Тёмный

በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ  

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Подписаться 141 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RU-vid Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 215   
@amirsad4113
@amirsad4113 22 дня назад
ከፕሮቴስታንት ከመጣው ቅርብ ጊዜዬ ነው የምፈልገውን ትምህርት በሚደንቅ መንገድ አስተምረውኛል መምህር እድሜዎት ይርዘም ጌታ ይጠብቆት
@mesfinabebe
@mesfinabebe 20 дней назад
በቤቱ ያፅናሽ❤
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 20 дней назад
Welcome ❤
@ehitkassa8512
@ehitkassa8512 19 дней назад
እና "ለፍጡራን እየሰገድኩ እና ወደነሱ እየፀለይኩ ነው" ነው የምትለኝ?
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 19 дней назад
@@ehitkassa8512 ክብር ለሚገባዉ ክብርን ስጡ ይላል ቃሉ።ኸንድሜ ወይም እህቴ ሲጨንቅህ ለሌሎች ፀልዮልኝ ብለህ አታዉቅም ?እግዚአብሔር እንግዲህ የመረጣቸዉን እንዴት አብልጦ አይሰማቸዉ።እግዚአብሔር ይባርክ።
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 19 дней назад
እንኳን በደህና መጣሽ።
@captainayub6482
@captainayub6482 3 дня назад
እኔን የደነቀኝ ፈጣሪ ለልጆቹ ባንድም በሌላም በልጁ ማመን ከተግባር እንደሚቀድም ሲነግረኝ ከእውነት ቃል ተማርኩኝ ሌላው ይቅርብኝ እኔ ክርስቲያንነኝ ጌታ ይባርክልኝ !!!🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 23 дня назад
መምህር ለዚች ቤተክርስቲያን ያለውን ፍቅር በእውነት በቅርብ የሚያውቅ ያውቀዋል በጣም እድለኛ ሰው የብዙ ስጦታወች ባለቤት ከሁሉ በላይ ደሞ በትሁት ሰብእናው የሚታወቅ መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ስለሱ የማውቀው ብዙ መልካም ነገር ቢኖርም ብዙ ከማውራት ተቆጠብኩ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም እሱንና እሱን የሚመስሉ መምህራንን በጸሎታችሁ አስቧቸው።
@drulove3918
@drulove3918 19 дней назад
እባክህ ጉባኤ ልጋብዛቸው ብዬ ስልካቸውን አጣሁ በማርያም ላስቸግርህ
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 25 дней назад
የማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን ከማጥፋት በሀይማኖታችን ስር ሠደን እንደግ ።ሼር እናድርግ ።
@tizitabirhanu9392
@tizitabirhanu9392 25 дней назад
ኦርቶዶክስ ነኝ የሁልግዜ ጥያቄዬ ተመለሰለኝ አመሰግናለሁ
@ERMY-1972
@ERMY-1972 23 дня назад
የሀን እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ መልስ ስንት አመት ፈጀባቸው መሰለሽ?ስንት ልጅ ጠፋ።ኦርቶዶክስውያን መምራን በጣም ደካማ ናቸው በአገልግሎት አንዳንዴ በአጋጣሚ የሚሰብኩ ነው የሚመስሉት መደበኛ ትምርት አይሰጡም መመናን ግራ ሲገባቸው በተኩላዎች ድምፅ ተሎ መልስ አይሰጡም።ወደ ማቆሚያ ብቻ ነው የሚሯሮጡትፐ
@user-fx9lj8jb8r
@user-fx9lj8jb8r 23 дня назад
❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሣማልን
@Dave-nu9ld
@Dave-nu9ld 23 дня назад
​@@ERMY-1972አንተ ወይም አንቺ አልሰማችሁም ማለት መምህራኑ አላስተማሩም ማለት አይደለም። ከሀያ አመት በፊት የታተመችውን " አምደ ሃይማኖት " እንኳ ብታይ ይህ ጉዳይ በሙገባ ተብራርቶ አለ።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 23 дня назад
​@@ERMY-1972እባክህን ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን አነጋገርህ በትእቢት የተሞላ ነው ክርስትያናዊም አይደለም ተረጋጋ ለመፍረድ አትቸኩል ቁጭ ብሎ አስተይያየት መስጠት ቀላል ነው መሬት ላይ የወረደ ስራ ግን አንድም እንኳን ሰርተህ ሳታውቅ ከበፊትም ጀምሮ የቻሉትን ሁሉ እያረጉ ያሉትን አገልጋዮች ለመናገር ድፍረቱ እንዴት ኖረህ? የነገረ ድኅነት ትምህርት የታወቀ ነው አዲስ ነገር አይደለም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 23 дня назад
​@@Dave-nu9ldትክክል
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 14 дней назад
አባታችን ልኡል እግዚአብሔር አገልግሎቶትን ያስፋልዎት🙏🏾 ለዚህ ትምርት እግዚአብሔር ይመስገን።❤ መዳን በአንድ በየሱስ ክርስቶስ ደም ነዉ። በክርስቶስ መዳናችንን ስናምን ስራ ይከተለናል፣ ካመንነዉ ከወደድነዉ ቃሉን እንጠብቃለን በቃሉ እንመላለሳለን፣ የምትወዱኝ ቃሌን ጠብቁ ብሎናል መዳኒታችን! ስለዳንን ስለምንድን እየዳንን ስለሆነ መልካም እናደርጋለን፣ ህጉን እጠብቃለን፣ እርሱን ለመምሰል እንተጋለን!
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 5 дней назад
AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!
@fikrumarkos728
@fikrumarkos728 4 дня назад
እግዚአብሔር ያክብርህ
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 13 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@marukebede4433
@marukebede4433 25 дней назад
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ።ፕሮቴስታንቲዝም ማለት የክፋት የእርኩሰት ሁሉ ምንጭ ነው ።ምንም የፅድቅ ስራ መስራት አያስፈልግም፣ እንደ እንስሳ ኖረን መንግስተ ሰማያት እንወርሳለን የሚሉ ሉተራውያን ፍፁም ፀረ ክርስቶስ መሆናቸውን እየነገሩን ነው ።ይህ የሞት ሞት ነው ።
@melkamealeme8536
@melkamealeme8536 22 дня назад
የሞት ሞት ማለት በፍጡር ማምለክ ነው ትውልድ ሆይ ንቃ እንዳትበላ
@abrehamtakel9002
@abrehamtakel9002 18 дней назад
​@@melkamealeme8536 እኛ ፍጡራንን አናመልክም ግን ክርስቶስ ባሪያዎቹን አክብረን እንድንሰግድ ያስገድደናል። " አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።" (የዮሐንስ ራእይ 3:9) ጌታ ለቅዱሳኑ ያደረጉት መልካም ስራ እንዲሰበክላቸው አዞናል። ያውም ወንጌል በሚሰበክበት ስፍራ። " እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።" (የማርቆስ ወንጌል 14:9)
@akremabrar3890
@akremabrar3890 17 дней назад
ላንተ ሕይወት ለተቀረፀ ስዕል መስገድና በሰው ብልሐት ወደ ተሰራ ተረት ማመን ነው ?
@MelaTadele
@MelaTadele 16 дней назад
ወሪያም ትውልድ
@yilmahailumedia
@yilmahailumedia 17 дней назад
አቤት የእግዚአብሔር ጸጋ እንዴት ነዉ እንዲህ አይነት ምስጢር ለሰዉ ተገለጠ። ወንድሜ መምሕርዬ ሰብከትህን አዳምጬ ልጠግብ አልቻልኩም እኔ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲየን አንድ ስለሆንኩ አምላኬን አመሰግነዋለሁ።
@amanbekele1181
@amanbekele1181 10 дней назад
ሊቀ መዘምራን እወድሀለሁ ፀሎት አድርግልኝ ተከለመድህን ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መድሀኒያለም ይከትልህ
@yanteamlaktemesgen
@yanteamlaktemesgen 11 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛ ለደጋሞቹ መምህር።
@saragashaw8879
@saragashaw8879 15 дней назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🙏
@user-kt4zo8rl3t
@user-kt4zo8rl3t 25 дней назад
እንዲህ ያለ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 21 день назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@israelkifle4333
@israelkifle4333 22 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሌላ ቤተ እምነት ስም ባይጠራ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ይህ ስብከት እነሱንም ሊያድን ይችላል።
@selted2323
@selted2323 22 дня назад
ዝም ብለህ ተማር
@mareg4337
@mareg4337 20 дней назад
ምን ማለት ነእ
@DagimWeldemedhin
@DagimWeldemedhin 4 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 21mediawoch video lay yemihebu logo ena milktoch yrebshalu ke gon adrgut
@Ethiostarter
@Ethiostarter 20 дней назад
መምህር ቃለህየወት ያሰማልን የርሰትመርት ስማር ከልጅነቴ ጀመሮ የጽናናኛል በምነቴ ያበረታኛል እቦኮ በይቲዩብ ተከታታይ ተምርት ጊዜ ኢመቻቹ በሳምት በወርም ቢሆንም ብዙሰው ይጠቀመል ይድናል 🌿ዘመኖን ይበርከው 🙏
@user-qe5oc6jy6o
@user-qe5oc6jy6o 18 дней назад
በዚህ ስብከት ላይ መፅሀፍ ቅዱስ ብናነብበት
@belaymulu7639
@belaymulu7639 24 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን እንድንኖርበት የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 6 дней назад
ሁሉም በተረዳው መጠን ስለ ሆነ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመስገን❤
@edenmeasho
@edenmeasho 16 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አብራርተው አስተማሩን የሚያስተውል ልቡና ይስጠን🙏
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Mancio10
@Mancio10 19 дней назад
መምህራችን ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን! እኛንም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር መልካም ፍሬን እንድናፈራ ጸጋውን በቸርነቱ ያድለን! ትምህርቱን ያቀረባችሁልን ዩትዩበሮች እግዚአብሔር ይስጣቹህ!ነገር ግን ማስታወቃያችሁን ምናለ ባትደጋግሙት?! ሊያውም የሰው ፊት ላይ።ይሄ ቢታረም ጥሩ ነው።
@godsheknows3792
@godsheknows3792 19 дней назад
ጥሩ መሻሻል ነው እውነተኛ ወንጌል ጌታ ነው
@johnnybelay9198
@johnnybelay9198 18 дней назад
ይህ ትምህርት እኮ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በፊትም አለ
@SurprisedEagle-tj3oe
@SurprisedEagle-tj3oe 15 дней назад
እንደዚህ ያለ ትምህርት ማድመጥ መጀርም ላንተ ( ላንች)ም ትልቅ መሻሻል ነው።
@BinyamOkbazgi-gj3yt
@BinyamOkbazgi-gj3yt 7 дней назад
❤ ❤ ❤
@JulietDelta007
@JulietDelta007 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@elsabirhane4517
@elsabirhane4517 21 день назад
ወርቅ የሆነ ትምህርት ❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤
@user-xw8iy6ft9i
@user-xw8iy6ft9i 4 дня назад
❤❤❤
@weleteslase
@weleteslase 25 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 25 дней назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ።
@HmichaelDesta-xm7qk
@HmichaelDesta-xm7qk 22 дня назад
Kale hiwot yasemale memeher🙏
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 25 дней назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 22 дня назад
ትክክል ብለዋል እግዚአብሔር ጸጋዎትን ያብዛልን።
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 18 дней назад
ድንቅ ነው።❤❤❤ አባቴ
@user-so4pm8jz7w
@user-so4pm8jz7w 25 дней назад
ዕድሜዎትን ያርዝምልን፤ የሕይወትን ቃል ያሰማልን🙏
@user-jz9og1io5u
@user-jz9og1io5u 24 дня назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zenashgoshu7185
@zenashgoshu7185 22 дня назад
ድንቅ ትምህርት ነው ይገርማል ያለማወቄን ያስተዋልኩበት 101 መሰረታዊ ኮርስ ነው የተማርኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🌹🌹
@ge821
@ge821 20 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 25 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m 25 дней назад
አሜን🙏⛪️🙏 በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 17 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-pw5ow6qw6y
@user-pw5ow6qw6y 22 дня назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏✋🖐️🙌❤❤❤❤
@user-pw5ow6qw6y
@user-pw5ow6qw6y 22 дня назад
Amen you are right think you so much 💕❤❤❤
@AbrhameTesfaya-gm1xg
@AbrhameTesfaya-gm1xg 21 день назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DjDb-si4rl
@DjDb-si4rl 23 дня назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitseyoum486
@dawitseyoum486 25 дней назад
may god protect u teacher
@workineshgebrewahid4149
@workineshgebrewahid4149 21 день назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 26 дней назад
መምህሬ ፀጋው ይብዛለዎት
@hizibayenlegesse2171
@hizibayenlegesse2171 17 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!!
@Haregi849
@Haregi849 25 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 20 дней назад
በእውነቱ በጣም ድንቅ ነው
@abebagebru1196
@abebagebru1196 15 дней назад
Amen Amen Amen 🙏
@YeneAddis71
@YeneAddis71 25 дней назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 26 дней назад
Amen 🙏 tsegawun yabzalwo memhir ✝️❤
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n 12 дней назад
Indet dess yilal🙏🙏🙏
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 25 дней назад
Qale Heyewat yasamalen
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 22 дня назад
በጣም በእውነት የተጠቀምኩበት ስብከት ነው ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር❤❤
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 13 дней назад
አምላኬ ፈቅደህ ቃልህን ስላሰማከኝ አመሰግንሃለው
@heknowokmedia3517
@heknowokmedia3517 25 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@NephthalimMarcon
@NephthalimMarcon 10 дней назад
ጥሩነው ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶችን እያነቃ ነው ኦርቶዶክስ ነገሮቿን ትንሽ ብታስተካክል የቤተክርስቲያኑ እጣኑ ብቻ ትልቅ ሀይል ነበረው !
@haimanotbelete4943
@haimanotbelete4943 21 день назад
Egziabhair Amlak edime ketena gar yistilin le Memhirachin. Beewinet qalat yelegn. Ene bemenfes eskigolebit anten yaqoyilign, dikam aysemah, tsegawin yichemirilih, ye Matusalan edime ketena gar yistih, andebetih ayzal.......Lifatihin kuchitihin Egziabhair yimelket ♥️🤲🏼
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 21 день назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን
@fggh6526
@fggh6526 18 дней назад
Kale hiywet yasemaln abatachn bereketachew yideribnnn❤❤❤❤
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 25 дней назад
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zdawuro2497
@zdawuro2497 17 дней назад
ብርቱና መልካም ቃል
@helenkidus7419
@helenkidus7419 22 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@elsabirhane4517
@elsabirhane4517 21 день назад
እንደዚህ በሚገባ መልኩ ጥያቄ ተመልሷ አልሰማሁም
@Diakon-Geti21Tineshuwa
@Diakon-Geti21Tineshuwa 24 дня назад
❤❤
@MeskeremGirma-mz9zp
@MeskeremGirma-mz9zp 22 дня назад
Kale hiwotin yasemalin memihir
@ttewodrospoly
@ttewodrospoly 21 день назад
Kale hiwot yasemalen
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 23 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@mahletmamo4788
@mahletmamo4788 22 дня назад
kale hiywet yasemalen!!!
@aynalem63
@aynalem63 20 дней назад
Amen enquwan abro aderesen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
@saronmulg1253
@saronmulg1253 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habteyesabate166
@habteyesabate166 21 день назад
ጴንጤ ነኝ ይህንኑ ነው የምናምነው
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 20 дней назад
ትክክል
@rigbek
@rigbek 20 дней назад
Kamenk ye eminet sira mesrat aydelem timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 19 дней назад
በትክክል አልሰማህም ወይም ትምህርቱ አልገባህም ማለት ነው ያለው ከገባህ እንደዛ እንደ ትምህርቱ አይደለም ህይወትህ
@habtamugashaw9296
@habtamugashaw9296 14 дней назад
Saved by grace
@MintesinotMesfin-ty6yh
@MintesinotMesfin-ty6yh 25 дней назад
kalehiwot yasemalen mediaywe telegram yelewem ?
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 20 дней назад
እኛ ጴንጤዋች አሁን እንዳሉት ነው እምናምነው አባታችን። በፀጋው ድነን ፀድቀን ከዛ ደግሞ በፃድቅ ምግባር መኖር እንዳለብን እናምናለን። አንድ ሰው ልብስ የሚለብሰው ሰው ስለሆነ ነው እንጂ ሰው ለመሆን እንዳልሆነ ሁሉ። አንድ ክርስትያንም የፅድቅ ስራ የሚሰራው ለመፅደቅ ሳይሆን already ፃድቅ ስለሆነ ነው።
@rigbek
@rigbek 20 дней назад
Please degagmeh Astewil
@user-wk4sg7yu6c
@user-wk4sg7yu6c 20 дней назад
እርሶ ያነሱት ምሳሌ ጉዳዩን ለመግለፅ አቅም ያንሰዋል፡፡ ትክክልም አይደለም፡፡ አንድ ሰው ልብስ የሚለብሰው እራቁትነቱን ለመሸፈን ነው፡፡ እስኪ ምሳሌ የሚወዱ ከሆነ ይችን ምሳሌ ይመልከቷት፡ የተሻለ ትምህርቱን ይገልፃል ብዬ ነው፡፡ አንድ ሰው ምግብ የሚበላው በሕይወት ለመኖር ነው፤ በሌላው ጎኑ ደግሞም ምግብ የሚበላውም በሕይወት ስላለ ነው፡፡ የሞተ ሰው ምግብ ሰለማይበላ፤ካልበላም በሕይወት መኖር አይችልም፡፡ እንግዲህ ትምህርቱ እንደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን አንድ ሰው የሚድነው በእግዚአብሔር ፀጋ ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ፀጋ የሚያገኘው ደግሞ በእምነት ሥራ ነው፡፡ (በጥምቀቱ፣በቁርባኑ፣በንስሐው፣በጾም፤በጸሎት፣በስግደት፣በምጽዋት፣በትህትናና በመሳሰሉት በአጠቃላይ ምሥጢራትን በመፈፀም ነው፡፡ ለመጽደቅ የእምነት ሥራ ያስፈልገዋል፤ በቅድስና(በጽድቅ) ሕይወት ውስጥም ሲኖር የእምነት ሥራ መገለጫው ነው፡፡ ተነጣጥለው አይታዩም፡፡
@akremabrar3890
@akremabrar3890 17 дней назад
የኔ ወንድም ያልካቸው ነገሮች ሁሉ የሰው ልጅ የመፈፀም አቅም የለውም በእግዚአብሔር ፀጋ ካልረዳው ?
@Krstos100Hiwetey
@Krstos100Hiwetey 15 дней назад
እኛ ማለት ኣትችልም በፕሮቲስታንት ውስጥ ስራ ኣስፈላጊ ኣደልም፡ ክርስቶስ የሞተው ለጢቂጦች ነው መቸም ልይኖታቹ ብዙነውና እኛ ብለህ ለፕሮቲስታንት ወክህለህ መናግርና መጻፍ ኣትችልም
@Yisehak_Teka_Nibere
@Yisehak_Teka_Nibere 13 дней назад
Poor Loogic. It has Circular Fallacy!
@habteyesabate166
@habteyesabate166 21 день назад
የህግ ትእዛዝ እንድንፈፅም ሀይል ይሆነናል ነው እውነቱ
@Mezmur_ZeOrthodox21
@Mezmur_ZeOrthodox21 16 дней назад
የደነቀኝ እስካሁን ግልጽ አለማስተማራችው ነው። ቀደምት አበው ይናገሩ ነበር ግን የዘመኑ ሰባኪያ መናገር አልቻሉም። አሁንም ቢሆን አልረፍደም ።
@emu3288
@emu3288 22 дня назад
Part 1?
@user-rx5sb2ko7p
@user-rx5sb2ko7p 20 дней назад
ሂዱ ለአለም ሁሉ ወንጌልን ስበኩ በሚል መድሀኒታችን ኢሱስ ክረስቶስ ያዘዘውን ታላቁን ትእዛዝ ረስታችሁ ጣኦትን፤ ፍጡራንን የምታስተምረት የምታመልኩተ ከቃልቻ ተግባር አይለይም ወደ ስላሴ አምለኮ ተመለሱ
@GedionEndalkachew-vx1kg
@GedionEndalkachew-vx1kg 18 дней назад
Silassie yemil keyet agegneh metsehaf kidus becha bleh aydel yemtamnew ena eyechemerk new ke 66tu metsehaft lay🤔
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 18 дней назад
ስድብ ከአባትህ ዲያብሎስ😮😢
@Yisehak_Teka_Nibere
@Yisehak_Teka_Nibere 13 дней назад
Missing the point fallacy committed!
@remembertube8008
@remembertube8008 11 дней назад
የትኛው ስርዓት ነው የጣኦት? እግዚአብሔር ሚመሰገንበትን ነው ጣኦት? ልቦና ይስጣችሁ!!!
@TameKassahun
@TameKassahun 4 дня назад
መምህር ፀጋውን ምነው አድበሰበሱትሳ? ፀጋው በእምነት አድኗችኋል ብለው ለምን በግልፅ አይሰብኩም?
@user-mr6ds4ov5i
@user-mr6ds4ov5i 25 дней назад
የማታምንበትን ትሰራለእ?የምታምነውን ብትሰራ ቅደም ተከተሉ የመዳኔቱ አወሳሰድ ይ ነው።ፀጋው በእምነት አድኖናል!!!
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 23 дня назад
ጸጋው በእምነት አድኖናል እምነቱ ግን በተግባራዊ ህይወት ካልተገለጠ ብቻውን አያድንም። በሥራ ብቻ አንድንም፣ያለ ሥራም ደግሞ አንድንም!!!
@user-mr6ds4ov5i
@user-mr6ds4ov5i 23 дня назад
ሕያው እምነት ብቻውን ያድናል!!ፍሪያማ ነውና።።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 21 день назад
@@user-mr6ds4ov5i ሕያው እምነት የሚባለው ፍሬ ሲያፈራ ነው ወይስ አይደለም?
@rigbek
@rigbek 20 дней назад
timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele?
@YosefeBekele
@YosefeBekele 19 дней назад
እዛ ሰፈር ሽብርና ድንጋጤ ተፈጥሯል አሉ እውነትው አደል
@user-on5nb4hi1b
@user-on5nb4hi1b 25 дней назад
አነተ መጨረሻ አካባቢ ሁሉም የእግዝሐብሔር ክብር ጎላቸዋልየሚለዉን ምነዉዘሉት ላልከው በመጀመሪያ መምሕር ማስተማር የፈለጉት በፀጋዉ ድነናን ለምትሉትና ለምትፎኩሩትና በዛር መንፈስ ለምትመሩት በፀጋዉ ብቻ ድነናን ለምትሉትና ለምታደናብሩት ሕዝብ ትምሕርት ለመስጠት ነዉ እንጂ አንተ ከምትለዉጋ አይገናኝም እሺ ወንድሜ
@habteyesabate166
@habteyesabate166 21 день назад
የእምነት ሥራ ምን ምን ናቸው?
@rigbek
@rigbek 20 дней назад
Degmeh simaw wendime
@GedionEndalkachew-vx1kg
@GedionEndalkachew-vx1kg 18 дней назад
geta yazezezewn madreg segawn meblat demun metetat metemek 6tu kale wengelen metebek,........
@lulatube9203
@lulatube9203 26 дней назад
Botaw yet nw?
@mulukengetachew-zz5gw
@mulukengetachew-zz5gw 26 дней назад
Hawassa
@frehiwot27
@frehiwot27 26 дней назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@habteyesabate166
@habteyesabate166 21 день назад
ሠንበት አለ አሁን??????????
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 6 дней назад
እኔ ፕሮቴስታንት አይደልሁም ግን እዉነት መሳይ ውሸት ራሳችሁን አታታሉ እግዚአብሔር አይን የሰጠን እንድናይበት ይመስለኛል ማንበብ የማይችሉትን እንጂ ማንበብ የምንችለውን አታስቱንም!! ጳውሎስ የሕግ ስራ አያፀድቅም የሚለው ግርዘትን እና መሰዋተ እንሰሳትን ነው ስትል ቢያንስ የሚያነቡ ሰዎች የሰሙኛል ብለህ አፈር አይባልም አንተ ስትናገር ግን ምንም አላፈርክም ድርቅ ያለ ውሸት እዉነት ይመስላል። ይህን የምትከታተለ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ቢያንስ ሌላ ይቅር እና ያስተማረው ትምህረት ውሸት እና እዉነት የተደባለቀ መሆኑን እንድትረዱ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ሮሜን እና ገላትያን። ❤
@alemubeka70
@alemubeka70 24 дня назад
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ! ንስሀ ግባ። አማኝ በፀጋው ድኗል። “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” - ኤፌሶን 2፥8 የዳነ ደግሞ እምነቱን በስራ ያሳያል። “እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።”ያዕቆብ 2፥17 አማኝ የሚሰራው ለመዳን ሳይሆን ስለዳነ ነው።
@Runeveryday1
@Runeveryday1 24 дня назад
አቶ አለሙ እምነትህ ከሞተስ ትድናለህ?
@sebsibethomas
@sebsibethomas 23 дня назад
@alemubeka; Wondime and tiyake alegn. hulum protestant be geta amnual. neger gin abzegnaw be hatiyat yewedeke new. melkam sira ayserum. kehatiat hiwot alwotum. yameneziralu. sewun yamalu. kifatin yasibalu yadergalum. betely degmo mirabawiyan protestatntoch temesasay tsota gabich yadergalu. yitetalu yisekralu. yigedadelalu. abezegnaw protestant sira yelachewum hulum negerachew midrawi new. silezi woy tsgaw yelachewum woyinim emintachew tikikil adelem. abat rasihin teyki amnihal gin sira yelihim silezi emneti yewushet new. silezi emen. metsaf endemilewwu tetemek. sigwuna demun benitsihina hune tekebel. kehatiyat sira erak. metsaf endemilwe mamenis sitanin yamnal. egna gin be gindu bekirstos enamnalen. neger gin keginud endanikoret fire lemafrat begeta entegalen.
@hylatekeste7377
@hylatekeste7377 22 дня назад
ከዳንክ ለምን ትሰራለህ ታዲያ?
@user-pu7ht9ii5b
@user-pu7ht9ii5b 22 дня назад
Algebahim awo besegaw dinenal yaleminim sira be eyesus bemamen bemetemek dinenal ..adamt degagimeh
@mulugetazewdu3987
@mulugetazewdu3987 21 день назад
በመዳንህ እርግጠኛ ከሆንክ በቃ መተኛት ነው። አታደንቁረን።
@tinsaeseyoum3728
@tinsaeseyoum3728 21 день назад
dink timihirt
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 25 дней назад
ምነው ሊያብራሩ የፈለጉትን ክፍል ሲያነቡ (ሮሜ 3፥19-24) "ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክበር ጎድሎዋቸዋል!" የሚለውን ትልቅ ዓረፍተ ነገር እንዴት ሳያነቡ ሊዘሉት ቻሉ?
@tizitabirhanu9392
@tizitabirhanu9392 25 дней назад
እሱኑም ቢያነሱ መቃወማቸው አይቀርም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 25 дней назад
ጥቅሱ ስለምንድነው የሚያወራው?
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 25 дней назад
ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አንጻር በጸጋው መዳን ለ initial salvaion ነው ከዛ ግን ያንን በጸጋ የተሰጠንን መዳን በእምነት መቀበል አለብን ከዛ ካመንን በኋላ መልካም ሥራን መሥራት አለብን
@kiyakonjo
@kiyakonjo 25 дней назад
ካልገባ ትዝብት ላይ ከምትወድቅ ዝም ብትል?
@emnettesfafikr
@emnettesfafikr 24 дня назад
ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል enji wersewal eylima....................medhanit yadnal eyalu : medanitun alemewsed ayadnim,,,, yegeta eyesusen tsega mitkebelbeten ,emnet, timket, yeemnet sira, yegeta eyesusin siga ena dem tekebel, be tsegaw dan 😍
@admasusadado367
@admasusadado367 24 дня назад
የመዳን ተቀራኒ ሞት ነዉ፡ ሞት ወደ ስዉ የመጣው በኃጥያት ምኪንያት ነዉ ፡ ደም ካልፈሰሴ ስርየት የለም ለሁላችንም ኃጥያት ደሙን ያፈሰሴ ኪርስቶስ ኢየሱስ ነዉ (የተኛውም የኛ መልካም ሥራ ለኃጥያት ስርየት ሊቀርብ አይችልም) ዕድመ ልክ ስዉ ልጂ መልካም ሥራ ብሠራ ለአንድ ቀን ኃጥያት ይቅርታ ልያስገኝ አይችልም (የኢየሱስ ደም ግን ይችላል) ብቻኛዉ የአድስ ኪዳን ዋስ የኢየሱስ ደም ነዉ፡፡ ስለዝህ….. ልብ ያለዉ ልብ ይበል….. መዳን በሌላ በማንም የለም……..
@admasusadado367
@admasusadado367 24 дня назад
አባ ስያስተምሩ የእምነት ሥራ አሉ ጥሩ አገላለፅ ነዉ ሥራዉ የእኛ አይደለም ማለት ነዉ (እምነት ሥራ) ጌታን በማመናችን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ዉስጥ የሚሰራዉ ሥራ ማለት ነዉ፡፡ @@user-hh2qr9ej8q
@rigbek
@rigbek 20 дней назад
Kamenk ye eminet sira mesrat aydelem timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele? Lemin ke geta gar tekarani tihonalachihu
@rigbek
@rigbek 20 дней назад
Geta yazezew tidinu zend fetsimu yalachew yet gebu?
@user-vp6sc1qi8l
@user-vp6sc1qi8l 2 дня назад
መርዝ የሆነ ስብከት ደሞ ምእመኑ ጭራሽ መፁሀፍ አታነቡም እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@belayhuntemesgen4525
@belayhuntemesgen4525 16 дней назад
ኮተትህን ትተህ ክርስቶስን ብቻ ስበክ። እውነተኛውን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለ ፕሮቴስታንት እምነት ምንም አታውቅም ። ውሸትን በእግዚአብሔር ፊት ፣ በህዝብ ፊት አትናገር። ለመሆኑ ማነው ጠጪው፣ ዝሙትን የሚፈፅም፣ አጋንንት የሚያመልክ። ለመሆኑ ማነው በትክክል እንደመፅሀፉ የሚፃም ፣ የሚፀልይ። ሌላውን በውሸት ማንቌሸሽ መልካም አደለም።
@Yisehak_Teka_Nibere
@Yisehak_Teka_Nibere 13 дней назад
Missing the point fallacy committed!
@balayzalka5280
@balayzalka5280 13 дней назад
Are tewe endate hadrshe kusakuse hats sbkeme tesdabe afe
Далее
KO’P GAP ESHAKKA YUK!😂
00:57
Просмотров 948 тыс.
KO’P GAP ESHAKKA YUK!😂
00:57
Просмотров 948 тыс.