Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 315 በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ 

Nku tamirtsion
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

ከአርባ ሁለት አመት እድሜዬ ዉስጥ ስምንት አመት ነዉ የኖርኩት በጾምና ጸሎት የሚሸነፉ አጋንንቶች ለሌሎች እንዲደርስ #Share ይደረግ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

13 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 613   
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 года назад
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባቴ እወዶታለሁ ሺህ አመት ኑሩልን
@finally7664
@finally7664 2 года назад
Enem betam ewedachwalhu Memher Girma.
@taduserbe371
@taduserbe371 2 года назад
እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት።
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
እባካችሁ ሴት እህቶቻችንን ከተፈወስን በኋላ ከሷቸው መጠምጠም ተው ደግሞ ሌላ ስም እንዳያወጡባቸው ተፈውሳችሁ ተሳልማችሁ ዞር በሉ
@fatumaadam1727
@fatumaadam1727 2 года назад
Ketayi yetinew yamigalagaluti
@janetmascake6727
@janetmascake6727 2 года назад
ልጅ አባትን መመረቅ አስቸጋሪ ቢሆንም እግዚአብሔር ከቡዳው ከደብተራው ከምቀኛው ከጠንቁይ ከአስጠቀይ አባታችንን ያየ ቡዳ ቡዳ ቡዳ ምቀኛ ምቀኛ ምቀኛ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቀራኒዎ ላይ በስቀል ላይ የተሰቀለው ቅዱስ አማኑኤል ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@amirelove812
@amirelove812 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Год назад
Amen amen sis
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l 2 года назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ኑሩልን እድሜ ጤና ይሥጠዎት ጠላተዎትን ከእግረዎት ሥር ይጣልልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@abram6151
@abram6151 2 года назад
@@sabaghumbot5485 0
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አምላክ ለኛም ይድረስልን
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 2 года назад
Aman aman aman
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT Год назад
ጥቁር አንበሳም ሆነ በአለም ላይ 1ኛ የተባለ ሆስፒታል እግዚያብሔር ከፈቀደ የስጋ በሽታ ሊያድኑ ይችሉ ይሆናል። አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ግን ስጋም ነፍስም ያድናል። ለአባታችን መምህር ግርማ አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ጤንነቱን እና እድሜዉን ጨምሮ ይስጥልን።
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከሰውም ከመንፈሱም ውጊውስጥ እንገኛለን በርቱልኝ ከጎናችሁነኝ ስለባታችን እሚፈተፉቱአሉ ዩቱዩባቸው ይዘጋልን ያገልግሉበት በህግአምላክ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
Amen !!!
@loughingmore7238
@loughingmore7238 2 года назад
Amen benath abatachn yet new migenew ebakh melselin
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
@@loughingmore7238 የኔወንድም እግዚአብሔር ያግዝክ ሌላሰው ጠይቅ ታገኛቸዋለህ በርታወይም በርችውድ
@sarad925
@sarad925 2 года назад
መምህር ግርማን መድሃኒአለም ይጠብቅልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@salamhabeshwit3426
@salamhabeshwit3426 2 года назад
አባታችን እንኳን ድን መጣ እረጅም እድሜ እን ጤና ይስጣላን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስላ ሁሉም ነጋር እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@haleluyasisay1152
@haleluyasisay1152 2 года назад
አባቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ኑሩልኝ እንዴት እንደምወዶት እኮ
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 года назад
ትክክል ብለዋል አባቲ እርሶ እዳይጠፉብን የኒም የምለው እራሳቸውን ቢአስፍትሹት እንዲት ጥሩ ነበር ዝም ብለው ከመለፍለፍ ልቦና ይሰጠን እር ስቶን ያወራሉ ወለተ ሰማአት
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንደርሶዎ ያሉ ቅዱሳን እውነተኛ ለሰውድህነት የሚያስቡ ገንዘብ አይናቸው ላይ ያልበቀለባቸውን እውነተኛ የሀይማኖት አባቶችን ያስነሳል ፀጋዎትን ያብዛል ማን እንደሚያማዎት እናውቃለን እግዚያብሄር ልብይስጣቸው ለእርስዎ ግን አሁንም የመንፈስቅዱስን ሀይል ይጨምርልዎት አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 года назад
አባታችን እኛስ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን እጆት ይናፍቀናል በሠዉ ላይ አድሮ የሚቃወመዉን ዝም በሉት ክርስቶስን እንኳ ተቃዉሟል 🙏🙏🙏🙏
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@lidatatube7326
@lidatatube7326 2 года назад
ድንግል፡ትርዳን፡ከሥደት፡መንከራተት፡አውጥታ፡ላገር፡ታብቃን፡ለአባታችን፡እረጅም፡እድሜና፡ጤና፡እግዚዐብሄር፡ይሥጥልን፡ዐሜን።
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 2 года назад
እግዚኣብሄር ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤናዎትን ይስጦዎት ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
Amen !!!
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 года назад
በረከቱ የደረበን አባታችን ቃላህዉትን ያስማን መማህርዬ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 года назад
እልልልልልልልል አንችን ያየ አመላክ እኝንም የመልከት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
የዛር የመተተኛው ትውልድ ነው መምህርን የሚቃወመው ሰወ አገለጋይ መሰለው የዲቢሎስ ልጆች ናቸው !!! እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን ።
@urud8496
@urud8496 2 года назад
አባታችን ኑርልን እርሶን ፈጥሮ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በፆሎት አስቡኝ አባቴ እህተ ገብረኤል ነኝ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት እንሜዎት ያስረዝምልን የኛ እንቁ ኣባት በረከት የምትሰጡ እግዚአብሔር ኣምላክ ጭምር ኣድርጎ ይስጣቹ
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@eweyewey3487
@eweyewey3487 2 года назад
አባቴ አባቴ አባቴ አትስሟቸው ምክንያቱም እነሱ እራሳቸው በአጋንንት ተይዘዋል ጌታችንንሰ በአጋንንት አለቃ በብኤል ዜቡል ነው የሚያወጣው ብለወታል ሰለዚህ የፈለጉትን ቢሎት ለእርሶ ክብር ነው አባቴ አትስሟቸው ንግግሮት የህንን ፀጋ ከሰጦት ከአመላኮት ጋር ነው ክብር ምሰጋና በዚ ጨለማ ዘመን እርሶን ለሰጠን ጌታ። ። ።
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጠልን አባታችን አሜን በረከትም ይደረብን አሜን እመቤቴ ለኛም ድራስልን 😥🤲
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g 2 года назад
ተግተን እን ፃልይ እነስገድ ባስተማሩን መሰረት እኔም ቡዙ ንግር አወኩኝ ኑረይ በዓዛብ ቢሆንም ጊን እራሴን አገኛሁ
@kebabush2119
@kebabush2119 2 года назад
እህታችን ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኔም ለቤተሰቤ ለሁላችን ለህዝብ ክርስቲያን ሁሉ ይድረስ አስካለ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
እውነት ነው አባታችን ሐዋሪው ጳውሎስ ለአባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜ ይስጥልን
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት አባታችንን በህልሜ አይቻቸዋለው ስራቸው ተበርክኬ በረከትዎ ይደርብን ከስደት በሰላም ለሀገሬ ሲነልሰኝ አባ እርሶን ማግኘት በረከትዎ እንዲያድርብኝ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን እድሜ ይስጥዎት አባ በእርሱ ትምህርት ብዙ ለውጥ አግኝቻለው
@derejeagerie2213
@derejeagerie2213 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣሪ ይመስገን!!
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 года назад
በመሰጠት ማግኜትን ከእርሰዎ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን የተዋህዶ ልጇች በፀሎት አስቡኝ አባታችን አስተምረዉኝ በፆም በፀሎት እየበረታሁ አድስ ሰው ሁኜ ነበር አሁን ደግሞ ፈዝዤለሁ መፀለይ እየፈለኩ አልፀልይም
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 года назад
*endena yenem bahri yehe new.azime.*
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 года назад
Egthabehr yasbshe
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 2 года назад
Amen . This is my story life ellelelellelelelelel Long life you are sent from god to bring us back to life
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@felekechmakash6564
@felekechmakash6564 2 года назад
Truly! It's true 😍🥰🤩
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Год назад
It's every Ethiopian and Eritrean story.
@user-sw4je1zv6m
@user-sw4je1zv6m Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ በረከት ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን አባ በረከትዎ ይደርብን አሜን
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 года назад
ኡፍ አሁንስ እየበገኑነው አባታችን ትእግስቱን ያብዛላቸው እኔስ ትተውን እልም ብለው እዳይጠፉ ነው የምፈራው አባዬ ነቃፊወችሁን ከፊትሁ ዞር ያድርግልሁ ለኛ እርስዎንና መሰሎችሁን ለምንፈልገው ጎስቁዋሎች ስትሉ ታገሱልን አባታችን እባክሁን ሁሉም ነገር ጊዜው ሲደርስ ይገለጣል ያኔ የሚያፍር ያፍራል እርስዎን ብቻ አምላክ ተክለሀይማኖት ጥንካሬ ፣ እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በጣም አወድዎታለሁ አባ በጣም።
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 2 года назад
አሜን፫ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ከእነመላው ቤተሰቦቼ ከያዘንደዌ ሁሉም ይፈውሰን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 2 года назад
አባታችን ኑሩልን በእድመ በጠና በፀጋ እግዝአብሐር ይጠብቃቹ በጣም እንወዶዋቿለን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@user-sz7kv1je3h
@user-sz7kv1je3h 2 года назад
አሜን አባ ድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትወ ያስቡን የነሱ የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን!!!!
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@Bashashaayoutub
@Bashashaayoutub 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
አሜን
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላምመጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እድሜ ና ፀጋውን በጤና ጋር ይሰጥዎት
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
Amen !!!
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@Htdvhv
@Htdvhv 3 дня назад
አባታችን እድሜና ጤናዎት ፀጋውን ያብዛሎት😍🙏
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ኣባታችን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጢና ይስጥልን።
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 года назад
አባታቼን በዕድሜ ላይ ዕድሜ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን ቀረከቴው በቤተሠቦቼና ዕኔም በተጨነቁቴ ወገኖቼ ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን እ እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እ ውነት ነው አባታችን የ8ንተኛው ሺ ሀዋርያት
@ayyemulatta2493
@ayyemulatta2493 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@aselefechkabede3415
@aselefechkabede3415 2 года назад
አባታችን እርሶ ከእግዚያብሔር በተሰጦት ፅጋ እኛን በብዙ ስቃይ የተያዝነውን ከችግራችን እየረዱንና በፈጣሪ ምህረት ካለብን ሰቃይ እየተላቀቅን ነው። ስለዚህ ወሬ ዝም በለው የሚያሶሩትን ሰዎች ተዋቸው ወደው እኮ አይደለም ተይዘው ተደፍኖባቸው ነው። እናም ደግሞ ሰይጣን መቀጥቀጥ, መዋረድ, እና መረገጥ ያለበት አየናቸው እያየ በቤተክርስቲያን ውስጥ ነው።
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
ደጉ አምላካችን እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356 2 года назад
ኣነ እውን ካብቶም ሓዋርያት ሓደ ይመስለኒ መምህር ግርማ ክርኢ እንከለኩ "እግዚአብሔር ይሓልዎም " ሓደ ናይ በረኸት ኣቦ ረኺብና "በጣም እውዳችሁ አለሁ አባቴ " የልብሳችሁ ጫፍ ለመንካት ብያበቃኝ እግዚአብሔር!!
@mesi557
@mesi557 Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🕊🕊👏
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 года назад
የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛ ባነናል ነቅተናል እድሜ ለመምህሪ ለኔ ልዩ አባቴ ምንም አያመጡም አንሰማቸወም በፀሎት እናስባቸው የኛን ታሪክ ነው የምንሰማው እኮ
@elsabettadesse8066
@elsabettadesse8066 2 года назад
የችግረኞች አምላክ መድሀኒአለም ፀጋዎትን ያብዛሎት ውዱ አባታችን!!!!!
@tifit589
@tifit589 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን የኛም የመዳናችንን ቀን እግዚአብሔር አምላክ ያቅርብልን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
Amen !!!
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ በረከተው ይደርብን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
አባታችን ይፍቱኝ ዘለአለም ኑሩል ጠላት በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ይግባ ፀጋዎን ያብዛልዎት አባ
@bisratdawit9775
@bisratdawit9775 2 года назад
ህዝቡን ያልተወ ኣምላክ ይመስገን። ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 18 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የአባታችን እድሜ አርዝመልን አባ በረከትዎት ይደርብን
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm 2 года назад
ማመህራቺን አባታቺን ራጅም እድሜ ካጤን ጋር ይስጠለን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለኔም እናቴ ማርያም የልቤ የውስጤ የምታውቅልኝ አችነሽ እስስስስስስስስስስስስ እናታችን ማርያም የሁሉም እናት ነሽ ክብር ምሰጋና ይገባሻል
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
Amen !!!
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 года назад
አባታችን. መምህር ግርማ. እድሜዎትን. ያርዝምልን. !
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔ ኮው እዚ አታጩውኝ ብዬ እፀልያለው ለምን ሚያስር አባት የለም ዝም ብለው ያዩታት ጨህው ጨሆው ዝም ይላል አዝናለው ይሆን ሳይ እኔንም አታጩሀኝ እላለው ግን አባ በጀት ለመፈውስ ያብቃኝ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Edema tenay yestoate zegawane yabzalwate kelhewate yasamalean amen amen amen🏅.
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 месяца назад
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አባቴ ፈጣሪ አድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤🙏🙏🙏
@maereggebru1184
@maereggebru1184 2 года назад
አባቴ እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጦት። እመብርሀን በሁለመናዎት ከእርሶጋር ነች
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 года назад
አባታችን ኑሩልን እድሜ ጤና ይሥጠዎት ጠላተዎትን ከእግረዎት ሥር ይጣልልን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 2 года назад
አባቴ እድሜ ይሰትልን በፀሎት አሰብን እግዝአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የቅዱስ ጳውሎስን ስራ ነው ሚሰሩት ።ለአባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@bettymilliyon6162
@bettymilliyon6162 2 года назад
ለብዙዎች መዳን ምክንያት የሆኑ አባት እድሜዎት ይርዘም አባታችን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yemerwondim1929
@yemerwondim1929 2 года назад
እንዲህ ያሉ በምድር በረከት በስመይ ለነብስ ዋስ የሚሆኑ የተከበሩ አባት የማቱሳላን እድሜ ይስጠወት ብዙ ስው እንዲድን የሀገር በረከት ሀብት ናቸው የኢትዮጵይ ህዝብም ይሁን መንግስት እኒህን መከባከብ አለብን
@adanechmolla9561
@adanechmolla9561 2 года назад
እኔ እህተማሪያም እባላለሁ የአባታችንን አባ ግርማ ወንድሙ አድራሻ የምታቁ ስለመላከ ገብርኤል ልጆቼና እኔ ባልተወቀ ነገር ተውከናልናል አድኑን
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
አሜን,አባ,የፍቅር,አባት,እርስዎን,የሰጠን,አምላካችን,ይመስገን,
@hshhshahgag8737
@hshhshahgag8737 2 года назад
አባታችን ይኑሩልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላካችን ያቆይልን በእውነት
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ ኑሩልን እግዚአብሄር ያቆይልን። እግዚአብሄር ለሁላችንንም ይድረስልን
@user-gq6nt6wv7u
@user-gq6nt6wv7u 2 года назад
ሰላም ነው
@user-gq6nt6wv7u
@user-gq6nt6wv7u 2 года назад
እኔምላችው አባ ግርማ የት ሜኖሩት
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 года назад
ለናንተ የደረሰ አግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን
@taralema6070
@taralema6070 2 года назад
አባታችን የማቱ ሳላትን እድሜ ይስጥልን 🙏🤲⛪️✝️💒❤
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@alemeshefra354
@alemeshefra354 Год назад
አባችታ ረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት በረከቶት ይደርብን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@naomiyabsira2891
@naomiyabsira2891 2 года назад
እድሜ ቴና ይስቶት አባታችን በፀሎቶት አስቡን እኛም በስደት ያለነውን ቀን ደርሶልን እንድንፈወስ አባታችን:: ሀይለሚካኤል እና ወለተ ገብርኤል ብለው ያስቡን አባታችን::
@speaktruth6124
@speaktruth6124 2 года назад
Betam sidet aschgari new endelibachn mehed anchil fikerte maryam blew yasbun
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ የተሰጣቸው አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን አሜን
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 года назад
አባታችን ኑርልን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
@happyfamily4088
@happyfamily4088 2 года назад
የኔ አባት እግዚያብሄር በሞገስ በክብር ያኑርልን እንወድዋታለን ብዙ ፍሬ አፍርተዋል
@betyabera9644
@betyabera9644 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን ይፍቱን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
Amen !!!
@weleteslase21
@weleteslase21 2 года назад
አባየ እንኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በጸሎትወ አስቡኝ ወሐተስላሴ ገብረ እግዚአብሔር ብለዉ
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Lasetemarun lamakarun lagasatun labatachiin qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin yagelegelote zemanechhu yebarekelin ameeen ameeen ameeen
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 10 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦተዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን
@rxggrdgg1127
@rxggrdgg1127 2 года назад
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን✝️🤲✝️🥰🥰🥰🥰
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 года назад
ኣባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እግዚአብሔር
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c 2 года назад
እንኳን በደህና መጡ አባታች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተ ማርያም በፆለታችሁ አስቡኝ እኔም ከእስራቴ እንድፈታ
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 🤲🤲👏👏👏🙏🙏🌾🌾🌾🌾❤️❤️❤️
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@aalama5866
@aalama5866 2 года назад
አባ በፀሉቶ አስቡኝ ወለተገብርኤል
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 года назад
አባታችን ንቅት ስላደረጉኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የሚወዷት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎኖት ትሁን አሜን።
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@Atifra1532
@Atifra1532 2 года назад
ዘንድሮ ሰይጣን ተቀጠቀጠ ከኢትዮጰያ ምድር ወጥቶ ያልቃል ወደ ሲኦልም ይግባ በመድሀኒታችን በክርስቶስም ይገሰጽ አሜን
@helenbamm1353
@helenbamm1353 2 года назад
አባ ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 года назад
አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ለኛ ለደካሞቹ የሰጠን ስጦታችን ነዎት አባታችን ፀጋውን ያብዛል እድሜዎትን ያርዝምልን
@soniaemebet9051
@soniaemebet9051 18 дней назад
Àbabayyyyyyyyyyyyyyyyyyy❤❤😍❤❤❤ telatochot keegrot betach yeunu Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@matiababa8559
@matiababa8559 2 года назад
አባቴ እኔ የምለው ነገር የለኝም ግን ይህንን ህዝብ እግዚአብሄር ይማር ምንም ተባለ ምንም የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ነውና ስራውን የሚሰራው ፤ ስለዚህ የሚያወራውም የታመምነውንም ሁላችንም ህመምተኞች ነንና ፈጣሪ ሁላችንንም ይማረን ምህረቱን ያብዛልን አሜን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 года назад
ንሩልኝ ኣባታቺነይ የዘመና ሃዋሪያ ፓውሎስ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amarech7991
@amarech7991 2 года назад
erjim edmena tena yestachu abatachen ❤
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፀሎተወት አይለዪን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ አተው ማረን ስደተኞቹን🙏😭
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 года назад
እራጅም እድሜ እግዚአብሔር የድልልን ለአባታችን
@melakutaye2986
@melakutaye2986 2 года назад
መምህር በእግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን አሉ. ለእኛም ቢደርሱልን ወደ ሐዋሳ ዲላ አከባቢ እባኮትን።
@deratube4608
@deratube4608 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cfTh1OEpdDI.html
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Hunkan ba Selam maxulin Abatachin igzeber Anurilin Ameen Ameen Ameen
@zertehunlakew6372
@zertehunlakew6372 2 года назад
አባ እድሜ ይስጥወት የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
Далее
1❤️
00:17
Просмотров 5 млн
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Странный Ситроен Кларксона
0:56
подчистили салон авто
1:00
Просмотров 1,7 млн
Корейский мерс | меллстрой
0:15
Просмотров 351 тыс.
#car #shortvideo
0:21
Просмотров 8 млн