Тёмный

ቢሊየን ዶላሮችን የሚፈጁ አዳዲስ አደገኛ መሳሪያዎች ለኢትዮጵያ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ 

Hulu Daily
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Развлечения

Опубликовано:

 

20 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 10 дней назад
❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ድል ለመከላከያ ❤❤ ❤❤❤ሰላም ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt5lx8ob3u
@user-tt5lx8ob3u 10 дней назад
ክብርና ኩራት 😤ለኢፌዴሪ መከ ሠራዊት ❤
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 10 дней назад
❤❤❤
@user-mp9eq9kn1p
@user-mp9eq9kn1p 10 дней назад
እግዜአቤሔር ለአለም ሁሉ ስላምን አምጣልን ሀይል ይእግዜአቤሔር ነው ጡርንት ይጥፉልን😢😢😢
@dagmewkifledemissie2868
@dagmewkifledemissie2868 11 дней назад
መንግሥት ለትግራይ እና ለአማራ ክልል አምስት ሺህ ትራክተር ለተዋጊዎች በመስጠት ሰላምን ይግዛ፡፡ እነዚህን መሳሪያዎች መከላከያ እጅግ በላቀ ክህሎት ይጠቀመበታል፡፡ ጀግና!!
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 10 дней назад
አልሀምዱሊላህ።አውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ሰላም፡ለኢትዮጵያ፡ድል፡ለፍልስጤም፡አሚን።
@Hailemichael-h1j
@Hailemichael-h1j 3 дня назад
እውነት ከሆነ አደንቃለሁ፣ መከላከያ የአንድ አገር ዋልታ ነው፣ የአገራችንን መከላከያ መጣናከርና ማዘመን ወሳኝ ነው፣ ታሪካዊ ጠላቶቿ ብዙ ናቸው
@user-tt5lx8ob3u
@user-tt5lx8ob3u 10 дней назад
ክብርና ኩራት 😤ለኢፌዴሪ መከ ሠራዊት ❤ ጠባንጃ × ጠመንጃ ወይም ጠብ-መንጃ
@abdulazizalmaznaee4892
@abdulazizalmaznaee4892 10 дней назад
ችግራችን የጦር መሣሪያ ወይስ የድህነት የኑሮ ውድነት ነው?
@user-ng6ps3qe6k
@user-ng6ps3qe6k 10 дней назад
Bravo Ethiopia Perfect decision 👍👍👍👍👍👍👍
@user-df6nh3kc3p
@user-df6nh3kc3p 11 дней назад
ማን ከማን ያንሳል ለሩስያ ብቻ ማን ፈቀደ ባንሰራም እንገዛለን ወንድ የሆነ ይናገረን
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 11 дней назад
ይሄኔ እኮ ለፈኖ ነው የተገዙት የሚል አይጠፋም
@YAbsiraKemal
@YAbsiraKemal 11 дней назад
😅😅😂😂😂
@HailuBe
@HailuBe 10 дней назад
ፈሪ በቄኤ ይበረታል።በቤቴሰብ መካከል ጀግና የለምና እርስ በርስ አንበርታ።
@elham270
@elham270 10 дней назад
ለፋኖ ጥቱ በትር በቂው ነው
@MahdiAbudalla-le3zp
@MahdiAbudalla-le3zp 10 дней назад
😅😅😅
@asfawtura6283
@asfawtura6283 9 дней назад
Thank you ❤❤
@SirajCss
@SirajCss 10 дней назад
ለፅንፊኛው ዱላ ይበቃል ከገደም ይወጣ እንጅ
@ahmedhagi96
@ahmedhagi96 6 дней назад
This is a confidential military information where did u get it ?????
@kebetelile2461
@kebetelile2461 9 дней назад
Woow dil le hegerechin❤❤❤
@tameratcherenet4631
@tameratcherenet4631 10 дней назад
እውአት እነ ጀኔራል ፃድቃን ይህን ስምተው? ይሆን?... 5:15
@zelalemabraham1373
@zelalemabraham1373 9 дней назад
Midre lebaa hula
@user-ml5nc7hw8f
@user-ml5nc7hw8f 10 дней назад
🎉🎉❤❤❤
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 10 дней назад
ለሀገሬ የልከውን እመኞለሁ ግን አሁን ሳይሆን አዲሰ አበባ ሲገባ ንገረኝ። ከዛ ውጭ ባዶ ወሬ ነው የሚሆነው።
@ArsenalSaka-ch6uh
@ArsenalSaka-ch6uh 11 дней назад
እየገሰገስን ነው !!!
@mahdi6416
@mahdi6416 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meleswoldemichael-zq2ot
@Meleswoldemichael-zq2ot 10 дней назад
ቆይ አንተ እንዴት ነው ምታቀው?❤❤❤
@HailuBe
@HailuBe 10 дней назад
የአቪየሽን ዶክሜንት ማንበብ ነው።
@samiabera7894
@samiabera7894 11 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kebrom4644
@kebrom4644 10 дней назад
Weshtam
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 10 дней назад
ዜጎቾን ለመከላከል ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥህም
@mekonnentekletsadik8113
@mekonnentekletsadik8113 10 дней назад
This wepon transaction was canceled year ago,
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w 10 дней назад
ታማኝ የመረጃ ምንጭ ጠቅሠህ መቼና ... እንዳትዋሹን እሺ..?
@official_simion
@official_simion 10 дней назад
M51 የፈረንሳይ ሚሳየል ኢትዮጵያ ጠይቃ ነበር፣ የሚሳየሉ ርቀትም እስከ 6,000 ክሎ ሜትር ድረስ ሳይሆን ከ 7,000 እስከ 10,000 ክሎ ሜትር ድረስ ትወነጨፋለች፣ አሜሪካ ከኢትዮጵያ የምትርቀው በ 11,000 ክሎ ሜትር ድረስ ነው። ድንገት ኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል በኩል አሜሪካ ላይ ይህንን M51 ሚሳየል ብትቶክ የአሜሪካው ደቡባዊ ክፍል ይመታል እንደማለት ነው። ነገር ግን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ህግ መሰረት ኢትዮጵያ ጅምላ ጨራሹ የጦር መሣሪያን ላለመጠቀም ፈርማለች፣ እና ICBM ኒውክሌር የጦር መሣሪያን መታጠቅ እንደማትችል ስገለጽ ነበር!!! ICBM ማለት ግልጽ ነው። አህጉር አቋራጭ የሆኑ ሚሳየሎች ከ 5,500 ክሎ ሜትር ጀምሮ ነው። በአንዳንድ ዜና አቅራቢዎች ምክንያት ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ መጠየቋን ወደ አደባባይ ገልጸው ነበር። የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ይህንን ጅምላ ጨራሹ ኒውክሌር አረር ተሸካሚ ሚሳየል ከሰጡ ከኢትዮጵያ ምን እንደምፈልጉ የዛኔ ይነገራል፣ ወይንም በምስጢር ይያዛል!! ያለው ሀቅ ይህ ነው።
@ajelo19
@ajelo19 10 дней назад
Ante nek ende yemgezaw😃😃😄
@user-ip7lw2jz4u
@user-ip7lw2jz4u 7 дней назад
😭😭😭😭
@user-ip7lw2jz4u
@user-ip7lw2jz4u 7 дней назад
Wondimeni belachi😢😢😢
@tesfayedula852
@tesfayedula852 8 дней назад
እስቲ ምንጭ ጥቀስ ውሸት አታውራ በጣም ውድና ስምምነቱን ፈረንሳይ እንቢ ብላ ነበር ግልፅ መረጃ ቢኖር ጥሩ ነው ለሞራል አይከፋም
@yedgebregziabher6835
@yedgebregziabher6835 7 дней назад
ሀገራችን አልክ ! የአብይ መንግስት ም ይስራ አማራን ለመግደል የማይቂፍረው የለም 😈
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 11 дней назад
በምን ገንዘብ? ቱሪናፋ።
@tbb9074
@tbb9074 10 дней назад
አዛባ😂😢😊😅😢
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 10 дней назад
ምንም ሰላም ዬለውም ሀገር ውስጥ ካልተሰሩ በቀር
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 10 дней назад
ልክ ነውና ፋኖን ለመጨረስ ለማውደም ነው በመጀመርያ ደረጃ አበሰይ ሲሆን ፋኖ ለመንግስቴ ስጋት ነው አለ። ይሔ ፋራው ገገማው የአሸባሪዎች አለቃው የፋሺስቱ የኦሮሞው መንግስት ነውደ ግን በእነሱ ምክንያት ቅጣትንና መፍረስ መውደም ከሠራዊቱ አምላክ እግዚአብሔር ለአሜሪካ-ለእንግጊ-ለፈረንሳይ-ለጀርመንና -ለኢጣሊያ ን እናም ለመካከለኛው ምስራቅ አረብ አገሮች እግዚአብሔር በቸፈጥሮ መቅሠፍት ሊያጠፋቸው በዝግጅት በማስጠንቀቂያ ለሰው ልጆች ሲናገር በእራሳቸው በአሜሪካን መንፈሳዊ ፓስቸሮች በተለያዩ ሌሎችም አገሮች እንዲሁ ተመሳሳይነት ያለው የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን ሲናገሩ ቆይተዋል። ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ።
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o 10 дней назад
ኢትዮጵያ የእግረኛ ጦር ሓይሏ ኦሮሞ ። ባሕር ሓይሏ እሮሞ አየር ሓዬሏ ኦሮሞ። ለሆነች ሐገር ይህ ዘመናዊ መሣሪያ መጥቶ ፋኖን ሊያጠፋ አይችልም። ሥለምን ብትሉ መሣሪያው ሐገረአቋራጭ ኢላማውችን ለምምታት እንጂ በሽምቅ ለሚዋጋው ፋኖ አያገለግልም። ሢቀጥል ኦርሞ ያጣው ልብ እንጂ ዘመናዊ መሣሪያ አይደለም። ሥለዚህ ከሓያላኑ ሐገራት ለኦሮሞ ልብ ተገዝቶ መሣሪያው ለፋኖ ቢሥጥ ኢትዮጵያ ን የውጪ ወራሪ አይደፍራትም። ምክናያቱም በዚህ ጦርነት ብዙ ሺ ኦሮሞ በፋኖ ሢሚረክ እሮሞ ግን አንድ ፋኖ ለመዳኒት አለመማረኩ የፋኖን ጀግንነት ያመለክታል። ሥለዚህ ይህ መሣሪያ ኦሮሞ ኦጅ ቢገባም በማግሥቱ ፋኖ ይማርከውና ኦሮሞ ከበፊቱ የበለጠ ያፍራል። ሥለዚህ የዚህመሣሪያ ግዢ (ሥጦታ )በትራክተር ቢቀየርና ለኦሮሞም ለአማራም ለሌሎችም እኩል ቢሠጥ ጦርነቱ ይቀርና ወደልማት መዞር ያሥችለላል። መንግሥት እውነተኛ ሠላም ወዳድ ከሆነ ይህን ይፈፅም።
@babe535
@babe535 10 дней назад
የናንተ ፈጠራ እኮ አያልቅም እናንተ እንደምታወሩት ከሆነ ኢትዮጰያ ቁንጮ ትሆን ነበር ይብላኝ እውነት ነው ብሎ ለሚሰማቹ
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 8 дней назад
መንግስት መች ይህንን ነገር ተናገረ ከየት አመጣህ ???
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 10 дней назад
ለመጭው የዐለም ጦርነት ከፍተኛ ዝግጅት ። ስለሐገር ልማትና ስለወገኖቻችን እድገት መትጋት አይበልጥምን ?
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 8 дней назад
ገና በተስፋ አሞከን ኢትዮጵያ ሳይደርስ በሃሳብ አዋኘህን
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 11 дней назад
እቺ ድሀ ሀገር መሳሪ ገዛች ስትል ስንት ዜጎቻችን ላይ ሞት መፍረድ ነው አይስጣት የሩዋንዳው እልቂት ይበቃል
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 10 дней назад
agerachin Deha aydelechim chigiruko iko indante aynetochun ye aymiro dehawoch ina shekimoch bewustua bemeyazua new 😂
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 10 дней назад
@@girumaschalew1700አጥበህ እሰጠኽቸው እኮ😂😂😂😂😂
@tessfayared110
@tessfayared110 10 дней назад
ለመሆኑ ለምን አስፈለገ የጦርነት እጉርጉሮ ፈሪ በትሩ መብዛቱ አንዱንም በቅጡ የማትጠቀሙ መሆናችሁ በወሪያችሁ ያስታውቃል
@zerizghifitsum7
@zerizghifitsum7 10 дней назад
ፈሳም ሁሉ።
@searegebrekidan
@searegebrekidan 10 дней назад
ምን ኣይነት ውሻ የሆንክ ሰው ነው ውሸታም ሁሉ ግዜ ህልም ብቻ
@oqubaykifle9554
@oqubaykifle9554 10 дней назад
መጀመሪያ በቪድዮ ኤዲቲግን ጥሩ አይደለህም. ማሃይም ኣብ ዓሰርተ ክትማቃቀል ተሪፉዋ ደሎ ኢትዮጵያ.?ጉራ ብቻ funny
Далее
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
Он сильно об этом пожалел...
0:25