Тёмный

Ethiopia: አረብ ሀገር ለፍታ ሱሉልታ የሰራችው ቤት ሊፈርስባት | Sululta Houses 

EthioTimes
Подписаться 383 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

Browse EthioTimes to watch anything about #Ethiopia and #EthiopianNews goo.gl/MTZXJ8 .
Sululta city is located in the outskirt of the city of Addis Ababa. An Ethiopian woman who built a house by the money she made in the middle east shares her feelings to EthioTimes media.

Опубликовано:

 

16 мар 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 544   
@user-jf4dh6uo3x
@user-jf4dh6uo3x 5 лет назад
ከሰቀቀን ኑሮ አስር እጅ አረብ ሀገር ይሻላል እውነት ለመናገር
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 лет назад
Yes
@S.m543
@S.m543 5 лет назад
ትክክል ነሽ አገር አለን አይባልም ግፍ የማይፈሩ ናቸው ።አረብ አገር ኖሮ ተመልሶ ከነሱ ጋር መኖር ይከብዳል
@maryamomar2694
@maryamomar2694 5 лет назад
ወይ አገር እኔ ሣስበው በጣም ያማል ሳኡዲ እድሜዋ ይርዘም የመብራት ችግር የውሀ የትራንስፓርት ኧረስንቱ ወገን ሢንከራተት ሢሠቃይ ማየትም ሆነ መስማት እጂግ ያማል 😥😥😥😥
@birhn7948
@birhn7948 5 лет назад
በጣም ኣገራችን ያሳዝናል
@liligeleta8836
@liligeleta8836 4 года назад
አራ እሻላል አረብ አገር ኑሮ አገራችን ወዴት የኤዴነው ታዳምን አገራ አለን
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 лет назад
ፍትህ ፍትህ ለነዚህ ንጹሃንን 😢😢😢😢
@zemzem5178
@zemzem5178 Год назад
የማልልልልል፣ፈጣሬ፣ይድረስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zabibashukri3393
@zabibashukri3393 Год назад
😭😭😭😭😭 ሀሰቢ አለ ወንመል ወኪል አለሀ ኢደ ይሲጠቹ ሀሲቢ አለ ሀሲቢ አለሀ ኢደ ይሲጠቹ
@zemzem5178
@zemzem5178 Год назад
ያማል፣በቁማችን፣አፈረሱን፣በረመዳን
@user-or3sp7xk1h
@user-or3sp7xk1h 5 лет назад
ፈጣሪ እንባችንን ይበስልን
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
ቦታ እንኳን የግድ መፍረስ ከለበት ሌላ በምትኩ ሰታችሁ እንጂ በባዶ ቦታ ህዝብ እየጎዳችሁ መሆን የለበትም መንግስት ይሄንን መስራት አለበት ከጎዳና እናንሳ እያላችሁ ጎዳና አትጣሉ ህዝቡን አላህ ይድረስላችሁ ወገኖቼ አላህ አላችሁ
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 лет назад
ቤቱ የግድ ይፍራስ ያምበላው ለልማት ሳይሆን በዛራኝነት የመጣ ራስ ምታት ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ፍትህ ለሱሉልታ ሕዝብ
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Год назад
ለሁሉም ምነዉ ቤት ያልሠራየለም ሁሉምሠዉ የለፋበትን አይፈረሥ በቃ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 10 месяцев назад
​@@user-zx7qx4xn4wትክክል😢😢
@user-jo8fo8ok3c
@user-jo8fo8ok3c 5 лет назад
ዶክተር አብይ እባክህ የዝሽን ወጣት ነፍስ ታደግ እርግጠኛ ነኝ እራሷን ታጠፋለች ይች ምስኪን ሴት
@kebededida9744
@kebededida9744 5 лет назад
who cares? chereka bet yelemsirat new,
@lelaadam8657
@lelaadam8657 5 лет назад
ትክክክክክክልእናቴእኝመግስትየለንምልክነሽአናቴይጋባሽል
@birhn7948
@birhn7948 5 лет назад
ትክክል የመዳም ጭሆት ና በጥፍ እያለች ሰርተን ኣገርም ኣገርም በጥፍ ነው ኣይይይ ምን ይሻላሊ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 лет назад
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ከስደት ተመልሰው ለሚኖሩ እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እባካችሁ የበላይ አካል እነ ለማ ይህን ነገር አስቁሙልን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
እነለ ማ አይ
@jmw7824
@jmw7824 5 лет назад
ታሪክ በእግዚአብሔር ይቀየራል አብዛታቹ ፅልዮ ተስፋቹሁም በእግዚአብሔር ይሁን!! በሰው ወይም በመንግስት አይሁን።።እግዚአብሔር እንባችሁ ያብሳልና!! እኔ ስለእናተ አዝኛለሁ ማርያም ፅዮን በምልጃዋ ትጠብቃቹሁ።።።
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 Год назад
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@user-ny9xu7rh6b
@user-ny9xu7rh6b Год назад
😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ 😭😭ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭ባገርም ዉስጥ በዉጪም😭ስቃያቺንን አበዛ😭ያረብ🤲☝️ፍትህ🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@atenafototo3820
@atenafototo3820 5 лет назад
ለማ መገርሳ ያባቶች እንባ የናቶች. የህፃናት አምላክ በምድር ያሳየን ያንተን ነገር እድሜህ ይጠር የሴቶች ከንቲባነትም አይ ምን ልበል ፈጣሪ ያንሳሽ አለቅላቂ
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 5 лет назад
Amen Amen
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p Год назад
ወላሂ እኛም ጭንቀት ላይ ነኝ 11አመት ልፋታችን እኔና ባለቤቴ እያፈረሱ ነው 11 አመት ያለ እረፍት በቤተሰብ ናፍቆት ተቃጥለን መንግስት አላህ የስራህ ይስጥህ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 лет назад
እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን በእውነት አይዞአቹ ጌታ ይድረስላቹ
@malmal5918
@malmal5918 5 лет назад
ድንጋይ መወርወር መንገድ መዝጋት ቤት ማፍረስ ገጀራ መያዝ ብቻ ነው የሚታየን እነ ሁሉ ኬኛ
@fl8363
@fl8363 5 лет назад
አላህ ያግዛችሁ የመጣ ውን በላ አላህ ያያዝልን አላህ ይራዳችሁ ያሳዝናል ።
@amelegenetu75
@amelegenetu75 5 лет назад
ሰው በሀገሩ. እዲክ ከተሰቃየ ስደት ሳይሻል አይቀርም
@mariammariam6511
@mariammariam6511 5 лет назад
Amele Genetu yshalal sdet yaw sdet new hagerachn honens mn lewt agegnen yeseranewn bet eyaferesu brachnn beltew beltew fetari yezih hulu enba ayto kslferede mnm allm
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 5 лет назад
በጣም ይሻላል
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ውድ ያገሬ እናቶችና አባቶቼ በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ ወገኖቼ 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vc2oz6fx8m
@user-vc2oz6fx8m 5 лет назад
እረ አላህ ለድሀው ህዝብ ድረሰለት እረ በሥንቱ ልዘን ያአላህ አቃተኝ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 5 лет назад
የደሃ መሬት ቸብችባችሁ ልጆቻችሁን በአሜሪካ እና በአውሮፓ ልታሰተምሩ ልታዝባኑኑ ሊበላ የደሃው መሬት አፈር ያብላችሁ እነ ቲም ገማ
@meskihailu9741
@meskihailu9741 5 лет назад
11q
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 лет назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአገራችን መቀጫ አጣን በስደት ላይ ስንኖር እንደአገራቺን ስቃይ እንደሚታየው ስደት ላይ ሰላም ነው የምንኖረው የአላህ
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 5 лет назад
ኧረ አሁንስ በዛ የት እንግባ ባገራችን እደ ምነው ቅጥ አጣ ኡፍፍ
@eskderderes6854
@eskderderes6854 5 лет назад
በጣምየአማል ፈጣሪይረዳችሁ
@nurakw1623
@nurakw1623 Год назад
ፍትህ ፍትህለምስኪኑ ኢትዮጵያ ህዝብ
@zebibafantaw1007
@zebibafantaw1007 5 лет назад
አይይ አሁንስ ፈራሁ ከ 10 አመት ቡሀላ ወደ ሀገሬ ልገባ አስቤ ነበር የልፋቴን ዋጋ ያፈረሱብኝ እደሁ ፈራሁ ጓደኛህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ነውና ነገሩ እኔም አባቴን ያጣሁበት ስደት ነው ስሜቱን አውቀዋለሁ ሀረብ ሀገር ሆኖ የቤተስብን ሞት መስማት አያድርስ ነው ወላሂ አልቅሼ አልወጣልኝ አባቴ ከሞተ 4 አመት ሆነው ትራሴ ሳይበሺቅ አድሬ አላውቅም ያአላህ በራህመትክ
@aminahussen2928
@aminahussen2928 5 лет назад
የኔ እናት በጣም ከባድ ነው አባትሽ አላህ ይራህመው አንቺንም አላህ ያፅናሽ
@merihailu1113
@merihailu1113 5 лет назад
የራሔል እንባ የተቀበለ አምላክ የናንተንም ይቀበል በጣም ነዉ የሚያሳዝን
@redatyilma6850
@redatyilma6850 5 лет назад
God help you with your family and Ethiopia people Amen Jesus Christ neme
@Tube-zm3kh
@Tube-zm3kh 5 лет назад
መለስ ናፈከኝ እውነት ለመናገር ባንተጊዜ እንዲአይነት መአት አላየሁም
@kuflomtesifamrym7163
@kuflomtesifamrym7163 5 лет назад
ኣው ነብሰ ይማረው
@jmw7824
@jmw7824 5 лет назад
በጣም! ሰው ሲሞት እና ሲሄድ ነው ጥቅሙን እና ጉዳቱ የሚታየን።።።
@hymayhyamanot6708
@hymayhyamanot6708 5 лет назад
እውነት ብለሻል
@user-vd9lu9mm9j
@user-vd9lu9mm9j 5 лет назад
ዜግንት የምትሉ ኢትዬጲያ መሆናችንን እርሳቹህ እዴ ፍጣሪየሆይ ትግስቱን ስጠኝ
@rhema1115
@rhema1115 5 лет назад
አይዞአችሁ ወገኖቼ ሁሉም ያልፋል ያረብ ወገኖቻችንን አንተው ጠብቃቸው ውጪያለነውን ተስፋ እሚያስቆርጥ ነው ሰዎ ማረፍያውን በሀገሩ ካልሰራ የትላይ ሊሰራ ነው
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 Год назад
ፍትህህህህ ለኛለሸቃሎች😭😭😭😭
@seadas732
@seadas732 Год назад
እኛ እየታመምን እቅልፍ አጥተን የሰራነው ያማልል አላህዋ ፍትህ ከአንተ እንጠበቸቃለን ያረብ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
አረ፡ፊትህ እንዴት ሰው በገዛ ልፋቱ በገዛ ላቡ ይቀጣል በሰው ሀገር ተከብረን ስንኖር በሀገራችን ክብር እንጣ አረ የመንግስት ያለህ
@vhbb3625
@vhbb3625 5 лет назад
ያማል ወገኖቸ እግዚያብሔር ይድረስላችሁ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
የኔውድ ትክክል በሰውሃገር እንከበራለን
@user-id2gn7xj9m
@user-id2gn7xj9m 5 лет назад
በጣም ያስዝናል
@user-kj3jv8gu3g
@user-kj3jv8gu3g 5 лет назад
አላህ ይድረሰላችሁ የምንገሰት ነገር አብቅቶል በሰደት ያላችሁ ወገኞቸ ባላችሁበት ያበርታችሁ ከእምየ ኢትዮጰያም መፈናቀልአላ እረምን አይነትጌዜነው አላህበላህን አሳልን
@user-mf2gn5td6e
@user-mf2gn5td6e Год назад
ያረቢ አላህዋ ይርዳችሁ
@amentube6132
@amentube6132 5 лет назад
ፍትህ ለምስኪኑ ኢትዮጵያ ህዝብ
@godislove4114
@godislove4114 5 лет назад
ኧረ መቼ ነው ምንፋቀረው እንደው እግዚአብሔር አውንስ ሁላችንንም ጠራርጒ አንስቶ የሚጠቅመውን ለራሱ ይፍጠር
@temrmohammed1145
@temrmohammed1145 5 лет назад
ውይይ የኔ እህት አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እሽ ውደ አሳዘንሽኝ እህህህ
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Год назад
😭😭😭😭😭ሁሁሁሁ.ያማል.ፍትህ.ፍትህ.ፍትህ.ያማል.ልብ.ይነካል.አላህ.ይድረስላቹ.ወገኖቼ💔💔
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 лет назад
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የቤት ነገር የገዛ ያውቀዋል እድሜ ነው ሚጨርስ በተለይ አርብ አገር። ያሉ ይዘገንናል እሷን ነው መቁርጥ እጃን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
እግዛብሄር:ይርዳችሁ:ወገኖቼ
@user-iy5ue9yv9k
@user-iy5ue9yv9k 5 лет назад
ትክክል የኔ ማር
@aeeazz9432
@aeeazz9432 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@dxbuae2702
@dxbuae2702 5 лет назад
እኔስ የህዝቡ ጭንቀት አስለቀሰኝ ያአላህ ሚስኪኑን ህዝብ ድረስለት
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
ይገርማል
@zayenbawol5809
@zayenbawol5809 Год назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለኢትዮጵያ ህዝቡ ምን ማለት ነው እኛ ወዴት እንሂድ እሽ ስደተኞች ወደት ይህዱ ህፃናት. አዛውንት የት ይህዱ ነዉ የምትሉን ግብር አያከፈለን ለፍተን ደክመን ይሆናኛል ብለን ገባን እሄ ምንደነው መፈናቀል አረ አላህ ሆይ የእጀቸውን ስጠቸው ዝም አትበል ጌታችን አላህ ሆይ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
ፍትህ ለሱልልታ ሚሲግኖች በጣም ያሳዝናል ውይ ዘንድሮ
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 лет назад
ድፍረት እውነት ዘመንየማይሺረው ጠባሳ እውነት ይህመከራመችም አንረሳው ሺጣቹህ ብራቹህን በልታቹህ በስማም
@geftwreuk6239
@geftwreuk6239 5 лет назад
ፋትህ ፍትህ ለአገራችን
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Год назад
አሏህየ አተ ሀያል ነህና የድሆች አምላክ አተዉ ፍረድ ፍርዱን ላተ ትተናል ተሸንፈን አተ አሸናፊነህና አተዉ ፍረድ
@lavendermountains7629
@lavendermountains7629 9 месяцев назад
ያማል ያረብ
@user-zt9kg9bo3k
@user-zt9kg9bo3k 5 лет назад
ሁላችሁንም እግዝያብሄር ይርዶችሁ
@banshbanshee2810
@banshbanshee2810 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳን ወገኖቼ
@rabiyarabiya2347
@rabiyarabiya2347 5 лет назад
በእውነትእእእእእህህህህህህህህህህህህህህህህ፣ሀረብሀገር፣ተቃጥለንሀገራችንደሞ፣አረርንውይይይይይይይይይይ ትቀበይኛለሽብዬብገባተስፋአሳጣሽኝሀገሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬምንይሻለኝ
@SamsungA-gb5ht
@SamsungA-gb5ht Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህዝባችን
@user-wq5ye6px9o
@user-wq5ye6px9o 5 лет назад
የእውነት በጣም ያማል ስንት መከራ አይተው ነው የስሩት እረ እባካችሁ መፍኘትሂ ስጣቸው ባረቤት ተረግጠው ተሰድበው እረስቱ ስቃይ አይተው ነው የአላህሰላምን ያብዛልን ለአገራችን
@user-ip6gr5jt9v
@user-ip6gr5jt9v 5 лет назад
እኔ ምለዉ ለማ ሚባለዉ የት ገብቶ ከፍቶቹን ማይጠብቅልን ካልሆነለት ይልቀቅ እና ጠካራ ጠባቂ ይተካ ከብቶቹ የሠዉ ማሣ እየበሉ ጨረሡት እኮ
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e 4 месяца назад
😅😅😅
@user-gn2ju4xc4b
@user-gn2ju4xc4b 5 лет назад
ውይ አሁንስ ልቤ አመመኝ በአንድ በኩል በአደጋ ያጣናቸው ወገኖቻቸውን በሌላ በኩል ከቤታቸው ተሰደው የሚያለቅሰው ሕዝብ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንማሰብ እዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ሰአሊተምህረት እናቴ እንባችንን አብሽ ከልጅሽ አማልጅን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ያሳዝነል በተለይ ያእርብ እገር ሽንት ቤት እጥባን የስራን ቤት ማፍርስ ያሳዝነል በጣም ያእርብ እገር ልፍታት ያእይው ይፍርድል ወይኔ
@genteadmik5514
@genteadmik5514 5 лет назад
May the Lord give you solution!
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
እውነት መንገስት የለም እነሱ ሽጠው እራሳችው ሊንጥቁ ይፍልጋሉ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ሰው #በሀገሩ እንዲህ #ከተሰቃየ ስደት #ሳይሻል አይቀርም
@zahraahmad8074
@zahraahmad8074 5 лет назад
አብይ ከመጣ ቤትም መፍርስ ጎዳናም መውጣት ተጀመር አይ ወገኔ አይዞቺሁ ፈጣሪ ይርዳቺሁ
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 3 года назад
Abiy abiy tilalachu abiy kitawunm enjerawunim teftafi new ende? Hedesh oromia astedader arusiwochun teyki
@ajjsjs8127
@ajjsjs8127 5 лет назад
ለውጥ መቼ መጣ ፍንቀላ ነውጅ...
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 лет назад
ገና ወደለየለት ድህነት ገባን ሰው ሰርቶ አልኖረም ያሳዝናል
@user-ef9mw5vl6s
@user-ef9mw5vl6s 5 лет назад
በሠው አገረ መሠቃየት ይብቃን። እረተው እዘኑልን
@yotube1609
@yotube1609 5 лет назад
ያአላህ እዝነትህን
@noornuby5199
@noornuby5199 5 лет назад
እውነት የድሀ እንባ ይድረስ 7 አመት ሰርቸ ገና ገብቸ እንኮን የስራየን ውጤት ሳላየው እውነት እግዝያብሄር መልስ አለው
@guitarsolomon9698
@guitarsolomon9698 5 лет назад
Abey
@user-ue1js6mp9y
@user-ue1js6mp9y 5 лет назад
ያረቢ አላህ ይድረስላቸው የአላህ የአላህ
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Год назад
ፍትህ ፍትህ 😭😭
@user-mf2gn5td6e
@user-mf2gn5td6e Год назад
ያአሏህ
@sofya9565
@sofya9565 Год назад
አላህ ይርዳችሁ ያረብ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 лет назад
ወይ ጉድ የራብ ሀጋር ሴት ሁሉም ይወደትል ምናው ሀብተሞቹንም ብተዩ
@hayte6177
@hayte6177 5 лет назад
ትክክል ናት
@amandimisse2339
@amandimisse2339 5 лет назад
GOD PRAY GOD
@user-qg5lw7in4c
@user-qg5lw7in4c 5 лет назад
ፈጣሪ ይድረስላችዉ
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 5 лет назад
እውነትዋ ነው ቤታችን ከፈረሰ እኛ አብረን እንጥፋ አለች የአረብ አገር ብር እንደት በኮንቱ ይጠፋል እኛ እናውቃለን እንደት እንደ ምመጣ እግዚአብሔር አምላክ ጭሆቻቹ ይስማቹ
@tigistegardrinier9097
@tigistegardrinier9097 5 лет назад
ፍተህ፣ለህዝ፣ይሁን።
@user-wr6lv6kk2n
@user-wr6lv6kk2n 5 лет назад
ያሳዝናል በጣም
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 5 месяцев назад
በትክክክልአበሳ😢😢😢😢
@kuwait6248
@kuwait6248 5 лет назад
የአላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ይደርስላቹ
@bchhujfhhh7824
@bchhujfhhh7824 Год назад
ኡፍ አኔ ልሰቃይላችሁአረ ጌታሆይ ኢትዩጱያን አስባት
@user-wt9zl7ee5h
@user-wt9zl7ee5h 5 лет назад
እውነት ያሳዝናል
@mekdesfikir8468
@mekdesfikir8468 5 лет назад
ውይጉድ እኮነው እረእግዚብሔርፍሩ እባካቹን
@sabeekaalkhata7130
@sabeekaalkhata7130 5 лет назад
ጉራጌ ስልጣን ቢይዝ ማናችንም እንስደድም ስራ ፈጠራ ስለሚችል ግን እንኳን ኢትዮጵያዊ የእዲስ እበባ ልጅ ሆንኩ ዘር ማንዘር የሚባልበትን ወሬ ነው የስለቸን
@shuuqafiira6542
@shuuqafiira6542 5 лет назад
Kkkkk Gurage kala lestro mamrat ayawqim ...kkkkk lestro mamrat ye.awqal
@bintadam2164
@bintadam2164 Год назад
ሁሉም ሰው ፍትህ ማለት አለበት ህደቀላል ማለት የለብንም በየሀገሩ ስልፍ ውፕትው ፍትህ መጠየቅ ግድ ይላል
@bete-mariam8736
@bete-mariam8736 5 лет назад
ዱሮም አሁንም ይሀደግ። ግብር ሲሰበስብበት። የኖረውን ማፍረስ ምነ ይባላል?
@sihamtube9037
@sihamtube9037 Год назад
አይ የኛ ነገር በስንቱ እንጎዳለን
@amandimisse2339
@amandimisse2339 5 лет назад
GOD .
@konjamkonjam5757
@konjamkonjam5757 Год назад
የኔ እህት
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 лет назад
አይ ኢትዮጵያ አገሬ አረ ምኑ ጉድ መጣብን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ወገኖቸ
@user-wc2yb3py8j
@user-wc2yb3py8j Год назад
ፍትህ 😭😭😭😭😭 ፍትህ
@behonest5769
@behonest5769 5 лет назад
ፊትህ ፊትህ ፊትህ
@saadasada9693
@saadasada9693 5 месяцев назад
ፍትህ ለህዝብ ቤት ፈረሳ በአረብ ሀገር ተቃጥለን የሰዉፊት እየገረፈን የሰራ ነዉን ቤት ፍትህ ፍፍ ፍ ፍ ፍፍ
@fhfj3660
@fhfj3660 5 лет назад
የአሏህህህ አሏህ ድረስልን
@dhgh8468
@dhgh8468 5 лет назад
አይዟችሁ ወገኖቸ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@medinashifa436
@medinashifa436 Год назад
A Allaah ydreslachew amin🤲🤲🤲
@maqaram8997
@maqaram8997 Год назад
ያረብን ድካም የሰራ ያወዋል አይዛቹ እህቶቼ
@rmlamedia5693
@rmlamedia5693 5 лет назад
እባክህን ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አባይ ቤት መፍረስ ይቁም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ ሀገር ልፋትና እግልት ያየው በቻ ነው እሚቀው የኔ እናት ሲሳዝኑ እሲ እደዚህ የሚባላንን መሬት ለዘላለም እኖርበታለን?
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
ፈትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ
Далее
3.5M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 684 тыс.
100❤️
00:19
Просмотров 1,8 млн