Тёмный

ባስታየታቹ መሰረት ቆንጆና ቀላል ጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት በ አብሲት Ethiopian food / Injera recipe / 

Elsi-Kitchen
Подписаться 515
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

እንጀራ አልወጣ አለኝ ማለት ቀረ ይሄን መንገድ ሞክሩት እርግጠኛ ነኝ ይሰራል

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth Месяц назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ተመልካቾቼ ማየታቹ ካልቀረ Like እንዲሁም አዲስ የሆናችሁ subscribe በማረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና ጠይቃለው
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@cleomy
@cleomy Месяц назад
I wonder why cook the batter, put ice? Then put it back. Doesn't cooking destroy the fermentation?
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth Месяц назад
I cook the batter to make the injera more softer, and it doesn't stop fermentation .
@hiymanotabrhame9161
@hiymanotabrhame9161 Месяц назад
አቡክቸዉ ቀንሸ ሞክሬዉ እንቢ አለኝ ሊጡን ልደፌዉ ነበር አሳዘነኝ ከአገር ቤት ድረስ አስመጥቸ ምን ላድርገዉ
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth Месяц назад
ሊጡ ቦክቶልሽ ነበር ከማቅጠንሽ በፊት ??
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth Месяц назад
አትድፊው ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጪውና ያስቀረሽውን ስታቀጥኚ አንድላይ ትቀላቅይዋለሽ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Месяц назад
የትኛውን ጤፍ ነው የትጠቀምሽው እናት ? መስቀል የሚለው ነው ? እኔ በተለያየ አቦካክ ሞከርኩት እንቢ ብሎኝ ተፋ ቆርጬ ተውኩት : እቲ እሞክረዋለሁ ! አመሰግናለሁ !
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth Месяц назад
Maskal teff ነው የተጠቀምኩት , ሊጡን ስታቦኪ እርሾውን በዛ አርጊው ይወጣልሻል ::
@shewah9969
@shewah9969 Месяц назад
I am sorry this is not a good enjera
@marblegold7011
@marblegold7011 21 день назад
ይቅርታ አድርጊልኝና እህቴ እንጀራሽ አይኑ አያምርም አብሲት የበዛበት ወይም የፈላ ውሃ የበዛበት ነው sorry for my negative comment
Далее
Я ж идеальный?😂
00:32
Просмотров 120 тыс.
Я ж идеальный?😂
00:32
Просмотров 120 тыс.