Тёмный
No video :(

//ቤተሰብን ፍለጋ// "ዳቦ እና ወተት አለ ብሎ አታሎ እረኛ አደረገኝ … እናቴ የት ነሽ እየፈለኩሽ ነው" /ቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 48 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@ሚጣ-te7zu
@ሚጣ-te7zu 8 месяцев назад
ይሄ እናቱን የሚፈልገው ልጅ ሸገር ኢንፎ ላይ ቀርቧል ጓደኛውን አግኝቷል እናቱን ደሞ አምላክ ያስገኝለት የሁላችሁንም ደስታ ያሳየን
@bute5158
@bute5158 8 месяцев назад
ይህ ልጅ እናቱን ፈላጊው ትንሽ ታሪኩን ሰምቻለሁ ከእናቱም ሌላ ያለበት ቦታም ከተወሰነ በህዋላ ከእዴሜውም የተነሳ ማስለቀቃቸው አይቀርም ካለፈው ከሰማሁት የመኖሬዬ ቦታ አይኖረውም ወጥቶ የት ይሄድ ይሆን ኢቢኤሶች እባካችሁ አጢናችሁ ሰሙት በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዳይሆንበት ታሪኩ ያማል
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 8 месяцев назад
Sty a
@fatimaa9853
@fatimaa9853 8 месяцев назад
ያማል ሰምቸዋለሁ
@SebleGizachew
@SebleGizachew 8 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ ይርዳው
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 8 месяцев назад
ሸገር ኢንፎ ላይ በደንብ እንዳብራራው እዚ ላይ አልደገመውም ስለ እናቱ
@alainfef176
@alainfef176 8 месяцев назад
😢😢እሄልጂ. ኢትዬ. ኢፎ ሚዲያ ቀርቧል ❤❤❤እና እናትህንና. ወድምህን. አላህ. ያስገኝልክ❤❤❤የኔ ውድ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 8 месяцев назад
ሸገርኢንፎ እመሢ ላይነበር አላሁ ሁላቸውንም ያገናኛቸው
@mekdi7550
@mekdi7550 8 месяцев назад
ሀ/ኢየሱስ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያለው እንኳንም እዚህ ላይ ቀረበ...ከዚ በፊት SHEGER INFO ላይ ቀርቦ ነበር እናቱን እንደሚያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሁላቸውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 месяцев назад
ፍለጋ ፕሮግራም ውስጤነው❤ የተጣፋፋንሁሉ ፈጣሪ ያገናኛቸው ተደስታችሁ ያሰየን
@SefinaSema
@SefinaSema 8 месяцев назад
ሀይልዬ እኔስ ሁሌም እዳስታወስኩህ ነው ደሞም ebs እንድትቀርብ ምኞቴም ነበር አላህ ከእናትክ ከወንድምክ ያገናኘክ
@user-lb3or2tb5b
@user-lb3or2tb5b 7 месяцев назад
ሃይለየሱስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ። እናትህን ወንድሞችህን እግዝኣቢሄር ያገናኝህ። ታገኛቸዋለህም።
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የጠፉትን በሰላም ከቤተሰቦቻቸው አገናኛቸዉ 🤲🤲🤲🤲🤲 እማሆይ አይዞት ልጆች ይገኛል እናቴ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-tg6tj3jd2d
@user-tg6tj3jd2d 8 месяцев назад
ያጎቴ ልጅ ታምራት ታደሰ እስኪ ፍልገን እየጠበቅንህ ነው የትግራይ ሰው ይሄንን ፕሮግራም ይከታተላሉ ታምራት ታደሰ እናቱ የሽ ትባላለች 💔💔💔💔
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 8 месяцев назад
እንኮንም እዚህ ቀረብክ ሀይሌ አላህ ያስገኝልህ ታሪክህ ልብ ይሰብራል እናቱን አገኝቶ ይሆን እያልክ እያሰብኩ ነበር
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 8 месяцев назад
ሃይለ እየሱስ የኔ ወርቅ ያንተ ደስታ እየጠበቅኩ ነው ብሌላ ሚድያ ኣይቼህ እንዴት እንዳዘንኩ ወርቅ ነህ በእሳት ተፈትነሃል ግን ውድ ነህ እናትህም ትገኛለች እመነኝ
@mitikukurabachew2586
@mitikukurabachew2586 8 месяцев назад
ልጁ የሚላቸው እናት ወሊሶ ናቸው እኔ በሚገባ አቃቸዋለው ወሊሶ 03 ቀበሌ እባካቹን አገናኙን
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад
ያአላህ ሰንት አይነት ታሪክ አለ አላህ ይርዳችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 месяцев назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ. ሁላችሁንም
@user-zg8cy9ty6c
@user-zg8cy9ty6c 8 месяцев назад
የኔ ጌታ አላህ ያገናኝህ ኢትዮ ኢፎ ላይ አይቸህ አልቅሻለሁ😊
@batikonjo2254
@batikonjo2254 8 месяцев назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ እኔም እናቴ በህይወት ኖራ ፈልጌ ባገኛት እመኝ ነበር ሞት ክፉ 😥😥😥
@tgtutgtu6058
@tgtutgtu6058 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
እኔም😢😢😢😢
@healthyfood7119
@healthyfood7119 8 месяцев назад
እኔም እንዳንች ሁል ግዜ ምነዉ ሰዉ ጠፍቶ ብገናኝ ይሻላል እስከ መጨረሻ በሞት ከመለያየት እግዚአብሔር የሞቱትንም ነብሳቸዉን ይማራቸዉ የተጠፋፉትም በሳላም ያገናኛቸዉ .
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 8 месяцев назад
እናቱን የሚፈልገው ልጅ እሱንም ጓደኛውንም ሁሌ ነው የማስባቸው የሁለቱም ታሪክ በጣም ነው የሚያሴዝኑት
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 8 месяцев назад
ይህ ልጅ መሠረት በዙ ዘንድ ቀርቦ ነበር
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 8 месяцев назад
አው እኔም አይቸዋለሁ።
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 месяцев назад
በሰላም ያገናኛችሁ 😢 በደስታ ለመላቀስያብቃን
@meremamerema7164
@meremamerema7164 8 месяцев назад
ኡፍ ሀላቺሁም ታሳዝናላችሁ አላህ ይርዳችሁ ያረብ😢😢😢
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 8 месяцев назад
እስኪ ደሞ ላልቅስ እስከሚገኙላችሁ ድረስ አላህ ያገናኛችሁ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 8 месяцев назад
የኔ ወንድም በህይወት ተገታ እድትገናኘ ተመኘሁ ለሁሉም መልካም እድል
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад
አላህ ያገናኛችሁ
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 8 месяцев назад
አላህ ያገናኛችሁ Ebs ያን የሚሰርቀው ለህግ ይቅርብ በህግ ይጠየቁ ከብት የሚያስጠብቁትም ይጠየቁ
@zemenay1598
@zemenay1598 8 месяцев назад
ለሁላችዉህ እግዚአብሔር ይርዳችዉህ
@makisami
@makisami 8 месяцев назад
ሀይልዬ እማምላክ ትርዳህ ሸገር ኢንፎ መሲዬ ልትመሰገን ይገባታል
@hayutube7793
@hayutube7793 2 месяца назад
እረእኔም አጎቶችን ባገኛ ደሥ ይለኛነበረ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c 8 месяцев назад
ለሁላቹም መልካም እድል ይሁንላቹ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 8 месяцев назад
አላህ ያሰገኚልሁ እማማ😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 8 месяцев назад
መልካም እድል ፈጣሪ ይርዳችሁ❤!!
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁላቾሁንም ያገናኛችሁ
@user-nf2nw1lc8b
@user-nf2nw1lc8b 8 месяцев назад
አሏህ ያገናኛችሁ መለየት ከባድ ነዉ
@amefke2069
@amefke2069 8 месяцев назад
ፈጣሪ ለሁላችሁም በሰላም ያገናኛችሁ
@Mydream1212
@Mydream1212 8 месяцев назад
ሁላችሁም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እኔም ወንድሜ እንደሚገኝ በቸሩ እግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኪዳኔ ወንድሜ አለሁ በልኝ ሀይልእየሱስ እግዚአብሔር ይርዳህ
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 8 месяцев назад
አሏህ ያስገኝላቸዉ
@yanattube5157
@yanattube5157 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 месяцев назад
Egzabeher yeredahe
@user-dn1pj9uu8q
@user-dn1pj9uu8q 8 месяцев назад
የሺሐረግ ጣሰው የምትባል ዘመዴበ1978 ከአቦምሣ ከተማ ከጠፋች ጀምሮ የት እንዳለች አናውቅም የምታውቋት ካለችሁ እባካችሁ አገናኙን
@LubabaLua
@LubabaLua 2 месяца назад
ልጁ ሚስኪን 😢
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 8 месяцев назад
እሥኪ ደሞ ላልቅሥ
@mitikukurabachew2586
@mitikukurabachew2586 8 месяцев назад
የልጁን ስልክ እባካቹቹቹቹቹቹቹ??? ኢቢኤስ ስልክ አታነሱም?
@nardoshabtom4578
@nardoshabtom4578 8 месяцев назад
የማ ስልክ ?
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 8 месяцев назад
የልጁ ስልክ ነው ።
@nardoshabtom4578
@nardoshabtom4578 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@mitikukurabachew2586
@mitikukurabachew2586 8 месяцев назад
የልጁ ማሜን ሚፈልገው ጎልማሳው???
@eskedarmeki3499
@eskedarmeki3499 7 месяцев назад
የየትኛዉን ነዉ
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 8 месяцев назад
እናቱን የሚፈልገው ሀይለእየሱስ መነሻቸው አዋሽ አርባ ካምፕ ነው ። የጠፋው ናዝሬት መጥተው ማርያም ቤ / ክ አጥሩ ጥግ ላይ እሱ እናቱ ወንድሙና የተጠጋት ጫማ ጠጋኙ ተስፋዬ ሲሆኑ እሱ ሲሰረቅ እናቱ እርጉዝ ነበረች። ወልቅጤ ነው ያለችው ያልከው ወንድሜ ይህንን ታሪክ በደንብ ንገራት ።
@user-vg3fu1hyat482e
@user-vg3fu1hyat482e 8 месяцев назад
እረ እኔም እናቴን አፋልጉኝ ወላሂ ያለእናት መኖር ከባድ ነው እናቴ ስሟ ሙሉ እመቤት ወይም አሚና አሊ ነው ጥላሁን ገሰሰ የሚባል ሰው አግብታ የሺ ጥላሁን የምትባል ልጅ እነደወለደች አውቃለሁ እባካችሁ እኔ አሁን በሰደት ነዉ ያለሁት😢😢😢😢
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 8 месяцев назад
Ebs dawlshe taykachew Alhe yardshe
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 месяцев назад
ድሮም አሁንም ልጅ የጠፋባችሁ ሰዎች ኦሮሚያ ክልል በደንብ ፈልጉ ። አብራን ያደገች ልጅ ተሰርቃ አርሲ በቆጂ የሚባል አካባብ በ10 አመቷ ነው የተገኘችሁ ይሄንን ልጅ እና ሌሎቹንም የሰረቁ ሰዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው።
@abaynehfeyso9943
@abaynehfeyso9943 8 месяцев назад
ሰሚ ካለ በህግ ይጠያቁ። በሠው ህይወት ላይ ስጨወቱ ከርማው እንዴት በነፃ ይተዋሉ?
@user-nj4fk3bp6o
@user-nj4fk3bp6o 7 месяцев назад
የትግራይ ልጅች ፀጉ ወለታው የሚባል የምታቁ ወይም የፀጉን ቤተሰብ የምታቁ ተባበሩኝ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 месяцев назад
መልካም እልድል❤
@senaityoutube
@senaityoutube 8 месяцев назад
አረ እኔም እህቴን አፋልጉኝ በእግዚአብሔር ስም ሙሉ ሰማ ገነት ዲሪባ ሃይሌ ትባላለች አዲስ አበባ ቃሊቲ ገብርኤል ነበር ትማር የነበረው ቃሊቲ አንደኛ ደረጀ ትማር ነበር አሁን የት እንዳለች አላቅም እባካቹ እኔ ስደት ላይ ነኝ እህቷ ሰናይት ዲሪባ እና ብርቱካን ዲሪባ አፋልጉኝ
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 8 месяцев назад
ፈላጊዎቺ አላህ ሁላቺሁንም ከቤተሰባቺሁ ያገናኛቺሁ እኔንም አፋልጉኝ የእናቴን ወንድምና እህቶቺ በሀር ዳር ነበር እሚኖሩት ይመስለኛል የሴቷ ስም ፍዚያ ማህሙድ ዳዉድ ሙሀመድ ማህሙድ ዳዉድ ያሲን ማህሙድ እኔና ታናሺ ወንድሜ በድብ እምናስታዉሰዉ ሙሀመድን ነዉ
@aminat4274
@aminat4274 8 месяцев назад
የኔ አጎት መችነው የምትፈልገን
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 8 месяцев назад
እሱም እየጠበቃችሁ ይሆናል!! ፈልጉት
@nebiatmohammed371
@nebiatmohammed371 7 месяцев назад
ማን የባላል ከየት አከባቢ ነው የጠፍው
@aminat4274
@aminat4274 7 месяцев назад
ውሴን አሊ ፈለቀ ይባላል ተወልዶ ያደገው ደሴ ገራዶ ነው አዋሳ አከባቢ ታይቷል ብለውን ነበር
@user-hy8oy5dv8k
@user-hy8oy5dv8k 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 8 месяцев назад
Egzabher yerdachew hulachewm
@Anumma572
@Anumma572 8 месяцев назад
Fetari Yerdachu
@yenugirma1323
@yenugirma1323 8 месяцев назад
Fetare yagenaghek hayeleye
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 8 месяцев назад
ቢያኖ አቡራ 😂ሀገሬን ስትጠራ ደነገጥኩ ግን ....... ብልሽትሽትያለነውግዜው
@linakasem8966
@linakasem8966 7 месяцев назад
Ebes Silk kalacuu situugni
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 8 месяцев назад
እኔም አጎትአለኝ የጠፍ ግን ተሥፍ የለም ምንም መረጃ የለኝም እንዴሰማሁትከሆነ በደርግ ጦርነትበግዳጅ እንዴወጣነው 😢😢😢ግን
@LK-ke8ys
@LK-ke8ys 7 месяцев назад
ማን ይባላል አጎትህ የት አካባቢ ይኖር ነበር
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 7 месяцев назад
@@LK-ke8ys ስሙ አህሚላ ሰይድ እብራሂም ተወልዶ ያደገውኮቦልቻ በቃሉ ወረዳ በዛን ሰአት 026ቀበሌ በአሁኑ በ030ወራበይቲ ይባላል ያው ታሪኩ እኔ ከመወለደ በፊት ስለሆነ በደንብ መረጃው የለኝም
@MM-qc3rd
@MM-qc3rd 8 месяцев назад
Please everyone let Etaferaw Meaza who cane to the show wearing yellow shirt about a 7 ago. She was seeking forher brother and sister in Moose Jaw Canada . I have found their white Canadian family. I have not contacted the white Canadian family. Also the last names of her brother and sisters have changed to “Cridland “ Mekonnen Tenaye Miheret Mitike In Moosejaw Saskatchewan Canada
@neimasani5818
@neimasani5818 8 месяцев назад
Sheger efo tube wayem lela tube llay qarebo ayechawalehu yemechershaw lej malekam edel lehulum
@eyobtakste6633
@eyobtakste6633 6 месяцев назад
Belela program lay kerbo Enaten agenewe belo alneberem enda eha leje gera geban eko...,😅
@user-nt5ou1nv8n
@user-nt5ou1nv8n 8 месяцев назад
Fatari hoyi yenizin sawoch imba abis
@SefinaSema
@SefinaSema 8 месяцев назад
አዲስ ምዕራፍ ላይ አቅርቡት
@user-ut8pd8zt3x
@user-ut8pd8zt3x 8 месяцев назад
አላሂየሪዳቹ
@freweyenimehari5460
@freweyenimehari5460 8 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 8 месяцев назад
ቤተሳባችሁን ለምትፈልጉ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አዳላሽ አትበሉኝ እና የሀይለ እየሱስን እናትን በተለየ ስሜት ነው የምመኘው ልጇ እንዲያገኛት😢
Далее