Тёмный

በፈተና ጊዜ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 19 July 2023 

Samuel Asres I Official Channel
Подписаться 137 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Развлечения

Опубликовано:

 

18 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@FgXg-kr6ih
@FgXg-kr6ih 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታሆ እንደኔ ሀጢያት እና በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለኝ ይህንን ፈተና የማልፍበት ሀይል እና ብርታት ስጠኝ ጌታሆ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ አቤቱ አንተ ሀይል እና ብርታት ሁነኝ ቅድስ ድንግል ማርያምሆይ እንደልጅሽ ጀርነት እንዳቺ አማላጅነት ከልጅሽ አማልጅኝ ለምኒልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አቅም አጣው ከዚ ፈተና የምወጣበትን አቅም ስጠኝ ተስፋ እዳልቆርጥ እርዳኝ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@atsede7592
@atsede7592 11 месяцев назад
Amen🤲
@atinstr7134
@atinstr7134 11 месяцев назад
Egziabhir ydresln
@atinstr7134
@atinstr7134 11 месяцев назад
❤❤❤❤🎉
@adiialmas8979
@adiialmas8979 10 месяцев назад
Waqqyyo nuu haa garagaru namaa jechaa isan jirtuu nuu haa tasisuu😢😢
@tesfaneshsisay752
@tesfaneshsisay752 10 месяцев назад
እመቤቴ ታበርታን!
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 месяцев назад
አቤቱ ✝️ አመላኬ ✝️ ተመስገን አመላኬ እግዚአብሔር ይመስገን አመላኬ ✝️ ጌታይ አመላኬ ፍቅርን ስጠን አመላኬ ✝️ እናቴ የጌታይ እናቴ ፍቅርን ስጭን እናቴ ✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አመላኬ ✝️ ተመስገን ✝️ ተመስገን የጥብበ ኑሮ ነው ⛪️🛐🛐🛐⛪️ 🙏⛪️🛐🎤🛐🛐🎤⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏⛪️✝️✅
@AregaGashaw
@AregaGashaw 14 дней назад
አቤቱ ይህችን የፈተና ጊዜ በቸርነት አሳልፈኝ ለንሰሀ አብቃኝ አሜን
@etsegenethabetom7406
@etsegenethabetom7406 11 месяцев назад
የኔ ጌታ ቸሩ መዳኒአለም ወደመገድ ምራን ክብር ላተ ዛሬም ነገም ሁሌም ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏 መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hdjd8521
@hdjd8521 10 месяцев назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን ጊታሆይ የደረሰብኝን ፈተና አንተ ታውቃለህና 😢😢😢😢እየኝ😢😢😢😢ተመልከተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemsise6833
@alemsise6833 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 месяцев назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል በድሜ በጤና ይጠብቅል ለኛም እግዚአብሔር ትግስቱን ማስተዋሉን ጥበብን ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kikibelik6312
@kikibelik6312 11 месяцев назад
Amen yezarew kedus Micheal hulachenen yerdan 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 10 месяцев назад
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታሆይ ሰምተን እንድንለዋወጥ እርዳን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 11 месяцев назад
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ይህን ልብን የሚመልስ መንፈስን የሚያድስ ቅዱስ ቃል ስለመገብከን እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈልህ መምህር ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ ታጋሽ አድርገኝ
@meherat938
@meherat938 11 месяцев назад
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው 🙏 በፈተናዎች ሁሉ የሚፀና ልብ ይስጠን አሜን አባት ሆይ እምነት ጨምርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 11 месяцев назад
ቃለህይዉት ያሰማልንእ
@user-gl3cw2gz5l
@user-gl3cw2gz5l 8 месяцев назад
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ አድለን አምላኬ አሜን
@noolmoop2308
@noolmoop2308 9 месяцев назад
ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን አድረገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 11 месяцев назад
መምህሬ
@frehiwot27
@frehiwot27 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bestebeste9913
@bestebeste9913 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አቅም ስጠኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏
@user-jk2gl7ii2v
@user-jk2gl7ii2v 7 месяцев назад
ቸርነቱ ሁሌም ከኛጋር ነው!!!❤❤❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 10 месяцев назад
እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 11 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንን
@hanateklay530
@hanateklay530 11 месяцев назад
Abetu tigistun stegh
@ZahraZahra-pm2lx
@ZahraZahra-pm2lx 10 месяцев назад
አቤቱ. ልኡል. እግዛአብሔር አቅም. ሁነኝ. እኔ. ደካማ. ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ምን ጊዜም ይክበር ይመስገን ቃል ሂወትን ያሰማልን
@Alem9287
@Alem9287 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🕌🕌🕌🕌💖🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌💗💓💓💓💓
@amelesuhagos5617
@amelesuhagos5617 7 месяцев назад
Amen Amen Amen Kale Hiwot Yesemaligen Abatachin👏👏🤲
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን
@Hana_tube
@Hana_tube 11 месяцев назад
በእውነት ለመምሕራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ትእግስቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-dh6ou6kz2e
@user-dh6ou6kz2e 5 месяцев назад
❤❤❤
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 10 месяцев назад
እኔ ይህን ቻናል በቅርብ ነው ያገኘዉት አቤት ቃሉ እዴት እደሚያበረታ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vc4bq3oi5f
@user-vc4bq3oi5f 10 месяцев назад
አቤቱ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሺ 😢😢😢😢😢😭😭😭😊
@romansaeed6097
@romansaeed6097 11 месяцев назад
🤲🤲🤲⛪️
@tsionashenafi9581
@tsionashenafi9581 10 месяцев назад
❤❤❤መምህራችን በጣም እንዳለን እግዚአብሔር ይባርክ
@samuelmekonenn6615
@samuelmekonenn6615 11 месяцев назад
ሳሙኤል አስረስ ጥበብን ያብዛልህ ቸሩ መዳኒያአለም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@segni212
@segni212 8 месяцев назад
Amen ❤😢
@rabyagogo3060
@rabyagogo3060 10 месяцев назад
አቤት ጌተየ እባክህ እሂን ፈተና እማልፍበት ትግእስት እና ጉልበት ስጠኝ የፈጠርከኝ ጌታ እንደቸርነትህ እንዳሀጻቴ ብዛት ይቅር በለኝ አምላኬ❤❤❤❤
@BireenamaBiree-wn7xb
@BireenamaBiree-wn7xb 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏
@user-uu7ug2fh3n
@user-uu7ug2fh3n 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@almasmosad5578
@almasmosad5578 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን😢 ፈጣሪሆይ ትግሰት አትፈንግኝ
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@astuastura9332
@astuastura9332 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እኛንም በችግራችን በመከራችን ሰአት ፈተናውን መፅናት መቻልን ያድለን ጌታሆን ጭንቄን ታውቃለህ ይሄ ትምህርት እኔን 😢ይወክላል ፈተናዬ በዝቶብኛል አምላኬ ሆይ አቅልልኝ መቻሉን አድለኝ መምህር ሳሙኤል አስረስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@geriegelne6324
@geriegelne6324 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Desta731
@Desta731 10 месяцев назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቴሌግራም ካለህ ሼር አርግልን
@hirutzelalem6112
@hirutzelalem6112 11 месяцев назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ በመከራዬ ሰአት የመፅናትን ብርታት ሰጠኝ አቅምና ጉልበቴ አንተ ነህና ፡ አሜን🙏🏼❤️🙏🏼
@almazmissgina560
@almazmissgina560 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💚💛❤
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 10 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ረቢ❤❤❤
@user-vr1rq5xz5i
@user-vr1rq5xz5i 10 месяцев назад
ምርጡ መምህሬ
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 11 месяцев назад
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን👏
@user-vc4bq3oi5f
@user-vc4bq3oi5f 10 месяцев назад
በረከታቺሁ ይድረሠኝ ለኒ ለሀፃተኛዋ😢😢😢😢
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@markosdendi4665
@markosdendi4665 6 месяцев назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@tigetadess6832
@tigetadess6832 5 месяцев назад
አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@gagivideo7392
@gagivideo7392 11 месяцев назад
Amen amen amen
@user-sz3ci6cj7p
@user-sz3ci6cj7p 10 месяцев назад
አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 11 месяцев назад
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 11 месяцев назад
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ፈጣሪ ሀገራችንን በቸርነቱ ሠላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@Fantsh-te4is
@Fantsh-te4is 10 месяцев назад
አቤቱ መልካም ልቦና ፍጠርልኝ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለኒስሀ ያብቃኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ሀና😭🙏
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 10 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@senaittedla
@senaittedla 11 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ።
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@salmeyeg
@salmeyeg 4 месяца назад
ቃለ ሂወቱ ያስማልነኝ❤❤❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bayubayubelet781
@bayubayubelet781 11 месяцев назад
Edme ena xena yisxelin abatachi mexnanga ne nnew timrtu kal hiwotin yasemalin❤❤❤😢😢
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ትግስት ስጠኝ የኔ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በቸርነት ያኖርከኝ ትግግስ አብዛልኝ ይቅር በለኝ አሜን ያልፋል አምናለው ☝️🙏❤️
@yohanesmekbib1101
@yohanesmekbib1101 9 месяцев назад
በዚህ ዘመን የፈተናችን መጀመሪያ ከሕጉ መውጣት ሆኖ የምናገኘው እርሱ አሟልቶ ፈጥሮን በዚህ ዘመን ግን የሎጥ ና የኖኽ ተግባራትን ካልተገበርን ብለን ዊግ፣ ኩል፣ ሲኪኒ ፣ ቻፕስቲክ… …………ወዘተ ካልተገበርን እንላለን " ዘዳግም 6 16 "በማሳህ እንደ ፈተናችሁት አምላካችሁን እግዚአብሔርን አትፈታተኑት።" የሚለውን የረሳን ቤት ይቁጠረን እያልኩ ። ያዕቆብ 4 ÷ 7 " እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ ስለዚህ የዚህን ዘመን ትውልድ የምለምነው የዳቢሎስን ሥራ በጾም በፀሎት እየለየ ትውልዱን ሀገሩን ቤተ ክርስቲያኑን ይታደግ ዘንድ ነው ።
@hirutyekidanemeheret9638
@hirutyekidanemeheret9638 11 месяцев назад
Ameeen Ameeen Ameeen
@belay5969
@belay5969 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን መምህርቸን 🙏🙏😭
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማል ። መከራችንን አሳልፍ ያሳየን ።
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 11 месяцев назад
አሜን፣ እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን አሜን❤
@shewayechala
@shewayechala 10 месяцев назад
❤❤❤❤elelelelel ❤️ 💯 ♥️ 💖 😍 ✨️ ✅️✅️✅️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👌✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@tigetadess6832
@tigetadess6832 5 месяцев назад
ተቃጠልኩ. ልቤተሠበረ. እግዜር. አቅምሥጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@salamrita2646
@salamrita2646 11 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-lo1jl9ux8j
@user-lo1jl9ux8j 9 месяцев назад
Amlaka hoy ulunm astkakelelgi. Ena hatytega ngi
@addisalem4768
@addisalem4768 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የእዮብን ፅናት ያድለን አምላክ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጌታ ❤❤❤❤
@atsede7592
@atsede7592 11 месяцев назад
Amen🤲
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@lydialidu2092
@lydialidu2092 11 месяцев назад
Aman ❤🙏🏾😢
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 11 месяцев назад
የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው❤❤❤❤❤❤
@danielzigita2876
@danielzigita2876 11 месяцев назад
Wow Amazing speach I REALY APPRECIATE THAT. MAY GOD BE WITH YOU ALL TIME..THANKS FOR FRUITFUL SPEECH.HOPE TO SEE YOU AGAIN BLEES AMEN
@nabaytyohannes9912
@nabaytyohannes9912 11 месяцев назад
Kale hiwet yasmalne
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 11 месяцев назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የአምላካችን የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ይቅርታውና ምህረቱ አይለየን እንዲሁም የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃውና ረድኤቱ አይለየን 💐🙏💐🙏💐🙏
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ይህንን ሁሉ ትምህርት የምትመግበን ጌታ በሰጠህ ጥበብ ነው።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 10 месяцев назад
አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም እንደ ሃጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ፈተናዬን አቅልልኝ አሻግረኝ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏
@Abc-rk6ro
@Abc-rk6ro 11 месяцев назад
Amenamen
@hffgtt9869
@hffgtt9869 10 месяцев назад
ቃልካ እንክንግር ክንሰምዕ ጌታየ በጃካ ልብና ክፈቶ ልቢ ልድያ ከምዝከፈትካዮ 🤲
@atinstr7134
@atinstr7134 11 месяцев назад
Hulachnm befetena hulum yalfal ena egziabhir cefetena ymelsen 🎉🎉🎉🎉🎉 amin. Kalyot yasemaln❤
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f 10 месяцев назад
አቤቱ ፈጣሪዬ ፈተናዬም ቢበዛም አንተ አለህኝ ተመስገን ይህ ፈተናዬን አቅልልኝ ሁሌም ማስቸግርህ አንተን ነው 😢
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ትግስት ስጠኝ አቤቱ ጌታ ሆይአቅም ስጠኝ😢😢😢❤❤❤አሜን /3❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-sg8rc4bb4p
@user-sg8rc4bb4p 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@astuastura9332
@astuastura9332 11 месяцев назад
አቤቱ በምህረትህ ይቅር በለኝ አጥፍቻለሁ አማርሬሀለሁ 😢😢😢ይቅርታህን አድለኝ 😢😢😢
Далее
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 2,1 млн
Amharic audio bible(1st Samuel) 1ኛ ሣሙኤል
2:36:26
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
Брось вызов чемодану😱
0:33
Просмотров 3,2 млн
ЗЕМЛЯ БЛИЗКО
0:17
Просмотров 1,9 млн