Тёмный

ባል ሚስቱን ደብድቦ ያጋጠመውን ተመልከቱ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@halimaTUbe7618
@halimaTUbe7618 4 месяца назад
ወላሂ እኔም ባሌ በጣም ነው የሚመታኝ😢 አሁን ግን በጣም ደክሞኛል ውድ እህት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ😢😢😢💔💔
@ያአሏህ
@ያአሏህ 4 месяца назад
ኣላህ ሶብሪ ይስጠው
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 4 месяца назад
አላህ ያስተካክልልሽ እማ እኔ በጣም ነዉ የምፈራዉ ፊታቸዉኮ ተኮሳትሮ ሳይ እንኳን ብትር በስስት ነዉ የሚያየኝ
@lubabaendries
@lubabaendries 4 месяца назад
የአላህ የኔ፠እህት አይዞሽ ዱአ አድርጊ አላህ ያስተካክልልሽ ትምህርትም የሆንሻል ብየ እገምታለሁ ዳእዋዉ
@zamzam-ex9if
@zamzam-ex9if 4 месяца назад
ኣብሽሪ😢😢😢😢😢
@ZamzamZamzam-e4u
@ZamzamZamzam-e4u 4 месяца назад
አብሽሪልኝ😭😭😭
@makiamakia5493
@makiamakia5493 4 месяца назад
አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉😂
@badrea36
@badrea36 4 месяца назад
ምን የረግልሻል
@GhdhtUfjj
@GhdhtUfjj 4 месяца назад
ሀሀ ላይክ መልሽ 😂😂😂
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 4 месяца назад
اللَّهُمَّ صَلّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّگ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ،، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّگ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 4 месяца назад
ሱብሃን አላህ የሚገርም ተሪክ ናዉ ጀዘክ አላህ ኸይር ወንድሜ❤❤አላህ ይጣብቅክ
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 4 месяца назад
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ሧሊህ ሚሥት ያድርገን ባለቤቴንም ሧሊህ አድርግልኝ
@Daima-rh7gd
@Daima-rh7gd 4 месяца назад
አሰላማአሊኩም ሰያ አባትህ ተሻላቸው አላህ ሰላማችሁ ያብዛልኚ
@ያአሏህ
@ያአሏህ 4 месяца назад
ኣምን
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj 4 месяца назад
አሠላምአሊኩምወሪህመቱሊላህወበረካትሁ ውዶቸ ዱአ አድርጉ አሏህ እኛንም ሷሊህ ወንድሞቻችንም ሷሊህ ያድርን ያረብ ያህዩም ያቀዩም ቢራህመትክ በዘንትህ ያአሏህ መጨረሻችንንም አሳምርልን
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj 4 месяца назад
አሚን ወድም ጀዛከላህ ኸይር
@Zade-h7p
@Zade-h7p 4 месяца назад
ወላሂዬ እኔ በሌ በጣም ነው ሚመታኝ ነባር 😢እኔ ግን አድም ቀን መጥፎ ምላስ ሰጥቼው አላውቅም 😢አውን ግን አልሀምዱሊላህ ስዳት ማጥቼ አራፍክም በልለው ካፊቱ ስቃይ ይሸላኛል ስዳት ከመጣው 2 አማት ሆኖኛል ያ 6 ሀመትም ልጅ አላኝ ግን ልጁንም አያይም እኔንም አድ ቀን ስልክ ዳውሎልኝ አያውቅም 😢እስኪ ምን ትማክሩኛላቹ 😢ወላሂ ከምለው በላይ ከፍቶኛል 😢😢መንም ሚረዳኝ ሰው አጣጋቤ ዬላኛም 😢ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢
@bintahmed
@bintahmed 4 месяца назад
አይዞሾ የኔውድ ዱአ አደረገለት አላህ ሂደያውን ይስጥልሽ አብሽሪ አላህ ከአችጋር ይሁን
@MuferhMahmud
@MuferhMahmud 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ እህት
@NaemahHusein
@NaemahHusein 4 месяца назад
አብሽሪ ውዴ ድዋአድርጊ
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 4 месяца назад
እህ አሁንስ እኔም ልቤ ቆሥሏል አይይ ወንዶች
@Ggg-f6g
@Ggg-f6g 4 месяца назад
አብሸር
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث 4 месяца назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እባክህን ወንድም ሠኢድ ምክርህን እፈልጋለሁ በምን ላስቀምጥልህ ህይወት ዝብርቅርቅ ብሎብኛል የማደርገው ግራ ገብቶኛል እኔ መልካም ነገር ነው ብየ የማደርገው ሁሉ ዝብርቅርቅ ይልብኛል ካየህው እንዳታልፈኝ ምክር እፈልጋለሁ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 4 месяца назад
ምንኛ ታዲላለች በአላህ የጌታዋ በር ምንም የማያግዴው እንዴለለ ተረዲቷ እጇን ሰዘረጋ
@khadargataun7790
@khadargataun7790 4 месяца назад
ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ሚስት ይወፍቀን
@dohadoha8116
@dohadoha8116 4 месяца назад
አንተም እንዴሱ ሁን እሱም ሷሊህ በመሆኑ ጌታዉን ፈርቶ እሷን ለማሰቆም ሞከረ አላህ ተቀባይ መሆኑን ሰለገባወ አንተንም ጥሩ ያርግህና ጥሩዋን ይወፈቅህ
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 4 месяца назад
አሰለሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰያ ጠፍተሀል በሰላምነው
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад
ሱብሃን አላህ ሰያው አጫጭር ዳእዋኮ እልብ ነው እሚገባው
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 4 месяца назад
አስላሙለታይከም ስያ ጠፍታሀልበስላምነው እኔ አይደርስኝም እናነው ቪዶው ጀዛክአልህ ከይር አላህ ሶብሩን ይስጠን
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 4 месяца назад
አህለን ሠያ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍህ እያልኩ እያስታወሠኩህ ነበር ሡበሀን አሏህ አትጥፍ ምክሮችህ ያስፈልጉናል ለኛ ለስደተኞች በተለይ
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r 4 месяца назад
ጠፋተሀል ወድሜ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 4 месяца назад
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Jazakallah kayerane usetaz
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 4 месяца назад
سبحان الله የይማን ጥግ
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
አህለን ሰያው ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ይጨምርልህ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeharaArgaw
@ZeharaArgaw 4 месяца назад
የሁን ልዩቁጥር ስጡኝ 😢😢😢😢😢😢 😭😭😭
@MominaMomina88
@MominaMomina88 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ❤❤❤
@alainvista9661
@alainvista9661 4 месяца назад
ማሸአለህ ☝️☝️👍👍
@LailaLaila-y9w
@LailaLaila-y9w 4 месяца назад
ያአላህ ኢንዴት ደስ ይለል❤❤❤
@FetiyaYa
@FetiyaYa 4 месяца назад
ማሻ አላህ😊አሰተዋአይ ሚስት አህለን ወድማችን
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 4 месяца назад
አህለንማሻአሏህሰያዉ🎉
@Taiba123-e7k
@Taiba123-e7k 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ramzia3457
@ramzia3457 4 месяца назад
አህለን ሳያው
@LubabaLube-sz2sz
@LubabaLube-sz2sz 4 месяца назад
ማሻአላይጨርልህ
@shs549
@shs549 4 месяца назад
መሻላህ👍👍👍👍
@MominaHussen-x7h
@MominaHussen-x7h 4 месяца назад
አህለን ሠያ ጠፉተኃል በሰላም ነው
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 4 месяца назад
ሰያ በቴሌግራም የምታቀርበዉ የፈርቼር እቃ አቁመሃል እንደ ስራዉን?
@raafardallol5538
@raafardallol5538 4 месяца назад
ያአሏህ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 месяца назад
Please ሰኢድ ክላሲካል አትጠቀም
@sabirinaBintiIslaama
@sabirinaBintiIslaama 4 месяца назад
Masha Allah❤❤❤🎉🎉
@Amriya-id8sr
@Amriya-id8sr 2 месяца назад
ሱብሀነለ
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 4 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ሰያዉ
@saadhamen
@saadhamen 4 месяца назад
ሱበሀነ ሏህ ❤❤
@ghhi5312
@ghhi5312 4 месяца назад
ሰያ አትጥፋ
@dxb2483
@dxb2483 4 месяца назад
😢😢😢😢ሰብሀን አላህ
@Nebila-z3x
@Nebila-z3x 4 месяца назад
😥😥💔
@eexx2236
@eexx2236 4 месяца назад
💯💯💯💯💯🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 4 месяца назад
ምንኝ መተደል መሸለ
@sadiyeebest6561
@sadiyeebest6561 4 месяца назад
ማሻ አላህ
@makiamakia5493
@makiamakia5493 4 месяца назад
ሰያዬ የኛ ጀግና🎉🎉🎉
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t 4 месяца назад
☝👍😢😢❤
@MohsenAlshobbar
@MohsenAlshobbar 4 месяца назад
Subhan.allah
@semratube802
@semratube802 3 месяца назад
As wr wb ሰይ ታርኬን ብናግርህ ዳስ ይላኛል ስልክ ብትሳጣኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MadinaSeid-p2v
@MadinaSeid-p2v 4 месяца назад
ማሻ አላህ ስያ
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi 4 месяца назад
ማሻአሏህ 🌷🌷🌷🌷🌷
@Zubaidha-p8h
@Zubaidha-p8h 4 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ 4 месяца назад
አሚን ያረብ
@safinamahmod
@safinamahmod 4 месяца назад
አህለን saya ታፍታሃል
@jgggf515
@jgggf515 4 месяца назад
አሚንንያርብ
@fufy2285
@fufy2285 4 месяца назад
ያአላህኢንዴትደስይለል❤❤❤❤
@SkreieAa
@SkreieAa 4 месяца назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haliamhasam
@haliamhasam 4 месяца назад
ያአላህ በር ሁሌም አይዘጋም❤❤❤❤
@bintahmed
@bintahmed 4 месяца назад
ሱበሀንአላህ
@AbAb-f6i8y
@AbAb-f6i8y 4 месяца назад
ማሻአላህአትጥፋ❤❤❤
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 4 месяца назад
መሸአላ🎉🎉🎉🎉🎉
@lc09o95
@lc09o95 4 месяца назад
ሱብሀነአላህ
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 4 месяца назад
ሱበሀን አላህ❤❤❤❤❤
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 4 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@sifen5
@sifen5 4 месяца назад
🎉🎉🎉
@rukiya6481
@rukiya6481 4 месяца назад
አጃኢብ ነዉ
@Sara-kl6hw
@Sara-kl6hw 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rukiya6481
@rukiya6481 4 месяца назад
አጃኢብ ነዉ
@ኢክራምየወሎቦረናልጅ
@ኢክራምየወሎቦረናልጅ 4 месяца назад
አንደኛ ነኝ ማሻአላህ
Далее