Тёмный

ብዙዎች የማያውቁት የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፈታኝ የሕይወት ውጣውረድ እና ስኬት 

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!!
ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ዲያቆንሄኖክኃይሌ#diaconhenokhaile#ሎቱስብሐት

Опубликовано:

 

13 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@kasilas498
@kasilas498 2 года назад
እኔ ይህን ሰው ለመግለፅ ቃላት የለኝም የዘመናችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ምንኛ መታደል ነው ትምህርቱ ከማር ይጣፍጣል ማርስ ይሰለቻል ከዚህ በላይ ክብር ይገባዋል በወጣትነት ዘመኑ እንደዚህ መንፈሳዊ መሆኑ እግዚአብሔር ባርኮት ነው መጨረሻውን ያሳምርልን
@emebetbelete5019
@emebetbelete5019 2 года назад
Amen amen amen
@bisratbiku836
@bisratbiku836 2 года назад
ወንድሜ ስለ አባ ጊዮርጊስ ማወቅ አይቀድምም መጀመሪያ ሰውን በማይሆን(ባልደረሰበት) መሰየም አግባብ አይመስለኝም ቢስተካከል መልካም ይመስለኛል። በተረፈ ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛለት
@shaduganda8929
@shaduganda8929 2 года назад
እጅግ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለዚህ ያደረሰልን እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁ በርኮ ቀድሶ እድሜ ና ጤና ሰቶ በፍቅር አኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እውነቱ የታደለች ናት ክብሩ ይስፋ ቸሩ መድኃኒዓለም አሜን
@ashugashu3730
@ashugashu3730 2 года назад
የአቅራቢው ድምፅ አንዳንድ ቦታ ብዙም አይሰማም ግን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ፀጋውን ያብዛላቺ
@user-vz6ke8fe3l
@user-vz6ke8fe3l 2 года назад
መታደል ነው ይህን ክብር ለምንመኝ ሁሉ እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃን👏👏
@betebeyw3493
@betebeyw3493 2 года назад
መልካም ጋብቻ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁን በጣም ደስ ይላል
@meseretgetahun6670
@meseretgetahun6670 2 года назад
የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 💝💝💝💝💝💝💝
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s Месяц назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልነ
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 года назад
እግዚአብሔር መተካውን ይስጠን እንግዲህ ፀልዬለት
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር መምህራችን ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተባረክ በብዙ🤲✝️❤
@lotusebhat
@lotusebhat 2 года назад
Amen
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 2 года назад
እግዚአብሔረ ይመስገን እድሜናጤና ይስጥልን
@mekidey
@mekidey 2 года назад
ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ🥰🥰🙏🙏
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 года назад
አሜን ወድማችን እናመሰግናለን ለመምህራችንም መልካም ዘመን ይሁንለት እመቤቴ ንሮቸውን ትባርክላቸው
@lotusebhat
@lotusebhat 2 года назад
Amen Amen Amen
@meazagidey7584
@meazagidey7584 Месяц назад
ኣምላኬ እኔንም ለዚ ኣብቃኝ❤❤ ኣሜን ኣሜን.....❤❤❤❤❤❤❤.
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@mariouset142
@mariouset142 2 года назад
መምህሬ እድሜ ይስጥህ
@ABDII282
@ABDII282 2 года назад
በዘመናችን እመብርሀን ዶኪማስ ቤት ስትገባ አየን:: ልባቸው ሀሴት እንዳደረገ ሰርገኞችም ልባችን በሀሴት ተሞላ:: እንኳን ደስ አለን❤️ይሄ ከሰው አይደለም ❤️
@user-el5yd2yn8w
@user-el5yd2yn8w 2 года назад
በርቱልኝ እውነት አሹዬ ትችላለክ የዲያቆን ወድም ባትሆን ይቆጬኝ ነበር
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልክ ትዳራችሁ ይባረክ ሕመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ ደግ እናትክ ደስ ይበላት የተረጋጋች የጎኑን አካል ሰጠው የምታመልኩት አምላክ አይለያችሁ
@lotusebhat
@lotusebhat 2 года назад
Amen
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 года назад
እኔ ቃል ኤለኝም ለመምህራችን ጋብቻችሁ የአብረሀም እና የሣራ ያድርጋቹ
@azariatemesgen8215
@azariatemesgen8215 2 года назад
Kale hiwet yasemaln
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-cv5du9gh5u
@user-cv5du9gh5u 2 года назад
በርቱልኝ ዲያቆንዬ&አሹዬ እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የኔዲያቆን የልጅነት ፎቶ የሚገርም ርቀት ከዚህ በበለጠ ወደፊትም እንጠብቃለን ሀኑ ነኝ እሽ
@user-wu9ne8wt6j
@user-wu9ne8wt6j 2 года назад
የኔ ወንድ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 2 года назад
የኔ ጎበዝ ወንድሜ ።
@adat1376
@adat1376 2 года назад
የኔ ጎበዝ ብሉሽዬ❤🙏
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 2 года назад
Egziabher Yetebekehe memeher
@user-ru8be1zg3d
@user-ru8be1zg3d 2 года назад
tebarek wendme betam melkam sera nw bertu
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
ጎበዝ
@munatulu4945
@munatulu4945 Год назад
fetare yabertak gezo bebetu yatsenak
@burtugalburtugal6168
@burtugalburtugal6168 2 года назад
💒💒💒💐💐💐
@user-rt2tj7oy7f
@user-rt2tj7oy7f 2 года назад
አቤት መታደል
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 2 года назад
MALKAMI GABECHA MAMERACHE YE ABRAHAM INE YASARA🥰🥰😘😘😘 YADEREGELACHU FEXARI 🥰🥰🥰 WANDOCHENE TSEGAWUN YABEZALEKI FEXARI 🥰🥰🥰🥰
@kasilas498
@kasilas498 2 года назад
ደስታዬን ምገልፀው በእንባ ነው
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@hailahails8365
@hailahails8365 2 года назад
💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mmhh1145
@mmhh1145 2 года назад
ድምፃችሁ ግን ተመሳሰለብኝ !!!
@sunnights6561
@sunnights6561 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tseganeshtseganesh6963
@tseganeshtseganesh6963 2 года назад
አቤትግርመሞጎስድስይለል
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 года назад
ምነዉ ግን ቅዱስ ነዉ አላችሁ በቃ አንድ ክርስቲያን ነዉ አበቃ ኧረ እደዉ ተዉ እንረጋጋ
@ABDII282
@ABDII282 2 года назад
በዘመናችን እመብርሀን ዶኪማስ ቤት ስትገባ አየን:: ልባቸው ሀሴት እንዳደረገ ሰርገኞችም ልባችን በሀሴት ተሞላ:: እንኳን ደስ አለን❤️ይሄ ከሰው አይደለም ❤️
Далее
It was like a real simulation👩🏻‍💻
00:15
Просмотров 2,9 млн