይስጠን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ቅዱስና ዘላለማዊ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ…እናመሠግንሃለን።
@mitu4533
@mitu4533 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Год назад
አሜን 3
@terefetaye2324
@terefetaye2324 Год назад
አሜን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u Год назад
AMEN
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜንአሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️
@tgyedengellej6865
@tgyedengellej6865 Год назад
እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት ስመለስ የቤታችን መጨረሻ የ7 አመት ወንድም አለኝ ቤት ዉስጥ እኛን በጣም ነዉ የሚያስቀን ይዤዉ እመጣለሁ 👏👏
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
ይሳካልሽ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
ኢንሻአላሕ
@tigistnugusetsionemariam6152
Dengle mariam hasabeshen tasakewu
@elisabethtewolde4181
@elisabethtewolde4181 Год назад
፨?
@l_kale3046
@l_kale3046 Год назад
Yaskalesh ehte 🙏🙏🙏
@sofyabm2178
@sofyabm2178 Год назад
እማማ ጩቢቱ ለቀብር በሲኖትራክ የሄዱ ብቸኛ ሴት😂😂😂😂እድግ በል እሼ ምታቀርባቸው ልጆች ሁሉ ሚገርሙ ናቸው ተባረክልን💓
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆዴ ቆሰለ የምር
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Год назад
@@user-bl2np8wu4g እኔ ራሱ እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም 🥰🥰🥰ህፃናቶች ደስ ይላሉ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
ክክክክክክክ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
😂😂😂
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j Год назад
አቤት ኮመንት ብሎ ዝም ክክክክክ
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q Год назад
የኔ ጣፍጭ ወልደው ያሳደጉህ ወላጆችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
@adamsalameh2017
@adamsalameh2017 Год назад
እመ አምላክ በክብር በሞገስ ታሳድግህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ሁላችንም እንደዚህ ልጆቻችን ብናሳድግ
@zintesaid7542
@zintesaid7542 Год назад
የሀቢቢ
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እኔ የሚገርመኝ ልጆቹን እንዴት እንደምትረዳቸው ነው በነሱ መንገድ ስታወራቸው ይገርመኛል ይሄ መታደል ነው ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችም 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
አረ እሕት መጀመሪያ ከበተሠቦቹ ያጠናል ባሐሪው
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Год назад
ቤተሰብ ፀሎት ለሁሉም እንደሚያስፈልግ ማመስገን መፀለይ አየራችን እንደሆነ ንገሩት እሾዬ ተባረክ
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
@@comedianeshetu ልጆች ልባቸው ንፁህ ነው እነሱን ለመቅረብ ንፁህ ልብና ስራህን ማክበር መውደድ ይጠይቃል የእሸቱ ኳሊቲ ይህ ይመስለኛል እሸቱ ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ እሱ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Год назад
@@comedianeshetu በጣም እድለኛ ነህ በህፃናት ዙሪያ ከዚህ በተጨማሪ ብዙ ብትሰራ ለውጥ ታመጣለህ አንተን ሲያዩና ሲያገኙህ ደስተኛ ና የዘኑ እንደፈለጉ የሚናገሩ የማይፈሩና የማያፍሩ ይሆናሉ
@user-zr9uh1bs3w
@user-zr9uh1bs3w Год назад
ይችን የምታነቡ ሁላችሁምእህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Год назад
አሚን ❤️❤️❤️❤️❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Год назад
🙏🙏🙏💯💯💯🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን የዛሬ ልጅ ምርጥ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግልን አሜን
@sosotigist6509
@sosotigist6509 Год назад
አሜንንን
@lula1721
@lula1721 Год назад
ameeen ameeenameeen
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ከዜማ የሚበልጥ ተገኝ በውነት ከአይን ያውጣክ በዚህ እድሜ የአምላክ ፍቅር ያደረብክ አብሮክ ይደግ የኔ ልዩ
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
የኔ ጌታ ደስ ሲል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ👍👍❤❤❤
@messya7125
@messya7125 Год назад
ልጅነት ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን ፡ በጣም አሪፍ ልጆች ናቸዉ ጎበዞች አገራቸዉን ሐይማኖታቸዉን የሚወዱ ፈረሐ እግዚአብሔር ያላቸዉ የሚገርም ነገር ነዉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ደግሞ አንተ ፕሮግራም ላይ ነዉ ልጆቹ ሲቀርቡ ጣእም ያለዉ በርታ እሸቱ ።
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
ቅዱስና ዘላለማዊ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ማዕድ ባርከህ ስለሰጠኽን እናመሰግንሃለን። ቅዱስ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ በዚህ ጣፋጭ አንደበትህ እንድታመሰግነው ነው ያተረፈ ልባችንን እንዳንተ ንፁህ ያድርግልን እደግልን አባቴ እሼ እኔ አንተን በምን ቃል እንደምገልፅህ አላውቅም ሁሌም ያንተን ፕሮግራም ለመከታተል እንዴት እንደምጓጓ እድሜና ጤናን ይስጥህ አንተን ያፈራች ማዕፀን የተባረከች ነች ድንቅ ኢትዮጵያዊ እሼ ኑርልን።
@dibora3577
@dibora3577 Год назад
በጣም ደስ የሚል ወርቆች ናቸዉ ልጆቹ የሚቀርቡት ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@elulege5678
@elulege5678 Год назад
እነዴትነው በዚህ እድሜውበጣም ይደንቃል አግዘዚአብሔር ያሳድግህ ፀጋውን ያብዛልህ
@according6414
@according6414 Год назад
ቅዱስና ዘላለማዊ እግዚአብሔር ሆይ ለዚች ቀን ስላደረሰን እናመስግንሃለን! የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድህን
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s Год назад
ሞትኩኝ በሳቅ😁😁 የኔ ጣፉጭ የዛሬው ደግሞ ይለያል 😁😁😁 እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
ይችን ኮሜንት ምታነቡ በሄዳችሁብት ሁሉ ይቅናቹ የተመኛችሁትን ይስጣቹ የስው መውደድ ይስጣቹ ስጭ እንጂ ተቀባይ አያርጋቹ አሜን🥰🥰🥰👍🙏🙏
@user-zb6lz3wq8v
@user-zb6lz3wq8v Год назад
🤲አሜን፫
@user-ov3mr5hs3g
@user-ov3mr5hs3g Год назад
አሚን አሚን ያረብ ወኢያኪ ❤❤❤
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 Год назад
Amen❤
@asterdele2640
@asterdele2640 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Год назад
አሚን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
ቅዱስና ዘላላማው እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናሃለን እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አባቴ
@mesayrefissa375
@mesayrefissa375 Год назад
አአእሼ ፈጣሪ ልጆችን ይጠብቃል እኔም በ 2 ዓመት ከምናመነ ከቦንብ የተረፈች ልጅ አውካለወው አሁነን ግን ትልቅ ሰው ሆናለች.. የኔ ውዴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እደሜና ጤና የሰዉ ፍቅር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ🤗💙💙💙💙
@seble6210
@seble6210 Год назад
የሚገርም ነው 😳 🙆🤣🤣አባባ ተስፋዬ ሳይኖሩ አይቀሩም 🙏💞💞💞 እድግ በልልኝ ባባዬ እሼ ምርጥ ሰው👌❤️በርታ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
እኔግን ዲንቅ ልጆችን አወዳቸው ነበር ማሥታወቄያው እየበዛ 😞
@skettube4149
@skettube4149 Год назад
ክክ አሳልፊዋ 😂አንችም መተሻል አይደል እዳው አላይም ብየ ትቸው ቆይቸ ዛሬ አላስቻለኝም😂 ዘና ያረጋሉ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
@@skettube4149 😀😀ማን ቀረ ብለሽ ግን ማስታወቄያው እየበዛ ከመዳም ሥራጋ አልሆነም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አላህ ያሳድግህ😘😘 ዘመናችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር✌💕🇪🇹👏🇪🇹
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Год назад
ቅዱስ ና ዘላለማዊ እግዚአብሔር ሆይ ...እናመሰግንሀለን !! የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማይሰለች ፕሮግራም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ እሼዬ ኑርልን የኛ መልካም ሰዉ
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 Год назад
የኔ ጣፋጭ የኔ ጌታ እመብዙሐን በፀጋ ታሳድግህ ❤😂
@FatmaMohamed-yf8yw
@FatmaMohamed-yf8yw Год назад
የኔውድ አላህ ያሳድግህ ወይ የዛሬ ልጆች 😀😀
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 Год назад
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው አንደበቱ ይጣፍጣል ፀሎት የሰዎች ሁሉ አስፈላጊ ነው። ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት የምንፈልገው የምንጠይቀው መንገድ ነው።
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Год назад
የምንጠይቅበት ብቻ አይደለም ከሁሉም በላይ የምናመሰግንበትም ነዉ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን
@jeri3637
@jeri3637 Год назад
የትልልቆችን ማሰቢያ ለህፃናት ሰጥቷቸዋል እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ የናንተን ፀሎት ተቀብሎ ምህረቱን ያውርድልን
@pinag7343
@pinag7343 Год назад
💚💛❤
@pinag7343
@pinag7343 Год назад
Thanks a lot Eshetye for your deeds through this genoius children God bless you 💚💛❤
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 Год назад
በስራህ በመንገድህ ሁሉ አላህ ይከተልህ አገሬን ባንተ ውስጥ ስለማያት አመሰግንሃለሁ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Год назад
ሰላም ነው እሼ ምርጥ ሰው የዘመኑ ልጆች እስማርት ናቸው ፈታ እድግ በል
@hermonkelete8841
@hermonkelete8841 Год назад
በጣዕሚ ነው የሚያድንቅኽ ተባረክ የደብረ ዘይቲ ኮሜድስ
@m205
@m205 Год назад
የኔ ጣፋጭ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ እግዚአብሔር ያሣድግህ እንዴት ደስ የሚል ድንቅ ልጅ ነው የኔ ማር 😍🥰❤
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 Год назад
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደሕና መጣህ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ አሜን(፫) ከፈጣሪ የሚያገናኙን ቀሳዉስት(ካህናት) ናቸዉ ያዉም የነፍስ መሪ
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 Год назад
😂😂 የዛሬ ይለያል ፀሎት ለምግብ ብቻ ነው ብሎ ቁጭ😂😂😂😂
@banhewoled7112
@banhewoled7112 Год назад
እግዚአብሄር ያሳዱግክምግብ ሳፀለይ አይበላም ማለት ነው
@ahlamtube1266
@ahlamtube1266 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ሞኩኝ በሳቅ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Год назад
የእኔ ማር እድግ በል እግዚአብሔር ያሳድግህ ቤተስቦችህ በደንብ አየቀረፁውሀል ጣፋጭ እድግ በል ድንቅ ልጆች ሱስ ያስዛል በጉጉት ነው የምጠብቀው እሼ እናመሰግናለን
@tsr3007
@tsr3007 Год назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ አንተን የወለዱእናትና አባት ምንኛ ታደሉ በስመአብ💟💟
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
የዛሬው ይለያል ባባዬ እድግ በል 😂😂😂
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Год назад
የኔ ማር እንኳን እግዚያብሔር አተረፈህ ጥፍጥ ያልክ ጣፋጭ እግዚያብሔር ያሳድግህ ልጅ እንዲህ እንደልጅ ሲሆን ደስስስስ ይላል
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Год назад
የኔ ጌታ ጎበዝ በዚህ እድሜህ ስለጸሎት ያለህ አመለካከት ደስ ይላል ይሄ ውጤት የቤተሰቦችህነው ተባረኩ ሳልል አላልፍም አንተም አድገህልን ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ያርግህ
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 Год назад
ዋው እንደት ጣፋጭ የሆነ ልጅ ነው እግዚአብሔር በጥበብና በጸጋ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
"ቅዱስና ዘላለማዊ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ይህንን ምግብ ባርከህ ቀድሰህ ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን፡፡" እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምረናል፡፡ አምላክ ያሳድግህ!!💖
@habtakirar5042
@habtakirar5042 Год назад
አውነት ነው ብዙ ነገር ተምሬያለው በግሌ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግክ የኔ ጌታ እንኳን እግዚአብሔር አተርፈህ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Год назад
እመብርሃን ታሳድግህ የወለድህ የተባረኩ ናቸውእድህ ያለ ጣፍጭ ልጅ ለኛም ያድለን 😘😘😘😘
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r Год назад
የድንቆች፡ድንቅ፡የሆንክ፡ልጅ፡ፈጣሪ፡ከዚህ፡የበለጠ፡በጥበብና፡በሞገስ፡ያሣድግህ፡እሸቱ፡አንተ፡እራሱየምርጦች፡ምርጥ፡ወጣት፡አጠያየቅህ፡ያዝናናል
@mekdi7550
@mekdi7550 Год назад
የዛሬው ደሞ ምግብ በምግብ ነው 😂😂😂 እግዚአብሔር ያሳድግህ 😍🥰
@zcvvgfff8078
@zcvvgfff8078 Год назад
Kkkkk
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z Год назад
ልጅ ምኑን ያስባል ሆዱን እንጅ
@eyueleyu6877
@eyueleyu6877 Год назад
የኔ አባት አምላክ ወደፌት ትልቅ ቦታ እንምትደርስ አምናለሁ የኔ ጌታ እደግልኝ የማይጠገብ አንደበት ኑርልኝ ❤❤
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Год назад
እሼምርጥሰው እናመሰግናለን እንዲህ ያሉ ጣፍጭ አንደበት ያላቸው ልጆችን ስለምታቀርብልን የኔ ማር ደስ ሲል እግዚአብሄር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃህ እንኳን አተርፍህ እግዚአብሄር ስራው ግሩም ነው ከመኪና ስር ያወጣህ
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኢትዮጵያውያን እኔ ኤርትራውያን🙏 እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
@tadelasemu6857
@tadelasemu6857 Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Год назад
ወይ በጣም ጣፍጪ የሆነ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ እሼ ምርጥ ሰው አንተንም እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ከልጂ ጋር መሆን እንዴት መታደል ነው ልጆች እኮ ነጪ ወረቀት ናቸው ምንም አያውቁም አያቴ ምን ትል መሰላችሁ ልጂ ያለው ሰው አያማም ትል ነበር እውነቷን ነው ለካ
@zufangobale893
@zufangobale893 Год назад
ወይኔ ህፃናት እኮ ውጣስቸው ንፁህን እግዚአብሔር ከእናተ ለእኛ ሩቡን ይስጠን በእውነቱ እግዚአብሔር ያሳድግህ እሸቱ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከኃጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ሁሉ ይስጥህ
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
መልሱ ሁሉ ደስ ይላል:: ወይ ልጅነት? ባህራንዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏🏾🌺♥️
@user-kb9tm6ek9v
@user-kb9tm6ek9v Год назад
እንኳንም አላህ አተረፈህ ልዩ ሰትጣፍጥ እድግበል ወይ ባገኝህ ሰሜ ጨረሸህ ነበር
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው በጣም ደስ የሚል እፃን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏 በሳቅ ሆዴን አሳመመኝ ❤️እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ❤️🇪🇹❤️
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w Год назад
የእኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ያሳድግህ የእኔ ጣፋጭ ወይኔ እድግ በልልኝ ምን ልበልህ በቃ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤💕💕🙏
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Год назад
እመብርሀን በሞገስ በጥበብታሳድግህ ፀሎት በሁሉም እንደሚደርግ አስተምሩትወለጅች ጎበዝልጅ ወንድማችእሽምርጥስውበርታ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Год назад
ይህንን ኳሜን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ጠብቆ ሀብት ከጤና ይስጥልን አሜን በሉ 💟💟💟💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 Год назад
Amen
@rahelhaylu377
@rahelhaylu377 Год назад
Amen🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Год назад
@@comedianeshetu የኛ ዉዶች ዘመናችሁ ይባረክ ከአገር ሰላም ጋር አሜን 💟💟💟🙏🙏🙏🙏💐💐💞
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Год назад
@@lemlemtasew8244 አሜን እንዳላችሁ ፈጣሪ አሳባችሁን ይሙላላችሁ 💐💐💐💞💞💞💞🙏🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Год назад
@@rahelhaylu377 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💟💟💟💟
@naimakamal6599
@naimakamal6599 Год назад
በሳቅ ሞትኩ አላህ ያሳድግህ 😘😘😘💗
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 Год назад
ቸርነትህ የበዛ አምላክ ሆይ የተባረከ ፍሬ ስጠኝ (ስጠን)እባክህ 🙏 🙏ቀልጣፋ አስተዋይ እና መልካም ጣፋጪ ምሳሌ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ 😍😘አሹየ ዘመንክ ይባረክ አንተም ወልደክ ለማየት ያብቃን🙏❤
@user-ic7on3xk3r
@user-ic7on3xk3r Год назад
ወይኔ የማዳም ስራ የስራኸን ይስጥኽ ይሄን የመሰለ ጣፋጭ ልጅ በሰአቱ ሳላዬው አመለጠኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@beniman7409
@beniman7409 Год назад
ከ20 አመት በኋላ ኢትዮጵያ ሀገሬን የሚቀበሏት ትውልዶችን አሁን ስናይ ትልቅ ተስፋ አለን
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Год назад
እውነቱን ገለፀ 🙏የእለት እንጀራችንን ሰጠን ዛሬ ተቀዳሚ ህይወት ያለው ፍጡሯን ብቸኛ ጥያቄ ነው። ❤️❤️❤️
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
ትልቅ ፀሎት ነው፡ የኔ ውድ ተባረክ፡፡
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Год назад
እሸ አተኮ ምርጥ ሠውነህ ፈጣሪ ጡሩነቱን ያብዛልህ ወይ የዘመኑ ልጆች ፈጣሪ ያሣድግህ ከአይን ያውጣህ ህጻኑ የሀገር ፍቅርናፈጣሪውን ማመስገን መለመን ላይ ነው ትልልቁስ ፈጣሪ ቀልብናልቦናውን ይስጠን ሀገራችንን ሠላም ፍቅር መተሳሰብ መቻቻል አድነትን ይወፍቅልን።🤲🤲እድገት ለእምዮ ኢትዮጵያ👍👍👍👍
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
እሸ የኔ መልካም ሁሉን ነገር መሆን ትችላለህ ከህፃናት ጋር ህፃን ከአዋቂዎች ጋር አዋቂ በቃ ሁሉን ያደለህ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Год назад
የኔ ጣፋጭ አፉ ሲጥም እንኳን ተረፍክልን እደግልን እንዲህ ነው የልጆች ጥያቄና መልስ በጣም ደስብሎኛል የዛሬው ድንቅ ልጆች በርቱልን❤
@editingzone6229
@editingzone6229 Год назад
የኔ ጣፋጭ እስከ አሀን ለ5ኛ ጊዜ ነው ያየሁክ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 Год назад
እሹቱ የኔ ማማር እንኳን ደስ አላችሁ አለን ለዋልያቹ ጀግንንት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 እልልልልልል
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Год назад
ወይኔ ጥለዉን ሂደዋል ልጆች እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳዱግህ
@selamrifu3107
@selamrifu3107 Год назад
ጣፋጭ ልጅ እግዛአብሄር ያሳድግህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ቃል የለኝም ለዚልጅ በውነት በውነት ከድሜው በላይ ፈጣሪ ከዚበላይ አይምሮህን ብሩህ አርጎ በሞገሱ ያሳድግህ የኔ ውድ እደግልኝ
@z-silent6704
@z-silent6704 Год назад
የኔ ጣፋጭ እደግልኝ እመብርሃን ትጠብቅህ😍😍😍
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl Год назад
ውይ ይሄ ልጅ ደስ ሲል በስመአብ ተባረክ እግዚያብሄር ያሳድግህ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Год назад
ትክክል ነው ልጁ ። ይህ ሁሉ አለም ካለ ምግብ ባዶ ነው
@Josi560
@Josi560 Год назад
እሼ የምር አትመቸኝም ነበር ከ ዶንኪ ትዩብ እና ከዚ ፕሮግራም ከጀመርክ ጀምሮ ግን በጣም ተመችተህኛል በጣም ምርጥ ሰው ነክ ወዳጄ።ዮሴፍ ከ ፍራንክፈርት
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
ለሰዎች አጥታቸው ይቅር ባትሉ የሰማዩ አባታችሁ ይቅር አይላችሁም ለሰዎች ግን ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ ይቅር ይላችሃል ማቴወስ ወንጌል 6-14-15
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ተስፋ እንዳንቆርጥ እግዚአብሔር ለወደፊት የእግዚአብሔር እምነት ያላቸው ጥበበኞች ልጆች ሰጥቶናል🇪🇹 በእግዚአብሔር ጥላ ስር ስለምንኖር ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ረዳትነት ታሸንፋለች🙏🇪🇹 ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሁሉ ይባርክ🙏🇪🇹 አሜን🙏🙏🙏
@user-mr6vu5tb6q
@user-mr6vu5tb6q Год назад
_ክክክክክክክ ወይኔ በድንቅ ልጆች እንደዚህ ልጅ ያሳቀኝ የለም የኔ አፈ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ 😍😍😍😍_
@user-mm1uz4fv5h
@user-mm1uz4fv5h Год назад
ወላሂ እኔም ሆደቆሰለ ስለምግብና ስለዶክተርአብይ ክክክክክክክክክ
@hiwath9872
@hiwath9872 Год назад
እኔ ምን እደምልህ አላውቅም እሸቱ ወድሜ ዶኪቱብ ከከፈትክ ጀምሮ በጣም ተከታይህ ነኝ ፈጣሪ ካለህበት ቦታ ሰላምህን ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ በርታልኝ የማከብርህ 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
አሳዳጊህ ይባረክ ሁላችንም ፈሪኃ እግዛብሔር ያድለን።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
የዛሬ ደሞ የለያል🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ በነሱ እድሜ ጨቃ ነበረ የማቦካው🤣🤣🤣🤣
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Год назад
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ሐዋርያት የእውነትም ድንቅ ልጅ የሃገር መሪ ቄሶች ናቸው ያለው ግን ውስጤን ነክቶታል መሆን ያለበትነው።
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
እንኳን ደና መጣቹ እሼና ባባዬ የሚገርም ልጅ ነው አስቂኝ ፈጣሪ ያሳድግህ አቤት ምግብ ላይ ያለህ ትኩረት 😂😂😆😆😆😆 አራት አመቴ ነው እንጂእድሜ ሌላ ነው አላለም የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😍😍👏👏😍😘💚💛❤🙏
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Год назад
ወላሂ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ❤️❤️❤️ እንኳን ተረፍክ እድግ በል
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 Год назад
በርቱልን አሹየ ደስይላል ፈጣሪ ያሳድግህ በጥበቡ ባባዬ የነገ ሀገር ተረካቢዎች ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
እግዚአብሔር በጥበብና በምገስ ያሳዲግህ😍😍😍😍😍😍💛💛💛💛💛
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x Год назад
የኔ አንደበቴ ጣፋጭ ደሽ ስትል ዕድግ በልልን💙🥰 ኢሸዬ የኔ ውዴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እደሜና ጤና የሰዉ ፍቅር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ🤗💙👏
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
እሼዋ የኔ መልካም የኔ ደግ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥክ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ🤲🤲❤❤❤
@tigistfentaw2565
@tigistfentaw2565 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግህ አቢዬ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Год назад
ደስ የሚል ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
የኔ ጣፋጭ አደበትክ እንዴት ደስ እደሚል እግዚአብሔር አምላክ በጥበ ብ ሞገስ ያሳድግክ 🥰
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 Год назад
የኔማር የኔጣፋጭ አደበትህ ይጣፍጣል እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብክ 💚💚😍😍😍😙😙😙💕💕
@abenetagune997
@abenetagune997 Год назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማሰተዋቂያው ግን ያሰለቻል😓
@yaredyared7496
@yaredyared7496 Год назад
ስራ እየሰራ መሰለኝ ይሄንን ለማዘጋጀት ስንት ደክሞ ነው
@kef1613
@kef1613 Год назад
የኔ ማር እድግ በል ወይኔ እንዴት እንደሚጣፍጥ 💋💋💋💋💋💚💛❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
የኔ ጣፍጭ እደግልኝ ተባረክልኝ አቦ ይመቻቹ👍👏
@umii7353
@umii7353 Год назад
አላህ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ የመግቢያ ሀገሬ ሁሌ ሰላምሽ ይብዛ ያረቢ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Год назад
የኔአባታ የዘሪዉሥ እንደት እንደሠቀኝ ቅድሥት አርሴማ ታሠድግህ አሽየ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርከዉ
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l Год назад
ክክክክክክክ የዛሬው ይለያል ከምግብ ጋር ያለው ነገር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ እድግ በል😍😍😍😍😍😍😍😍
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልን የኔ ጣፋጭጭጭጭ
@serkalemadmasu3235
@serkalemadmasu3235 Год назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ 😘😘😘
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Год назад
የሃገር መሪዎች ቄሶች ናቸው እውነቱን ነው👍👍👍
Далее
Пробую торты
00:43
Просмотров 216 тыс.
UZmir & Mira - Qani qani (Snippet)
00:26
Просмотров 293 тыс.
17 May 2024
6:09
Просмотров 36 тыс.
ТИПИЧНЫЙ ВЕЧЕР В ДЕРЕВНЕ
0:58
Haydarlar oilasida tug'ilgan kun | Dizayn jamoasi
0:59