Тёмный

ባህሪዬ ሲቀየር ትዳሬ በአመቱ ፈረሰ - አስገራሚ ቆይታ ከወጣት መቅደስ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 100 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Опубликовано:

 

17 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
@haymitesh2622
@haymitesh2622 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ከወሊድ በሀሏ የሚመጣ ድብርት ይሁናል ጨቅጫቃ ያረገሽ እንጂ አንቺ አስተዋይ ጠቢብ ነሽ እሱ ደግሞ የተረጋጋ በቅድስና የሚኖር የተከበረ አገልጋይ ነዉ የእንደገና አምላክ ትዳራቹሁን እግዝያብሄር ይገንባ።
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ሁለተም እንዳልሻቸው ቢሆኑ ኖሮ ትዳሩ ባልፈረሰ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Месяц назад
she’s very smart ❤ love watching her ❤
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Месяц назад
​@@kukutiloveልክ ብለሻል
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Месяц назад
ጋዜጠኛዋም እንግዳዋም ሲያምሩ ❤❤❤
@ninatadele622
@ninatadele622 Месяц назад
Ejeg betam
@mernouser3774
@mernouser3774 Месяц назад
ትንሽ ብትታገሱ ሁሉም አልፎ ወደ ፍቅር የበለጠ ትመጡ ነበር በህይወቴ ስላየሁት ነው ።አሁንም አረፈደም ድጋሚ ተገናኝታችሁ በፍቅር እንደምጨርሱ ምኞቴ ነው
@mariyamawit
@mariyamawit Месяц назад
ይሄንን ነው እምለው ማኪ ጤናማ ትዳር ለልጆች አይምሮ እና ለወደፊት ማንነታቸው ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ገብቷት ነው የተፋቱት ውስኔሽን በጣም አከብራለው ፍቅር ብቻውን ትዳር አይሆንም ...የቀድሞ ባለቤትሽም ጥሩ ሰው እንደሆነ ከተናገርሽው ተረድቻለው ...ፍቺ ስኬታማ ከሆነላቸው ሰዎች ለኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ አንደኛ ናት በጣም በሳል ሴት ናት❤ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቿ አድገውላት ጥሩ ኮንፊደስ ያላቸው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው አባታቸውን እሚወዱ( አባታቸውን ለመውደዳቸው የእሷ ተፅኖ ስላለበት ነው ሁሌም ስለእሱ መልካም ስለምታወራ ) አመለካከታቸው የተስተካከለ በትምህርታቸው ጎበዞች በህይወታቸው ደስተኞች ሆነውላታል ❤ይቅርታ ግን ስለሰው በሌለበት ማውራት ነውር ነው ግን ጥሩ ምሳሌ ስለሆነችኝ ነው ደሞም ስለምወዳቸው ነው❤ማኪዬ ልጅሽንም አንቺንም የልጅሽ አባት ቢኒንም እግዚአብሔር ይባርካቹ❤ ሁሌም በየራሳቹ መንገድ ደስተኛ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው ኮ ፓረንቲግ ላይ በርትታቹ ስሩ❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
ይገርማል 2002 ላይ ልጄን አዝዬ መኪና ልገባ ሲል እርር ብሎአለቀሰ ዎርጀ ሱቅ አካባቢ ተቀምጬ ሳጠባ መኪናው ሄደ በሌላ መኪና ሄድኩ ከሰአታት ብኃ ላ ግን ያ የዎረድኩበት መኪና ገደል ገብቶ በሬዲዮ ሲተላለፍ ሰማሁ ይገርማል ብቻ ህፃን ካለቀሰ መንገድ መሄድ አያስፈልግም
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Месяц назад
ቀንሽ አይደለም ማለት ነው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Месяц назад
እኛ ይመስለናል ባለመኤዳች እንበሳጭ ይሆናል ግን ፈጣራ ለኛ ሴያስብ ያስተጋገለብን ይመስለናል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
@@adanechfikadu3012 በጣም
@zufnea2955
@zufnea2955 Месяц назад
አመስግኝ❤❤
@ninatadele622
@ninatadele622 Месяц назад
😢😢😢🙏🙏🙏
@SamrawitWondowsen
@SamrawitWondowsen Месяц назад
ማኪ በምችለው ሁሉ አዳምጬሻለው የአይምሮሽ ብስለት ሂወትሽ ደሞ አብስሎ ጠንካራ ስተታን አምና መልካም ልብ ያላት ሴት ነሽ ፈጣሪ የተሻለውን ያርግልሽ
@ConfusedBackpacker-nz4si
@ConfusedBackpacker-nz4si Месяц назад
እውነት ነው ሸንኮራ ዮሀንስ እኔንም ብዙ የሰውነት ቁስል ምሮኛል ደግ አባት🙏🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Месяц назад
ከምሕረትም በላይ የሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል መሐሪ ነው።
@calmmimah2608
@calmmimah2608 Месяц назад
Enen kemot atrefognal. Hospital admit tederge be yohannis tsebel kemot terefalew
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Месяц назад
የሙሴ ዘንግ ነዉ ወይሰ የፈጣሪ ችሎታ በሀሩን የከፈለዉ??????😢😢😢😢
@tigi886
@tigi886 Месяц назад
ከራኬብ እንግዶች ወድጄ ያየኋቸዉ ጥንዶች ነበሩ እኮ ህይወት አንዳንዴ እንዲህ ነዉ ከምንም በላይ አፍቅረዉ ያገቡትን ሰዉ በሆነ አጋጣሚ መለያየቱ ቢከሰት እንኳን ያንን ሰዉ ማክበር ትልቅነት ነዉ ስለ ባለቤትሽ ተለያይተሽ እንኳን የተናገርሽዉ ቃሎች ጨዋ ሴት መሆንሽን ያሳያል። ልጃችሁን አምላክ በሰላም ያሳድግላችሁ።
@user-qw4yq3bn3b
@user-qw4yq3bn3b Месяц назад
ብእናትሽ እነዚ ሁለት ነፍሶችን ዋጋ ከፍለሽ አስታርቂ ልጁም ለብቻ ማደግ የለበትም እሷም ስትርጋጋ ብዙ ነገሮችን ታስተካክላለች እባክሽ መቅዲ ሁለታችሁ መልካም ስብእና አላችህ ለመግባባት ማክሪ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Месяц назад
እኔ በመፋታት አላምንም ጌታ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያስተካክልላችሁ በእውነት እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል እባካችሁን እባካችሁን ታረቁ ❤❤
@saba-hy4bs
@saba-hy4bs Месяц назад
በጣም ኣዝኛለው አምወደው ዘማሪ ትዳሩ ስፈርስ😢 አባካቹ ጠላታቹ ንቁበት🙏
@YeneLyu
@YeneLyu Месяц назад
የኔ አማላጅ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ እምነቱ የቁስልና ለምፅ መድኃኒት ነው😢😢 ሰለመሰከርሽ አመሰግናለሁ.አሁንም ምልጃው ይርዳሽ
@Kukimariamawit
@Kukimariamawit Месяц назад
kidus yohanes wede befitu orthodox emnetish yimelsish be strong mama i love your confidence
@ema3852
@ema3852 Месяц назад
ኪኪኪ ፀበሉ ፊቴን ገመሰው እኰ ነው ያለችሽ ጅሎ
@YeneLyu
@YeneLyu Месяц назад
@@ema3852 mesmat yefelegshewn bcha enji tkiklegnawn alsemashiwm 😁 emnetu bayakomew mnalbatm mulu fituan yadars neber. Emnetu ye betekrstian dejaf afer silehone kusl lay sidereg menesatu hak new honom dr yalchalewn metmeke melekot kedus yohanes new yadanat enkuan esuan eyesus krstosn yatemeke tsadk new lemanignawm wedefit lemts weym kusl kewetabh/bsh kdus yohanisn tematsenu yane eninegageralen
@bezaayalew44
@bezaayalew44 Месяц назад
አማላጅ አደረግሽው
@medana_geremegne2674
@medana_geremegne2674 Месяц назад
ጋዜጠኛዋ ዝም ማለት ብትችይ እሱዋ ሀሳብዋን ትጨርስ ሆ😂 እነዚህ ልጆች መለያየታችሁ ያሳዝናል እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና እንደገና ያገናኛችሁ❤ ፀሎቴ ነው
@yayne1988
@yayne1988 Месяц назад
What a father 😮😮. He built up your mindset in a good way 👌👌👌👌
@workefaris9447
@workefaris9447 Месяц назад
እንዴት እንድምታምሪ ጌታ ምን ይሳንዋል ለእኔ አብራች በትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር ጌታ አዋቂ ነው ❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@SEP2922
@SEP2922 Месяц назад
እንዴት አይነት ድንቅ አስተዋይ አንደበተ ርቱ ሴት ነሽ በጌታ,,,,,ንግግርሽ አይጠገብም,,,,ተባረኪ በብዙ!
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 Месяц назад
መንፈስ ቅዱስማ አለ ። መንፈስ ቅዱስን ለሚሳደብ ምህረት የለዉም ይላል ቅዱሱ ቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@hikrah9408
@hikrah9408 Месяц назад
በጣም ዉብ ነሽ ከዉስጥም ከዉጪም ። የተወሰነ ፊትሽ ስለቆሰለ ዉበትሽን አይደብቀዉም ። you’re Gorgeous ❤
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH Месяц назад
ለእኔስ እጅግ ውብ ሆነሽ ነው የታየሽኝ! ተፆናንቼብሻለሁ: ተባረኪ! ❤
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 Месяц назад
አረ ትክክል ነሽ ባልሽ አይደል እንዴ መጠየቅ አለብሽ,ጭቅጭቅ አይደለም በፍፁም በፍፁም ከመሬት ተነስተሽ አይደለም ምክንያት ስለነበረሽ ነው..ጥሩ ሴት ነሽ
@mariyamawit
@mariyamawit Месяц назад
ትክክል እየተጨቃጨቀች ሳይሆን ከምታየው ተነስታ ነው የሰውም ጣልቃ ገብነት አክብዶባቸዋል ዋናው አሁን ሰላም መሆናቸው ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ጭቅጭቅ???
@seniethio5523
@seniethio5523 Месяц назад
አፌን ከፍቼ በጣም ደስ ብሎኝ የሰማዉት ታሪክ ባያልቅ እያልኩኝ ነዉ የሰማዉት በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ዉዴ ካቺ በጣም ተምራለዉ
@merontefera8566
@merontefera8566 Месяц назад
ሰለሱ እዜህ መተሽ መልካም ስላወራሽ ፀጋ ይብዛልሽ sis
@racheltessema5215
@racheltessema5215 Месяц назад
እግዛቤር ታሪክ ቀያሪ ነውና ያንችንም የቢኒንም ልብ ቀይሮ ትዳራችሁን በደገና ይስራው እይሳነውም እና።
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Месяц назад
Thank you for being vulnerable with us about your story!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Месяц назад
ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው ።አመሰግናለሁ❤❤❤
@jelo3241
@jelo3241 Месяц назад
እውነት ነው ትክክል ብለሻል በፍጽም መፍረድ የለብንም እኔ ደርሶብኛል በፈረድኩበት ነገር ተፈትኜ ውድቄያለው ስው እንዴት እንዲያደርጋል በፍጽም እኔ ብሆን አላደርገውም ያልኩትን ነገር አድርጌዋለው ስለዚህ አንፍረድ በምንም ነገር ላይ።
@yesarg
@yesarg 10 дней назад
Nice interview and great maturity,,,,,I just love the Journalist and Mekdi
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Месяц назад
የእኔ ቆንጆ በውሳኔሸ ደሰተኘ ነኘ መወሠን ይቃታቸው ብዙ ሰላሉ💞💞
@JMCH555
@JMCH555 Месяц назад
You’re very eloquent and matured 🙏👏
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i Месяц назад
you have great father even you are Strong generally this is nature you are beautiful even now bravo girl
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Месяц назад
እኔም እንዳንችው ያባቴ ነገር ባውራ ባውራ አልጨርሰውም።አላህ ይርሀሞ ሁሉ ነገሬ ነበር ።
@hewantamirat
@hewantamirat Месяц назад
መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ታሪክ ይሰራል ሁሌም የኔ እህት በርቺ 🙏❤
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Месяц назад
ራኬብ አለማየሁ ላይ ለኔ የአመቱ ምርጥ ምርጥ ጥንዶች ነበሩ ተለያዩ በስመአብ የሃበሻ ምላስ እና አይን ቡዳ ነው።😢😢 ማኪዬ ግን እግዚአብሔርን ምርጥ ቅመም ነሽ የናዝሬት የ04 የኮሌጅ ሰፈር ልጅ ነኝ ለወንድሜ ብድርሽ ደስ ይለኛል አንቺንማ ቅመም ያገባ የታደለ ነው።❤❤
@Lula124tube
@Lula124tube Месяц назад
በጣም የሀበሻ ምላስ እንኳን ሰውን እንጨት ያደርቃል😢😢😢😢
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Месяц назад
የእግዚያብሔርን ተአምር ለመናገር አፏ ተቆጠበ ስለእምነቱ መላጡን አወፍረዉ ቀብተዉ እምነቱ ስጋዬን ቦጭቆታል ከመጀመሪያዉ እምነት ብትቀባ እንደዚህ አትሆንም ነበር
@user-py8jz5fr4q
@user-py8jz5fr4q Месяц назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@betelteshome
@betelteshome Месяц назад
ጀግና ነሽ ብስል ብለሻል ዘመንሽ ይባረክ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Месяц назад
እናንተ አገልጋይ ወንድሞች ትዳር ስትመርጡ ከጌታ ለመስማት ሞክሩ ሽንጥና ዳሌ ቁመናና ትምህርት ላይ አይሁን አይናችሁ ። ቢኒ ወደአግለግሎትህ ስለተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ልጅቷ መንፈሳዊ ነገር የምትማርበትን ሁኔታ አመቻችላት ታርቃችሁ ልጃችሁን አሳድጉ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Месяц назад
Lejeta mejemeryam be geta yenberch ayemeslme eknyatum esu akababi yalu sewoch alwokatem endalkewo newo mejemerya yayewo photoan newo ena esa ahun zefen adamach nat ketdar yelkh sygabu yemenurutn letdgef tensh yekerat
@yemesirachwolday5479
@yemesirachwolday5479 Месяц назад
This Lady is very smart!. I am so proud of you, Yene Konjo. Please keep being positive; God is in control of your situation, and nothing can happen without the Lord's knowledge. God bless you!
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
Abatsh ymidenk new sertobishal daru memehr aydel Nfes Ymar.Gobez nesh Tbarki
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o Месяц назад
እቺ ልጅ በጣም ጠፍታለች እራኬብ አቅርባቸው አይቻታለው ከባልዋ ጋር 💓💓
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Месяц назад
ደሞ እኮ ሙሁር ነች ይፋታሉ ብየ ጠብቄ ነበር ምክንያቱም በፊቷ የተነሳ ተፅኖ ነበረበት
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o Месяц назад
ይገርማል የዛኔ ሲያወሩ መቼም ሚፋቱ አይመስሉም ነበረ​@@mekelesalemayehu6279
@user-we7zi8bq4y
@user-we7zi8bq4y Месяц назад
እኔም እኮ የት ነዉ ያየዋት ብዬ ግራ ገብትኝ ነበረ
@mariyamawit
@mariyamawit Месяц назад
እግዚአብሔር ማስተዋልን እና መልካም አንደበትን ሰቶሻል ማኪ ቆንጆ❤ጠያቂዋ ጋዜጠኛው ይቅርታ ስምሽን ልብ ብዬ ስላላነበብኩት ነው በጣም ጎበዝ እና ቆንጆ ነሽ ❤ጥያቄዎችሽ ግልፅ እና በሳል ናቸው በርቱ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@amytk6095
@amytk6095 Месяц назад
የሰው ትዳር የማይጥማችሁ ጠማሞች አፈር ብሉ።
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Месяц назад
ይገርማል አይ ቅዱስ ዶክተር ዬሃንስ በጣም ደስ ይላል ምስክርነትሽ
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 Месяц назад
የእኔ ቆንጆ አስተዋይ ነሽ ወደ እራስሽ መመልከት ስለቻልሽ ጥሩ አፍቃሪ ነሽ ያንቺ የእራስሽ ድርሻ የሆነውን ስህተት ወስደሻል ግን እሱም ጨርሶ ማመን መውሰድ ያለበትን ወስዶ ብትታረቁ ደስ ይለኛል እግዚአብሔርም የእንደገና አምላክ ነው ግዜ ውሰዱ ታርቃችሁ ማዬት እመኛለሁ። የእኔ የአስራ ስምንት ዓመት ትዳሬ ዋጋ ከፍዬ ማዳን ሞክሬ አልቻልኩም ግን በመፍረስ ውስጥ ብዙ ጥቅም የለውም አይዞሽ ፔንጤ አፉ ይከብዳል ግን ክፉ ንግግር ከአየራችሁ ላይ ይጠረግ
@tiruneshbelachew6452
@tiruneshbelachew6452 Месяц назад
የሚገርም ብስለት አይብሻለሁ የገጠመሽ ነገር ምን እንደሆነ አላውቅም እንግድህ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@brookbrook7593
@brookbrook7593 3 дня назад
ታረቁ, አዲስ አበባ ኑሩ እልፍ ማለት ጥሩ ነው
@tizetakebede306
@tizetakebede306 Месяц назад
so amazing
@mihretmindaye2898
@mihretmindaye2898 Месяц назад
She's so beautiful in and out.
@ninatadele622
@ninatadele622 Месяц назад
Good conversation 👌
@eh9850
@eh9850 Месяц назад
What a wise woman!
@user-tc2fl7gs4o
@user-tc2fl7gs4o Месяц назад
I feel your pain. 💔 I see on your face that you still love him. Kechalachihu tareku please
@purplestars029
@purplestars029 Месяц назад
She will nit feel any difference that much, because of how family dalt with the suchuation ❤❤❤❤ that's why she still standing confidently and beutyfule ❤❤❤ Good for you and your family epatioly your dad🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bestrong1237
@bestrong1237 Месяц назад
እጅግ ጎበዝ ነሽ! አሁንም በጣም ውብ ቆንጆ ነሽ! በርቺ!
@rahelmengistu9422
@rahelmengistu9422 Месяц назад
ቲክ ቶክ ላይ አውቃቹ ነበር 😢😢 የእንደገና አምላክ ትዳራቹን ይጠግን
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Месяц назад
you’re Amazing 👍keep it up girl ❤
@babyhabte5611
@babyhabte5611 Месяц назад
Wow amazing beslten new yayhubsh!
@munashikur2448
@munashikur2448 Месяц назад
Konjo bcha adeleshm girma mogesishin btawkiw demo mnega egzabhern tamesegigniw neber ❤❤❤ sijemer rasun bezih dereja zik adrgo miyawera sew libu molto yefesese yekebere maninet confidence sinor ekonew
@meskeremfanta8704
@meskeremfanta8704 Месяц назад
You are such a matured and an amazing woman all I can say after watching this is he could have saved his marriage by any cost, he lost such a beautiful soul .
@GenetDessalegn-fm4qg
@GenetDessalegn-fm4qg Месяц назад
Yeewunet betam jegna nesh gn your fam is special family atenkro yemiyatenekrsh beteseb slalesh betam edlegna set nesh ene kanchi tekarani new yalefkut fetari ymesgen malefu tru
@eyobabeya4615
@eyobabeya4615 Месяц назад
አቦ ምንም አላጠፈሽም ሁሉም አንች በአለፍሽው መንገድ ነው ያለፈው። በርች, i will pray for you too
@mekdesdestaw7623
@mekdesdestaw7623 Месяц назад
I enjoyed the interview .she is such a phenomenal women.But wish if the interviewer give her a chance to explain her story rather than interrupted her or leading her to other ideas.
@zenyyihune875
@zenyyihune875 Месяц назад
You are talking my mind!
@akemanu48
@akemanu48 Месяц назад
ቆንጆ ጨዋታ ፈታ ከፈት ያለ ጥያቄ ፈታ ከፈት ባለ መልስ የተሞላ ጊዜ:: ተማርኩኝ
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
Worengoch ke Egziabeher Ferd Atameltum
@FikaduGoshu-ru2uo
@FikaduGoshu-ru2uo Месяц назад
Tebareki
@user-gl9fd7fs7r
@user-gl9fd7fs7r Месяц назад
Enem ye Adama lij nenyi bolee safar akshalo betam gobaz nesh mashaa allah
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 Месяц назад
adama boset eyetemarn ከዚህ ወደዚህ አፍቅሬሻለሁ ያለሽ ልጅ still new tiz eyalegn yaskegnal ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Месяц назад
Sitamry yewist wubetim alesh! Keep it up!!
@lucyissac9288
@lucyissac9288 Месяц назад
She is smart and loveable
@hareggebre
@hareggebre Месяц назад
ዋው ኤልሲ አንበሳ በእውነት የምትደነቂ ነሽ 👏👏👏
@hakib5417
@hakib5417 Месяц назад
The best journalist 👌
@Tibukiya
@Tibukiya Месяц назад
በጣም
@ninatadele622
@ninatadele622 Месяц назад
Ke wubet gar ❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Месяц назад
ኡፍፍ እንደው የዘዲሬ ትዳር 😢😢😢😢እራኬብ ላይ አይቻቸው ቆንጆ ትዳር ነበራቸው ልጅ እያለ መለያየት የለም አይዞን😢
@bestneri4485
@bestneri4485 Месяц назад
አባትሽ ትክክለኛ አባት ነበር ባንቺ ውስጥ እሱን አገኘውት።ደግሞ እውነትም ቆንጅዬ ነሽ ።አንድ ወቅት የማቅሽ ሴት ሆነሽ ቢሆን ኖሮ ነው ያለሰኩት።
@honest4456
@honest4456 Месяц назад
thank you my blessed sister for sharing your experience and advice. I‘m in the same situation too.
@YonasNahom
@YonasNahom Месяц назад
ዋው አንች ጀግና ሴት ነሽ የምር ትለያለሽ ቤተሰቦችሽም ጅግና ናቸው አንች የነሱ ውጤት ነሽ በርችልኝ
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 Месяц назад
የኔ ቆንጆ አዳምጬሻለሁ ግን ከሁሉ በላይ ሰላም የምታገኝው እየሱስ የሚሰጠውን ሰላም ብቻ ስትፈልጊ ነው መርምሪ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ!!ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ!
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Месяц назад
ኢየሱሰስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክት አምላካቸው የአለም ፈጣሪ ነው
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c Месяц назад
​@@hirutyilma3488ture nafffaaa
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c Месяц назад
Embacho 😏
@abigufirew5620
@abigufirew5620 Месяц назад
Selamye best journalist ❤
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l Месяц назад
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ❤❤
@MediBarch
@MediBarch Месяц назад
Yen kongo anichi jigen set nesh my best friend medanit
@kid5734
@kid5734 Месяц назад
ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ
@seblewengelabate9331
@seblewengelabate9331 Месяц назад
እግዜሃበሔር ይባርክሽ ጨዋ ነግግር ነወ ። የሚያንሥ ነወ ለሡ የተመኘሸው ለአንቺም ይሁንልቨ ።
@hermyejigu6089
@hermyejigu6089 Месяц назад
But we don’t fight flesh and blood sweetheart!! Fight the enemy don't give up. Pray and fast please.😢
@foziseid
@foziseid Месяц назад
please lejitwua indetawera gize sichat be mehal atigbi please
@mimmim4291
@mimmim4291 Месяц назад
መንፈስ ቅድስ አላፅናናም ብሎሽ ነው በዘፈን አሳብሽን የምትገልጪው ቃላት አሳክቶ ማውራትና ቤትን እዳይፈርስ መጣር ይለያያል ጥበበኛ ሴት ቤቱዋን ትሰራለች ምህረት የረግልሽ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Месяц назад
ጋዜጠኛዋ ረጋ ቀዝቀዝ ያለሽ ደሰስ የምትዪ ነሽ ተጠያቂዋ የኔ እህት መልካሙን ሀሉ እመኝልሻለሁ ህይወት ይቀጥላል ያለ ነው። ባይሆን ጥሩ ነበር❤️💕❤️💕
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f Месяц назад
ወንዶቹ፡ውለታ፡የዋሉልሽ፡ነው፡ሚመስላቸው፡ሲያገቡሽ። ሁሉም፡የራሱ፡እንከን፡አለው፡ሚታይና፡ማይታይ፡ሆነ፡እንጂ።
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Месяц назад
📌ዉይይቱ መልካም ነዉ አስተማሪ ነዉ። ጋዜጠኛዋ ጥሩ ጥያቄዎች ነዉ ያነሳሽዉ ነገር ግን እግዳሽን ወሬ አስጨርሺ ከእሳ እኩል ነበር ስተወሪ የነበርሽዉ እሳን አስተካክያት በተረፈ ምርጥ ቆይታ ነበር።
@RahelGetu-zq3rb
@RahelGetu-zq3rb Месяц назад
Her Confidence👌👌👌
@cheetahoperationofficer5463
@cheetahoperationofficer5463 Месяц назад
ጋዜጠኛዋ ግን እራሷ ጠይቃ የምትመልሰው ነገር በዛላይ ወደሷ መንገድ እንድትመጪ አድርጋ የምታወራ ነገር ቆንጆ ነወ አጠያየቋ ግን…..
@HalleluyaJisus
@HalleluyaJisus Месяц назад
የኔ ቆንጆ ትክክል
@enunathan974
@enunathan974 Месяц назад
የፕሮግራሙ አቅራቢዋ ይህንን አይተሽ በሚቀጥለው ዘና ለማለት ብትሞክሪ ወረቀቱን ወይም ስልክሽን የያዝሽበት እጂሽ ምንም አይንቀሳቀስም ቃለ መጠይቅ የምታደርጊ ሳይሆን ስድንባብ ለማንበብ የምትዘጋጂ ነው የሚመስለው አስተያየቴ ከጠቀመሽ.
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 Месяц назад
Gobeze lije beriche ❤❤❤ 👌👌👌🙏🙏🙏
@user-vz9sc3vd4p
@user-vz9sc3vd4p Месяц назад
Beyekerta ande laye temelsue geta yeradachuale !!
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 Месяц назад
❤❤❤ gegena gobeze konjo neshe
@6s8f7d
@6s8f7d Месяц назад
Meleyayetachu betam deberogal lalaw gin amerega betaweri teru new
@deritemam7422
@deritemam7422 Месяц назад
Gazetengawa gin yesew hasab ataschershim chikul nesh teragagtesh adamchi irasesh teykesh irash atmelshi ihen astekakyi
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Месяц назад
ይገርማል..የእግዚአብሔር.ስራ
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 Месяц назад
My son had that but was on his hand and was wearing long sleeve so that he will not infected it. The infection made it worest on your face. But that scar is so beautiful on your face❤
@habentesfaytesfay2917
@habentesfaytesfay2917 Месяц назад
yeneht teyachewe sewe tese seteyu yebsale ena sewe huleh endezanewe nurushen becha ketyi
Далее
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
Просмотров 9 млн
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
Просмотров 9 млн