Тёмный

ቦታ ያልሰጠነው ወሳኝ የፍቅር ቅመም.... 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 158 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#Fikiryebeltal #Forgiveness #Relationship #Love
#ፍቅር #Fikeryibeltal
#Relationshiptips
#Love
/ fikeryibelta. .
Telegram
t.me/Fikeryibeltal
fb
/ fiker.yebeltal
RU-vid
ru-vid.com/show-UC7Ki...
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9nR
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
www.youtube.com/watch?v=6mhiV...
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
www.youtube.com/watch?v=LV51f...
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
www.youtube.com/watch?v=w45m8...
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
www.youtube.com/watch?v=AQ3X7...
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
www.youtube.com/watch?v=0OfOp...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
www.youtube.com/watch?v=D__P3...

Опубликовано:

 

2 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@user-kr7yf9ls8j
@user-kr7yf9ls8j 3 года назад
ፍቅርዬ ይሄን ቪዲዮ ሳዳምጥ በእምባ ነው። እኔ እናትና አባት አለኝ። እኔ የ5 አመት ልጅ በነበርኩበት ጊዜ አክስቴ በቃላት አስቀይማኝ ሁሌም ቂም ይዤባት ቤታችን ስትመጣ አላስገባትም ነበር በጣም ጠላዋት። አሁን በቅርቡ ሞታለች ግን ሞታም ቢሆን እጠላታለሁ። ስትሞትም አላዘንኩም አላለቀስኩም አሁን እኔ 24 አመቴ ነው በእናቷ ጥላቻ ምንም የማታውቀው ልጇንም ጠላዋት። መተው እፈልጋለሁ ሁሌም አልቅሼ ፈጣሪን የምለምነው ይቅር እንድላት ነውና😢😢
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
ህመምሽን እረዳለው የኔ እህት! በተቻለ መጠን መልካም መልካም ነገር እያሰብሽ ውስጥሽን በውብ ነገሮች ሙይው:: ጉዳትሽ ላይ ባተኮርሽ ቁጥር የለጠ ክፍተትሽን ነው እየተመለከትሽ የምትበሳጭው...ፈጣሪ ስላደረገልሽ በጎ ነገሮች:ስለተሰጡሽ በረከቶች በማሰብ ለመፅናናት ሞክሪ.... ቂም እና ጥላቻ ማንንም ሳይሆን ራሳችንን በቁም ነው የሚገድለን::
@RahmaMg
@RahmaMg Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነትነውእሕቴ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 года назад
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ ኣደረሰሽ ከጉንፋኑ ከየትኛውም ደዌና ፈተና ይጠብቅሽ ኣንች ኣስተማር ብቻ ሳትሆኚ ትምህርት ቤትም ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች ፀሎት እንዳይረሳ ውድድድድ!
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 3 года назад
ሰዎች ይቅርታ የሚባለው ነገር ቢገባን ባለመግባባት የሚፈርሱ ትዳሮችና የሚበተኑ ቤተሰቦች ባልኖሩ ነበር:: ይቅርታ ቅመም ነው ባልሽው እስማማለሁ:: Thank you for sharing.
@kibrukibru6713
@kibrukibru6713 3 года назад
የመጀመሪያው ነኝ ይሄን video ሳይ ተቀድማችኋል
@abelbelete8003
@abelbelete8003 3 года назад
fikir the great, well explained. thanks so much for your sharing. empower, love, friendship, and peace keep it up
@luwimeb5963
@luwimeb5963 3 года назад
You are amazing! Thanks for sharing this priceless lessons. Keep up the good work. You are the best! Love and respect👍🏼❤
@masoodhbdkhan5112
@masoodhbdkhan5112 3 года назад
ይመስገን እኔ ጣጣ የለብኝም ይቅርታ ለማለት ጌታን ፈጣን ነኝ አስቀይመውኝ እራሱ ጠይቃለው የፍቅር ጎደኛዬንም ጭምር 🙏❤ እውነት ነው ፍቅርዬ የፍቅር ማጣፈጫ ቅመም ነው ይቅርታ
@degendegen78
@degendegen78 3 года назад
ባዲሥ ዓመት አዲሥ ፍቅር አንች ምርጥ ሰው ምናለሺ ዛሬ. አሥኪ ልሥማሺ. 👍
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 года назад
Eukan dan matash fiker ewnete new batami enmasegenalen ❤❤👍
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 года назад
ጥሎብኝ ተናድጄ አኩርፋ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ወዲያው ነው የምረሳው ቂም አሊ ዝም ለእኔም ኢገርመኛል ቂም በእራስ ላይ በሽታ እንደ መዝራት ነው ኢቅር ማለት ክምንም በላይ ለእራስችንም ጤና ነው ለሁላችንም ክቂም በቀለ የፀዳን ልብ ኢስጠን እናመስግናለን. ፍቅርዬ❤❤
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 3 года назад
ይገርማል ልክ እንደኔ ነሽ ውዴ
@hazeblove9906
@hazeblove9906 3 года назад
Enkan dena mxash fiker enamesgenaln ❤
@mercylove6179
@mercylove6179 3 года назад
Be fikregnenet lay andu/ua kelela sew ga relation bijemr ena yikrta biteyk mndnew medereg yeygebaw
@tekalignabinew5567
@tekalignabinew5567 3 года назад
Betam new emadenksh fikr
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w 3 года назад
ዋው ጌታ አበዝቶ ይባርክሽ ፍቅሬ
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 года назад
ይቅርታ ለራስ ነዉ ደስታ የሚሠጠዉ
@gutakeneni5771
@gutakeneni5771 3 года назад
በጣም ደስ የምል ምክርነው ፍቅር ፡ኢውነት ለመናገር እኔ ሰው ላይ ቅም ኢይዝ ነበር ፡ ከአሁን በዋላ ግን ፡ ማንም ሰው ላይ ቅም ላለመያዝ ወስኛለው፡ የምያስተምር ቭድዮነው !!!!!!!!!!!
@dagemsorsa6887
@dagemsorsa6887 3 года назад
ቅም ለማንም አይጠቅምም ፈጣርም ይቅር የሚል ሰውን ይወዳል
@labuozil4396
@labuozil4396 3 года назад
Fiker.....selamish yibza!!!!!!!! ketybet!!!!
@mohammedsalauddin4213
@mohammedsalauddin4213 3 года назад
አምሮብሻል ፍቅር
@raha5471
@raha5471 3 года назад
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 года назад
ወይ ዛሬ የኔን ሀሳብ አመጣሽዉ
@gutemagamachis6264
@gutemagamachis6264 3 года назад
Anche kimem yehonshe liji fikiregnashe beyasekefashe yekere teyeawleshe ?
@dannylemi8802
@dannylemi8802 3 года назад
You are cool
@awetkesete4083
@awetkesete4083 3 года назад
Good job fkr
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 3 года назад
በጣም ፍቅር በቂነው እያልንነው የምንሸወዴው ኧረ ከባረው
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 3 года назад
Lagizaw egoalee gn babezat yekerta adergalew begodam al lillah ken leb algn
@gutemagamachis6264
@gutemagamachis6264 3 года назад
Tolo beleshe melesun lakelegni Eshi ?
@user-my8sl1kx2q
@user-my8sl1kx2q 3 года назад
ስወድሽ ፉቅርየ
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 года назад
ዉድድ ነዉ ማረግሽ
@kidistzemene7680
@kidistzemene7680 2 года назад
Yenekonjo😍
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 3 года назад
ፍቅር ነሽ ፍልቅልቅ ስትይ ደስ ትይኛለሽ ቅልስልስ
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 года назад
ምርጤ ነሽ ዉድድድ ነው እማረግሽ 💋💋
@wajjutk8624
@wajjutk8624 3 года назад
Wow 😘😍😍
@egelgladiater2234
@egelgladiater2234 3 года назад
እኔን የሚገርመኝ ያሳለፍሽው ነገር አለ ወይስ በትምህርት የተገኘ ስለኔ የምትናገሪ መሰለኝ
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 3 года назад
Like you😍
@sweet6052
@sweet6052 3 года назад
ሰላም ፍቅር በውስጥ መስመር ላናግርሽ ነበር እንዴት ነው ማገኝሽ እባክሽ ምክር ያስፈልገኛል እርጂኝ
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 года назад
ፍቅር ቆጆ
@user-ph9pg8em1l
@user-ph9pg8em1l 3 года назад
Hi kal I have a question?
@bettyalex6541
@bettyalex6541 3 года назад
love my sweet
@ma9546
@ma9546 3 года назад
ፍቅር ሰለም ለፍቅር
@lababhlabab3677
@lababhlabab3677 3 года назад
ልክ ነሺ ይቅርታ ማለት ለራሥነው ፍቅር
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 3 года назад
Welcome like fiker happy new year 🙏❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
Thank You!!Happy New year
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 года назад
የይቅርታ ሰው ነኝ ይቅር በያነቴን ግን እንደሞኝ ይቆጥሩታል አንዳንዴ ጨካኝ መሆን ይሻል ይሆን እላለሁ ግራ ይገባል ብቻ።
@parlilovii7730
@parlilovii7730 3 года назад
Eko
@anabanana5189
@anabanana5189 3 года назад
💞💞💞
@eyasy7435
@eyasy7435 3 года назад
ፍቅር አግብተሻል ካላገባሽ እኔ አገባሻለው!
@dagemsorsa6887
@dagemsorsa6887 3 года назад
ፍቅር ልክ ነሽ ግን እትዬጰያዊያን ይቅርታ እንዴ ሸንፈት የሚቆጥሩ አልተለመደም አረቦች ማለሽ ይላሉ ይቅርታ ትልቅ ቦታ አላቸው ግን ሀገረ ሰው ይቅርታ አይወጥላቸውም ይልመድ
@jdjdudid5671
@jdjdudid5671 3 года назад
ትክክል ይቅርባይ ልቡና ይስጠን
@derafekirfekir1197
@derafekirfekir1197 3 года назад
Enkuan dena mtace fekir
@habtamchecol2271
@habtamchecol2271 3 года назад
❤❤❤
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 года назад
❤❤❤❤❤
@habtamusisay6346
@habtamusisay6346 3 года назад
Timertish betam des yilal astemari nw
@adamumulu525
@adamumulu525 3 года назад
Gunfa yizoshal tikus nager wusajibat.
@haymeayele7859
@haymeayele7859 3 года назад
❤❤👍👍👍👍
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 года назад
ብዙዎች ይቅርታ ማድረግ ሽንፈት ይመስላቸዋል። ይቅርታ ማድረግ የልቅና ምልክት ነው። መታደል ነው። ይቅርታ የሙያደርጉ የተከበሩ ናቸው። እናመሠግናለን ፍቅር❤
@hanihanibal
@hanihanibal 3 года назад
abet webetesh setameri
@nimaagaro5130
@nimaagaro5130 3 года назад
Salam marr bnts kutrsn Lkiln
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 3 года назад
ምን አለ ሰው ሁሉ እንዳንቺ በሆነ ፍቅር
@RahmaMg
@RahmaMg Год назад
ይስ❤
@moonekaaentertainment2992
@moonekaaentertainment2992 3 года назад
አላገባውም.....?.ድሮም አላቃሽ ለቅሶ አያገኝም አሉ።
@mollaworku2480
@mollaworku2480 3 года назад
ፍቅርየ ጠፋሽ እደትነሽ አቺማርነገር
@user-vg2jj4uk8d
@user-vg2jj4uk8d 3 года назад
እረ ፍቅርዬ እኔ እዳ ገብቸ አለሁ ፍቅር ከጀመርን ሁለት ወር ሆነን ግን በሆነ ባልሆነው ያኮርፋል እኔ ዝም እለው አለሁ ያረኩትን ሳላቀው ያኮርፈኛል እኔው ደስ እንዳለው ብዬ ጸጥ እለው አለሁ እሱም አትወጅኝም ብትወጅኝ ሳኮርፍሽ ትደውይልኝ ነበር ይለኛል እኔም በጥቃቅን ነገሮች ምን ብዬ ይቅርታ ልጠይቀው ግራ በቃ ካልተመቸሁህ ከእኔ እራቅ ስለውም እቢ አለ ምን ትመክሩኝ አለችሁ
@dgytst406
@dgytst406 Год назад
እኔም ቂመኛነኝ ግንመጀመሪያ በጣም እታገዛለሁ
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 3 года назад
👍It is very wise and useful advice and good examples even may be not easy for many of Us to do /fill ,full always ,which we think and try many times in our journey /daily life ,even though life is /should be forward and forward , Meanwhile many also should lear n from their mistakes ,wrong doing by many ways even is or/if not a deliberate,mistakes, har m to others ,Otherwise there may be un wise repeated of sorry ,sorry ..apologies ,forgiveness ,compensation for mistakes,carelessness even with a close ..family friends ,colleagues etc.... Forgivenness ,forgiveness may create unnecessary an opportunistic , clever , a gateway verse also =/create victims , naivety in some forms /ways in society ,in/between family ,friends ,even in a close relationship ,marriage ,...In ..in politics opps ..etc.. እ...እንትና፡ "ኮ ፡ ጥሩ፡ የዋህ ፡ ሚ/ምስኪን፡ .. ነው/ናት ፡ ..አያ/ታቅ..ውቅም.. እንትና፡ "ኮ፡ ብልጥ፡ ብልህ፡ ነው ወዘተ ..even sometimes ..ሰው፡ የሚበድል .ሕግን፡የ/ሚጥስ፡ ..እእእ...ስልጣን፡ ... Anyway thank you as always እ.. ፍቀር፡ ይበልጣል፡ ፍቅር፡ ያሸንፋል , እናመሰግናለን፡ የ...ቐንየልና Thank you for your emphasis . Have a ni....ce week end.
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 года назад
የቀመሰዉ ያዉቀዋል የቃላትን ሀይል
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 года назад
ዛሬ ደግሞ እምር ብለሻል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Mlkam ngr. Mdrge. Lrse new. Aydel. Ende
@lalumba1678
@lalumba1678 3 года назад
እኔ እን ዳ ት ረ ሲ
@bereketmesfin
@bereketmesfin 3 года назад
Forgiveness =shift +delete
@bereketmesfin
@bereketmesfin 3 года назад
But not only delete
@sanilove8449
@sanilove8449 3 года назад
Angetesh lay mesqel eseri orthodox kehonesh le RU-vid belesh matebeshin kerasesh atariki adera
@kiduswondu5327
@kiduswondu5327 3 года назад
Anchi selalesch adelem metelebsew
@sanilove8449
@sanilove8449 3 года назад
@@kiduswondu5327 tish manxersh Anchin end urgo zenb xelq atebey kebet👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮
@-yefilmkimsha4326
@-yefilmkimsha4326 3 года назад
18 + የሆናችሁ ብቻ subscribe ኣድርጉን
@samritube4224
@samritube4224 3 года назад
💜👍👍
@user-mw7cc4ik6w
@user-mw7cc4ik6w 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሀሳብነው ውደ
Далее
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн
"ቅርብ ወራጅ" ፍቅር/ትዳር
17:26
Просмотров 3,7 тыс.