Тёмный

ባለቤቴ የኔ ልጅ አይደለችም ብሎ አባረረኝ | የአንድ ወር ከስምንት ቀን ልጅ ይዛ ጎዳና የወጣችው እናት 😢😭 | ባለ አደራው 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ youtube አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ youtube አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/ZMLCHJ917/
INSTAGRAM 👉 pCafSSiOtN...
FACEBOOK 👉 / baladeraw
#ethiopia #ethiopian #habesha #habeshatiktok #eritrea #eritrean #tiktok #kindness #dad #ኢትዮጵያ #baladeraw

Опубликовано:

 

9 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ትልቅ ምክር ነው የሚመክሩህ በዚህ በከፋ ሰዓት መንገድ ለመንገድ ስትሰጥ ከሌቦች ተጠንቀቅ እባክህ እራስህን ጠብቅ የሰጡትም በወጣ ይተካላቸው አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@etalemlule1917
@etalemlule1917 2 года назад
እግዚአብሄር ፀጋውን ያልብስህ በምድር በሰማይ ፀድቅን ተጎናፀፍ እውነት ቃል የለኝም ባለ አደራው💓🙏
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Год назад
የተወለደው የሱ አለመሆኗን በምን አረጋገጠ ? ቢሆንሥ ከቻለ ቢያርሳትና ቢረዳት ከፈጣሪ እንኳ ያገኝ ነበር ለማንኛውም የኛ የወንዶች ሀጢያት ምድርም ከምትሸከመው በላይ ሥለሆነባት በጦርነት እየተማገድን አለንና ንሰሀ እንግባ በቃ ቢለን❤❤❤
@marthashita8058
@marthashita8058 3 месяца назад
እውይ ታድለህ ባለአደራው ቀናሁብህ እመብርሃን ትጠብቅህ ክፉ አይንካህ ዘርህ እንደ አሸዋ ይብዛ ወንድሜ ተባረክ ተባረክ ቡሩክ ሁን::
@ethiotube6460
@ethiotube6460 2 года назад
አቤት መታደል ሲመርቁ ደስ ሲል ደስታቸው ደስ ሲሉ
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 Год назад
የዚች ልጅ መጨረሻ ግን ምን ሆነ?እባክህን ንገረን?
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 2 года назад
ለሰጭዎችም እግዚሐብሔር ይጨምርላቸው ላንተ የልፋትክን እግዚሐብሔር ይክፈልክ በምድር ያስቀመጡት ለሰማይ ቤት ይሆናል እና በርታ ወንድሜ
@user-nr6ex9nv6p
@user-nr6ex9nv6p 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰጠችዋም እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ለሐገራችን 🇪🇹 ሰላም ያምጣልን🙏🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
አረ እንዳትታፈንብሽ ኡፍ አይ ማጣት ያረብ አላህ ይጨምርልህ
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ የኔ አባት
@metsehetadane4303
@metsehetadane4303 2 года назад
የኔ ወንድም እመብራሀም ሀሰብህን ታሞላልህ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 года назад
እኔ ለናንተ ቃል የለኝም እሱ ይስጣችሁ🙏🏾 ህፃኑዋ ግን አትታፈንም🙆🏾‍♂️እረ ጥሩ አይደለም
@Kalidesmael
@Kalidesmael 2 года назад
በርታ ወንድማችን መሰሎችህን ያብዛልኝ
@MariamMariam-ig2tr
@MariamMariam-ig2tr 2 года назад
ለመልካምነታቹ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቹ ሰው ለሰው እንደዚህ ይጨክናል በጣም ያሳዝናል የሴትዬዋ ኑሮ ልብ ይነካል
@foziyadawud
@foziyadawud Год назад
እኔ ቤት አለኝ ወንድሜ ኬላ እዛ መኖር ከፈለገች ባላህ መልስልኝ በቁጥርህ ሞክሪአለሁ ግን አልሰራልኝም
@Kalidesmael
@Kalidesmael 2 года назад
ቤቱን ቶሎ ፈልግላት
@tedygetnet4697
@tedygetnet4697 2 года назад
አሁንማ እድላዊት ሀብታም ነች ጌታ ምክንያት አለው አተን ወድማችንን ጣለላት ከመጀመረያ ቀን ጀምሮ የድላዊትን ሁኔታ እያየሁ ነው
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Год назад
እንማሰግናለን በለ አደራው ለእናት አባት ምታደረገው
@fafihabeshawit2235
@fafihabeshawit2235 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ዝናቡ ደስ ሲል💘
@betelhembelachew4154
@betelhembelachew4154 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Год назад
ተባርክ ወድሜ
@godisthekey7326
@godisthekey7326 Год назад
Amen tbarkey ehittachen lbrket hune🤲🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 9 месяцев назад
Chru Egziabeher Ybarkachu
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@tedygetnet4697
@tedygetnet4697 2 года назад
እውነት ነው ፀጋ ያልብስህ ወድማችን
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 года назад
የኔ ጌታ ደሰ ሲሉ
@abigiamitiku7759
@abigiamitiku7759 2 года назад
Tabarek wandime
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 8 месяцев назад
thank you all
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ዋው ባላደረው ዮቲዮብ አለህእንዴ ወይስፌክነው ለማነኛውም በጣምየማደንቅህምርጥልጅነህ ተባርከህቅር ለምልም
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 3 месяца назад
አሚን የኔ አባት❤
@merawit2074
@merawit2074 2 года назад
ተባረክ መልካም ስራ ስለምትሰራ በፍላጎቴ ሰብስክራይብ አድርጌሀለው
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 2 года назад
የኔ መልካም አምላክ ይጠብቅህ
@gadeszerga1429
@gadeszerga1429 2 года назад
ዋው
@meronkedir2325
@meronkedir2325 2 года назад
Yena abate
@m.e4725
@m.e4725 2 года назад
Weye alchalkum araso
@zionfirew6832
@zionfirew6832 2 года назад
Ante yetebarek sew neh. Egziabher besemay bemidr bereket ybarkh darchahn yasfaw zemenh ylemlm geta bemtfelgew neger hulu talka ygbalk wendme wedhalew
@user-zj7gn2ro7s
@user-zj7gn2ro7s 2 года назад
ጀግናዬ
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 17 дней назад
አላህጨምሮጨማምሮይስጥህባላድራዉ
@SaraGeleta
@SaraGeleta 3 дня назад
Enatoshe abatoshe ene afere lebela
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Месяц назад
ሰጭዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢
@meronkedir2325
@meronkedir2325 2 года назад
Amen
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 21 день назад
ባላደራው ጸጋ ልበስ
@medinaibrahimtubeh8471
@medinaibrahimtubeh8471 2 года назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ አህለን ፊኩም
@toybawollotube789
@toybawollotube789 2 года назад
አቦ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@godisthekey7326
@godisthekey7326 Год назад
Meroniy getta idemna tenant yeseteshi selanichey amilakeni ijeg areg amsgnwalhu 🤲🙏🙏🙏tbarki baladra 💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@KenstCharo
@KenstCharo 7 месяцев назад
😭😭😭💔💔
@user-jq9jz2yu4r
@user-jq9jz2yu4r 2 года назад
በረካሁን
@hamriyabrar5558
@hamriyabrar5558 Год назад
😘😘😘😘😘😍😍😍
@AaAa-nf4li
@AaAa-nf4li 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Год назад
Efffffffu ere yasaznal aras menged lay yamal mn aynet ager new
@gadeszerga1429
@gadeszerga1429 2 года назад
ታድለህ
@zinethussen5080
@zinethussen5080 2 года назад
አላህ ይስጥህ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Год назад
So sad new born baby on the street like this 😢😢
@zinethussen5080
@zinethussen5080 2 года назад
ላይክ አርጉ እህቶች
@tedroshaile4991
@tedroshaile4991 Год назад
Min new wendoch kulachu sebsibu bslegewoch
Далее
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,2 млн
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,2 млн